Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

የ ህውሃት እና የጃዋር ሴራ ተጋለጠ የከፍተኛ ባለስልጣናቱ Email ተበረበረ

$
0
0
የ ህውሃት እና የጃዋር ሴራ ተጋለጠ የከፍተኛ ባለስልጣናቱ Email ተበረበረ

የአምቦ ፖለቲካ ከ ሀ እስከ ፐ!

$
0
0
በሁሉም የኦሮሚያ አከባቢዎች ለነፃነት ትግሉ ዉድ ዋጋ ተከፍሏል። ከቤጊ እስከ ጭናቅሰን እና ከሞያሌ እስከ ሰላሌ ወጣቶች እና አዋቂዎች በቆራጥነት ታግሏል። የአምቦ ግን ከሁሉም ይለያል። ጀገናዉ የአምቦ ህዝብ በተማሪዎች እንቅስቃሴ ጀምሮ ለነፃነት ሲል ልጆቹን ገብሯል። በተለይ ደግሞ ወያኔ ከመንገሱ በፊት ጀምሮ እስከወደቀበት ጊዜ ድረስ ፊት ለፊት ሲጋፈጠዉ ኖሯል። በአጭሩ ትንሿ አምቦ ላለፉት በርካታ ዓመታት የታላቁ የኦሮሞ […]

“ሁሉ ከሆነ ቃልቻ ፣ ማን ይሸከማል  ሥልቻ ??” (ሰው ዘ ናዝሬት)

$
0
0
ዛሬ እና አሁን በሀገሬ አውቃለሁ ባይ እጅግ  በዝቷል። ሁሉ ቃልቻ ሆኗል። አድምጡኝ የመፍትሄው አካል ነኝ እንጂ የችግሩ አካል አይደለሁም፣ ባይ ሥፍር ቁጥር የለውም።ዛሬ ጆሮ አልባ በዝቷል።የራሱን ሥሜት ያወራሃል እንጂ ያንተን ሃሳብ አያዳምጥም።አውርቶ ሲያበቃ ቻው ብሎህ ይሄዳል።አንተም ” የተጨቆነ ሃሳብህን ” ላገኘኸው ሰው  ገልፀህ ምላሽ ሣትጠብቅ እብሥ  ትላለህ።ያም፣ያቺም ይሄም እርሷም ግንድ የሚያህለውን የራሳቸውን ጉድፍ ከቶም አያዩም።ይዘባርቃሉ […]

“ከዚህ በፊት የኢትዮጵያ እስር ቤቶች ይታወቁ የነበረው በአካል ላይ ጥቃት በማድረስ፣ አሰቃቂ የማሰቃየት ተግባር በመፈጸም ጭምር ነበረ”–ዶክተር ዳንኤል በቀለ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽነር

$
0
0
• ኢትዮጵያ ውስጥ ከአንድ ዓመት በፊት አዲስ የፖለቲከ ምዕራፍ ተከፍቷል። የተፈጠረውን መልካም ዕድል በመጠቀም በአገር ውስጥ የዴሞክራሲ ተቋማትን በአዲስ መልክ ለማደራጀትና ለማጠናከር ለሚደረገው ስራ የበኩሌን አስተዋጽኦ ለማበርከት የቀረበልኝን ጥሪ በበጎ መልክ ለመቀበል ወስኛለሁ። • አሁን የደረስንበት ምዕራፍ በብዙ ትግል የተገኘ ነው። ብዙ ሰዎች ህይወታቸውን፣ ደህንነታቸውን፣ አካላቸውን፣ ንብረታቸውን ያጡበት ሂደት ነው። • በመሆኑም በእዚህ ወቅት ያለን […]

ጠ/ሚ አብይ አህመድ በዛሬው እለት ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መግለጫ ሰጡ

