Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

የሽንፈት ሙሾ: ህወሓት በፖል ካጋሜ አንገት ላይ የጌታቸው አሰፋን ፊት ቀጠለበት!!! –ስዩም ተሾመ

$
0
0

በትላንትናው ዕለት የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ መጀመሩን አስመልክቶ የወጣውን የፎቶ ምስል ስመለከት ከዚህ በፊት ተመሳሳይ የሆነ የፊት ገፅታ ማየቴ ትዝ አለኝ። ከዚያ “ይሄን የፊት ገፅታ ያየሁት መቼ ነበር?” እያልኩ ማሰላሰል ጀመርኩ። ግዜና ቦታው ጠፋኝ እንጂ በህወሓት አመራሮች ላይ ተመሳሳይ ገፅታ ማየቴ ትዝ ይለኛል። ነገር ግን ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የውህደቱ ጉዳይ […]

The post የሽንፈት ሙሾ: ህወሓት በፖል ካጋሜ አንገት ላይ የጌታቸው አሰፋን ፊት ቀጠለበት!!! – ስዩም ተሾመ appeared first on ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.


የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስለውሕደቱ አቅጣጫ ሊያስቀምጥ እንጅ ውሳኔ ሊያሳልፍ እንደማይችል አስተያዬት ሰጭዎች ገለጹ

$
0
0

የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ዛሬ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ለመወያዬት ስብሰባ ተቀምጧል፤ ከዚህ ጋር በተያያዘ በርካቶች ስለውሕደቱ ውሳኔ እንደሚያሳልፍ እየጠበቁ ነው፤ አንዳንዶች ደግሞ ስለውሕደቱ አቅጣጫ ሊያስቀምጥ እንደሚችል እንደሚገምቱና በውሕደቱ ዙሪያ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴውም ሆነ ማዕከላዊ ኮሚቴው የመወሰን ስልጣን እንደሌለው እየገለጹ ነው፡፡ የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) ምክር ቤት ሰብሳቢና የሕግ ባለሙያ አቶ ሐዲስ ሐረገወይን ለአብመድ በሰጡት […]

The post የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስለውሕደቱ አቅጣጫ ሊያስቀምጥ እንጅ ውሳኔ ሊያሳልፍ እንደማይችል አስተያዬት ሰጭዎች ገለጹ appeared first on ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

በሲያትል ዋሽንግተን እና አካባቢዋ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በ አያቶላ ጀዋር እና ደጋፊዎቹ ላይ እየተደረገ ያለ የተቃውሞ ሰልፍ

ህዝባዊ ዉይይት በሀገራችን ኢትዮጵያ አንድነት እና በህዝቦቿ ላይ ያንዧበቡ አደጋዎችና፤ መንስኤዎቻቸው፤ እንዲሁም መፍትሄዎች ላይ ዋሽንግተን ዲሲ

$
0
0

ህዝባዊ ዉይይት በሀገራችን ኢትዮጵያ አንድነት እና በህዝቦቿ ላይ ያንዧበቡ አደጋዎችና፤ መንስኤዎቻቸው፤ እንዲሁም መፍትሄዎች ላይ ዋሽንግተን ዲሲ ኢሳት ልዩ ዝግጅት ህዝባዊ ዉይይት በሀገራችን ኢትዮጵያ አንድነት እና በህዝቦቿ ላይ ያንዧበቡ አደጋዎችና፤ መንስኤዎቻቸው፤ እንዲሁም መፍትሄዎች ላይ ዋሽንግተን ዲሲ Posted by ESAT on Sunday, November 17, 2019

The post ህዝባዊ ዉይይት በሀገራችን ኢትዮጵያ አንድነት እና በህዝቦቿ ላይ ያንዧበቡ አደጋዎችና፤ መንስኤዎቻቸው፤ እንዲሁም መፍትሄዎች ላይ ዋሽንግተን ዲሲ appeared first on ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

የሰሞኑ ጥቃት! –አለማየሁ አበበ

$
0
0

የጥላቻ ንግግር በህግ የሚያስጠይቅ ከሆነ በቅድሚያ ብዙ የኦሮሚያ ቁንጮ የመንግስት ባለስልጣናትና ካድሬዎች ላይ ጉድ ሊፈላ ይሆን ? ይህን የምለው በግምትና በጥርጣሬ ሳይሆን ቢያንስ ባለፈው አንድ አመት በተለያዩ ኢቨንቶች ; ስብሰባዎችና የመሣሠሉት ጊዜያት በአፋን ኦሮሞ ለታዳሚዎቻቸው በሚያደርጉት ንግግር ; በማህበራዊ ሚዲያ በሚፅፉት ፅሁፍ : ምናልባትም ለመወደድና ለኦሮሞ ፍፁም ወገንተኞች ናቸው እንዲባሉ የሚጠቀሙበት ቃላቶችና አባባሎች በግልፅ ጥላቻን […]

The post የሰሞኑ ጥቃት! – አለማየሁ አበበ appeared first on ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

በቦሌ ኤርፖርት 12 ሚሊየን 64 ሺህ ብር የሚያወጣ አደገኛ አደንዛዥ ዕፅ በቁጥጥር ስር ዋለ

$
0
0

መነሻውን ከብራዚል ሳኦፖሎ ያደረገ አደገኛ አደንዛዥ ዕፅ በኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ ቁጥር ET 507 በቀን 07/03/2012 ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርስ በዓለም አቀፍ መንገኞች ማስተናገጃ ተርሚናል በጉምሩክ ኢንተሊጀንስ ሰራተኞችና በኢንተር ፖል አባል እንዲሁም በሰዓቱ ከነበረ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ሰራተኛ ትብብር በቁጥጥር ስር ውሏል። በሰዓቱም አደንዛዥ ዕፁን ሲያዘዋውር የነበረው ግለሰብ ባራቱንደ ሞጆድ የፓስፖርት ቁጥሩ […]

The post በቦሌ ኤርፖርት 12 ሚሊየን 64 ሺህ ብር የሚያወጣ አደገኛ አደንዛዥ ዕፅ በቁጥጥር ስር ዋለ appeared first on ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

የሕግ የበላይነት ዛሬ ካልተከበረ እልቂቱ ይቀጥላል –ዶ/ር አክሎግ ቢራራ

$
0
0

አክሎግ ቢራራ (ዶ/ ር) እኔ በምኖርበት በአሜሪካ አገር ዲያስፖራ ተብልን የምንጠራው ሁሉ ግራ ተጋብተናል። መተማመን የለም። አገራችን እየጠፋች፤ ዘውግና ኃይማኖት ተኮር ጭካኔ፤ ግፍና በደል በግልጽ እየተካሄደ ለመሰብሰብ፤ በጋራ ለመጮህ፤ ወንጀለኞችን ለይቶ ለማውገዝ አልቻልንም። አብዛኛዎቻችን ዝምታን መርጠናል፤ አቋም ከመውሰድ ተቆጥበናል። ህሊናችን የሚያስገድደንን ከማድረግ ይልቅ “እከሌ ይቀየምብን ይሆናል” በሚል ስንኩል አመለካከት ተበክለናል። ምንም ልንክደው የማንችለው ሃቅ አለ። […]

The post የሕግ የበላይነት ዛሬ ካልተከበረ እልቂቱ ይቀጥላል – ዶ/ር አክሎግ ቢራራ appeared first on ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

