Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all articles
Browse latest Browse all 15006

ልደቱ ሳያመልጠን –ሰመረ አለሙ

$
0
0
Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ: የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት .. The post ልደቱ ሳያመልጠን – ሰመረ አለሙ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ: የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት ..Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.

የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች አንድም ሀገርን ለማገልገል በሌላዉ በኩል ደግሞ የፓርላማ ወምበር በመያዝ ጠቀም ያለ ገቢና በህዝብ ተወካይነታቸዉ የሚያገኙትን ጥቅማ ጥቅም በማስላት ወደ ምርጫዉ እየተንደረደሩ ነዉ። ዝግጅቱ መልካም ሁኖ መራጩ ህዝብ ተመራጮቹን እንዲያዉቃቸዉ የብቃት መለኪያ የሆኑ ጠንከር ያሉ ጥያቄዎችን በጋዜጠኞች አማካይነት ቢቀርብላቸዉ መራጩም ፕሮግራማቸዉን፤ልምዳቸዉን፤በችግር ጊዜ የመምራት አቅማቸዉን በመመዘን ድምጹን ለተመራጩ ፖለቲከኛ ይሰጣል  ተመራጮችም  ምርጫዉን ካሸነፉ የገቡትን ቃል ካልጠበቁ ወጥሮ የሚይዝበት የቃል መተማማኛ ይሆናል ማለት ነዉ። ተፎካካሪዎች ለህዝብ በተደጋጋሚ ቀርበዉ እይታቸዉን ፕሮግራማቸዉን ሀገር አደጋ ላይ በወደቀችበት  ወቅት ድፍረታቸዉንና በችግር ጊዜ መላ ፈላጊነታቸዉ ከወዲሁ ይጤናል። ተፎካካሪዎችን ጠበቅ ባለ ጥያቄ  አቅም ባላቸዉ  ሀገር ወዳድ ጋዜጠኞች እንዲቀርብ ቢደረግ በቲፎዞና በያዙት ሚዲያ ሰማይ የተሰቀሉትን ፖለቲከኞች ምድር አዉርዶ

The post ልደቱ ሳያመልጠን – ሰመረ አለሙ appeared first on Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.

Viewing all articles
Browse latest Browse all 15006

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>