$
0
0
ጠ/ሚ አብይ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ የሰጡት መግለጫ ===================================== አሁን ስለ ሁለት ነገሮች ቆመን የምናስብበት ጊዜ ላይ እንገኛለን፡፡ ስለ ትናንት እና ስለ ነገ፡፡ ስለማንለውጠው ትናንት እና ስለምንለውጠው ነገ፡፡ በአብዛኛው የሀገራችን የልሂቃን ክርክሮች በትናንትናው ላይ ያተኮሩ ናቸው፡፡ ያ ክርክር ደግሞ አሉታዊውን ጎን በማጉላት ላይ የተመሠረተ ነው፡፡ ሕዝባችን ክፉም ደግም አይቷል፡፡ በሆደ ሰፊነቱ፣ በዕርቅ ባህሉና ላነገበው ራእዩ ሲል […]

በድጋሚ እንጮኻለን –ሁሉም ከህግ እና ስርአት በታች ካልሆነ ማናችንም ከጥቃት ሰለባነት አንተርፍም! (ዮናታን ተስፋዬ ረጋሳ)

$
0
0
የትናንት ማታውን ክስተትም ይሁን የሰሞኑን ጉዳይ በነጠላው ማየት አይገባም – እየተንከባለለ የመጣ ከህግ እና ስርአት በላይ የሆነው አይነኬ “ሁለተኛው መንግሰት” ላለፉት በርካታ ወራት ውስጥ በተፈጠሩ ክስተቶች የነበረውን ሚና መለስ ብሎ መመርመር ከተሳሳተ ድምዳሜ ላይ እንዳንደርስ ይረዳናል። የሚሆነው ሁሉ ትናንት እንደ አዲስ የተፈጠረ አይደለም – እኔ ነገሩ የበቃኝ ኦብሳ የተባለው ጉብል ሽጉጥ በቅምጥል ይዞ ፌስቡክ ላይ […]

በኦሮሞ ክልል ሙስሊም ቄሮዎች የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ እንዲፈፅሙ ድጋፍ እና ጥበቃ የሚያደርጉላቸው ሙስሊም አስተዳዳሪዎች ናቸው

$
0
0
ኦሮሞ ክልል የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ እየተፈፀመባቸው ያሉ ቦታዎች ክርስትያኖች በቁጥር ይበዛሉ: የሚተዳደሩት ግን በሙስሊሞች ነው::  ይህ መሆኑ የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋው እንዲፈፀም:መከላከል እንዳይኖር እና የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋው ከተፈፀመ በሁዋላም ከአጥፊዎቹ ይልቅ ከጭፍጨፋው የተረፉት ላይ እርምጃ እንዲወሰድ ምክንያት ሆኗል:: በኦሮሞ ክልል ሙስሊም ቄሮዎች የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ እንዲፈፅሙ ድጋፍ እና ጥበቃ የሚያደርጉላቸው ሙስሊም አስተዳዳሪዎች ናቸው:: በኦሮሞ ክልል አማርኛ […]

የሬሳ ዘር መቁጠሩ ሲገርመኝ የሟች ዘር የቁጥር ድልድሉ ይብስ ያስተዛዝባል –መስከረም አበራ

$
0
0
በአሁኑ ወቅት በሃገራችን የሚከሰቱ ፖለቲካዊ ክስተቶች በሊቃውንት ቀርቶ በእኔ ቢጤው ተራ ሰው ውስን ግንዛቤ እንኳን ብዙ ትርጉም የሚወጣላቸው፣በርካታ ሰበዝ የሚመዘዝባቸው፣ሰፋ ያለ ትንታኔ የሚሰጥባቸው ናቸው፡፡ ሆኖም የተረዳሁትን ሁሉ ለመፃፍ አልፈልግም፡፡ ምክንያቱም አንዳድ እውነቶች የሚነገሩበት ጊዜ አለ፤ እውነት ከሚነገር ይልቅ ባይነገር በጎ የሚሆንበት አንዳንድ የጭንቅ ወቅት አለ፡፡ ዛሬ ሃገሬ የምትገኝበት የጭንቅ ወቅት የተረዱትን ሁሉ በተረዱት መጠን፣ባዘኑበት ልክ […]

