Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all articles
Browse latest Browse all 15006

ከጁንታው ጎን ተሰልፈው ኢትዮጵያችንን ለሚያተራምሱ የነጭ ጁንታዎች –ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)

$
0
0

ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha): Ethiopian Latest News and Point of View 24/7

ከጁንታው ጎን ተሰልፈው ኢትዮጵያችንን ለሚያተራምሱ የነጭ ጁንታዎችን በኢትዮጵያዊነት መንፈስ ልንታገላቸው ይገባናል!! ብራቦ አቶ ኦባንግ-እኛ ለመናገር የማንፈልገውን በግልጽ ቋንቋ ስለተናገርክ!! ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) 18.01.2021 መግቢያ ከአንድ ወር ተኩል በፊት በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል፣ በትግራይ በሰፈረውና ብዙ ዓመታትን ባስቆጠረው የኢትዮጵያ ወታደር ላይ ወያኔ ጨለማን ተገን አስታኮ የከፈተው ጠርነትና የገደላቸው ወታደሮቻችንን በሚመለከት ሁላችንንም አስቆጥቶናል። ከዚያ በኋላም ጀግናው ወታደራችን፣ በአማራው የክልል ኃይልና በፋኖዎች እየታገዘ ያካሄደው ህግን የማስከበርና የትግራይን ክልል ከፋሺሽቱ የወያኔ ቡድን ለማስለቀቅ ያደረገው ትግልና ያስቆጠረው ድል ሁላችንንም አስደስቶናል። የወያኔ በማያዳግም ሁኔታ መደምሰስ በአገራችን ምድር አዲስ የፖለቲካ ምዕራፍና የኃይል አሰላለፍ፣እንዲሁም ደግሞ የፖለቲካ ሁኔታ ፈጥሯል ማለት ይቻላል። በአጠቃላይ ሲታይ ወያኔ በአሁኑ አጠራር ደግሞ የጥቁር ጁንታ የሚል የመጠሪያ

The post ከጁንታው ጎን ተሰልፈው ኢትዮጵያችንን ለሚያተራምሱ የነጭ ጁንታዎች – ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) appeared first on ዘ-ሐበሻ .


Viewing all articles
Browse latest Browse all 15006

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>