Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

በኢትዮጵያ ህይወት ያለው ፍጡር ሊኖር የማይችልበት ቦታ መገኘቱ ተገለፀ

$
0
0
በኢትዮዽያ ዳሎል አካባቢ በፕላኔታችን ህይወት ያለው ፍጡር ሊኖርበት የማይችል ቦታ ማግኘታቸውን ሳይንቲስቶች አረጋገጡ ሲል ላይቭ ሳይንስ ድረ ገፅ ዘግቧል። የአፋር ዳሎል እሳተ ገሞራ አካባቢውን በማቃጠል ሞቃታማ የመሬት ገፅታ ፈጥሮ ጤናማ ባልሆነ የአረንጓዴ እና ቢጫ ቀለማት እንዲሞላ ማድረጉ አካባቢውን ህይወት ላለው ፍጡር አመቺ እንዳይሆን እንዳደረገው ነው ሳይንቲስቶቹ ያረጋገጡት። አዲሱን የጥናት ውጤት በግብዓትነት የተጠቀመው ዘገባው ሳይንቲስቶች አካባቢውን […]
↧

↧

ሰላምን ከጦርነት፣ መፍረስን ካለመፍረስ የሚለይ ቀይ መስመር የለም! (ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ)

$
0
0
‹‹እንደቀልድ፣ሳናውቀው አገራችን ወደ ፍርስራሽነት ተቀየረች›› አለ፣ አንድ ታዋቂ የየመን ጋዜጠኛ፤ በአንድ ቃለመጠይቁ ላይ፡፡ ነገሮች የረዥም፣ተከታታይ ሂደት ውጤት ወይም መጨረሻ ናቸው፤ የድንገቴ ክስተት አይደሉም፡፡ ጦርነት ያለመግባባትና የቅራኔ ሂደት ውጤት ነው፡፡ ሞት ከጤንነት ጀምሮ፣ እየጠነከረ የሚሄድ ህመም ሂደት ውጤት ነው፡፡ በስርአትና ደንብ የቆመ ሀገር መፍረስም እንዲሁ የረዠም ጊዜ፣ ተከታታይ ከስርአትና ደንብ ማፈንገጥ ሂደት ውጤት ነው፡፡ . የሀገር […]
↧

አማራ ሆይ! ሰው እንሰሳ ነው! –በላይነህ አባተ

$
0
0
በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) “እግዚአብሔርም ..ሰውን በመልካችን እንደ ምሳሌአችን እንፍጠር” አለና እግዚአብሔር ሰውን በመልኩ ፈጠረው፡፡ ዘፍ ፩፡ ፳፮-፳፯. ይህ መለኮታዊ ቃል አማራ ክስድስት ሺ ዘመናት በላይ ኑሮህን የመራህበት ቃል ነው፡፡ በዚህ ቃል መሰረትም ሁለት እጅ፣ ሁለት እግር፣ ሰላሳ ሁለት ጥርስና እሚናገር ምላስ ያለውን ሁሉ እንደ ሰው በመቁጠርና በሰው አካልም “እግዚአብሔር አለ” እያልክ ለብዙ ሺ ዓመታት ለአደጋ […]
↧

በአማራና ኦሮሞ ህዝቦች ስም ተደራጅተው የሚንቀሳቀሱ ሰባት ፓርቲዎች በጋራ ለመስራት ስምምነት ላይ ደረሱ

$
0
0
በአማራና ኦሮሞ ህዝቦች ስም ተደራጅተው የሚንቀሳቀሱ ሰባት ፓርቲዎች በጋራ ለመስራት ስምምነት ላይ መድረሳቸውን አስታወቁ፡፡ ፓርቲዎቹም የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ( አዴፓ) የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ( ኦዲፒ) የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ( ኦነግ)፣ የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) ፣ የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ( ኦፌኮ) ፣ የኦሮሚያ ብሄራዊ ፓርቲ (ኦብፓ) እና የአማራ ማህበራዊ ራዕይ ግንባር ናቸው፡፡ በሁለቱ ክልሎች እና ዩኒቨርሲቲዎች […]
↧

ለጤናወት ግድ ይለወታል? እንግዲያስ ይቺን ያንብቡ!

$
0
0
ጤና ይስጥልኝ! ለጤናወት ግድ ይልወታል እንግዲያስ  https://www.mahderetena.com/ ይጎብኙ በኢትዮጵያዉያን ዘንድ የተለየ፣ በሌሎች አገሮች ብዙ የማይታይ  ሰላምታ አሰጣጥ አለ። ሰዎች ሲገናኙ ብቻ ሳይሆን ሲለያዩም ይጠቀሙበታል።  «ጤና ይስጥልኝ»  የሚለው ሰላምታ። ጤና ክቡር ነው። ጤና ተፈላጊ ነው። ጤነኛ መሆን የሁሉም ሰው ምኞት ነው። ጤነኛ መሆን መታደል ነው። አንድ ሃብታም ሴት ነበሩ። ድረደዋ። የስኳር በሽታ በጣም አጠቃቸው። ከዚህ አለም […]
↧
↧

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ላይ እየተደረገ ያለው አውዳሚ እና አደገኛ ጥቃት –መስከረም አበራ

$
0
0
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ላይ እየተደረገ ያለው አውዳሚ እና አደገኛ ጥቃት እጅግ በጣም አሳሳቢ፣ጊዜ ሊሰጠው የማይገባ ችግር ነው። በቤተክርስቲያኗ ላይ የተቃጣው አደጋ የሚያሳዝነው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተከታዩን ክርስቲያን ብቻ አይደለም ይልቅስ ነገሩ መላውን የክርስትና ሃይማኖት ተከታይ እያስጨነቀ ያለ ጉዳይ ነው።ከክርስቲያኑ አልፎ ሙስሊም ወገኖቻችንም ይህን ድርጊት እያወገዙ ነው። ክርስቲያኑ ህዝብ በቤተክርስቲያኗ ላይ የተቃጣው ትልቅ አደጋ፣የአማኞች እና አገልጋዮች […]
↧

ፖለቲከኞች የራሳቸውን ስራ ይስሩ፤ ከዚያ ውጪ ያለን ሰዎችም የየራሳችንን ሥራ እንስራ፤ ይህ ሲሆን ሁሉም ይስተካከላል –ወይዘሮ መዓዛ አሸናፊ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት

$
0
0
• የትም አገር ለውጥ ቀላል ሆኖ አያውቅም፡፡ የተለያየ የቡድን ፍላጎት ይኖራል፡፡ ወደፊት ወደኋላ የሚያስኬዱ ሁኔታዎችም አሉ፡፡ • አሁን ላይ አፌን ሞልቼ መናገር እችላለሁ። ምንም አይነት የፖለቲካ ጣልቃ ገብነት የለም፡፡ ዳኞች እንዲያውም አሁን “ነፃ ሆነን ህጉን ተከትለን እየሰራን ነው” በማለት ላይ ይገኛሉ፡፡ • ማንኛውም ህዝብ በሰላም ወጥቶ ለመግባት ሥርዓት ኖሮ በህግ መተዳደር ይፈልጋል። ነገር ግን፤ አንዳንዴ […]
↧

“ባለፉት ሃያ ሰባት ዓመታት ፌዴራሊዝም በተግባር አልነበረም” –አቶ ታዬ ደንደአ የኦዴፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል

$
0
0
አዲስ አበባ፡- ባለፉት ሃያ ሰባት ዓመታት በኢትዮጵያ የፌዴራሊዝም ሥርዓት በተግባር አልነበረም ሲሉ የኦዴፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል አቶ ታዬ ደንደአ በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ከምትታተመው ዘመን መጽሄት ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ ገለጹ። አቶ ታዬ “ባለፉት 27 ዓመታት በአማራና ኦሮሚያ ክልልም ሆነ በአጋር ድርጅቶች ዘንድ የድርጅት ሊቀመንበር ማን ይሁን የሚለውን የሚወስነው ማን እንደነበር ይታወቃል። ይሁንና ‹በፊት ፌዴራሊዝም ነበር አሁን […]
↧

