$ 0 0 ኮተቤ መምህራን ኮሌጅ ቅጥር ግቢ ውስጥ ተማሪዎች ተቃውሟቸውን እያሰሙ ነው፤ ግጭት እንደተፈጠረም የሚያመላክቱ መረጃዎች እየወጡ ነው፡፡ ካለፈው ሳምንት ጀምሮ በወለጋ፣ጅማ፣መቱ፣አዳማ እና አምቦ ዩኒቨርሲቲዎች የኦሮሞ ተማሪዎች አዲሱን የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን በመቃወም ተቃውሞ ማሰማታቸውና የፀጥታ ሀይሎችም ከፍተኛ ድብደባ እንዳደረሱባቸው ይታወሳል፡፡ Related Posts:ከአዲስ አበባ ፕላን ተማሪዎቹ…በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ያሉ የኦሮሞየትግራይ መምህራን እሮሯቸውን…በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የታሪክ…በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የታሪክ…