Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All

ዘረኛ አምባገነን መንግሥትና እብድ ውሻ አንድም ሁለትም ናቸው –አገሬ አዲስ

$
0
0

Visit Orignal Post at Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All - Latest Ethiopia News in Amhara | Politics, IT Breaking News | የቅርብ ጊዜ የኢትዮጵያ ዜና በአማራ | ፖለቲካ ፣ አይቲ ሰበር ዜና | ዘ-ሐበሻ ZeHabesha..
The post ዘረኛ አምባገነን መንግሥትና እብድ ውሻ አንድም ሁለትም ናቸው – አገሬ አዲስ has the Legal Rights of Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All - Latest Ethiopia News in Amhara | Politics, IT Breaking News | የቅርብ ጊዜ የኢትዮጵያ ዜና በአማራ | ፖለቲካ ፣ አይቲ ሰበር ዜና | ዘ-ሐበሻ ZeHabesha..Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.

ሚያዝያ 28 ቀን 2013 ዓም(06-05-2021) እብድ ውሻ በዬሄደበትና በዬደረሰበት ልሃጩን እያዝረከረከ የማይበክልው፣የማይነክሰው  እንስሳም ሆነ ሰው የለም።በሽታው ባሳደረበት የአይምሮ መዛባትና ፍርሃት የተነሳ ከፊቱ የቆመውን ሁሉ ይነጅሳል፣ይለክፋል፣ በመጨረሻውም እንደተቅበዘበዘ ይሞታል። በተመሳሳይ ደረጃም በአንድ አገር የሚነሳ  ዘረኛና ጸረ ሕዝብ የሆነ አምባገነናዊ መንግሥት ገና ከጅምሩ የብዙሃኑን ፍላጎት ይዞ ስለማይነሳ የተቃውሞ ጎራ አብሮት ይወለዳል።ዕድሜው እየጨመረ ሲሄድም የተቃዋሚው መጠንና ተቃውሞው ይጨምራል፤የዃላዃላም ለውድቀት ይዳረጋል።ያ ከመሆኑ በፊት ግን  ልዩልዩ ማታለያ ዘዴዎችን፣የሽብር ዛቻዎችን ተጠቅሞ የሕዝቡን ተቃውሞ ሊያለዝበው ይሞክራል።ተቃውሞው እዬበረታ ሲሄድም የአምባገነኑ መንግሥት ጭካኔና እብሪት እንዲሁ እዬጨመረ ይሄዳል።ምንም ጊዜ ቢሆን አምባገነኖች ከስህተታቸው ተምረውና ታርመው የሚሄዱ፣የሕዝቡን ፍላጎትና ጥያቄ የሚመልሱ የይሆኑም።  ትችትና ነቀፋን የሚሸከም  ተክለሰውነትና የሃሳብ ልእልና  ስለሌላቸውም ሁሉንም ችግርና የሕዝብ ጥያቄ

The post ዘረኛ አምባገነን መንግሥትና እብድ ውሻ አንድም ሁለትም ናቸው – አገሬ አዲስ has the Legal Rights of Ethio point Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.

ኢትዮጲያውያን ሆይ፤ አብይ አሕመድ መቀመቅ እየከታት ያለችውን ሐገራችንን  በቶሎ እናድን! –ከሰርቤሳ ክ.

$
0
0

Visit Orignal Post at Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All - Latest Ethiopia News in Amhara | Politics, IT Breaking News | የቅርብ ጊዜ የኢትዮጵያ ዜና በአማራ | ፖለቲካ ፣ አይቲ ሰበር ዜና | ዘ-ሐበሻ ZeHabesha..
The post ኢትዮጲያውያን ሆይ፤ አብይ አሕመድ መቀመቅ እየከታት ያለችውን ሐገራችንን  በቶሎ እናድን! – ከሰርቤሳ ክ. has the Legal Rights of Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All - Latest Ethiopia News in Amhara | Politics, IT Breaking News | የቅርብ ጊዜ የኢትዮጵያ ዜና በአማራ | ፖለቲካ ፣ አይቲ ሰበር ዜና | ዘ-ሐበሻ ZeHabesha..Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.

ከሰርቤሳ ክ.  5th May 2021 የኢትዮጲያ ህዝብ  ያላመታከት አስክፊውን፣ ለ27  አመታት የቆየውን የሕወሓት  አገዛዝ በተለያዩ ያገራችን  ቦታዎች በሰላማዊ መንገድ ታግሏል። በዚህም ብዙዎች ህይውታቸውን ሰውተዋል፣ በመቶ በሺሂዎች ታስረው ተሰቃይተዋል፣ ቁጥራቸው ከፍ ያሉ ወገኖቻችን  አገራቸውን ለቀው ተሰደው በአለም ማእዘናት ተሰደዋል። ያም ሆኖ ትግሉ ቀጥሎ  መጨረሻው ላይ በኢሕአዴግ ውስጥ ባሉ የኦሮሞ ፖልቲክኞችና በውጭ ሃገር ባሉ የኦሮሞ ሊሂቃን ተነጥቋል። ትግሉም ሕውሃትን ከመአከላዊ ስልጣን አስለቅቆ በቦታው እጅና ጓንት ሁነው ሲሰሩ የነብሩት የአገር ውስጥና በውጭ የሚኖሩ የኦሮሞ ሊሂቃን ህዝቡ ያልጠበቀውንና ያልገምተውን “ኦሮሙማ”  የሚባል ኦሮሞ ይቅደም የሚል ኦሮሞን በሌሎች ኢትዮጲያውያን ላይ በበላይነት የሚገዛ አዲስ ስርዓእትና አስተሳስብ ይዝው ከተፍ ብለው ለዲሞክራሳዊ፣ ለሁሉ ዜጋ እኩልንት የተድርገውን  የትግል ውጤት ቀምተዋል።

The post ኢትዮጲያውያን ሆይ፤ አብይ አሕመድ መቀመቅ እየከታት ያለችውን ሐገራችንን  በቶሎ እናድን! – ከሰርቤሳ ክ. has the Legal Rights of Ethio point Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.

የዴሞክራሲ ውርጃ፣ ጳጳሱ ታፈኑ! የኦዴፓ ብልፅግና መንግሥት ምሁራንን በ‹‹አሸባሪነትና ፅንፈኛነት›› ከሰሰ! –ፀ/ት ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ)

$
0
0

Visit Orignal Post at Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All - Latest Ethiopia News in Amhara | Politics, IT Breaking News | የቅርብ ጊዜ የኢትዮጵያ ዜና በአማራ | ፖለቲካ ፣ አይቲ ሰበር ዜና | ዘ-ሐበሻ ZeHabesha..
The post የዴሞክራሲ ውርጃ፣ ጳጳሱ ታፈኑ! የኦዴፓ ብልፅግና መንግሥት ምሁራንን በ‹‹አሸባሪነትና ፅንፈኛነት›› ከሰሰ! – ፀ/ት ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ) has the Legal Rights of Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All - Latest Ethiopia News in Amhara | Politics, IT Breaking News | የቅርብ ጊዜ የኢትዮጵያ ዜና በአማራ | ፖለቲካ ፣ አይቲ ሰበር ዜና | ዘ-ሐበሻ ZeHabesha..Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ፣  የሐረርወርቅ ጋሻው እና ፕሮፌሰር አበራ መሸሻ  የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ በትግራይ የሚካሄድ የአረመኔዎች ጦርነት ትግራዋይን ከምድረ ገፅ ለማጥፋት ያለመ መሆኑን፣ በኤርትራ ወታደሮች የተደረገውን የአክሱምን ህዝብ ግድያ እንደ ቅጠል የረገፈውን ሰዎች በመግለፃቸው ምክንያት በመንግሥት በተደጋጋሚ ድምፃቸውን እንዳያሰሙ መታፈናቸው ለዓለም አቀፍ ህብረተሰብ በድብቅ የተሠራጨው ቪዲዬ በኢትዮጵያ ያለውን ፀረ-ዴሞክራሲ ተግባር አጋልጦል፡፡ Abune Mathias, who is the Sixth Patriarch and Catholicos of Ethiopia and Archbishop of Axum, also spoke about the Axum massacre perpetrated by Eritrean forces, in powerful words likening the lives lost with “people left over the ground like leaves.” His remarks on the gruesome massacre

The post የዴሞክራሲ ውርጃ፣ ጳጳሱ ታፈኑ! የኦዴፓ ብልፅግና መንግሥት ምሁራንን በ‹‹አሸባሪነትና ፅንፈኛነት›› ከሰሰ! – ፀ/ት ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ) has the Legal Rights of Ethio point Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.

