Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት..
The post የእንባ ጠብታ – እኔንያየህተቀጣ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት..ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider .

በፈረንጆች አቆጣጠር ኦክቶበር 8, 2018 ከምሽቱ ከምሽቱ አራት ሰዓት ሆኗል:: ከሁለት ወራት የአዲስ አበባ ቆይታ በሁዋላ ወደሰሜን አሜሪካ ለመመለስ ከአዲስ አበባ ቶሮንቶ ለመብረር በተዘጋጀው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ቁጥር ET502 አውሮፕላን ውስጥ ቁጭ ብያለሁ:: በአዲስ አበባ ቆይታዬ ከቤተሰብ: ጉዋደኛ: እና ወዳጅ ዘመድ ጋር ያሳለፍኳቸውን ጊዜያት በማሰላሰል በሃሳብ ጭልጥ አልኩ:: አንድ ነገር በሃሳቤ ደጋግሞ ይመጣል: የትንሿ እህቴ ቤዛ ነገር:: ስለአሜሪካ ኑሮ የምትጠይቀኝ ጥያቄዎችና: ስለ አዲስ አበባ ከተማ ለውጥ የምታስረዳኝ ነገር ሁሉም ድቅን አሉብኝ:: ቤዛ ከጥቂት ዓመታት በፊት ታዳጊ ሕፃን ነበረች: አሁን ግን ከሶስት ወራት በሁዋላ ከጥቁር አንበሳ በዶክትሬት የምትመረቅ ሀኪም:: አንድ መንገደኛ ኤክስክዩዝ ሚ ማይ ሲት ነምበር ኢዝ 13ኬ ብሎ
The post የእንባ ጠብታ – እኔንያየህተቀጣ has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider .