Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

የአብይ ለውጭ ጋዜጠኞች ጥያቄ እምቢ ማለት! ማስተዋል ሆይ ወዴት ነሽ?! –ሰርፀ ደስታ

$
0
0

የአብይ ለጋዜጠኞች ጥያቄ እምቢ ማለት፡ሰሞኑን እንደ ዋና የመነገጃ አጀንዳ ሆኖ የተገኘው የአብይ የኖቤል ሽልማትን በተያያዘ ለጋዜጠኞች ነጻ ጥያቄ እምቢ ማለት ነው፡፡ አብይ ከምንሰጠው ምክነያት የተለየ የራሱ የሆነ ምክነያት ሊኖረው ይችላል፡፡ እንደኔ ምክለታ ግን ለአገርና ሕዝብ ጠቃሚ ሆኖ ስላገኘሁት እንኳን እምቢ አለ ብያለሁ፡፡ የአገርና ሕዝብ ጉዳይ ምናቸውም ያልሆኑ ለትችት ተመችቷቸዋል፡፡ እኔ አብይን በብዙ ነገር ከአዘንኩበት ሰው […]

The post የአብይ ለውጭ ጋዜጠኞች ጥያቄ እምቢ ማለት! ማስተዋል ሆይ ወዴት ነሽ?! – ሰርፀ ደስታ appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

The post የአብይ ለውጭ ጋዜጠኞች ጥያቄ እምቢ ማለት! ማስተዋል ሆይ ወዴት ነሽ?! – ሰርፀ ደስታ appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

ህወሓቶች ድግስ ላይ የነበረው ስካርና ዳንኪራ (በድብቅ የተቀረፀ)

$
0
0

ህዳር 24-25/2012 ዓ.ም በመቀሌ ከተማ “የፌደራሊስቶች ግንባር” በሚል የተሰባሰቡት ሰዎች የተናገሩትን በቴሌቭዥን ተመልክተናል። ነገር ግን ብዙዎቻችን ከስብሰባው በኋላ በአንድ ትልቅ ሆቴል ውስጥ የነበረውን የህወሓቶች ድግስ፣ የፌደራሊስቶች ስካርና ጭፈራን በቴሌቭዥን የማየት ዕድል አልነበረንም። ህወሓቶች ከደሃ ህዝብ በዘረፉት ገንዘብ በቅንጡ ሆቴል ውስጥ ድል ያለ ድግስ በመደገስ ከተለያዩ የሀገሪቱ አከባቢዎች ያመጧቸውን ተላላኪዎች “ብሉልኝ ጠጡልኝ” እያሉ አስተናግደዋል። በመጨረሻም እንደተለመደው […]

The post ህወሓቶች ድግስ ላይ የነበረው ስካርና ዳንኪራ (በድብቅ የተቀረፀ) appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

The post ህወሓቶች ድግስ ላይ የነበረው ስካርና ዳንኪራ (በድብቅ የተቀረፀ) appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

”ጉርጥ አደፈጠም ዘለለ ያው ጉርጥ ነው።” ማለት ካልቻልን ለውጥ ለማምጣት አንችልም። –ከመኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

$
0
0

” ጉርጥ አደፈጠም ዘለለ ያው ጉርጥ ነው።”      ማለት ካልቻልን ለውጥ ለማምጣት አንችልም።  ከመኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ ህሊናችንን ቸብችበን ባዶ ጭንቅላት ካልቀረን በሥተቀር ፣የወንድማችን ህመም ያመናል።የእህታችን መወገር ሥቃዩ ይሰማናል።የወንድማችን መወጋት አጥንታችን ደረሥ ህመሙ ይሰማናል።ወዘተ።    እኛ ሰዎች ነን እና  እሥከ ህሊናችን እሥካለን ዘንዳ፣ ፣በሐሰት ክሥ በእሥር የሚማቅቀው ሰው………. ፣እንግልት፣ወከባ፣እርግጫ እና ጥፊ የሚደርሥበት ሰው…..በደረሰበት የአካል እና […]

The post ” ጉርጥ አደፈጠም ዘለለ ያው ጉርጥ ነው።” ማለት ካልቻልን ለውጥ ለማምጣት አንችልም። – ከመኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