 ፖለቲካዊ መነጣጠቅ በእርግጥ አክትሟልን? ዛሬሥ በቢላዋ የሚቀልዱ የሉምን? ሥንቱስ ሰው ነው በፈጣሪ በየነ መረብ ውስጥ   እንዳለ የሚያውቀው? (መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ)

$
0
0

 የማናጠቅ ማህበራዊ ጠቀሜታን ማሥተባበል አይቻልም። የኩባያ የጣሳ ፣ወዘተ  እጥረት በየድግሱ እና ለቅሶ ቤት ካለ  እያናጠቅህ ታዳርሳለህ። አንዱ የሌላውን መጠጫ የሚጠጣውን እንደጨረሰ  ያለክልከላ እንዲናጠቅ ታደርጋለህ።  አሥተናጋጁም ሆነ ኩባያ ያጣው  ወይም ያልያዘው፣ለመንጠቅ አሠፍሥፎ ፣ ዓይን እና አእምሮውን በጠጪው  ኩባያዎች ላይ ያደርጋል። አሥተናጋጁም ኩባያዎች በባዶነት ቂጣቸው መሬት ሲነካ ለማየት በጉጉት ይጠባበቃል።መሬት እንደነኩም ላፍ፣ላፍ ያደርጋቸውና የኩባያ ያለህ ለሚለው ተሥተናጋጅ  […]

The post  ፖለቲካዊ መነጣጠቅ በእርግጥ አክትሟልን? ዛሬሥ በቢላዋ የሚቀልዱ የሉምን? ሥንቱስ ሰው ነው በፈጣሪ በየነ መረብ ውስጥ   እንዳለ የሚያውቀው? (መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ) appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha): Latest Ethiopian News Provider - News Service You Can Trust.

↧
↧

ልዩ ልዩ መሣሪያዎችን በመጠቀም ሀሰተኛ የገንዘብ ኖቶችን ሲያትሙ የነበሩ የውጪ ሀገር ዜጎችን በቁጥጥር ስር ዋሉ

$
0
0

የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት እና የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በቅንጅት ባደረጉት ክትትል ልዩ ልዩ መሳሪያዎችን በመጠቀም ሀሰተኛ የገንዘብ ኖቶችን ሲያትሙ የነበሩ የውጪ ሀገር ዜጎችን በቁጥጥር ስር አዋሉ፡፡ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ያደረገውን ክትትል ተከትሎ ስምንት የውጪ ሀገር ዜጎች በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ልዩ ቦታው ሜታ ፋብሪካ አካባቢ ሁለት መኖሪያ ቤቶችን በመከራዬት በሕገ-ወጥ መንገድ ሀሰተኛ […]

The post ልዩ ልዩ መሣሪያዎችን በመጠቀም ሀሰተኛ የገንዘብ ኖቶችን ሲያትሙ የነበሩ የውጪ ሀገር ዜጎችን በቁጥጥር ስር ዋሉ appeared first on ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider .

↧

”ዛሬ የፓርቲ ዉሕደቱን በተመለከተ ያደረግነዉ ወሳኝ ስብሰሰባ አመርቂ ዉጤት አስመዝግቧል”–ጠ/ ሚኒስትር አብይ አህመድ

$
0
0

” ዛሬ የፓርቲ ዉሕደቱን በተመለከተ ያደረግነዉ ወሳኝ ስብሰሰባ አመርቂ ዉጤት አስመዝግቧል:: ዉሕደቱ የኢትዮጵያን የፌዴራል ሥርዓት ይበልጥ የሚያጠናክር፣ ተሰሚነት ላልነበራቸዉ አጋር ድርጅቶች እኩል ድምጽ የሚሰጥ ኅብረ ብሔራዊነትን የሚያጸና፣ አካታችነትንና ፍትሐዊ ዉክልናን የሚያረጋግጥ ሁነኛ አቅጣጫ ነዉ:: የፓርቲው ውሕደት ሀገራዊ አንድነትን ከኅብረ ብሔራዊነት ጋር አስተሣሥሮ ለመጓዝ ዕድል የሚሰጥ ነው ” ( ጠ/ ሚኒስትር አብይ አህመድ )

The post ” ዛሬ የፓርቲ ዉሕደቱን በተመለከተ ያደረግነዉ ወሳኝ ስብሰሰባ አመርቂ ዉጤት አስመዝግቧል” – ጠ/ ሚኒስትር አብይ አህመድ appeared first on ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider .

↧

የኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ በአብላጫ ድምጽ ውህደቱን አጸደቀ ሕወሓት ተቃወመ

$
0
0

የኢህአዴግ ውህደት በሦስቱ አባል ድርጅቶች ድጋፍና በህወሓት #ተቃውሞ ፀድቋል‼የኢህአዴግ ውህደት የፀደቀው በ27 ድጋፍ ፣ በ6 ተቃውሞ ነው። ይሁን እንጂ ህወሓት ውህደቱን ሙሉ ለሙሉ አልተቃወመም። ከዚያ ይልቅ ውህደቱን አስመልክቶ #ከማዕከላዊ ኮሚቴ ጋር ተመካክሮ እንደሚወስን በመግለፅ ተጨማሪ ቀናት እንዲሰጡት ጠይቋል። በዚህ መሠረት የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴው ለህወሓት የ3 ቀናት ግዜ ገደብ ሰጥቶታል። በውህደቱ ላይ የተስማሙት አባልና አጋር ድርጅቶች ግን ከነገ ጀምሮ በአዲሱ ፓርቲ ፕሮግራም ላይ መወያየት ይጀምራሉ […]

The post የኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ በአብላጫ ድምጽ ውህደቱን አጸደቀ ሕወሓት ተቃወመ appeared first on ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider .

↧

የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽሕፈት ቤትን ወይም የቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤትን በመጥቀስ የገንዘብ እና የልዩ ልዩ ድጋፍ ጥያቄ ቢቀርብላችሁ ትክክለኝነቱ የተረጋገጠ የጽ/ቤቶቹ የድጋፍ ደብዳቤ በአባሪነት መያያዙን ማረጋገጥ አለበውት

$
0
0

አንዳንድ አካላት ከጠቅላይ ሚኒስቴር ጽሕፈት ቤት እውቅና ውጪ፣ አብረን እየሰራን እንገኛለን በማለት የጽሕፈት ቤቱን ስም በመጠቀም ለተባባሪና አጋር አካላት የገንዘብ እና የልዩ ልዩ ድጋፍ ጥያቄዎችን ሲያቀርቡ ተስተውሏል። ስለሆነም፣ የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽሕፈት ቤትን ወይም የቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤትን በመጥቀስ የገንዘብ እና የልዩ ልዩ ድጋፍ ጥያቄ ቢቀርብላችሁ ትክክለኝነቱ የተረጋገጠ የጽ/ቤቶቹ የድጋፍ ደብዳቤ በአባሪነት መያያዙን ማረጋገጥ፣ በተጨማሪም ወደ […]

The post የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽሕፈት ቤትን ወይም የቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤትን በመጥቀስ የገንዘብ እና የልዩ ልዩ ድጋፍ ጥያቄ ቢቀርብላችሁ ትክክለኝነቱ የተረጋገጠ የጽ/ቤቶቹ የድጋፍ ደብዳቤ በአባሪነት መያያዙን ማረጋገጥ አለበውት appeared first on ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider .

↧
↧

እየደመሩ ማፍረስ፤ እያፈረሱ መደመር –ያሬድ ሃይለማሪያም

$
0
0

የኢትዮጵያ ሉዓላዊነት እና አንድነት ከአንድ ፓርቲ ህልውና፣ ውህድ መሆን ወይም ፍቺ ጋር መያያዙ እጅግ ያሳዝናል። ኢህአዴግ ዛሬ አጋሮቹን በውህድ የሚደምርበት፤ መስራቿን ህውሃት የሚቀንስበት ደረጃ ላይ ደርሷል። የህውሃትን መደመርም ሆነ መቀነስ የድርጅቶች ጉዳይ ብቻ አድርጎ ማየት የዋህነት ብቻ ሳይሆን አገሪቱ የተደገሰላትንም በቅጡ አለመረዳት ይመስለኛል። የኢህአዴግ ውህድ ፓርቲ መሆን ለአገሪቱ ፖለቲካ መሻሻል ትልቅ ፋይዳ ያለውን ያህል ውህዱ […]

The post እየደመሩ ማፍረስ፤ እያፈረሱ መደመር – ያሬድ ሃይለማሪያም appeared first on ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider .

↧

ንፁሃንን ወህኒ እሚዶል ዳኛ በሽተኞቹን ተሚገል ሀኪምም የከፋ ነው! –በላይነህ አባተ

$
0
0

በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com)   ጳጳሳት ካባቸውን ደርበው መስቀል ሲጨብጡ በክርስቶስ ዙፋን የሚቀመጡትን ያህል ዳኛቾም ካባቸውን ደርበው የፍርድ ማሳረጊያ መዶሻቸውን ሲይዙ ተእግዚአብሄር ችሎት ይቀመጣሉ፡፡ በሽተኞች አካላቸውን በሀኪም እጅ የሚጥሉትን ያህል ተከሳሾችም አካላቸውንና ዕጣፋንታቸውን በዳኛ እጅ ይጥላሉ፡፡ የደግ ዘመን ጳጳሳት የምዕመናን፣ ሀኪሞች የሽተኞችን፣ ዳኞችም ችሎት የሚቀርቡ ዜጎችን መንፈሳዊና አካላዊ ቀውስ ይፈውሱ ነበር፡፡ የክፉ ዘመን ዘመን ዳኞች ግን […]

The post ንፁሃንን ወህኒ እሚዶል ዳኛ በሽተኞቹን ተሚገል ሀኪምም የከፋ ነው! – በላይነህ አባተ appeared first on ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider .

↧

‘‘አገር የግል እና የተወሰኑ ቡድኖች መጠቀሚያ አይደለችም’’ – የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሂም

$
0
0

አዲስ አበባ፡- “አገር የግል እና የተወሰኑ ቡድኖች መጠቀሚያ አይደለችም። ስለዚህ ሁሉም በጋራ የኢትዮጵያን አንድነት ሊጠብቅ ይገባል” ሲሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሂም ጥሪ አቀረቡ፡፡ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ትናንት በፍሬንድ ሺፕ ሆቴል ባዘጋጀው የህዝብ ለህዝብ መድረክ ላይ አፈጉባኤዋ ወይዘሮ ኬሪያ እንደተናገሩት፤ በግለሰቦች እና በተወሰኑ ቡድኖች ምክንያት በተለይ ባለፉት ሁለት እና ሦስት ዓመታት ውስጥ […]

The post ‘‘አገር የግል እና የተወሰኑ ቡድኖች መጠቀሚያ አይደለችም’’ – የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሂም appeared first on ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

↧

‹‹የአማራና የትግራይ ሕዝቦች በጋራ እሴቶቻቸው የተጋመዱ፤ የተንሻፈፈ ፖለቲካ የማያቆራርጣቸው ናቸው፡፡›› በጎንደር የትግራይ ተወላጆች

$
0
0

‹‹ጎንደር ከትግራውያን ጋር የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት ለማድረግ ዝግጁ ናት፡፡›› የጎንደር ከተማ አስተዳድር አዴፓ ጽሕፈት ቤት በ1957 ዓ.ም ነበር ፍቅር ጎንደር ላይ እንዲከትሙ ያደረጋቸው። ያኔ ውኃ አጣጫቸውን አግኝተው አስር ልጆችን አፍርተዋል። ባለታሪካችን ትውልዳቸው ትግራይ ክልል ኑሯቸው ጎንደር ነው፤ አቶ ወልደገብርኤል ትኩ ይባላሉ፡፡ ዋልታና ማገሯ ጎንደር ያለ ልዩነት አኑራቸዋለች። “ጎንደር ውስጥ ከሰውነት ቀጥሎ ብሔር ብርቅየየ አንድነትን መፍጠሪያ […]

The post ‹‹የአማራና የትግራይ ሕዝቦች በጋራ እሴቶቻቸው የተጋመዱ፤ የተንሻፈፈ ፖለቲካ የማያቆራርጣቸው ናቸው፡፡›› በጎንደር የትግራይ ተወላጆች appeared first on ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

