Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all articles
Browse latest Browse all 15006

ሰው መሆንን ያሳዩንና የሚነግሩን፣ የኔሰው ገብሬ እና ታሪኩ ጋንኪስ –ኤልያስ ገብሩ

$
0
0
Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ: የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት .. The post ሰው መሆንን ያሳዩንና የሚነግሩን፣ የኔሰው ገብሬ እና ታሪኩ ጋንኪስ – ኤልያስ ገብሩ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ: የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት ..Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.

የኔሰው ገብሬ እና ታሪኩ ጋንኪስ፣ የፓለቲካ ልሂቅ ነን ከሚሉ ብዙዎች ይሻላሉ – በእኔ እምነት። – በኢትዮጵያ ውስጥ፣ ታይተው/ብቅ ብለው የከሰሙ እንጂ፣ ዘልቀው የሰመረላቸው አንድም የብሔር ብሔረተኞች የሉም። ከጥቂት ዓመታት በፊት መምህር የኔሰው ገብሬ፣ የብሄር ዘረኛ አገዛዞችን ድርጊትን ተቃውሞ፣ እንደ ቱኒዚያዊው ቦአዚዚ ራሱን በቤንዚል አርከፍክፎ ምኒሊክ አደባባይ ላይ አቃጠለ። የካቲት 12 ሆስፒታል ለህክምናም ገባ። ያኔ እኔም፣ በአገዛዙ ጥብቅ ቁጥጥር ስር በነበረቸው ፍትህ ጋዜጣ ላይ እሰራ ነበር፤ የየኔሰውን የጤና ኹኔታ ልመለከት ወደ የካቲት 12 ሆስፒታል አመራኹ። እርሱም ሕይወቱ አልፏል – ታሪክ ሰርቶ። እነዛ የያኔ ብሔረተኛ አምባገነኖች ግን፣ ዛሬ አከርካሪያቸው ተመትቶ፣ ከድንጋይ ድንጋይ እየዘለሉ የቆቅ ኑሮን ይገፋሉ። ይኼ፣ ብሔር ተኮር ብሔረተኝነት ፍጻሜው እንደማያምር

The post ሰው መሆንን ያሳዩንና የሚነግሩን፣ የኔሰው ገብሬ እና ታሪኩ ጋንኪስ – ኤልያስ ገብሩ appeared first on Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.

Viewing all articles
Browse latest Browse all 15006

Trending Articles