Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

ሰሞኑን በኦሮሚያ ክልል ጃዋር የደረገውን የድረሱልኝ ጥሪ ተከተሎ የመጣውን ጥፋት ማስረሻ ሰጤ በአማራ ክልል አድርጎት ቢሆን ኖሮ ምን ይሆን ነበር? – መስከረም አበራ

$
0
0
መጀመሪያ ከአዴፓ ስራ አስፈፃሚዎች የተወሰኑት ወደ አማራ መገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ ያቀኑና ማስረሻ ምን አይነት ጠባጫሪ ሰው እንደሆነ፣እንዴት የአማራን ህዝብ እንዳዋረደ ያወሳሉ፡፡ጊዜ ካላቸው ነገም ተመልሰው መጥተው ትናንት የረሱትን ወይ ደሞ ትናንት ያልመጡ ጓዶቻቸውን ጨምረው ተጨማሪ ውግዝ ያሰማሉ፡፡ ይህን ተከትሎ አበረ አዳሙ ወንጀለኛውን ከነግበረ- አበሮቻቸው እያሳደደ እንደሆነ፣በቅርብ ቀንም በእጁ እንደሚያስገባው ፈርጠም ብሎ ይናገራል፡፡ሰፋ ያለ መግለጫ ለመስጠት ነገ […]

ትናንት በጃዋር ቤት እየተሰጠ በነበረው መግለጫ ላይ ቀሲስ በላይ መኮንን ካፈርኩ አይመልሰኝ –ብርሃኑ ተክለያሬድ

$
0
0
ትናንት በጃዋር ቤት እየተሰጠ በነበረው መግለጫ ላይ ቀሲስ በላይ መኮንን የተባሉ “የኦሮሚያቤተክህነት አደራጅ፣የኦሮሚያ ዋና እምባ ጠባቂ፣የሃገር ሽማግሌና የኢሬቻ ኮሚቴ” በመግለጫው ላይ ተገኝተው ነበር። በመግለጫው ላይ የተገኙ አካላት በሙሉ በጃዋር መሪነት ሀሳባቸውን ገለፁ።የመጨረሻው ተናጋሪ ቀሲስ በላይ እንደሆኑ ተገለፀ ይኼኔ ጌቶች (ኦቦ ጃዋር) ተቆጡ። “በቃ ጨርሰናል የእስካሁኑ ይበቃል እናመሰግናለን” አሉ።ቀሲሱ ሽምቅቅ አሉ መግለጫውም ተበተነ። መግለጫው ካበቃ ከኋላ […]

መንጋን በሕግ እንጂ በፍቅር መግራት አይቻልም! –በያሬድ ኃይለማርያም

$
0
0
አብዲ ኢሌን ከሕግ በታች ያዋለ መንግስት ጃዋርን እያሽሞነሞነ ይዞት ሊቀጥል አይችልም:: መንጋ ፍቅር አያውቅም፣ መንጋ ሰላም አያውቅም፣ መንጋ ክብር አያውቅም፣ መንጋ ሕግ አያውቅም፣ መንጋ ሽምግልና አያውቅም፣ መንጋ ነጻነትን አያውቅም፣ መንጋ ጉርብትና እና ወዳጅነት አያውቅም፣ መንጋ አገር አያውቅም፣ መንጋ ዲሞክራሲ እና መብት አያውቅም፣ መንጋ ዕራይ የለውም፣ መንጋ ዘር የለውም፣ መንጋ ኃይማኖት የለውም። መንጋ የውርጋጦች እና የሥርዓት […]

የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ተመሥገን ጥሩነህ ለ18 ከፍተኛ አመራሮች ልዩ ልዩ ሹመቶችን ሰጡ

$
0
0
በዚህም መሠረት፦ አቶ ወርቁ ኃይለማሪያም የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ መላኩ አላምረው የክልሉ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ግርማቸው አባተ የክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት ምክትል ዳይሬክተር አቶ አማኑኤል ፈረደ የርዕሰ መስተዳድሩ ረዳት የአደረጃጀት አማካሪ ወ/ሮ መሰሉ ብርሃኑ የክልሉ ሴቶች ህጻናትና ወጣቶች ቢሮ አማካሪ አቶ ኃይሉ ግርማይ የክልሉ ዲያስፖራ ጉዳዮች ዋና ኃላፊ አቶ ፍቅሬ […]

ከ40,000 በላይ የኦሮምያ ልዩ ኃይል ስልጠና ለምን አስፈለገ ?

