Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ: የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት ..
The post አማራው ለምን ለዘር ፍጅት ታጨ ??? has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ: የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት ..Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.
አማራ በታሪክ አጋጣሚ ኢትዮጵያን ለማፍረስ የሚመጡ ሓይሎች በትራቸውን የሚያሳርፉት በዚህ ምስኪን ህዝብ ላይ ነበር ለምሳሌ የግራኝ ወረራን ብንመለከት በግራኝ የወረራ ዘመንና በኦነግ ወረራ መካከል ያለው ልዩንት የዘመን ብቻነው አስተሳሰቡ የሁለቱም አጥፊዎች አንድ ዓይነተ ነበር ግራኝም የዘመተው በወቅቱ የኢትዮጵያ ማዕከላዊ መንግስት መናገሻ የነበረችውን ከተማ ለማጥቃትና መንግስትን ለማፍረስ በወቅቱ የግራኝ መሐመድ ጦር ይረዳ የነበረው በቱርኮች ሲሆን ባሁኑ ሰዓት የኦነግ ጦር የሚረዳው በግብጽ፤በሱዳንና በአክራሪ የእስልምና ኃይሎች ነው በሁለቱም ወረራዎች ተጠቂ የነበረው የአማራ ብሔር ነው፡፡ የትናንትና የትናንት በስቲያ ክስተቶች ከላይ ከዛሬ ብዙ መቶ ዓመታ በፊት ይችነ ሀገር ለማፍረስ ጥረት ሲያደርጉ በነበሩ ደመኞቻችን በተቀጠሩ የኦሮሞ አክራሪዎች ነው ይህ ጦርነት የሚመራው ካይሮ በተቀመጡ ጄነራሎች ነው የጦርነቱ
The post አማራው ለምን ለዘር ፍጅት ታጨ ??? appeared first on Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.