The post ” ጉርጥ አደፈጠም ዘለለ ያው ጉርጥ ነው።” ማለት ካልቻልን ለውጥ ለማምጣት አንችልም። – ከመኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

የብልጽግና ፓርቲ ለህብረ ብሄራዊ ፌዴራላዊ ሥርዓት ልዩ ትኩረት የሰጠ መሆኑን የኢህአዴግ ምክትል ሊቀመንበርና የአዴፓ ሊቀ መንበር አቶ ደመቀ መኮንን ገለጹ

$
0
0

የብልጽግና ፓርቲ ሁሉንም አካል በትክክል የሚያሳትፍ፣ የህዝቦችን አጠቃላይ ሁኔታ የተረዳና ለህብረ ብሄራዊ ፌዴራላዊ ሥርዓት ልዩ ትኩረት የሰጠ መሆኑን የኢህአዴግ ምክትል ሊቀመንበርና የአዴፓ ሊቀ መንበር አቶ ደመቀ መኮንን ገለጹ። የኢህአዴግ ምክትል ሊቀ መንበርና የአዴፓ ሊቀ መንበር አቶ ደመቀ እንደተናገሩት፤ ብልጽግና ፓርቲ ዓላማው የበለጸገች ኢትዮጵያን እውን ማድረግ ነው። ይህም በመሆኑ ፓርቲው አጠቃላይ የኢኮኖሚውን ሁኔታ ለመለወጥ እንደሚተጋ አመልክተው፤ […]

The post የብልጽግና ፓርቲ ለህብረ ብሄራዊ ፌዴራላዊ ሥርዓት ልዩ ትኩረት የሰጠ መሆኑን የኢህአዴግ ምክትል ሊቀመንበርና የአዴፓ ሊቀ መንበር አቶ ደመቀ መኮንን ገለጹ appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

The post የብልጽግና ፓርቲ ለህብረ ብሄራዊ ፌዴራላዊ ሥርዓት ልዩ ትኩረት የሰጠ መሆኑን የኢህአዴግ ምክትል ሊቀመንበርና የአዴፓ ሊቀ መንበር አቶ ደመቀ መኮንን ገለጹ appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በነፃ የሚሳተፉባቸው ከሰኞ እስከ ሐሙስ ያሉት የኖቤል ሽልማት መርሐግብሮች በጉዳያችን በሰንጠረዥ መልክ ቀርቦልዎታል ይመልከቱ

$
0
0

ተከፈት መቃብር! –በላይነህ አባተ

$
0
0

እንዲመለከቱን ሰማእታት ተምድር፣ ፖለቲካ ስሌት ቁማር ስንቆምር፣ እንደ ትንሳዔው ለት ተከፈት መቃብር፡፡   አሳደን አሲዘን በይሁዳ አስጠቁመን፣ ወንጀልን ለጥፈን ባሰት አስመስክረን፣ ተጲላጦስ ችሎት ቀፍድደን አቅርበን፣ ተሁለት ሺ በፊት ጌታን እንደሰቀልን፣ ዛሬም ሰማእትን ሙልጭ አርገን ክደን፣ ሰበብ እየፈጠርን ተገዳዮች ጋር ቆምን፡፡   እንደ ንጋት መስኮት ተከፈት መቃብሩ፣ ሰማእት በዓይን አይተው እርምን እንዲያወጡ፣ እነ ህሊና ቢስ እነ […]

The post ተከፈት መቃብር! – በላይነህ አባተ appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

The post ተከፈት መቃብር! – በላይነህ አባተ appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

በደቡብ ክልል ም/ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ የሚመራ ልዑክ አሜሪካ ገባ

