Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ: የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት ..
The post በዕኛ አገር ለአገር ኖረ ፣በስራ የተከበረ ኖሮ ያወዉቃል – ማላጂ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ: የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት ..Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.
ለመነሻየ መንደርደያ የሆነኝ …ፀሃፊዉ ስለ ኪን ሠወች ሽልማት ያዩትን እና የታዘቡትን እንደነበር የተረዳሁ መሰለኝ፡፡ የቅድመ ሽልማት መመዘኛዎችን ዘርዝረዋል ፡፡ ይችን አስተያየቴን ለመሞነጫጨር አስከተነሳሁበት ጊዜ ድረስ ምንም መረጃ አልነበረኝም ፡፡ ግን ደግሞ ስለ እኛ አገር ሽልማት ከ18ኛዉ ክ/ዘ አስካሁን ስላለዉ ብርቱ እና ብሄራዊ ፈርጥ የሆኑ ዘመን ተሸጋሪ የአገር እና የኣለም ባለዉለታ ኢትዮጵያዉያን ዕዉቅና እና ሽልማት መስጠት አይደለም አትበል የተባለዉን ዝም ፤ይሁን / በል የተባለዉን እንደወረደ አሜን በሚል በይሉኝታ እና በአድር ባይነት ተቀፍድደን ባለን ማህበረሰብ ባህል ዉስጥ መኖራችንን መርሳት ሳይሆን በዕቢተኝነት ለነጻነት መኖርን መከተል አለብን፡፡ ለብሄራዊ አንድነት ፣ሉዓላዊነት እና ዕኩልነት የህይዎት መስዋዕት የከፈሉትን እና ለዛሬ የጋራ አገራችን ነጻ ምድር እና ዜጎች ላበቁን
The post በዕኛ አገር ለአገር ኖረ ፣በስራ የተከበረ ኖሮ ያወዉቃል – ማላጂ appeared first on Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.