$ 0 0 (ዘ-ሐበሻ) የአረና አመራር አባልና በማህበራዊ ሚድያዎች የተለያዩ መረጃዎችንና አስተያየቶችን ያቀርብ የነበረው የመቀሌ ዩኒቨርሲቲው መምህር አብርሃ ደስታ በመንግስት የቀረበበት ክስ ዝርዝር እንደሚከተለው እንደወረደ አቅርበናል::