$
0
0

በደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳው የሚመራ ልዑክ በዛሬው ዕለት አሜሪካ ገብቷል፡፡ በልዑኩ በሚኒስትር ማዕረግ የጠቅላይ ሚኒስተሩ አማካሪን ጨምሮ የተለያዩ የስራ ሃላፊዎች ተካተዋል፡፡ ልዑኩ ወደ አሜሪካ ያቀናው ንግድና ኢንቨስትመንትን ለማስተዋወቅ እንዲሁም የክልሉ ተወላጅ የሆኑ ዳያስፖራዎች በክልሉ ብሎም በሀገሪቱ ልማት ላይ ተሳታፊ እንዲሆኑ ለማበረታታ መሆኑን አምባሳደር ፍፁም አረጋ አስተውቀዋል፡፡ ልዑክ ዋሺንግተን ሲደርስ በአሜሪካ የኢትዮጵያ […]

The post በደቡብ ክልል ም/ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ የሚመራ ልዑክ አሜሪካ ገባ appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

The post በደቡብ ክልል ም/ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ የሚመራ ልዑክ አሜሪካ ገባ appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አመራሮች በብልጽግና ፓርቲ ፕሮግራምና ህገ ደንብ ዙሪያ እየመከሩ ነው

$
0
0

 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አመራሮች በብልጽግና ፓርቲ ፕሮግራምና ህገ ደንብ ዙሪያ በአዳማ ከተማ እየተወያዩ ነው። በውይይት መድረኩ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር ከሚገኙ ክፍለ ከተሞችና ወረዳዎች የተውጣጡ ከ1 ሺህ 600 በላይ አመራሮች ተሳትፈዋል። በመድረኩ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ዋና አስተባባሪ አቶ ተስፋዬ በልጅጌ ለተሳታፊዎች ገለፃ አድርገዋል። የውይይት መድረኩ አላማ በየደረጃው ላሉ አመራርና መላው […]

The post የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አመራሮች በብልጽግና ፓርቲ ፕሮግራምና ህገ ደንብ ዙሪያ እየመከሩ ነው appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

The post የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አመራሮች በብልጽግና ፓርቲ ፕሮግራምና ህገ ደንብ ዙሪያ እየመከሩ ነው appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

በድጋሚ ለተቋቋመው ለባሕር ኃይል ዋና አዣዥ ተሾመ

$
0
0

ብርጋዲየር ጀነራል ክንዱ ገዙ ከሶስት አስርት አመታት ግድም በኋላ በድጋሚ ለተመሰረተው የኢትዮጵያ ባሕር ሃይል ዋና አዛዥ ሆነው ተሹመዋል፡፡ የኢትዮጵያ ባሕር ሃይል ከፈረሰ ከ1983 ወዲህ በድጋሚ ለመመስረት እንቅስቃሴ ሲደረግ ብርጋዲየር ጀነራል ክንዱ የምስረታ ሂደቱን ሲመሩ መቆየታቸው ይታወሳል፡፡ እሱን ተከትሎ ከ28 አመት ወዲህ የመጀመሪያው ባሕር ሃይል አዛዥ መሆናቸውን ምንጮች ለካፒታል አረጋግጠዋል፡፡ ባሕር ሃይል ከመፍረሱ በፊት የመጨረሻ አዛዥ […]

The post በድጋሚ ለተቋቋመው ለባሕር ኃይል ዋና አዣዥ ተሾመ appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

The post በድጋሚ ለተቋቋመው ለባሕር ኃይል ዋና አዣዥ ተሾመ appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

ህወሓት 8 ፀሃፊያን ቀጥሮ መጽሐፍት እያፃፈ መሆኑ ተሰማ‼ –በሙሉአለም ገ.መድህን

$
0
0

ከመጋቢት/2010 ጀምሮ ራሱን ጦርነት ላይ እንዳለ አድርጎ የሚቆጥረው ህወሃት የለውጡን አመራር ስም ለማጥፋት ሶሻል ሚዲያውንና ሳተላይት ቴሌቪዥኖችን በመጠቀም ላይ እንዳለ ይታወቃል። በተጨማሪነት ከአገር አቀፉ ምርጫ ወዲህ እንዲደርሱ የተፈለጉ መፅሐፍቶችን ለህትመት ለማብቃት÷ ghostwriters ቀጥሮ በማፃፍ ላይ እንዳለ ለማወቅ ተችሏል ። ይሄን የመፅሐፍት ዝግጅት ለመስራት ስምንት ፀሐፊያን የተመመሉ ሲሆን 1) ጌታቸው ረዳ ፕሮጀክቱን በበላይነት ይመራዋል 2) ናሁሰናይ […]