$
0
0
የመከላከያ ሰራዊት ተቋም ቁልፍ የውሳኔ መስጫ ቦታዎች በተረኞች እንዴት እንደተወረረ ተመልቱ በኬኛ የተለከፉት ፅንፈኞች ግን ዛሬም አማራ ነው የሚመራን እያሉ መንጋውን ያሳስታሉ 1. የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኃዛዥ አብይ አህመድ (ኦሮሞ) 2. መከላከያ ሚኒስቴር ለማ መገርሳ (ኦሮሞ) 3. የብሄራዊ ደህንነት ዋና ዳይሬክተር ደመላሽ ገብረምካኤል (ኦሮሞ) 4. የመከላከያ የዘመቻ መመሪያዎች ዋና አዛዥ ጀነራል ብርሃኑ ጁላ (ኦሮሞ) 5. […]

በኦሮሚያ ክልል የተከሰተውን ሁከት የማረጋጋት ሥራ ተጠናክሮ ቀጥሏል –የመከላከያ ሚኒስቴር

$
0
0
ኢዜአ፤ ጥቅምት 14/ 2012 በኦሮሚያ አንዳንድ አካባቢዎች ተከስተው በነበሩ ግጭቶች የተዘጉ መንገዶችና አገልግሎት መስጫ ተቋማትን የማስከፈት ስራ ከሃይማኖት አባቶች፣ ከአባገዳዎች፣ ከወጣቶችና ከክልሉ የጸጥታ አካላት ጋር በመሆን እየሠራ መሆኑን የመከላከያ ሚኒስቴር ገለጸ። ሚኒስቴሩ የሃይማኖት አባቶች እንዲሁም ሠላም ወዳዱ የኦሮሚያ ክልል ነዋሪ፣ ወጣቶች፣ አባ ገዳዎችና የክልሉ የጸጥታ አካላት ሁከቱ እንዳይባባስ ያደረጉትን አስተዋፅኦ አድንቋል። የመከላከያ ሚኒስቴር ሰሞኑን በአማራና […]

ኢትዮጵያ ውስጥ የሚከሰቱ ችግሮች ሁሉን በጋራ የሚጎዱ ናቸው –የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ም/ቤት

$
0
0
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት በኢትዮጵያ ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክቶ መግለጫ አውጥቷል፡፡ ምክር ቤቱ ባወጣው መግለጫም የሃገርን ሰላም በማስቀደም ለመረጋጋት መስራት እንደሚገባ አሳስቧል። ኢትዮጵያ በቅድመ ለውጡም ሆነ ድህረ ለውጡ ጊዜ ብዙ ችግሮችን ማስተናገዷን እና ብዙ ችግሮች መታየታቸውን ያነሳው ምክር ቤቱ፥ አሁንም ወደተረጋጋ ዴሞክራሲ፣ ነጻነት እና እኩልነት እስከሚደረስ […]

ከመቶ በላይ ለሆኑ ዜጎች የስራ እድል የፈጠሩ ኢንጂነር በወህኒ ይገኛሉ #ግርማካሳ

$
0
0
ኢትዮጵያ አገራችን ለአገር የሚሰራ፣ ለአገር የሚያስብ ፣ ለአገር የቆመ የሚታሰርባት፣ አገር የሚያጠፉ ግን የህግ ከለላ የሚያገኙባት አገር ሆናለች። የኢትዮጵያ መንግስት ከዳይስፖራ የሄዱ ፖለቲከኞችና አክቲቪስቶችን የሆቴል እየከፈለ፣ጥበቃ እየመደበ ወደ አገር እንዲገቡ አድርጓል። ከጥቂት ቀናት በፊት መንግስት ከአንድ አመት በላይ ጥበቃ አቆሞለት የነበረ አንድ ግለሰብ፣ ጥበቃ ሊነሳብኝ ነው በሚል፣ አገር እንዲታመስ ማድረጉና ለብዙ ወገኖች መሞት ምክናት መሆኑ […]