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. መከላከያ ሚኒስተር ለልዩ ልዩ ሞያዎች ለሚመለመሉ የመመልመያ መስፈርት አወጣ

$
0
0
የኢ.ፌ.ዲ.ሪመከላከያ ሚኒስተር ዘመናዊ የሰራዊት ግንባታ ሂደት የሚጠይቀውን የዘመኑን የወታደራዊ ሳይንስ ቴክኖሎጂ ለመጠቀም እየሰራ ነው፤ በመሆኑም የሁሉንም ብሔሮች፣ብሔረሰቦችና ህዝቦችን ሚዛናዊ ተዋጽኦ ያካተተ ወጣቶችን ወደ ተቋሙ በማምጣት ተኪ የመከላከያ ሰራዊት ማፍራት ይፈለጋል። ስለሆነም ከዚህ በታች የተገለፁትን መመዘኛዎች የሚያሟሉ ብቃት ያላቸው ወጣቶችን ከህብረተሰቡ በፍቃደኝነት መልምሎ በወታደርነት ሙያ በማሰልጠን በልዩ ልዩ ሙያዎችመመደብ ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የመመልመያ መስፈርቶች […]

“ቄሮ ከጨፈጨፋቸው መካከል ኦሮሞዎች ቢኖሩ እንኳ በሞታቸው አማሮች ሆነዋል!” (አቻምየለህ ታምሩ)

$
0
0
ዐቢይ አሕመድ ዐይኑን በጨው አጥቦ የነገረን በቄሮ በግፍ የተገደሉ ሰዎች ነገድ በሚገዛው አገር ውስጥ የዘር ማጥፋት እየተፈጸመ እንዳልሆነ ለማሳየት ሆን ብሎ የቀቀለው ነጭ ውሸት ነው። ይህ ማለት ግን ኦሮሞ የሆኑ ሰዎች አልተገደሉም ለማለት አይደለም። እነዚህ ሰዎች ግን ቄሮ የገደላቸው አማራ ናችሁ ኦሮሞ አይደላችሁም እያለ ነው። ለአስራት ቃለ መጠይቅ የሰጡት የሰላሌው ኦሮሞ ቄሮዎች ጥቃት ሲፈጽሙባቸው «ኦሮሞ […]

 እባብ! –በላይነህ አባተ

$
0
0
እባብ ምራቅ ተፍቶ ዛሬ እንደሰበከው፣ አማራ በሱ ቤት ሁለት መልክ አለው፣ በቁሙ ነፍጠኛ ሲሞት ወረሞ ነው፡፡ ያልበሰለ ቀርጮ እባቡ ጮርቃ ነው፣ ለሬሳ ዘር ሰጥቶ ወንጀል ሊሸፍን ነው፡፡ ስኖር ኢትዮጵያ ስንሞት ኢትዮጵያ፣ ድሮም ሸፍጥ ነበር ዛሬም ትል አፈራ፣ ጩጨው በዘር በዘር ሲከፍል እሬሳ! ደሞ ተብለጥልጦ ትኩረትን ሊያስቀይስ፣ ባህርዳር ነጎደ ጅሎችን ሊያናክስ፡፡ የታለልክ አማራ በዚህ እንጭጭ እባብ […]

የጠቅላዩ (?) የድረሱልኝ ጩኸት (ዶ/ር መኮንን ብሩ)

$
0
0
ሰሞኑን ብዙዎች ስለሀገርና ሕዝባቸዉ በመጨነቅ “አሁን ማድረግ ያለብን ምንድን ነዉ?” ሲሉ ይደመጣሉ። ትክክል ይመስሉኛል ,,,,, አዎን! አሁን ምን እናድርግ?…….ጥያቄዉ ግን በዚህ መቆም የሚችል አይመስለኝም። ምክንያቱም ከጠቅላዩ የዛሬዉ መግለጫ በስተጀርባ እኔን ጨምሮ ብዙዎች የሰሙት የድረሱልኝ ጩኸት “ለሰዉዬዉ ምን እናድርግላቸዉ?” የሚልን ጥያቄ ይዞ በመምጣት ዛሬ መልሱን መፈለግ የእኛ ዕዳ ሆኗል። ዶ/ር አብይ አህመድን ያህል በፍቅር የሕዝብ ድጋፍ […]