የሕብር ሬዲዮ ሕዳር 07 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም

$
0
0

ከኢህአዴግ ውህደት እስከ ህግ የማስከበር እና ስጋት ላይ የወደቀው የዜጎእች ደህንነት  (ያድምጡት) የጠቅላይ ሚኒስትሩ መንታ ገጽታ  (ልዩ ጥንቅር) ሌሎችም ዜናዎቻችን የሲያትሉ ጠንካራ ተቃውሞ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በወቅቱ ችግር ተጠያቂ ናቸው መባሉ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ ኮሚሽን  የመዋቅር ለውጥ ያሻዋል ተባለ ታላቁ ሩጫ ዘንድሮም ብሶት መግለጫ ሆነ ኢትዮጵያ አየር መንገድ የደ/ሱዳን ተጓዦችን አስጠነቀቀ የሕወሓት ትግራይን እገነጥላሁ ማለት የሚጎዳው ትግራይን […]

The post የሕብር ሬዲዮ ሕዳር 07 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም appeared first on ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.


በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በተማሪዎች ላይ እየደረሰ ያለው በደል መቆም እንዳለበት የአማራ ተማሪዎች ማኅበር ጠየቀ

$
0
0

የአማራ ተማሪዎች ማኅበር ዘርን መሠረት ያደረገ ጥቃት መቆም እንዳለበት የጠየቀው በባሕር ዳር ከተማ በተካሄደው ስብሰባው ነው። በተፈጠረው አለመረጋጋት ትምህርታቸውን ያቋረጡ፣ በባሕር ዳርና አካባቢው የመጀመሪያና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን እየተከታተሉ የሚገኙ ተማሪዎች በውይይቱ ተሳትፈዋል። የአማራ ሕዝብ ልክ እንደሌሎች የኢትዮጵያ ሕዝቦች ሁሉ በሀገር ግንባታ ሂደቱ ጉልህ አስተዋፅኦ ያደረገ ሆኖ እያለ በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ትምህርታቸውን እየተከታተሉ ባሉ ልጆቹ ላይ ዘርን […]

The post በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በተማሪዎች ላይ እየደረሰ ያለው በደል መቆም እንዳለበት የአማራ ተማሪዎች ማኅበር ጠየቀ appeared first on ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

የብልጽግና ፓርቲ ረቂቅ መተዳደሪያ ደንብ ማርሽ ቀያሪ አንቀጾች –ራሚደስ

$
0
0

ራሚደስ Nov 19/19 በAddis Standard ድህረ-ገጽ የተለጠፈው የብልጽግና ፓርቲ ረቂቅ መተዳደሪያ ደንብ ያቃጨለው ደውል ቀላል የማይባልና ላለፉት ሶስት አስርት አመታት ገደማ ኢህአዴጋዊው የኢትዮጵያ ሀገረ መንግስት ግንባታ ፕሮጀክት ሥር ነቀል ለውጥ የሚያስከትል መሆኑን ያበሰረ ወይንም ያረዳ ነው፡፡ ይህ ረቂቅ በኢህአዴግ እህት ድርጅቶችና በግንባሩ ጠቅላላ ጉባኤ ፀድቆ ወደ ተግባር መግባት ከቻለ የኢትዮጵያ ፌደራሊዝም ቢያንስ በወረቀት ላይ ሰፍሮ […]

The post የብልጽግና ፓርቲ ረቂቅ መተዳደሪያ ደንብ ማርሽ ቀያሪ አንቀጾች – ራሚደስ appeared first on ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

ዲፋክቶ ወይስ ድንፋታ: አንቀጽ 39 እና ሀገር ምሥረታ –ቢኒያም ነጋሽ

$
0
0

እ.ኤ.አ. ጥቅምት 27 2017 የካታሎኒያ ምክር ቤት ካታሎኒያ ነፃ አገር መሆኗን ያወጀበት ሥነ-ሥርዓት በትልልቆቹ የዓለም መገናኛ ብዙሀን በቀጥታ ጭምር የተላለፈ ነበር፡፡ ፓርላማው ይህን የመሰለ ቀልብ የሚይዝ ውሳኔ ያሳለፈው በአውራጃው ሥራ አስፈጻሚ የአንድ ወገን ውሳኔ በዚያው ወር መጀመሪያ ያካሄደውን የሕዝበ-ውሳኔ ውጤት መሠረት በማድረግ ነበር፡፡ የነፃ አገርነት እወጃውን ተከትሎም የስፔን ፌዴራል መንግሥት ማስጠንቀቂያው ጆሮ ዳባ ልበስ ያለውን […]