ሕዝብን የሚያንጓጥጥ፣ የሚሳደብና የሚያስፈራራ ጀብደኛ መሪ –ምሕረት ዘገዬ

$
0
0

Visit Orignal Post at Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All - Latest Ethiopia News in Amhara | Politics, IT Breaking News | የቅርብ ጊዜ የኢትዮጵያ ዜና በአማራ | ፖለቲካ ፣ አይቲ ሰበር ዜና | ዘ-ሐበሻ ZeHabesha..
The post ሕዝብን የሚያንጓጥጥ፣ የሚሳደብና የሚያስፈራራ ጀብደኛ መሪ – ምሕረት ዘገዬ has the Legal Rights of Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All - Latest Ethiopia News in Amhara | Politics, IT Breaking News | የቅርብ ጊዜ የኢትዮጵያ ዜና በአማራ | ፖለቲካ ፣ አይቲ ሰበር ዜና | ዘ-ሐበሻ ZeHabesha..Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.

ብዙ ተሳዳቢና አሽሙረኛ መሪዎች በዓለማችን እንደሚኖሩ ይገመታል፡፡ ነገር ግን እንደአቢይ አህመድ በትዕቢት ተወጥሮ አንድን ሕዝብ በስድብ የሚሞልጭና በሾርኒ የሚያስፈራራ ያለ አይመስለኝም፡፡ ለጥጋቡና ዕብሪቱ ወሰን ሊያበጅለት አለመቻሉ የኛንም የሀገራችንንም ዕድለቢስነት ይጠቁማል፡፡ “ለአንድ ክልል ብለን ህግ አንቀይርም” ሲል በዚያን ሥልጣን በያዘበት ሰሞን ከ40 ሚሊዮን የማያንስ ሕዝብ ተሳደበ፤ ንቀቱንም በአደባባይ ገለጠ፡፡ የራሱን ክልል ሚሊሺያ በእንደራሴው በኩል በመቶ ሽዎች በየጊዜው እያሰለጠነና እያስመረቀ ከራሱ ኪስ አውጥቶ የሚመጸውት ይመስል “የምንመድብላችሁን በጀት ለልዩ ኃይል ሥልጠና እያዋላችሁ ምን እናድርግ?” ሲል በአማራ ክልል ተላላኪዎቹ ላይ ተዘባበተ፡፡ ይህ ሁሉ የትዕቢቱን ልክ ማጣት ያሳያል፡፡ ዛሬ ጧት ወደ ሥራ ስገባ መንገዱ ሁሉ በሞንታርቮ ድብልቅልቁ ወጥቷል፡፡ ብልግና ፓርቲ ከፍተኛ ቅስቀሳ ላይ ነው፡፡ በርሀብ

The post ሕዝብን የሚያንጓጥጥ፣ የሚሳደብና የሚያስፈራራ ጀብደኛ መሪ – ምሕረት ዘገዬ has the Legal Rights of Ethio point Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.

ወሎን ጣሉ፣ ላኮመልዛ በሉ –መስፍን አረጋ

$
0
0

Visit Orignal Post at Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All - Latest Ethiopia News in Amhara | Politics, IT Breaking News | የቅርብ ጊዜ የኢትዮጵያ ዜና በአማራ | ፖለቲካ ፣ አይቲ ሰበር ዜና | ዘ-ሐበሻ ZeHabesha..
The post ወሎን ጣሉ፣ ላኮመልዛ በሉ – መስፍን አረጋ has the Legal Rights of Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All - Latest Ethiopia News in Amhara | Politics, IT Breaking News | የቅርብ ጊዜ የኢትዮጵያ ዜና በአማራ | ፖለቲካ ፣ አይቲ ሰበር ዜና | ዘ-ሐበሻ ZeHabesha..Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.

ኢምንት ነን እንጅ ግዙፉን ለመክሰስ ምኒሊክ እምየን የምንችል ለመውቀስ፣ ለገዳ ወረርሽኝ ሳይሰጡ ሙሉ ፈውስ ሰላሌ፣ ጉለሌ፣ ቡልቡላ ቅብጥርስ የተሰኙት ስሞች ከዘር ጭፍጨፋ መልስ፣ ሁነው ጠባሳወች የተስፋፊወች ቅርስ በመቅረታቸው ነው እስከዛሬ ድረስ፡፡ አጼ ልብነ ድንግል ይዞ ብቻ ጋሻ ከግራኝ ጦርና ከኦቶማን ባሻ የተፋለመበት እየመራ አበሻ፣ ታላቁ ጦርሜዳ ያ ሽንብራ ቁሬ ስሙ ተለውጦ ዱከም ሁኗል ዛሬ፡፡ ከሚሴም ገነነ ተረስቶ ምድረገኝ አሳምነው ጽጌ ከተከለው ችግኝ አስታውሶ እሚያነሳው ጀግና እስከሚገኝ፡፡ ያማራን ማዕከል ሳይንትን ጠቅልሎ ላኮመልዛ የሚል ወሎን ወዲያ ጥሎ መፈጠሩ አይቀርም አድሮም ሆነ ውሎ፡፡ በጦቢያ ምድር ላይ ከጣና እስከ ጫሞ በኦሮምኛ ቃል ያለ ተሰይሞ ከመስፋፋት በፊት ሁሉም አስቀድሞ አይደለም ኦሮሞ ወይም የኦሮሞ፡፡ የኦነግ ሠራዊት

The post ወሎን ጣሉ፣ ላኮመልዛ በሉ – መስፍን አረጋ has the Legal Rights of Ethio point Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.

ከፓትሪያርኩ ጭምር በአልማዝ አሰፋ –ዘረ ሰው

$
0
0

Visit Orignal Post at Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All - Latest Ethiopia News in Amhara | Politics, IT Breaking News | የቅርብ ጊዜ የኢትዮጵያ ዜና በአማራ | ፖለቲካ ፣ አይቲ ሰበር ዜና | ዘ-ሐበሻ ZeHabesha..
The post ከፓትሪያርኩ ጭምር በአልማዝ አሰፋ – ዘረ ሰው has the Legal Rights of Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All - Latest Ethiopia News in Amhara | Politics, IT Breaking News | የቅርብ ጊዜ የኢትዮጵያ ዜና በአማራ | ፖለቲካ ፣ አይቲ ሰበር ዜና | ዘ-ሐበሻ ZeHabesha..Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.

እስከ መቼ ድረስ : ለምኜ አባብዬ እስከ መቼስ ድረስ : የራሴውን ደልዬ የማይፈልገኝን : ልጅ ይሁነኝ ብዬ :: ብላ ስትናገር : ኢትዮጵያ እናቴ ማዳመጥ አቃተኝ : አልቻለም አንጀቴ:: ተፀንሶ ተወልዶ : በአገሩ ኢትዮጵያ ጡቷን ጠብቶ አድጎ : በእናትነት ጉያ ወንድሙን ሲያጠቃ : ሲፈፅም ግድያ እናት አስለቃሽ እንጂ : ምን ይባልስ ታዲያ? የጋራ መሆኗን : እረስቶ አገሬ በሃሰት ትረካ : በፈጠራ ወሬ እውነትን በመክዳት : እኔም ለመኖሬ ከማይፈልገኝ ጋር : እንዴት ልሁን ዛሬ? ጥቅሙን ለማራመድ : ስልጣንን ፍለጋ ጎሳን በማስቀደም : እንደከብት ሲንጋጋ ሰው መሆኑን እረስቶ : እየሆነ መንጋ ኢትዮጵያን አሳጣት : የእናትነት ዋጋ:: የሚገርመው ጉዳይ : የዚህ ውለታቢስ ቅድመ አያቶቹ

The post ከፓትሪያርኩ ጭምር በአልማዝ አሰፋ – ዘረ ሰው has the Legal Rights of Ethio point Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.