The post ህወሓት 8 ፀሃፊያን ቀጥሮ መጽሐፍት እያፃፈ መሆኑ ተሰማ‼ – በሙሉአለም ገ.መድህን appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

The post ህወሓት 8 ፀሃፊያን ቀጥሮ መጽሐፍት እያፃፈ መሆኑ ተሰማ‼ – በሙሉአለም ገ.መድህን appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ ከስዊድን አቻቸው ጋር ተወያዩ

$
0
0

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከስዊድን ጠቅላይ ሚኒስትር ስቴፋን ለቬን ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ የ2019 የኖቤል የሰላም ሽልማታቸውን ለመቀበል ወደ ኦስሎ ያቀኑ ሲሆን፥ እግረ መንገዳቸውንም በስዊድን ጉብኝት አድርገዋል። በዚያም ከሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ስቴፋን ለቬን ጋር በሁለትዮሽ እና ቀጠናዊ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል። በዚህ ውይይታቸው ላይ ጠቅላይ ሚኒስትሮቹ በኢትዮጵያ እየተከናወነ ስላለው የለውጥ ሂደት ላይ […]

The post ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ ከስዊድን አቻቸው ጋር ተወያዩ appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

The post ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ ከስዊድን አቻቸው ጋር ተወያዩ appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

ባይ ባይ ደሞዝ! –ምሕረት ዘገዬ

$
0
0

ከገዛ ሕዝቡ ጋር ጦርነት የገጠመ መንግሥት እንደ አሁኑ የኢትዮጵያ መንግሥት ያለ አይቼም ሆነ ሰምቼ አላውቅም፡፡ “የበላችው ያስገሳታል፤ በላይ በላዩ ያጎርሳታል” አሉ፡፡ የኑሮ ጫና አገር ምድሩን እያስለቀሰ ባለበት በአሁኑ ቅጽበት ግፍ አይፈሬውና ነውር ልብሱ መንግሥታችን በመጠጦችና በአሮጌ መኪኖች ላይ ኤክሳይዝ ቀረጥ ጭማሪ ሊያወጅ እንደሆነ ከሚዲያዎች እየሰማን ነው – ሀፍረትን ከሸጡ፣ ሕዝብንም ከናቁ አይቀር እንዲህ ነው፡፡ ይህ […]

The post ባይ ባይ ደሞዝ! – ምሕረት ዘገዬ appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

The post ባይ ባይ ደሞዝ! – ምሕረት ዘገዬ appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የኖቤል የሰላም ሽልማታቸውን ተቀበሉ

$
0
0

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የኖቤል የሰላም ሽልማታቸውን ተቀበሉ። የኖቤል የሰላም ሽልማት ስነ ስርዓት በዛሬው እለት በኖርዌይ ኦስሎ በመካሄድ ላይ ይገኛል ። በስነስርዓቱ ላይ የተገኙት የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ሽልማታቸውን ተቀብለዋል። ባለፈው መስከረም 30 በኖርዌይ የኖቤል ኮሚቴ የ2019 የኖቤል የሰላም ሽልማት አሸናፊ ሆነው መመረጣቸው የሚታወስ ነው። ዶክተር ዐቢይ ለሰላም እና ለዓለም አቀፍ […]

The post የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የኖቤል የሰላም ሽልማታቸውን ተቀበሉ appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

The post የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የኖቤል የሰላም ሽልማታቸውን ተቀበሉ appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ከብልጽግና ፓርቲ ጋር ልዋሃድ እችላለሁ አለ