The post ዲፋክቶ ወይስ ድንፋታ: አንቀጽ 39 እና ሀገር ምሥረታ – ቢኒያም ነጋሽ appeared first on ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

ሁለተኛ ደረጃ መሃይምነትን የማስወገድ ጉዞ እና የመምህራን ክብር – ዳንኤል መኮነን

$
0
0

ትምህርትና ምሁራን ትላንትና ዛሬ… በ1730 ዓ.ም ስልጣነ መንበሩን የተቆናጠጠው ቋረኛው ንጉስ ዳግማዊ እያሱ ለትምህርትና ለሳይንስ ታላቅ ቦታ ነበራቸው ይባላል፡፡ እኚህ ንጉስ በሀገሪቱ ትምህርት እንዲስፋፋና የተማረ ሰው በህብረተሰቡም ሆነ በመንግስቱ ውስጥ ትልቅ ቦታ እንዲኖረው የጣሩና በተግባርም ያሳየ ታልቅ መሪ እንደነበሩ የታሪክ ድርሳናት ይዠክራሉ፡፡ ንግሱ በኢትዮጲያ ትምህርት ተስፋፍቶ ለማየት ካለቸው ፍላጎት የተነሳ ትምህርትን እና የተማረን ለማበረታታት ልዩ […]

The post ሁለተኛ ደረጃ መሃይምነትን የማስወገድ ጉዞ እና የመምህራን ክብር – ዳንኤል መኮነን appeared first on ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

አስገራፊው ዐቃቤ ሕግ የአብይ አስተዳደር ተሿሚ ናቸው!? –ኢዩኤል ፍስሃ

$
0
0

ለለውጡ አፍቃሪያን ዛሬ የተሰማው መርዶ አስገራፊው ዐቃቤ ሕግም ሹም መሆኑን የሚገልጽ ነው። ያው ማዕከላዊ በሌላ ማዕከላዊ ተተክቶ የለም።ለሁሉም ያንብቡት አስተያየትዎን ይስጡበት ሼር አድርጉት “ አስገራፊው ሰውዬ በሕግ ማስፈፀም ዘርፍ ም/ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ሆኖ“ በኢ.ፊ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ለሚገኙ ዐቃብያነ ሕጎች ከወንጀል ምርመራና ከክስ አመሰራረት ጋር ተያይዞ በጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ልደታ አዳራሽ ስልጠና እየተሰጠ ነው ይልሃል […]

The post አስገራፊው ዐቃቤ ሕግ የአብይ አስተዳደር ተሿሚ ናቸው!? – ኢዩኤል ፍስሃ appeared first on ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

በኢትዮጵያ እና በአለም አቀፍ የግብርና ልማት ፈንድ መካከል የ90 ሚሊየን ዶላር የብድር ስምምነት ተፈረመ

$
0
0

 በኢትዮጵያ መንግስትና በአለም አቀፍ የግብርና ልማት ፈንድ መካከል የ90 ሚሊየን ዶላር የብድር ስምምነት ተፈረሟል። ስምምነቱን በሮም የኢፌዴሪ ቋሚ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ዘነቡ ታደሰ እና የአለም አቀፍ የግብርና ልማት ፈንድ ፕሬዚዳንት ጊልበርት ሁንግቦ በዛሬው ዕለት ተፈራርመዋል። የብድር ስምምነቱ ለቆላማ አካባቢዎች የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል መሆኑን በጣሊያን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል። በረጅም ጊዜ የሚመለሰው […]

The post በኢትዮጵያ እና በአለም አቀፍ የግብርና ልማት ፈንድ መካከል የ90 ሚሊየን ዶላር የብድር ስምምነት ተፈረመ appeared first on ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

የኦሮሞ ህዝብ መሪ ማን ነው? “ሀገር ወዳዱ” ዓብይ ወይስ “ራስ ወዳዱ” ጃዋር?

