Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all articles
Browse latest Browse all 15006

የተያዘው የጸሎት ፕሮግራም እመኑኝ አይሠራም! –ፍርዱ ዘገዬ

$
0
0
Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ: የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት .. The post የተያዘው የጸሎት ፕሮግራም እመኑኝ አይሠራም! – ፍርዱ ዘገዬ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ: የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት ..Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.

ቤተሰቤ አዲሱን የቴሌቪዥን የጸሎት መርሐ ግብር እየተከታተለ አብሮም በጸሎቱና ምህላው እየተሳተፈ ነው፡፡ እኔ ደግሞ የራሴን የግል የዘወትር ጸሎት አድርሼ አልጋየ ላይ ጋደም በማለት በኢንተርኔት የሀገሬን ወቅታዊ ጉዳይ እየተከታተልኩ እንዳስፈላጊነቱም በምችለው እየተሳተፍኩ ነው – ዛሬ ቅዳሜ፣ ሚያዝያ 9 ቀን 2013ዓ.ም፡፡ ጸሎቱ ለምን እንደማይሠራ የሚሰማኝን ለመናገር እንዴት ከአልጋየ እንደተስፈነጠርኩ እኔና አንድዬ ነን እምናውቀው፡፡ አሁን ባለቀ ሰዓት ይሉኝታ የለም፡፡ ነገ ልሞት ዛሬ የምደብቀው ነገር አይኖረኝም፡፡ የልቤን እናገራለሁ፡፡ ጓደኛሞች የሆኑ ሙስሊሞች አብረው ሶላት እያደረሱ ነው አሉ፡፡ ሶላትን እያደረሰ ያለ ሙስሊምና በወታደራዊ ሰልፍ ላይ የሚገኝ መለዮ ለባሽን የሚያመሳስላቸው ነገር ለዓላማ ቀጥ ብሎ መቆምን ነውና ጸሎተኛው ሌላ ሃሳብ ወደ አእምሮው ዝር አይልም፤ ወታደሩም እባብ ቢጠመጠምበት እንኳ

The post የተያዘው የጸሎት ፕሮግራም እመኑኝ አይሠራም! – ፍርዱ ዘገዬ appeared first on Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.

Viewing all articles
Browse latest Browse all 15006

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>