ገጀራው የት ገባ? (ከአሁንገና ዓለማየሁ)

$
0
0

Visit Orignal Post at Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All - Latest Ethiopia News in Amhara | Politics, IT Breaking News | የቅርብ ጊዜ የኢትዮጵያ ዜና በአማራ | ፖለቲካ ፣ አይቲ ሰበር ዜና | ዘ-ሐበሻ ZeHabesha..
The post ገጀራው የት ገባ? (ከአሁንገና ዓለማየሁ) has the Legal Rights of Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All - Latest Ethiopia News in Amhara | Politics, IT Breaking News | የቅርብ ጊዜ የኢትዮጵያ ዜና በአማራ | ፖለቲካ ፣ አይቲ ሰበር ዜና | ዘ-ሐበሻ ZeHabesha..Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.

ባለፈው ሰሞን በመንግስት ወይም በመንግሥታዊ ፈቃድ  ከተለያዩ ሀገራት ወደ ኢትዮጵያ የገቡ በመቶ ሺ የሚቆጠሩ ገጀራዎች ጉዳይ ዘገባ ሕዝቡን አስደንግጧል።  አሸብሯል (አሳዛኙ ነገር አሸባሪ እየተባሉ የሚታደኑት በዙም(Zoom) ውይይት የሚሳተፉና የሕገ መንግሥት ረቂቅ የሚያወጡት እንጂ ገጀራ የሚያስመጡና የሚያከፋፍሉት አይደሉም) እነዚህ በዘገባዎቹ የተጠቀሱት ገጀራዎች የተደረሰባቸውና የተያዙት ናቸው። ያልተያዙትስ? እግዚኦ! ማለት ብቻ ነው እንጂ ስላልተያዙት ምን ማለት እንችላለን? ስለተያዙት እናውራ። ወሬው አንድ ሚሊዮን ሰው ስለተጨፈጨፈበት ገጀራ የሚባል ሲዖላዊ ብረት ባይሆን ኖሮ የሚያስቅ ነገር ነበረው። ዜናው “ወደ ሀገር ሊገባ የነበረ መቶ ምናምን ሺህ ገጀራ” ሞጆ ላይ ተያዘ ይላል። ሞጆ ሀገር ውስጥ አይደለም እንዴ? ያውም መሃል ሀገር። ቀይ ባሕር ላይ የያዙት ነው የሚያስመስሉት። የወያኔው አቃቤ ሕግ

The post ገጀራው የት ገባ? (ከአሁንገና ዓለማየሁ) has the Legal Rights of Ethio point Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.

በዛሬይቷ ኢትዮጵያ መኖር ይቅርና መሞትም አልቻልንም –አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ)

$
0
0

Visit Orignal Post at Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All - Latest Ethiopia News in Amhara | Politics, IT Breaking News | የቅርብ ጊዜ የኢትዮጵያ ዜና በአማራ | ፖለቲካ ፣ አይቲ ሰበር ዜና | ዘ-ሐበሻ ZeHabesha..
The post በዛሬይቷ ኢትዮጵያ መኖር ይቅርና መሞትም አልቻልንም – አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ) has the Legal Rights of Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All - Latest Ethiopia News in Amhara | Politics, IT Breaking News | የቅርብ ጊዜ የኢትዮጵያ ዜና በአማራ | ፖለቲካ ፣ አይቲ ሰበር ዜና | ዘ-ሐበሻ ZeHabesha..Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.

“ብሎ ብሎ ይሄ ሰው ዛሬ ደግሞ ምን ይዞብን መጣ” እንዳትለኝ፡፡ ኢትዮጵያዊነት ከዚህ ዘመን በከፋ አስደንጋጭና እንቅልፍ የሚነሣ ሆኖ አያውቅም፡፡ አሁን የምነግርህ ጉዳይ ደግሞ ይበልጥ ያሳብድሃል፡፡ የዛሬውን አያድርገውና በወያኔ ዘመን አንድ ወቅት መብራት የምናገኘው በፈረቃ ነበር፡፡ አንዲት ድሃ አሮጊት ያላቸውን ጥቂት ብር ይዘው ወደገበያ ይወጣሉ፡፡ ጤፉን ሲጠይቁ የያዙት ብር አይበቃም፤ የወጥ እህል ቢጠይቁ፣ አትክልት ቢጠይቁ፣ ላምባ ቢጠይቁ፣ … የጠየቁትን ቢጠይቁ የያዙት ብር ምንም ነገር ሊገዛላቸው አልቻለምና እጅግ ተናደው ባዷቸውን ወደምሥኪን ጎጇቸው ይመለሳሉ፡፡ ቤተሰባቸው ደግሞ የተገኘውን ቀማምሶ እንደነገሩም ቢሆን መኖርን ይፈልጋል፡፡ እንደተመለሱ ቤታቸውን ብቻውን በማግኘታቸው ደስ አላቸው፡፡ ምክንያቱም እቤታቸው እንደደረሱ ኮረንቲ በመጨበጥ ራሳቸውን ለማጥፋት እየዛቱ ነበርና፡፡ ግን እንዳሰቡት ኮረንቲውን ልጠው ሲጨብጡት የሰፈራቸው

The post በዛሬይቷ ኢትዮጵያ መኖር ይቅርና መሞትም አልቻልንም – አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ) has the Legal Rights of Ethio point Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.

የአገር መጥፋትና የአማራ ዘር እልቂት በተረኛው የኦሮሙማ ሰደድ እሳት –ወይራው እርገጤ

$
0
0

Visit Orignal Post at Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All - Latest Ethiopia News in Amhara | Politics, IT Breaking News | የቅርብ ጊዜ የኢትዮጵያ ዜና በአማራ | ፖለቲካ ፣ አይቲ ሰበር ዜና | ዘ-ሐበሻ ZeHabesha..
The post የአገር መጥፋትና የአማራ ዘር እልቂት በተረኛው የኦሮሙማ ሰደድ እሳት – ወይራው እርገጤ has the Legal Rights of Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All - Latest Ethiopia News in Amhara | Politics, IT Breaking News | የቅርብ ጊዜ የኢትዮጵያ ዜና በአማራ | ፖለቲካ ፣ አይቲ ሰበር ዜና | ዘ-ሐበሻ ZeHabesha..Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.

በአሁኑ ወቅት በኦሮሙማ ዘረኛ አመራር ተተብትባ ልትጠፋ በጣር ላይ ያለችው አገራችን ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው አሰቃቂ ሁኔታና በተለይም በአማራው ላይ እየተፈጸመ ያለው ዘግናኝ ጭፍጨፋና የዘር ማጽዳት ዘመቻ እጅግ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል፡፡ ለጊዜው የኦሮሙማ ሰደድ እሳት እየፈጀ ያለው የአማራውን ህብረተሰብ ብቻ ነው፡፡ሌላውም ቢሆን ቆይቶ አይቀርለትም፡፤ ኦሮሙማን አምርሮ በጋራ ካልታገለ በስተቀር ሁሉም በየተራ በኦሮሙማ ይበላል፡፡በኦሮሙማ ይወረራል፡፤ ይፈናቀላል፡፤ በኦሮሙማ እንዲያምንና በኦሮሙማ እንዲጠመቅ ይገዳድል ፡፡አለበለዚያም ያልቃል፡፡ለዚህም እውነታነት አሁን ላይ  በኦሮሚያ ክልል ዙሪያ የሚደረጉ ብዙ ጅምር ማሳያወች እየታዩ ነው፡፡ ተረኞቹ መንጋወች እኛ ኦሮሙማን ስናወግዝ የኦሮሞን ህዝብ፡ ባህልና እምነትን ብሎም ኦሮሞነትን እንደተቃወምን አድርገው አጣምመው ያቀርቡታል፡፡ ይህ ተራ ስህተት ሳይሆን ሆን ብሎ የተቀመረና ውስጡ በተንኮል የተሞላ መርዝ

The post የአገር መጥፋትና የአማራ ዘር እልቂት በተረኛው የኦሮሙማ ሰደድ እሳት – ወይራው እርገጤ has the Legal Rights of Ethio point Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.