በኢትዮጵያ ተስፋ አልቆርጥም (መሳይ መኮንን)

$
0
0
እየሆነ ያለው ልብ ይሰብራል። ውስጥን ይረብሻል። በጽኑ ያሰጋል። ከዋሻዋ ማዳ ጭል ጭል ብላ ትታየን የነበረችው ብርሃን እየደበዘዘች መሆኗ ነገን እንዲያስፈራ ሆኗል። ደመ ነፍስነት አሸንፎኛል። በህወሀት ዘመን ውስጤ ሊገባ ዳር ዳር ሲል የነበረው የምጽአተ ኢትዮጵያ ፍርሃት ዘንድሮ ሁለመናዬን ሲቆጣጠረው ይሰማኛል። ‘’ ኢትዮጵያዬ የቃልኪዳን ሀገር ናት። ጠፋች ሲሏት ከወደቀችበት ተነስታ እንደጸዳል የምታበራ፡ ቀብርናት ብለው ሲፎክሩ በተአምርና በጥበብ […]

በገሀድ 23ሺ የኮንዶሚኒየም ቤት ዝርፊያ ??? ተረኝነት !!!

$
0
0
-ቤቶቹን ለማጠናቀቅ ሁለት ቢሊየን ብር ተመድቧል -ሀገር ውስጥ የሌሉም ለካሳ ቤት ደርሷቸዋል ዋዜማ ራዲዮ- በአዲስ አበባ እና ዳርቻዎቿ በልማት ምክንያት ተነስተዋል ለተባሉ አርሶ አደር አባወራዎች : ልጆችና የልጅ ልጆቻቸው በሚስጥር በወጣ እጣ በአዲስ አበባ በተለያዩ ቦታዎች ከተሰሩ የጋራ መኖርያ ቤቶች (ኮንደሚኒየሞች) 23 ሺዎቹ መሰጠታቸውን ዋዜማ ራዲዮ ቤቶቹ ከተሰጣቸው ግለሰቦች አረጋግጣለች። በእጣ የተከፋፈሉት የጋራ መኖርያ ኮንደሚኒየሞች […]

የጠቅላይ ዐቃቤ ህግ የዛሬው መግለጫ መራዘሙ ተገለጸ

$
0
0
የኢፌዲሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዛሬ ጥቅምት 24 ቀን 2012 ዓ.ም ከቀኑ 10፡00 ላይ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ለሚዲያ አካላት ለመስጠት የታቀደው ጋዜጣዊ መግለጫ መራዘሙን አስታወቀ። ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ በማህበራዊ ድረ ገጹ ላይ ባወጣው መረጃ መሰረት መግለጫው የተራዘመው በሌሎች አስቸኳይ የሥራ ጉዳዩች ምክንያት ነው። (ኢ.ፕ.ድ)

“የፖለቲካና የኢኮኖሚ ስብራቶችን ለመጠገን መደመር ትክክለኛ አማራጭ ነው” አቶ ሌንጮ ባቲ በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት አማካሪ

$
0
0
አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ የተፈጠሩ የፖለቲካና የኢኮኖሚ ስብራቶችን ለመጠገን መደመር ትክክለኛ አማራጭ እንደሚሆን ተገለጸ። የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽህፈት ቤት አማካሪ አቶ ሌንጮ ባቲ በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለጹት፤ በኢትዮጵያ የተበላሸውን የፖለቲካ የኢኮኖሚ ስርአት ለማስተካከል ብቸኛው አማራጭ ፌዴራሊዝም ሲሆን መደመር ደግሞ እውነተኛ ፌዴራሊዝም እንዲመጣ የሚያደርግ አተያይ ነው። ቀደም ሲል በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ በርካታ የማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ […]

