Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ: የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት ..
The post በብላቴ ኮማንዶ ማሰልጠኛ ከኢትዮጵያ ወታደሮች ጋር ከ10,00 በላይ የኦሮሚያ ልዩ ሃይል ሰልጥኖ ተመርቋል …. 700 የሚሆን የኦሮሚያ ልዩ ሃይል ሁለተኛ ዙር ከመከላከያ VIP እየሰለጠነ ይገኛል has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ: የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት ..Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.
ዛሬ ፍትህ መጽሔት በጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ያስነበበችው መረጃ የሚገርም ነው። – “… በብላቴ ኮማንዶ ማሰልጠኛ ከኢትዮጵያ ወታደሮች ጋር ከ1000 በላይ የኦሮሚያ ልዩ ሃይል ሰልጥኖ ተመርቋል። (ይህ ስልጠና ለሁሉም ወታደር የሚሰጥ ሳይሆን በVIP ልዩ የተልዕኮ ኮማንዶ ብቻ የሚሰለጥኑበት ነው) … ባሁኑ ሰአትም ከየካቲት መጀመሪያ ጀምሮ ከ600-700 የሚሆን የኦሮሞ ልዩ ሃይል ሁለተኛ ዙር ከመከላከያ VIP እየሰለጠነ ይገኛል። ሙሉ ወጪው የፌደራል መንግስት ይሸፍናል።(ያኔ ጠቅላዩ ደሴ ላይ ‘የምልክላችሁን በጀት ለልዩ ሃይል ማሰልጠኛ አደረጋችሁት’ማለታቸውን ያዙልኝማ) – ይህ ጉዳይ ሁለት መሠረታዊ ችግሮች አሉት 1. የኢትዮጵያን መከላከያ ሰራዊት ክብር በእጅጉ የሚፈታተን ይሆናል። እኔ የአገሪቱ ዘብ ነኝ ብሎ የሚሰለጥን ሰራዊት ከክልል ልዩ ሃይል ጋር አንድ ላይ ሲሰለጥን ስነ
The post በብላቴ ኮማንዶ ማሰልጠኛ ከኢትዮጵያ ወታደሮች ጋር ከ10,00 በላይ የኦሮሚያ ልዩ ሃይል ሰልጥኖ ተመርቋል …. 700 የሚሆን የኦሮሚያ ልዩ ሃይል ሁለተኛ ዙር ከመከላከያ VIP እየሰለጠነ ይገኛል appeared first on Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.