“የዘንድሮው ምርጫ የችግራችን መፍቻ ሁሉ ቁልፍ ነው።”ጠ/ሚ አብይ አህመድ –ከፊልጶስ ወርቅነህ

$
0
0

Visit Orignal Post at Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All - Latest Ethiopia News in Amhara | Politics, IT Breaking News | የቅርብ ጊዜ የኢትዮጵያ ዜና በአማራ | ፖለቲካ ፣ አይቲ ሰበር ዜና | ዘ-ሐበሻ ZeHabesha..
The post “የዘንድሮው ምርጫ የችግራችን መፍቻ ሁሉ ቁልፍ ነው።” ጠ/ሚ አብይ አህመድ – ከፊልጶስ ወርቅነህ has the Legal Rights of Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All - Latest Ethiopia News in Amhara | Politics, IT Breaking News | የቅርብ ጊዜ የኢትዮጵያ ዜና በአማራ | ፖለቲካ ፣ አይቲ ሰበር ዜና | ዘ-ሐበሻ ZeHabesha..Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.

የጠ/ሚሩን  ስለ ምርጫ ያስተላለፋት መልዕክት ፤ -አንድ ተራ ግለሰብ ቢናገረው  ስለ ዲሞክሲና አገራችን ያለችበት ሁኔታ አልገባውም ሊባል ይችላል። – ወይም የአንድ ፓለቲካ ፓርቲ አባል ቢናገረው ፓርላማ መግባት የሚፈልገው የህዝብን ጥያቄ ለመመለስ ሳይሆን የውሎ አበልና ደመወዝ ” እያወሩ ” ብቻ ለመብላት አማራጭ ስለሆነበት ነው ሊባል ይችላል። እንደ ኢትዮጵያ ባለ በውስጥም በውጭም በችግር ተወጥሮ ለተያዘና ምንም ዓይነት የዲሞክራሲ መዋቅር ባልተገነባበት፣ እንዲሁም ዜጎች  ወቶ መግባት በማይችሉበትና በማንነታቸው በየቀኑ በሚታረዱበት ፤ እንዲት  አድርጎ ምርጫ የችግራችን ሁሉ መፍቻ ቁልፍ ሊሆን እንደሚችል ማንም ሰው ማስረዳት የሚችል አይመስለኝም። ከማስረዳት ይልቅ “እመኑ” ማለቱ ይቀላል። ጠ/ሚ አብይ አህመድ “የዝሆን ጆሮ”  ይስጠኝ ብለው እንጅ ፤ የዲሞክራሲን መስፈርት አሟልተው ምርጫ የሚያካሄዱ

The post “የዘንድሮው ምርጫ የችግራችን መፍቻ ሁሉ ቁልፍ ነው።” ጠ/ሚ አብይ አህመድ – ከፊልጶስ ወርቅነህ has the Legal Rights of Ethio point Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.

የአገራችንን ምኅዳር ለአንድ ወገን ዘረኛና ያልተገራ ሽምጥ ግልቢያ የሚያመቻቹ ኃይሎች ከወዲሁ ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ አብን ያሳስባል!

$
0
0

Visit Orignal Post at Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All - Latest Ethiopia News in Amhara | Politics, IT Breaking News | የቅርብ ጊዜ የኢትዮጵያ ዜና በአማራ | ፖለቲካ ፣ አይቲ ሰበር ዜና | ዘ-ሐበሻ ZeHabesha..
The post የአገራችንን ምኅዳር ለአንድ ወገን ዘረኛና ያልተገራ ሽምጥ ግልቢያ የሚያመቻቹ ኃይሎች ከወዲሁ ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ አብን ያሳስባል! has the Legal Rights of Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All - Latest Ethiopia News in Amhara | Politics, IT Breaking News | የቅርብ ጊዜ የኢትዮጵያ ዜና በአማራ | ፖለቲካ ፣ አይቲ ሰበር ዜና | ዘ-ሐበሻ ZeHabesha..Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.

የአማራ ሕዝብ በአገዛዙ ላይ የቀረውን ተስፋና በጎ ግምት ሁሉ አስተባብሎ መጨረሱን እና በየቦታው በአማራ ሕዝብ ላይ የሚፈፀመውን ጭፍጨፋና ፖለቲካዊ አሻጥር በማያሻማ ሁኔታ በአገር ቤትና በውጭ አገር ባካሄዳቸው ሰላማዊ ሰልፎች አውግዟል፤ አጋልጧል። ሰልፎቹ እጅግ ሰላማዊና በሰለጠነ መልኩ የተካሄዱ ከመሆናቸው ባሻገር የአማራን ሕዝብ ጠንካራ ውስጣዊ አንድነት ለወዳጅም ለጠላትም በግልፅ ያሳዩ ነበሩ። የአማራን ሕዝብ ጅምላ ሞትና መፈናቀል «የተለመደና ነባራዊ» ለማድረግ ከየአቅጣጫው የተከፈተውን ሴራ መመከት የሕዝባዊ ንቅናቄው አንድ ዘርፍ ሆኖ መቀጠል አንዳለበት አብን በጽኑ ያምናል። አማራ በማንነቱ ተለይቶ ተከታታይ የዘር ማጥፋት ዘመቻ ሲከፈትበት ለባሕል፣ ለሞራልና ለሕግ ተቃራኒ መሆኑን ገልፀው ያላወገዙ አካላት ሁሉ የለመዱትን «ማኅበራዊ ሳንሱር» ለማድረግ የያዙት አካሄድ ዘመኑን ያልዋጀና ፍፁም ተቀባይነት የሌለው መሆኑንም

The post የአገራችንን ምኅዳር ለአንድ ወገን ዘረኛና ያልተገራ ሽምጥ ግልቢያ የሚያመቻቹ ኃይሎች ከወዲሁ ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ አብን ያሳስባል! has the Legal Rights of Ethio point Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.

አቶ ተኮላ አይፎክሩ የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር ሆነው ተሾሙ

$
0
0

Visit Orignal Post at Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All - Latest Ethiopia News in Amhara | Politics, IT Breaking News | የቅርብ ጊዜ የኢትዮጵያ ዜና በአማራ | ፖለቲካ ፣ አይቲ ሰበር ዜና | ዘ-ሐበሻ ZeHabesha..
The post አቶ ተኮላ አይፎክሩ የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር ሆነው ተሾሙ has the Legal Rights of Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All - Latest Ethiopia News in Amhara | Politics, IT Breaking News | የቅርብ ጊዜ የኢትዮጵያ ዜና በአማራ | ፖለቲካ ፣ አይቲ ሰበር ዜና | ዘ-ሐበሻ ZeHabesha..Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.

በፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር የነበሩት ተኮላ አይፎክሩ የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽንን እንዲመሩ መሾማቸው ታወቀ። አቶ ተኮላ ከትናንት ሚያዚያ 19/2013 ዓ.ም ጀምሮ የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር ሆነው መመደባቸውን ለቢቢሲ አረጋግጠዋል። የቀድሞው የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽነር አበረ አዳሙ ከሁለት ዓመታት በላይ በኃላፊነቱ ሲሰሩ ቆይተዋል። አዲሱ ኮሚሽነር አቶ ተኮላ ከሦስት ዓመት በፊት በፌደራል ፖሊስ ውስጥ በኃላፊነት ከመመደባቸው አስቀድሞ በአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን በተለያዩ ቦታዎች አገልግለዋል። ከዚያ በፊትም በደቡብ ወሎ ዞን የኮምቦልቻ ከተማ ፖሊስ አዛዥ፣ የአምባሰል ወረዳ፣ የሰሜን ሸዋ ዞን ፖሊስ መምሪያ ኃላፊ እንዲሁም የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ሆነው ሠርተዋል። በተጨማሪም አቶ ተኮላ የክልሉ ማረሚያ ቤቶች ዋና ኮሚሽነር የነበሩ ሲሆን በሠላም ማስከበር

The post አቶ ተኮላ አይፎክሩ የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር ሆነው ተሾሙ has the Legal Rights of Ethio point Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.

