የኦቦ ለማና አብይ ልዩነትን ይፋ ያወጣው የትናንት ዜና ሁሉን የረበሸ ትልቅ ዜና ነው። በርግጥም ድባቴ የሚለቅ ቀፋፊ ዜና ነው ለማንኛውም ሀገር ወዳድ ዜጋ። እኔን በተለይ በህመሜ ላይ ሌላ ህመም ሆኖብኝ ሲረብሸኝ ዋለ። ምንድነው ምክንያቱ ብዬ አሰብኩ፣ ቃለመጠይቆችን ሰማሁ፣ ከወዳጆች ጋር መክሬ የራሴን መላ ምት በዚህ መንገድ ያጣራሁትን አስቀመጥኩ። (እየተሻለኝ መሆኑንም ለወዳጆች ለማብሰርም ነው።) ኦቦ ለማ […]
The post የኦቦ ለማ እና ዶክተር አብይ አለመግባባት መንስዔ ላይ የእኔ የማጣራት ውጤት (ሙክታሮቪች) appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.