$
0
0

በብሩክ ሲሳይ የኦሮሞን ሕዝብ የዘመናት ጥያቄ እየመለሰ ያለው ጠሚ ዓቢይ ወይስ አክቲቪስት ጃዋር? የኦሮሞ ሕዝብ የዘመናት ጥያቄን ከመመለስ ባሻገር ተሻጋሪ ጥቅሞችን ለማስከበር የመሪ ክህሎትና በፈተና የማለፍና ብቃት ያለው ጠ/ሚ ዓቢይ አህመድ ወይስ አክቲቪስት ጃዋር መሃመድ? የኦሮሞ ሕዝብ ጭቆናን በማስወገድ እኩልነትን አረጋግጣለሁ እንዲሁም የአገር ባለቤትነት እሆናለሁ በማለት በተለያዩ ዘመናት ትግል አድርጓል። #በንጉሠ_ነገሥቱ_ዘመነ_መንግስት በአንድም ሆነ በሌላ መልኩ […]

The post የኦሮሞ ህዝብ መሪ ማን ነው? “ሀገር ወዳዱ” ዓብይ ወይስ “ራስ ወዳዱ” ጃዋር? appeared first on ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.


ያለሰላም ብልጽግና ያለእርቅ ሰላም አይታሰብም –ጆቢር ሔይኢ

$
0
0

ኢሕአዴግ ያለፈውን ታሪኩንና ፖሊሲውን በጥልቀት መርምሮ፤ ጎጂውን በማስወገድ መልካሙን ለማስቀጠል በወሰደው የመዋሐድ እርምጃ፣ የኢትዮጵያ የብልጽግና ፓርቲ  ለመመሥረት ተስማምቷል። በዚህም  ኢትዮጵያዊውን ሁሉ፣ እኩል የአገሪቱ ባለቤት፣ የመብቱ ተጠቃሚ፣የሀብቱም  ተቋዳሽ ለማድረግ ለሰላም በር ከፍቷል። ይህ ደግሞ የሕዝባችን  የዘመናት ምኞት፣የብዙ ታጋዮች የመስዋዕትነት ደም ውጤት በመሆኑ፣ ልናከብረው፣ ልንከባከበውና በመሥዋዕትነታችንም ጠብቀን ልናበለጽገው ይገባል። ይህን የብልጽግና ፓርቲ  ልዩ  የሚያደርገው፣ የዓብዮታዊ ዲሞክራሲ ተልዕኮ […]

The post ያለሰላም ብልጽግና ያለእርቅ ሰላም አይታሰብም – ጆቢር ሔይኢ appeared first on ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

ሁለቱም ጓዛቸውን ጠቅልለው ኢትዮጵያ ውስጥ ከትመዋል! –ግርማ በላይ

$
0
0

ግርማ በላይ (gb5214@gmail.com) ማን እንደሆኑ ብትጠይቁኝ “እግዜሩና ባላንጣው ዲያቢሎስ” ብዬ ላልነግራችሁ ለራሴ ቃል አለብኝ፡፡ ምድርን ብቻ ሣይሆን ይህችን ዓለም እስከዝግንትሏ እንዳሻቸው የሚያሽከረክሯት ሁለት ኃይላት አሉ፡፡ በምጡቃን ምሁራን አገላለጽ positive and negative energies ቢባሉ ያስኬዳል፡፡ ተቃራኒ ኃይሎች ናቸው፡፡ በብዙዎች ሃይማኖቶች ደግሞ በዘመነኛ አጠራር “ፈጣሪ” ወይም በተለመደው የኔያዊ ልለው በሚቻለኝ ቅቡል አጠራር “እግዚአብሔር” በሚል በተሰየመውና ሰይጣን ተብሎ […]