ጠ/ሚኒስትር አቢይ አሁን ገና  አማካሪዎቹን ሰማ! –አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ)

$
0
0

Visit Orignal Post at Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All - Latest Ethiopia News in Amhara | Politics, IT Breaking News | የቅርብ ጊዜ የኢትዮጵያ ዜና በአማራ | ፖለቲካ ፣ አይቲ ሰበር ዜና | ዘ-ሐበሻ ZeHabesha..
The post ጠ/ሚኒስትር አቢይ አሁን ገና  አማካሪዎቹን ሰማ! – አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ) has the Legal Rights of Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All - Latest Ethiopia News in Amhara | Politics, IT Breaking News | የቅርብ ጊዜ የኢትዮጵያ ዜና በአማራ | ፖለቲካ ፣ አይቲ ሰበር ዜና | ዘ-ሐበሻ ZeHabesha..Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.

በቅድሚያ ክርስቲያን ወንድም እህቶችን “እንኳን ለ2013 ዓ.ም የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ” ማለት እወዳለሁ፤ ይህ ፆም ለሀገራችን በረከትን ይዞ እንዲመጣም እመኛለሁ፡፡ የሙስሊሞች ሮመዳንም እየተገባደደ ስለሆነ ለፍቺው በሰላም ያድርሰን፡፡ ጠ/ሚኒስትር አቢይ ምክርን ለመስማት ዝግጁ እንዳይደለ ብዙዎቻችን እናውቃለን፡፡ አሁን ግን ልብ ገዝቶ በዙሪያው የከበቡትን አማካሪዎች በመስማቱ ይሄውና ከአንድ አደንቋሪ የክረምት ዜናው ነፃ ወጥተናል፡፡ አንዳንዴ ምክርን መስማት ለሕዝብ እንደማሰብም ይቆጠራልና ይልመድበት፡፡ ጆሯችን ዐረፈ፡፡ እንጂ አነፕሮፌሰር ብርሃኑና ሙሃዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት “ ውድ ጠ/ሚኒስትራችን! ለአትክልትና ፍራፍሬ ወይም ለችግኝና መናፈሻ ሥፍራ ግንባታ የሚሆን ትርፍ ጊዜ ስለሌለዎት እባክዎትን በምርጫው ዙሪያ ብቻ ያተኩሩ! እኛንም አንዳንዴ ይስሙንና ከሕዝብ ወቀሳ ይታደጉን…” ብለው ባይመክሩት ኖሮ በተለመደው

The post ጠ/ሚኒስትር አቢይ አሁን ገና  አማካሪዎቹን ሰማ! – አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ) has the Legal Rights of Ethio point Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.

ብልፅግና ፓርቲ አምስት ዓመት እንዲገዛን ድምፃችንን አንሠጥም! የኮንትራት ውል አንፈርምም! –ፀ/ት ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ)

$
0
0

Visit Orignal Post at Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All - Latest Ethiopia News in Amhara | Politics, IT Breaking News | የቅርብ ጊዜ የኢትዮጵያ ዜና በአማራ | ፖለቲካ ፣ አይቲ ሰበር ዜና | ዘ-ሐበሻ ZeHabesha..
The post ብልፅግና ፓርቲ አምስት ዓመት እንዲገዛን ድምፃችንን አንሠጥም! የኮንትራት ውል አንፈርምም! – ፀ/ት ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ) has the Legal Rights of Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All - Latest Ethiopia News in Amhara | Politics, IT Breaking News | የቅርብ ጊዜ የኢትዮጵያ ዜና በአማራ | ፖለቲካ ፣ አይቲ ሰበር ዜና | ዘ-ሐበሻ ZeHabesha..Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.

‹‹አሣ ጎርጎሪ ዘንዶ አወጣ፣ የሰው ፈላጊ የራሱን አጣ!!!››‹‹አሣ ጎርጎሪ ዘንዶ አወጣ፣ የሰው ፈላጊ የራሱን አጣ!!!›› ኦዴፓ ብልፅግና ቀን በምርጫ ብቻ! ማታ በሜንጫ ብቻ! በጎችን ከተኩላና ከአንበሳ ምረጡ አሏቸው! የተመረጠና ያልተመረጠ የብልጽግና መንግሥት…. የተቀሸረና ያልተቀሸረ  ብልፅግና የ2013ዓ/ም የኢትዮጵያ መንግሥት ዓመታዊ  በጀት 476 (አራት መቶ ሰባ ስድስት) ቢሊዮን ብር ውስጥ 176 (መቶ ሰባ ስድስት) ቢሊዮን ብር (37 በመቶ) ለክልሎች ድጎማ፣ 160 (መቶ ስልሳ) ቢሊዮን ብር (34 በመቶ) ለካፒታል በጀት፣ 133 (መቶ ሠላሣ ሦስት) ቢሊዮን ብር (28 በመቶ) መደበኛ በጀት እና 6 (ስድስት) ቢሊዮን ብር ለዘላቂ ልማት የተደለደለ ነው፡፡ በመደበኛው በጀት ውስጥ የሚካተተው የፌዴራልና የክልሎች የመንግሥት ሠራተኞች ደሞዝ፣ የመከላከያ ሠራዊትና የፖሊስ ኃይል ደሞዝ፣

The post ብልፅግና ፓርቲ አምስት ዓመት እንዲገዛን ድምፃችንን አንሠጥም! የኮንትራት ውል አንፈርምም! – ፀ/ት ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ) has the Legal Rights of Ethio point Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.

ዓለም አቀፍ የዜና ሽፋን ያገኘው የጠቅላይ ሚኒስተሩ የትላንት የሶሪያ ስደተኞች ጉብኝታቸው

$
0
0

Visit Orignal Post at Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All - Latest Ethiopia News in Amhara | Politics, IT Breaking News | የቅርብ ጊዜ የኢትዮጵያ ዜና በአማራ | ፖለቲካ ፣ አይቲ ሰበር ዜና | ዘ-ሐበሻ ZeHabesha..
The post ዓለም አቀፍ የዜና ሽፋን ያገኘው የጠቅላይ ሚኒስተሩ የትላንት የሶሪያ ስደተኞች ጉብኝታቸው has the Legal Rights of Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All - Latest Ethiopia News in Amhara | Politics, IT Breaking News | የቅርብ ጊዜ የኢትዮጵያ ዜና በአማራ | ፖለቲካ ፣ አይቲ ሰበር ዜና | ዘ-ሐበሻ ZeHabesha..Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.

ዓለም አቀፍ የዜና ሽፋን ያገኘው የጠቅላይ ሚኒስተሩ የትላንት የሶሪያ ስደተኞች ጉብኝታቸውና የፍጥር ፕሮግራማቸው ህጻኑዋን ጭምር ሲያወሩ የሚያሳየውን እነ አልጀዚራ ትኩረት ሰጥተው ዘግበዋል። ትኩረት ያልሰጡት የአማራ ብሔር ላይ ያለጣጠረው ግድያ እና ሞት በቃ ያለው ሕዝባዊ ተቃውሞ ነው። የሚያስገርመው በኢትዮጵያዊነት ስም የሚነግዱ ሞት በቃ የሚለው ሰልፍ ለአገር ስጋት ነው ይላሉ። ግብጽ ትዝ ትላቸዋለች። አገሪቱን ወደ ሲሪያ ለመቀየር እየተጋ ካለው የጠቅላይ ሚኒስትሩ ድርጊት እና የተጠናከረው ጭፍጨፋን እንደ እንጀዚራ ያን ያህል አያሳስባቸውም። ሰብዓዊነት በጠቅላዩ ሚዛን ግልጽ ነው። የሲሪያን ስደተኞች ያህል ትኩረት ያላገኙት ከአጣዬና አካባቢው ። \ ፣ወለጋ እና መተከል የተፈናቀሉ አማራ ሙስሊሞች ግን ጾማቸውም ሀይማኖታቸውም ሌላው ቀርቶ ለሙስሊሙ መብት እንከራከራለን የሚሉ ትዝ አይላቸውም።ጉራ ፈርዳ

The post ዓለም አቀፍ የዜና ሽፋን ያገኘው የጠቅላይ ሚኒስተሩ የትላንት የሶሪያ ስደተኞች ጉብኝታቸው has the Legal Rights of Ethio point Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.