$
0
0

ፓርቲው የምስረታ ጉባኤውን ባሳለፍነው ቅዳሜና እሁድ አካሂዶ ስሙን ከትግራይ ዴሞክራሲያዊ ትብብር ወደ ትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ መቀየሩን አስታውቋል፡፡ ጉባኤውን በማስመልከትም ዛሬ በሰጠው መግለጫ በአላማ ከሚመስሉን የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር እስከ ውህደት በሚያደርስ ትብብር አብሮ ለመስራት ዝግጁ ነኝ ብሏል፡፡ ኢትዮ ኤፍ ኤም የትግራይ ህዝብ በአዲሱ የብልጽግና ፓርቲ ውስጥ ተወካይ የሌለው በመሆኑ ፓርቲያችሁ ከገዢው ፓርቲ ጋር ሊዋሃድ ይችላል ተብሎ […]

The post የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ከብልጽግና ፓርቲ ጋር ልዋሃድ እችላለሁ አለ appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

The post የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ከብልጽግና ፓርቲ ጋር ልዋሃድ እችላለሁ አለ appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በኖርዌይ፣ ኦስሎ የኖቤል የሰላም ሽልማታቸውን ከተቀበሉ በኋላ ካስተላለፉት መልዕክት የተወሰዱ አንኳር ነጥቦች

$
0
0

• የኖርዌይ የኖቤል ኮሚቴ ለሰጠኝ እውቅና አመሰግናለሁ፡፡ • ለኢትዮ-ኤርትራ የሰላም ስምምነት የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የሰላም ቁርጠኝነት ወሳኝ ነበር፡፡ • ይህንን ሽልማት የምቀበለው የአፍሪካ እና የዓለም ህዝቦችን ወክዬ ነው፤ በኢትዮጵያውያን እንዲሁም በኤርትራውያን እና በኢሳያስ አፈወርቂም ስም ነው፡፡ • እዚህ የደረስኩት በብዙ ጦርነት ውስጥ አልፌ በዕድል ነው፤ ይህን ሳያዩ ያለፉ ብዙ ናቸው፤ ከ20 ዓመታት በፊት በኢትዮ-ኤርትራ […]

The post ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በኖርዌይ፣ ኦስሎ የኖቤል የሰላም ሽልማታቸውን ከተቀበሉ በኋላ ካስተላለፉት መልዕክት የተወሰዱ አንኳር ነጥቦች appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

The post ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በኖርዌይ፣ ኦስሎ የኖቤል የሰላም ሽልማታቸውን ከተቀበሉ በኋላ ካስተላለፉት መልዕክት የተወሰዱ አንኳር ነጥቦች appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

በቅድመ ሮም የነበረች ጥንታዊት ከተማ ኢትዮጵያ ውስጥ ተገኘች

$
0
0

የቅሪተ አካል ተመራማሪዎች ከ1400 ዓመታት በፊት የነበረች ከተማ ኢትዮጵያ ውስጥ በቁፋሮ ማግኘታቸው ታወቀ። ከተማዋ በምሥራቅ አፍሪካ ገናና የነበረው እና እንደ ሮማ ግዛተ አጼ ከመሳሰሉ ኃያላን ጋር የንግድ ግንኙነት የነበረው የጥንታዊ አክሱም ግዛት አካል የነበረች መሆኗም ተጠቅሷል። በአሜሪካን አገር ሜሪላንድ ግዛት ባልቲሞር በሚገኘው የጆን ሆፕኪንስ ዩኒቨርሲቲ ባልደረባ የሆኑት ሚካኤል ሃሮወር “ይህ ስፍራ ከቀደምት ሥልጣኔዎች አንዱ ነው፤ […]

The post በቅድመ ሮም የነበረች ጥንታዊት ከተማ ኢትዮጵያ ውስጥ ተገኘች appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

The post በቅድመ ሮም የነበረች ጥንታዊት ከተማ ኢትዮጵያ ውስጥ ተገኘች appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

ነፋስ ሰውን ነዳው! –

$
0
0

ክርስቶስ ሲሰቀል ጎልጎታ ተራራ፣ መንጋው እልል ሲል በሳቅ በደስታ፣ ሶስት ብቻ ቀረ በእምነቱ የጠና፡፡   ዛሬ ፍትህ ስትሞት በምስማር ተወግታ፣ ከጎኗ የሚቆም ሶስትም ሰው ታጣ፡፡   እስተ ቀራኒዮ ብሎ ማዩ ሁሉ፣ ሲሶ መንገድ ሳይደርስ ተሰበረ ቃሉ፡፡   ፍትህ ስትሰቀል እልልታን ታሰማን፣ አኬልዳማን እንጅ ምኑን አለምአየን፡፡   የተገናዥ ስቃይ ከእንቅልፍ ሳያነቃው፣ የገናዡ ስብከት እንደ ከበት ነዳው፡፡ […]