ገለልተኛ አጣሪ ቡድን ሊሰየም ይገባል! –ያሬድ ኃይለማርያም

$
0
0
በቡራዩ፣ በሲዳማ፣ በቅማንት፣ በጉሙዝ እና በቅርቡ ደግሞ በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ከተሞች የተፈጸሙትን የመብት ጥሰቶች የሚያጣራ ገለልተኛ ቡድን ሊሰየም ይገባል። መንግስት እንዲህ ያሉ ችግሮችን አጣርቶ ትክክለኛ ሪፖርት ለማቅረብ አቅም ወይም ፍላጎቶ የሌለው መሆኑን በተደጋጋሚ በተከሰቱት ጥሰቶች አሳይቷል። ፖሊስ እና ዓቃቤ ሕግ ሥራቸውን በአግባቡ እየሰሩ አይደለም። በአዲስ መልክ እየተቋቋመ ያለው የሰብአዊ መብት ኮሚሽን ብቻውን እነዚህን ሁሉ ጥቃቶች […]

ይድረስ ለክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድ!! የሰላም ኖቤል ተሸላሚነትዎን ዝና ተጠቅመው ውርጋጦችዎን አንድ ይበሏቸው!!!

$
0
0
ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ሆይ!!! እንዴት ሰንብተዋል!!! እኔ ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነኝ!! እንደ እውነቱ የክርስቲያን ነገር በክርስቶስ ተስፋ ማድረግ ሆኖ ነው እንጂ በአንድ በኩል ደህናም አይደለሁም፡፡ እንኳን ደስ ያለዎ!!! የሰላም ኖቤል ተሸላሚ መሆነዎን ስሰማ ደስ አለኝ፡፡ የሰላም ሰው የሰላም ጠር የሆነውን ሰው ዝም ብሎ እንዴት ሊመለከተው ይችላል የሚል ጽኑ የውስጥ ሙግት ቢኖርብኝም? ምናልባት ይህ ሰላም […]

ይድረስ ለጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ

$
0
0
የተከበሩና የተወደዱ ጠቅላይ ሚንስትራችን፡- በቅድሚያ አክብሮቴ እና ሰላምታዬ ይድረስዎት፡፡ የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልዎት፡፡ ጥበቃው አይለይዎት፡፡ ከእርስዎ ጋር ለመተባበር “ለመደመር” ይህን ደብዳቤ እፅፍልዎታለሁ፡፡ በዚህ አስተሳሰብዎ እና በዚህ ብቃት ከእርስዎ ጋር የማይተባበር ችግር ያለበት፣ ደካማ፣ ቀናተኛና ክፉ ሰው ብቻ ነው፡፡ እናም ለኢትዮጵያ ይጠቅማል ብዬ የማስበውን ይኸን ሀሳብ ይተገብሩት ዘንድ እፅፍለዎታለሁ፡፡ እንደሚተገብሩት ስለምተማመንብዎት ኢትዮጵያን የአዳዲስ ተቋማት ባለቤት እንደሚያደርጓት ስለማምን […]

ከማል ገልቺ በዶ/ር አብይ ላይ እየዛተ ነው

$
0
0
፡ከነፍጠኞች ጎን ከቆምክ ዋ ዋ እያለው ነው፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ ኦነግ በወለጋ ሁከት እየፈጠረ ነው፡፡የኦሮሞ ጽንፈኞችና እነ ከማል ገልቺ ያልተረዱት ነገር ቢኖር በኢትዮጵያ እነርሱ ማይኖሪቲ መሆናቸውን ነው፡፡ ራሳቸውን ኦሮሞ ብለው የሚጠሩ 33% ናቸው፡፡ ከነዚህ ውስጥ ጽንፈኛ አመለካከት ያላቸው ቢበዛ ግማሽ ይደርሳሉ ብንል ከኢትዮጵያ ሕዝብ 20% አይሞሉም፡፡ ታዲያ ዶ/ር አብይ ከ80% ጋር መወገን ነው የሚሻለው ወይስ […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live