በምርጫ ወቅት የኔ ወገን ነው በሚል የሚደረግ ውሳኔ ዴሞክራሲያዊ ስርዓቱን የሚያቀጭጭ ነው – ምሁራን

$
0
0

Visit Orignal Post at Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All - Latest Ethiopia News in Amhara | Politics, IT Breaking News | የቅርብ ጊዜ የኢትዮጵያ ዜና በአማራ | ፖለቲካ ፣ አይቲ ሰበር ዜና | ዘ-ሐበሻ ZeHabesha..
The post በምርጫ ወቅት የኔ ወገን ነው በሚል የሚደረግ ውሳኔ ዴሞክራሲያዊ ስርዓቱን የሚያቀጭጭ ነው – ምሁራን has the Legal Rights of Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All - Latest Ethiopia News in Amhara | Politics, IT Breaking News | የቅርብ ጊዜ የኢትዮጵያ ዜና በአማራ | ፖለቲካ ፣ አይቲ ሰበር ዜና | ዘ-ሐበሻ ZeHabesha..Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.

በምርጫ ወቅት የኔ ወገን ነው በሚል በጭፍን በሚደረግ ውሳኔ ኢትዮጵያ ያለፈችበትን አዙሪት የሚደግም እና ዴሞክራሲያዊ ስርዓቱን የሚያቀጭጭ መሆኑን ምሁራን ተናገሩ፡፡ በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ሳይንስ መምህሩ ዶክተር በዕውቀቱ ድረስ እና የህግ ባለሙያው አቶ ዳንኤል አሰፋ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በምርጫ ዙሪያ ቆይታ አድርገዋል፡፡ ዶክተር በዕውቀቱ ምርጫው የታለመለትን አላማ ይመታ ዘንድ ዜጎች በሂደቱ ላይ ንቁ ተሳትፎ ማድረግ አለባቸው ሲሉ አሳስበዋል፡፡ አሳታፊ፣ ተዓማኒ እና ዴሞክራሲያዊ ምርጫ ለማካሄድ ዜጎች የሚጫወቱት ሚና ከፍተኛ ነው የሚሉት ዶክተር በዕውቀቱ፣ ለዚህም በቀጣይ የሚያስተዳድራቸውን ፓርቲ ለመምረጥ የሚያስችላቸውን የምርጫ ካርድ ከመውሰድ ይጀምራል ይላሉ፡፡ ዜጎች በቀጣይ ያስተዳድረናል የሚሉትን የፖለቲካ ፓርቲ ከመምረጣቸው በፊትም ፓርቲዎች ያቀረቧቸውን አማራጭ የፖለሲ ሃሳቦች በትኩረት መረዳት እንዳለባቸው

The post በምርጫ ወቅት የኔ ወገን ነው በሚል የሚደረግ ውሳኔ ዴሞክራሲያዊ ስርዓቱን የሚያቀጭጭ ነው – ምሁራን has the Legal Rights of Ethio point Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.

የአማራ መከፋፈል ራስን በራስ ማጥፋትና ለጠላት ምቹ መሆን ነው! (A real societal suicide!) –ይነጋል በላቸው

$
0
0

Visit Orignal Post at Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All - Latest Ethiopia News in Amhara | Politics, IT Breaking News | የቅርብ ጊዜ የኢትዮጵያ ዜና በአማራ | ፖለቲካ ፣ አይቲ ሰበር ዜና | ዘ-ሐበሻ ZeHabesha..
The post የአማራ መከፋፈል ራስን በራስ ማጥፋትና ለጠላት ምቹ መሆን ነው! (A real societal suicide!) – ይነጋል በላቸው has the Legal Rights of Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All - Latest Ethiopia News in Amhara | Politics, IT Breaking News | የቅርብ ጊዜ የኢትዮጵያ ዜና በአማራ | ፖለቲካ ፣ አይቲ ሰበር ዜና | ዘ-ሐበሻ ZeHabesha..Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.

“እርስ በርሷ የተከፋፈለች መንግሥት አትጸናም” ይላል መጽሐፉ፡፡ ከጎንደር ንፋስ መውጫና ላይ ጋይንት አካባቢ የሚሰማው ዜና አሣፋሪ ነው፡፡ በዚህ ጉዳይ በአካባቢው የሚገኙ የሃይማኖት አባቶችና ሽማግሌዎች በአፋጣኝ ገብተውበት ነገሩ ካልተስተካከለ ይህ የብአዴን ሤራ በአማራ ታሪክ ላይ የሚፈጥረው ጠባሳ ቀላል አይደለም፡፡ የአማራም ሆነ የኢትዮጵያ ነጻ መውጣት ውርርድ ውስጥ የሚገባ እንዳልሆነ በቅድሚያ ሊታወቅ ይገባል፡፡ በመሆኑም ማንም ማንንም በማስገደድ ኢትዮጵያዊ ሁን ወይም አትሁን ማለት ባንችልም በግፍና በደል ተሸካሚው አማራ ስም እየተጠሩ የገዳይና አስገዳይን አጀንዳ ማራመድ አያቀባብርምና ይህ ችግር በአፋጣኝ መፈታት ይኖርበታል፡፡ አማራ ነኝ ከሚል ዜጋ እንዲህ ያለ ቅሌት መሰማት መታየቱ በውነቱ አሸማቃቂ ነው፡፡ በዚህ ሰልፍ የተሳተፉ ጋይንቶች አማራ ነን የሚሉ ከሆነ ከአማራ የማይጠበቅ ነገር ማድረግ

The post የአማራ መከፋፈል ራስን በራስ ማጥፋትና ለጠላት ምቹ መሆን ነው! (A real societal suicide!) – ይነጋል በላቸው has the Legal Rights of Ethio point Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.

በኢየሱስ ህይወት ፤ ሥቅለት ና ትንሣኤ ፤ የፍቅርን ኃያልነት እንማራለን –መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

$
0
0

Visit Orignal Post at Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All - Latest Ethiopia News in Amhara | Politics, IT Breaking News | የቅርብ ጊዜ የኢትዮጵያ ዜና በአማራ | ፖለቲካ ፣ አይቲ ሰበር ዜና | ዘ-ሐበሻ ZeHabesha..
The post በኢየሱስ ህይወት ፤ ሥቅለት ና ትንሣኤ ፤ የፍቅርን ኃያልነት እንማራለን – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ has the Legal Rights of Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All - Latest Ethiopia News in Amhara | Politics, IT Breaking News | የቅርብ ጊዜ የኢትዮጵያ ዜና በአማራ | ፖለቲካ ፣ አይቲ ሰበር ዜና | ዘ-ሐበሻ ZeHabesha..Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.

One word frees us of all the weight and pain in life, and that word is Love.” ( Socrates ) የሰው ፈጣሪ ና ነፍሱን አስተዳዳሪ እግዚአብሔር ነው ። የሰውን ነፍስ በሲኦል ለማስተዳደር የሚፈልገው ደግሞ ሴጣን ነው ።ይህንን እውነት የገዛ አእምሯችሁ በህሊናችሁ በኩል  ዘወትር ይነግረናል ። የፈጣሪንም ሆነ የሤጣንን መኖር የሚያረጋግጥልን ዘወትር ከጥላቻ ና ፍቅር ጋር እየታገለ የሚኖረው  የገዛ አእምሯችን ነው ። የገዛ አእምሯችን እስከህሊናቸን እንድንሰነበት ያደርገናል ። አልያም ህሊና የሚባለውን የበጎ ነገር ወዳጅ የአእምሮ ክፍል አሶወግዶ መጥፎ ሃሳብን የሚያራምደው የባዶነት ቀፎ አእምሮ ከእና ዘንድ እሥከ ዕለተ ሞታችን እንዲሰነብት ያደርጋል ። ብታምኑም ባታምኑም በሰው አእምሮ ያለው እውነት ይህ ብቻ ነው ።

The post በኢየሱስ ህይወት ፤ ሥቅለት ና ትንሣኤ ፤ የፍቅርን ኃያልነት እንማራለን – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ has the Legal Rights of Ethio point Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.