↧
↧

ዩኒቨርሲቲዎች ወደ መረጋጋት የማይገቡ ከሆነ እስከ መዝጋት የሚደርስ እርምጃ እንደሚወሰድ ጠቅላይ ሚኒስትሩ አስጠነቀቁ፡

$
0
0

በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ውስጥ ረብሻ በመፍጠር የሰው ሕይወት እንዲያልፍ በሚያደርጉ ተማሪዎች ላይ መንግሥት ሕጋዊ እርምጃ እንደሚወስድ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶክተር) ገለፁ፡፡ ረብሻ በመፍጠር የማይረጋጉ ዩኒቨርሲቲዎችን እስከመዝጋት የሚደርስ እርምጃ መንግሥት ሊወስድ እንደሚችልም ጠቅላይ ሚኒስትሩ አስጠንቅቀዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ እየተፈጠሩ የሚገኙ ችግሮችን ለመፍታት ያለመ ውይይት ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የቦርድ ሰብሳቢዎች፤ ፕሬዝዳንቶች እና የክልሎች ሠላም እና […]

The post ዩኒቨርሲቲዎች ወደ መረጋጋት የማይገቡ ከሆነ እስከ መዝጋት የሚደርስ እርምጃ እንደሚወሰድ ጠቅላይ ሚኒስትሩ አስጠነቀቁ፡ appeared first on ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

↧

አንጋፋው ጋዜጠኛና ዲፕሎማት አሀዱ ሳቡሬ በተወለዱ በ 94 አመታቸው ከቤተዘመዶቻቸው ጋር ይኖሩበት በነበረው ሎስ አንጀለስ ከተማ ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋል

$
0
0

ዜና እረፍት ! አሐዱ ሳቡሬ ፣ አጠገበኝ ወሬ !!! የሀገር ባለውለታ፤የሐገር አድባር ዜና እረፍት አንጋፋው ጋዜጠኛና ዲፕሎማት አሀዱ ሳቡሬ በተወለዱ በ 94 አመታቸው ከቤተዘመዶቻቸው ጋር ይኖሩበት በነበረው ሎስ አንጀለስ ከተማ ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋል። ጋዜጠኛ አሀዱ በዘመነ ጃንሆይ ” አሀዱ ሳቡሬ አጠገበኝ ወሬ ” የተባለላቸው ድንቅ ጋዜጠኛ እንደነበሩ መገናኛ ብዙሃን ዘግበውላቸዋል። ፈጣሪ የአምባሳደር አሀዱን ነፍስ […]

The post አንጋፋው ጋዜጠኛና ዲፕሎማት አሀዱ ሳቡሬ በተወለዱ በ 94 አመታቸው ከቤተዘመዶቻቸው ጋር ይኖሩበት በነበረው ሎስ አንጀለስ ከተማ ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋል appeared first on ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

↧

“እንባ እንባ ይለኛል”አለ በዓሉ ግርማ! የእሱስ እሽ እሷ ምን ሆንኩ ብላ ነው? –መስከረም አበራ

$
0
0

ፖለቲካን መረዳት ያለብን በሁለት ደረጃ ነው- በትልቁ ስዕል (Macro politics) እና በትናንሽ ፖለቲካዊ ክስቶች (Micro politics)፡፡ ትልቁ ፖለቲካዊ ሁኔታ (Macro politics) እለታዊ የፖለቲካ ሁኔታችንን (Micro politics)በእጅጉ ይወስናል፡፡እኛ ሃገር ደግሞ Macro politics ማለት በገዥው ፓርቲ መንደር ያለው የፖለቲካ ዘይቤ ማለት ነው፡፡ባለፈው ሃያ ሰባት አመት የገዥው ፓርቲ ህወሃት/ኢህአዴግ ፖለቲካዊ ዘይቤ በሃገራችን የዘውግ ማንነትን አለቅጥ አስፍቶ ብቸኛው የሃገራችን […]

The post “እንባ እንባ ይለኛል” አለ በዓሉ ግርማ! የእሱስ እሽ እሷ ምን ሆንኩ ብላ ነው? – መስከረም አበራ appeared first on ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

↧
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live