መንገዱን ክፈቱት ህጻኑ ይለፍበት ( ህሊና ደሳለኝ )

$
0
0
በአጉል ዘረኝነት ሰው ያመለካችሁ መንገዱን ክፈቱት ተውኝ ልለፍበት ተስፋ አለኝ ለነገ ልማር ልወቅበት በሕጻን አእምሮ በንጹህ ወረቀት ጥረት ብታደርጉም ክፋት ልትጽፉበት ላጲሱ በእጀ ነው አገናዝባለሁ መጥፎውን አጥፍቸ መልካም እጽፋለሁ እንዲያውም ልመለስ መማሩንም ተውሁት አነዴ ልለፍ እና ከእነ አካቴው ዝጉት ያልተማሩ አባቶች ያቆዩትን ፍቅር ዛሬ ላይ ሲያፈርሱት የዘመኑ ምሁር ካልተማረው ይልቅ ያወቀው ካጠፋ በዲያቢሎስ ትምህርት እኔስ […]

ወንጀለኞች ማባባል ነገ የከፋ ችግር ያመጣል –ዶ/ር አብይ እንደ ቻምበርሌን አይሁኑ #ግርማካሳ

$
0
0
እንደ አውሮፓዉያን አቆጣጠር ሙሱሊኒ በ1923፣ ሂትለር ደግሞ በ1933 ስልጣን ጨበጡ፡፡ በአውሮፓ ብቻ ሳይሆን በአፍሪካ እነዚህ ሁለት ሰዎች የፈጸሙት ጥፋት ተነግሮ አያልቅም፡፡ሂትለርና ሙሶሊኒ በቀሰቀሱት ጦርነት በጀርመን በጣሊያን ብቻ ወደ 10 ሚሊዮን ሕዝብ ሞቷል፡፡ ከጀርመንና ከጣሊያን ውጭ ፣ ያሉትን ስንደምሩ ቁጥር ሶስት፣ አራት እጥፍ ይደርሳል፡፡ በ 1935 ዓ.ም ሙሶሊኒ ኢትዮጵያን ወረረ፡፡ የመንግስታት ሕብረት፣ League of Nations የሚባለው […]

በግፍ የተገደለዉ መስፍን አለማየሁ ላይ የቀብር ስነ ስርዓት ሕዝቡ ድምጹን በማሰማት ጥቃቱን አውግዞዋል

$
0
0
ትላንት በሐረር በጽንፈኞቹ በዘር ጥላቻ በግፍ የተገደለዉ መስፍን አለማየዉ የቀብር ስነ ስርዓት ሕዝቡ ድምጹን በማሰማት ጥቃቱን አውግዞዋል። ሕዝቡ በየአቅጣጫው ለህልውናው ለመብቱ ቆርጦ እየተነሳ ነው። ጥቂት ጽንፈኞች ኦዴፓ ውስጥ የመሸጉ ባለስልጣናትን ጋሻ አድርገው በተቀነባበረ ሁኔታ የፈጸሙት የሽብር ተግባር እና ያስከተለው ጉዳት በአስቸኩዋይ በሀለልተኛ አካል ይጣራ ለፍርድ ይቅረቡ ።ጥያቄው የአንድ ግለሰብ ጉዳይ ሳይሆን አብረውት በተሰለፉ፣ስልጣን በጉልበት እና […]

መንገዱን ክፈቱት ህጻኑ ይለፍበት ( ህሊና ደሳለኝ )