ደህንነት፤ አንድነትና ሉዓላዊነት የማስጠበቅ ኃላፊነቶች –በቀለ ገሠሠ (ዶ/ር)

$
0
0

Visit Orignal Post at Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All - Latest Ethiopia News in Amhara | Politics, IT Breaking News | የቅርብ ጊዜ የኢትዮጵያ ዜና በአማራ | ፖለቲካ ፣ አይቲ ሰበር ዜና | ዘ-ሐበሻ ZeHabesha..
The post ደህንነት፤ አንድነትና ሉዓላዊነት የማስጠበቅ ኃላፊነቶች – በቀለ ገሠሠ (ዶ/ር) has the Legal Rights of Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All - Latest Ethiopia News in Amhara | Politics, IT Breaking News | የቅርብ ጊዜ የኢትዮጵያ ዜና በአማራ | ፖለቲካ ፣ አይቲ ሰበር ዜና | ዘ-ሐበሻ ZeHabesha..Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.

1ኛ/         በሚከተሉት ሃቆች ላይ እንስማማ? ሕዝብ በግዲያ እያለቀ ነዉ። የተረፈዉ በመቶ ሺዎችና በሚሊዮኖች እየተፈናቀለ ይገኛል። ጭፍጨፋዉ በአብዛኛዉ ዘርና ኃይማኖትን እየመረጠ ነዉ፤ ከፍተኛ ሰለባዎች አማራዎችና ኦርቶዶክሶች ናቸዉ። አጣዬ እንዳለች ፈረሰች። የቀረዉ ሰሜን ሸዋ በተመሳሳይ ችግር ዉስጥ ወድቋል። የወለጋዉና የመተከል ዕለታዊ እልቂቶች ለጆሮ የሚሰቀጥጡ ናቸዉ፤ በተለይ የምስኪን እናቶች፤ ነፍሰጡሮች፤ አባቶች፤ ሕፃናትና ወጣቶች እጅግ አስከፊ ሰቆቃዎች። በነዚህ ምክንያቶች ሕዝቡ በነቂስ በሚሊዮኖች እየወጣ ብሶቱን እያሰማ ይገኛል። ጥያቄያቸዉ ቀላል ነዉ፤ አትግደሉን፤አታፈናቅሉን ነዉ የሚሉት። የብሶት መግለጫ እንጂ ተራ ጩሄት አይደለም። በትግራይ የንፁሐን ዜጎች ሰቆቃ እየተባባሰ ይገኛል። በደቡብ ሰላም የለም። በአፋርና በሶማሌ አካባቢዎች ግጭቶች እየተባባሱ ይገኛሉ። የዉስጥ ሰላምና አንድነት ሲናጋ ለዉጪ ታሪካዊ ጠላቶቻችን ያመቻል። በሰሜን ምዕራብ ድንበራችን

The post ደህንነት፤ አንድነትና ሉዓላዊነት የማስጠበቅ ኃላፊነቶች – በቀለ ገሠሠ (ዶ/ር) has the Legal Rights of Ethio point Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.

የቱ ነው ኦሮሞ? –መስፍን አረጋ

$
0
0

Visit Orignal Post at Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All - Latest Ethiopia News in Amhara | Politics, IT Breaking News | የቅርብ ጊዜ የኢትዮጵያ ዜና በአማራ | ፖለቲካ ፣ አይቲ ሰበር ዜና | ዘ-ሐበሻ ZeHabesha..
The post የቱ ነው ኦሮሞ? – መስፍን አረጋ has the Legal Rights of Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All - Latest Ethiopia News in Amhara | Politics, IT Breaking News | የቅርብ ጊዜ የኢትዮጵያ ዜና በአማራ | ፖለቲካ ፣ አይቲ ሰበር ዜና | ዘ-ሐበሻ ZeHabesha..Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.

መንደርደርያ ያማራ ሐለወት አደጋ ላይ ወድቆ እየተቀበረ በማሽን ተዝቆ፣ ጽንፈኛ ኦሮሞ ጉቱም ሆነ ዋቆ ይቀየማል ብሎ ማውራት ተጠንቅቆ ትርፉ መዋረድ ነው ፈሪ አስብሎ አስንቆ፡፡ እየየም የሚባል ነውና ሲደላ እየተሰየፉ እርጉዝና ጨቅላ እየተቃጠሉ ሕጻናት በጅምላ እየተሰደደ ሕዝብ በጠቅላላ ትሕትና በቃ ከንግዲህ በኋላ፡፡ በግፍ ተጨፍጭሮ ተከምሮ ሬሳ የቀረው ተደርጎ ገርባና ሞጋሳ ካገር የጠፋበት አስራ ሰባት ጎሳ የኦሮሞ መስፋፋት የሉባ ጠባሳ፣ ወጣቱ እንዲያውቀው መቸም እንዳይረሳ ቀን በቀን ይነገር ደጋግሞ ይወሳ፡፡ ኦነግ ቄሮን ሲግት ያኖሌን ፈጠራ የሉባን ጭፍጨፋ ማለት አይወራ፣ ሜዳውን በመተው ላባዱላ ሤራ ኦነግን አድርጎ ይበልጥ ጠንካራ ትርፎ ማባባስ ነው ያማራን መከራ፡፡ በኦነግ እሳቤ ያማራ ሕዝብ አሁን በድኑን ብአዴን አሰልፎ በጎን ሃያ ሰባት

The post የቱ ነው ኦሮሞ? – መስፍን አረጋ has the Legal Rights of Ethio point Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.

የትንሣኤ በዓል ሲከበር በተለያዩ ምክንያቶች የተፈናቀሉ ወገኖችን በማሰብና በመደገፍ መሆን እንዳለበት የሃይማኖት መሪዎች አሳሰቡ

$
0
0

Visit Orignal Post at Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All - Latest Ethiopia News in Amhara | Politics, IT Breaking News | የቅርብ ጊዜ የኢትዮጵያ ዜና በአማራ | ፖለቲካ ፣ አይቲ ሰበር ዜና | ዘ-ሐበሻ ZeHabesha..
The post የትንሣኤ በዓል ሲከበር በተለያዩ ምክንያቶች የተፈናቀሉ ወገኖችን በማሰብና በመደገፍ መሆን እንዳለበት የሃይማኖት መሪዎች አሳሰቡ has the Legal Rights of Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All - Latest Ethiopia News in Amhara | Politics, IT Breaking News | የቅርብ ጊዜ የኢትዮጵያ ዜና በአማራ | ፖለቲካ ፣ አይቲ ሰበር ዜና | ዘ-ሐበሻ ZeHabesha..Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.

የትንሣኤ በዓል ሲከበር በተለያዩ ምክንያቶች የተፈናቀሉ ወገኖችን በማሰብና በመደገፍ መሆን እንዳለበት የሃይማኖት መሪዎች አሳሰቡ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 22/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የትንሣኤ በዓል ሲከበር በሰላም እጦት ከቤት ንብረታቸው የተፈናቀሉ ወገኖችን በማሰብና በመደገፍ ሊከብር እንደሚገባ ነው የሃይማኖት መሪዎች ጥሪ ያቀረቡት። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት፣ የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሊቀ-ጳጳስ ብፁዕ ካርዲናል ብርሃነ ኢየሱስ ሱራፌል እና የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ምክር ቤት ጠቅላይ ጸሐፊ ቄስ ደረጀ ጀምበሩ የትንሣኤ በዓልን አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ብፁዕ ወቅዱስ አቡነማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት

The post የትንሣኤ በዓል ሲከበር በተለያዩ ምክንያቶች የተፈናቀሉ ወገኖችን በማሰብና በመደገፍ መሆን እንዳለበት የሃይማኖት መሪዎች አሳሰቡ has the Legal Rights of Ethio point Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.