The post ሁለቱም ጓዛቸውን ጠቅልለው ኢትዮጵያ ውስጥ ከትመዋል! – ግርማ በላይ appeared first on ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

አቶ ክርስቲያን ታደለ እና አቶ በለጠ ካሳን ጨምሮ ሌሎች የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) አመራሮችና አባላት ያቀረቡት የዋስትና ጥያቄ ላይ ፍርድ ቤቱ ውድቅ አደረገ

$
0
0

ከሰኔ 15ቱ የአማራ ሕዝብ መሪዎች እና የአገሪቱ ከፍተኛ የጦር መኮነኖች ግድያ ጋር በተያያዘ ጠርጥሬያቸዋለሁ በሚል በፖሊስ ተይዘው ከአራት ወራት በላይ በእስር ላይ የሚገኙትና በሃምሳ አለቃ መሳፍንት ጥጋቡ መዝገብ ስር የቅድመ ክስ ምርመራ ከተከፈተባቸው 13 ተጠርጣሪዎች መካከል የተካተቱት:- 1ኛ) ክርስቲያን ታደለ የአብን የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ 2ኛ) በለጠ ካሳ የአብን ፅሕፈት ቤት ኃላፊ 3ኛ) አስጠራው ከበደ የአብን […]

The post አቶ ክርስቲያን ታደለ እና አቶ በለጠ ካሳን ጨምሮ ሌሎች የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) አመራሮችና አባላት ያቀረቡት የዋስትና ጥያቄ ላይ ፍርድ ቤቱ ውድቅ አደረገ appeared first on ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

ባሕር ዳር ላይ በተደረገው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ኢትዮጵያ ኮትዲቯርን 2ለ1 አሸንፋለች

$
0
0

ጨዋታውን አስመልክቶ አሰልጣኙ፣ ተጨዋቾች እና ደጋፊዎች አስተያዬታቸውን ሰጥተዋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ ከጨዋታው መጠናቀቅ በኋላ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ “በሙሉ የጨዋታ ብልጫ እና የኳስ ቁጥጥር ከጥሩ የግብ ሙከራዎች ጋር በማሸነፋችን ደስተኛ ነኝ” ብለዋል። ዋልያዎቹ ጨዋታውን ማሸነፋቸው በአፍሪካ ዋንጫ ውድድር ለመሳተፍ መልካም ጅምር መሆኑን እና ከምድቡ ከባድ ከተባለው ቡድን ሙሉ ሦስት ነጥብ መውሰዳቸው ለቀጣይ […]

The post ባሕር ዳር ላይ በተደረገው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ኢትዮጵያ ኮትዲቯርን 2ለ1 አሸንፋለች appeared first on ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

እራስን በራስ የማስተዳደር መብትና የኢትዮጵያ ፌዴራሊዝም –ነህሚያህ

$
0
0

ከአለማችን ህዝብ 40 በመቶ የሚሆነዉ የሚኖረዉ ፌዴራል የመንግስት መዋቅርን በሚከተሉ አገሮች ዉስጥ ነዉ። ይህ ማለት ግን ፌዴራሊዝም ብዙ አገሮች ዉስጥ አለ ማለት አይደለም፥ እንዲያዉም 150 የአለም አገሮች አሃዳዊ የመንግስት መዋቅርን ነዉ የሚከተሉት። አሃዳዊ የመንግስት መዋቅር ዛሬ አዳዲሶቹ የአገራችን ጥራዝ ነጠቆች እንደሚነግሩን ፀረ ዲሞክራሲ ወይም ፀረ አንድነት አይደለም። ዲሞክራሲ  አሃዳዊ ወይም ፌዴራሊዝም ብሎ ነገር አያዉቅም። በሁለቱም […]

The post እራስን በራስ የማስተዳደር መብትና የኢትዮጵያ ፌዴራሊዝም – ነህሚያህ appeared first on ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

Viewing all 15006 articles
Browse latest View live