The post ነፋስ ሰውን ነዳው! – appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

The post ነፋስ ሰውን ነዳው! – appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

የባሕር ዳር ከተማ የንጹሕ መጠጥ ውኃ አቅርቦት 52 በመቶ ብቻ መሆኑ ተገለጸ

$
0
0

የአማራ ክልል ውሃ መስኖና ኢነርጂ ልማት ቢሮ የከተማዋን የንጹህ መጠጥ ውሃ ችግር በዘላቂነት ለመፍታት የሚያስችል ውይይት ከባለድርሻ አካላት ጋር አካሂዷል። በዚህ ወቅትም የከተማዋ የንጹህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት 52 በመቶ ብቻ መሆኑ ነው የተገለጸው። የክልሉ የውሃ መስኖና ኢነርጂ ልማት ቢሮ ሃላፊ ዶክተር ማማሩ አያሌው፥ በከተማዋ በሰከንድ 703 ነጥብ 1 ሊትር ውሃ ለህዝብ መድረስ ሲገባው 441 ሊትር […]

The post የባሕር ዳር ከተማ የንጹሕ መጠጥ ውኃ አቅርቦት 52 በመቶ ብቻ መሆኑ ተገለጸ appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

The post የባሕር ዳር ከተማ የንጹሕ መጠጥ ውኃ አቅርቦት 52 በመቶ ብቻ መሆኑ ተገለጸ appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በፌደራል ፖሊስ እንዲጠበቁ ተወሰነ

$
0
0

በመላው ሀገሪቱ የሚገኙ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በፌደራል ፖሊስ እንዲጠበቁ ተወሰነ:: ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የሚታዩ ዩኒቨርሲቲዎችን የግጭት ማዕከል ለማድረግ እየተደረገ ያለውን እንቅስቃሴና እየደረሱ ያሉ ጉዳቶችን ምክንያት በማድረግ መንግስት ዛሬ ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት ሁሉም ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በኋላ በፌዴራል ፖሊስ እንዲጠበቅ ተብሏል፡፡ ከዚህም አልፎ ዩኒቨርሲቶች ውስጥ የሚደረጉ እንቅስቃሴዎች በደህንነት ካሜራዎችና በር ላይ በሚደረገው ጥብቅ ቁጥጥርና ፍተሻ እንዲታጀብ ይደረጋል፡፡ በተከሰቱ […]

The post የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በፌደራል ፖሊስ እንዲጠበቁ ተወሰነ appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

The post የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በፌደራል ፖሊስ እንዲጠበቁ ተወሰነ appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

የጥምቀት በዓል በዩኔስኮ በዓለም አቀፍ ቅርስነት ተመዘገበ –ጉዳያችን

$
0
0

ዛሬ ረቡዕ ታህሳስ 1/2012 ዓም የተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣የሳይንስ እና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በእየዓመቱ ጥር 11 ቀን የሚከበረውን የጥምቀት በዓል በዓለም አቀፍ የማይዳሰስ ቅርስነት እንደመዘገበው ገልጧል።ድርጅቱ ይህንን ውሳኔ ያደረገው በኮሎምቢያ፣ቦጎታ እያካሄደ ባለው ስብሰባው ነው።የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ካሏት ሁለት ዓመታዊ ክብረ በአሏች ውስጥ ከእዚህ በፊት መስቀል በዓለም ቅርስነት መመዝገቡ ይታወሳል። […]

The post የጥምቀት በዓል በዩኔስኮ በዓለም አቀፍ ቅርስነት ተመዘገበ – ጉዳያችን appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

The post የጥምቀት በዓል በዩኔስኮ በዓለም አቀፍ ቅርስነት ተመዘገበ – ጉዳያችን appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

Viewing all 15006 articles
Browse latest View live