የአቢይዝም ቫይረስ ያላጠቃው የታደለ ነው! –ግርማ በላይ

$
0
0

Visit Orignal Post at Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All - Latest Ethiopia News in Amhara | Politics, IT Breaking News | የቅርብ ጊዜ የኢትዮጵያ ዜና በአማራ | ፖለቲካ ፣ አይቲ ሰበር ዜና | ዘ-ሐበሻ ZeHabesha..
The post የአቢይዝም ቫይረስ ያላጠቃው የታደለ ነው! – ግርማ በላይ has the Legal Rights of Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All - Latest Ethiopia News in Amhara | Politics, IT Breaking News | የቅርብ ጊዜ የኢትዮጵያ ዜና በአማራ | ፖለቲካ ፣ አይቲ ሰበር ዜና | ዘ-ሐበሻ ZeHabesha..Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.

ዓለማችን ቫይረስ በቫይረስ ከሆነች ሰነባበተች፡፡ የቅርብ ዓመታት ቫይረሶች ግን ኤች አይ ቪን ጨምሮ እጅግ አደገኞችና መድሓኒት ያልተገኘላቸው ናቸው፡፡ ከነዚህ የለዬላቸው የሰው ልጅ ጠላቶች ጎን ለጎን የመጣብን ሌላው አደገኛ ቫይረስ ደግሞ በግለሰቦች የማምለክ ሳይገድል የማይተው ቫይረስ ነው፡፡ ይህን ቫይረስ መቋቋም የሚችል በርግጥም ትክክለኛና ዕድለኛ የሆነ ሰው ነው፡፡ ከዚህ ዓይነቱ ቫይረስ መጠቃት በኋላ ለመዳን እያገገመ የሚገኝ አንድ ብርቱ ሰው አውቃለሁ – “ታማኝ በየነ” ነው በሉና ደግሞ ምሥጢሬን ዘክዝኩት፡፡ አቢይዝም የሚባል ቫይረስ ከሲዖል የመለስ ዜናዊ ቤተ ሙከራ አምልጦ በሀገራችን መሰራጨት ከጀመረ በዛሬዋ ዕለት እነሆ ድፍን ሦስት ዓመት ከ24 ቀናት ሆነው – ያ የተረገመ መለስ ሞቶም አልተወንም ማለት እኮ ነው እናንተዬ፡፡ እናም ቫይረሱም መበከሉን

The post የአቢይዝም ቫይረስ ያላጠቃው የታደለ ነው! – ግርማ በላይ has the Legal Rights of Ethio point Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.

የሰላም ጥሪ ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝቦች –ሽማግሌው ከሁስተን ቴክሳስ

$
0
0

Visit Orignal Post at Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All - Latest Ethiopia News in Amhara | Politics, IT Breaking News | የቅርብ ጊዜ የኢትዮጵያ ዜና በአማራ | ፖለቲካ ፣ አይቲ ሰበር ዜና | ዘ-ሐበሻ ZeHabesha..
The post የሰላም ጥሪ ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝቦች – ሽማግሌው ከሁስተን ቴክሳስ has the Legal Rights of Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All - Latest Ethiopia News in Amhara | Politics, IT Breaking News | የቅርብ ጊዜ የኢትዮጵያ ዜና በአማራ | ፖለቲካ ፣ አይቲ ሰበር ዜና | ዘ-ሐበሻ ZeHabesha..Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.

  እግዚአብሔር የሰው ልጆችን ሁሉ የፈጠረው ከአንድ አባት ከአዳም ነበር።ሔዋን እንኳን የተሠራችው ከአዳም በተወሰደ አንዲት አጥንት ነበር።ስለሆነም  በተፈጥሮ ሰው ሁሉ እኩል ነው።  አንዱ ከሌላው አይበልጥም አያንስም።እግዚአብሔር አምላክ ሰማይና ምድርን የፈጠርው ከሁሉም በፊት በመሆኑ፣ ሰው እንኳን የተሠራው ከመሬት በተገኘ አፈር ነው።ቋንቋ መግባቢያ ሲሆን፣ የኖህ ልጆች ይግባቡ የነበረው በአንድ ቋንቋ ነበር። ቋንቋቸው የተደበላለቀው፣በጥበባቸው ወደ ከእግዚአብሔር መንግሥት ለመድረስ  ፈልገው የባቢሎንን ግንብ በሠሩ ጊዜ ነበር።ይህ መጽሐፍ ቅዱሳዊ እውነታ ነው።በአዲስ ኪዳንም መንፈስ ቅዱስ በጌታ ደቀመዛሙርት ላይ በወረደ ጊዜ ትንቢት የተናገሩት በልዩ ልዩ ቋንቋዎች ነበር። ስለዚህም ቋንቋና ብሔር  ከእኛ ዕውቂያና ፈቃድ ወጭ፣ በተፈጥሮ ሂደት ውስጥ የተከሰቱ በመሆናቸው እንዳሉ እንቀበላለን እንጂ፣መርጠን ጠፍጥፈን የምንሠራቸው አይደሉም። ሆኖም ሰይጣን ክፉ

The post የሰላም ጥሪ ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝቦች – ሽማግሌው ከሁስተን ቴክሳስ has the Legal Rights of Ethio point Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.

በአማራ ክልል ውስጥ በተካሄዱት ሰልፎች ላይ ለምን “በኦህዴድ” በተለይ በዶ/ር አብይ ክህደት ተፈፅሞብናል –

$
0
0

Visit Orignal Post at Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All - Latest Ethiopia News in Amhara | Politics, IT Breaking News | የቅርብ ጊዜ የኢትዮጵያ ዜና በአማራ | ፖለቲካ ፣ አይቲ ሰበር ዜና | ዘ-ሐበሻ ZeHabesha..
The post በአማራ ክልል ውስጥ በተካሄዱት ሰልፎች ላይ ለምን “በኦህዴድ” በተለይ በዶ/ር አብይ ክህደት ተፈፅሞብናል – has the Legal Rights of Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All - Latest Ethiopia News in Amhara | Politics, IT Breaking News | የቅርብ ጊዜ የኢትዮጵያ ዜና በአማራ | ፖለቲካ ፣ አይቲ ሰበር ዜና | ዘ-ሐበሻ ZeHabesha..Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.

ሰሞኑን አማራ ክልል ውስጥ በተካሄዱት ሰልፎች ላይ ለምን “በኦህዴድ”  በተለይ በዶ/ር አብይ ክህደት ተፈፅሞብናል የሚሉ ድምፆች ተሰሙ??? ለዚህ ጥያቄ “እርካብና መንበር”  የሚል ርዕስ ያለው የዶ/ር አብይ  መፅሃፍ መልስ ይኖረው ይሆን? አብረን እንከታተል… መሰረት ተስፉ (Meserettefu4@gmail.com) የአማራ ህዝብ ከሌሎች ኢትዮጵያዊያን ወገኖቹ በተለይም ከትግራይ ወንድሞቹና እህቶቹ ጋር ተሰልፎ በመታገል የደርግ ስርዓት ከስልጣን እንዲወገድ የበኩሉን ድርሻ እንደተወጣ ይታወቃል። እኔም ከተራ አባልነት እስከ አመራርነት በትግሉ ውስጥ ስለቆየሁ የአማራን ህዝብ የትግል ተሳትፎ በሚገባ እመሰክራለሁ።  የአማራ ህዝብ የትግሉ ተሳታፊ የነበረው እኩልነት የሰፈነባት፣ ከአፈናና ከአድሎ ነፃ የሆነች፣ ፍትሃዊነት የተሞላባት፣ ሰላም የሰፈነባትና የበለፀገች ኢትዮጵያን ገንብቶ የተረጋጋ ህይወት መምራት ይቻላል ከሚል ፍላጎት ነበር። እንዳለመታደል ሆነና ግን ከደርግ ውድቀት ማግስት

The post በአማራ ክልል ውስጥ በተካሄዱት ሰልፎች ላይ ለምን “በኦህዴድ” በተለይ በዶ/ር አብይ ክህደት ተፈፅሞብናል – has the Legal Rights of Ethio point Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.