$
0
0
በአጉል ዘረኝነት ሰው ያመለካችሁ መንገዱን ክፈቱት ተውኝ ልለፍበት ተስፋ አለኝ ለነገ ልማር ልወቅበት በሕጻን አእምሮ በንጹህ ወረቀት ጥረት ብታደርጉም ክፋት ልትጽፉበት ላጲሱ በእጀ ነው አገናዝባለሁ መጥፎውን አጥፍቸ መልካም እጽፋለሁ እንዲያውም ልመለስ መማሩንም ተውሁት አነዴ ልለፍ እና ከእነ አካቴው ዝጉት ያልተማሩ አባቶች ያቆዩትን ፍቅር ዛሬ ላይ ሲያፈርሱት የዘመኑ ምሁር ካልተማረው ይልቅ ያወቀው ካጠፋ በዲያቢሎስ ትምህርት እኔስ […]

ትእግስታችን ተሟጧል –አቶ ደመቀ፣ አቶ ለማና ወ/ሮ ሙፈሪያት

$
0
0
የኦህዴድ ም/ሊቀመነርና የመከላከያ ሚኒስትር አቶ ለማ መገርሳ፣ የደሃዴን ሊቀመነበርና የሰላም ሚኒስቴር ወ/ሮ ሙፈሪያት ከሚልና የአዴፓ ሊቀመንበርና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስቲር አቶ ደመቀ መኮንን ከኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን አባቶች ጋር ዉይይት አድርገዋል። አመራሮች ሕግና ስርዓትበማስጠበቅ አንጻር ለቀረበላቸው ጥያቄ ምላሽ ሲሰጡ ፣ ” አቅም አለን፣ እየተነሣ ያለውን አቧራ በአንድ ጀምበር ጸጥ ማድረግ ይቻላል፡፡ ይህ ግን መግደልን ይጨምራል፡፡ የመግደልን መንገድ […]

በአዳማ ከተማ ተከስቶ ከነበረው ችግር ጋር ተያይዞ 68 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

$
0
0
በአዳማ ከተማ ሰሞኑን ተከስቶ ከነበረው ችግር ጋር ተያይዞ 68 ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዳማ ከተማ ከንቲባ አቶ አሰግድ ጌታቸው ገልጸዋል፡፡ ከንቲባው እንደገለጹት፣ በከተማው የተደረገውን ሰልፍ እንደ መልካም አጋጣሚ በመጠቀም ጉዳዩን ወደ ብሔርና ሃይማኖት በመውሰድ የተለያዩ ችግሮች ለመፍጠር የሞከሩ 68 ሰዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡ በቁጥጥር ስር የዋሉት ሰዎች በግድያ፣ በዝርፊያ፣ መስጊድና ቤተክርስቲያን ለማቃጠል ሙከራ በማድረግ የተጠረጠሩ […]

ባለፉት ሦስት አስርት ዓመታት ብቻ 30 ቢሊዮን ዶላር ከሀገር ሸሽቷል

$
0
0
-ገንዘቡ የኢትዮጵያን ብድር በአንድ ቀን መክፈል ያስችላል ኢህአዴግ ወደሥልጣን ከመጣ ጀምሮ 30 ቢሊዮን ዶላር ከኢትዮጵያ በሕገወጥ መንገድ መሸሹን እና ገንዘቡንም ለማስመለስ መንግሥት ከባድ ሥራ ከፊቱ እንደሚጠብቀው ምሁራን ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዓብይ አህመድ በበኩላቸው ከሀገር የሸሸውን ገንዘብ ለማስመለስ ከፍተኛ ጥረት ቢጠይቅም መንግሥት ጉዳዩን እንደሚከታተለው ቢያሳ ውቁም ምንም ተግባራዊ ነገር እንዳልታየ ምሁራኑ ገልጸዋል። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ […]

“ለጠፋው ህይወት ለተጎዳው ለቆሰለው ወገን ለጠፋው ንብረት ተጠያቂው ጀዋር ነው”– ታዬ ደንደአ

$
0
0
በብዙ እብዶች መካከል ጤነኛ ያብዳል” ይባላል ይህን እውነታ ኡመር ሱሌማን ነው ከ18 አመት በፊት የተናገረው። ብዙ ሰዎች የወደዱት እምቢ ካለ ወይም እነሱ የጠሉትን ከወደደ “እብድ፣” ወይም “ከሃዲ መባሉ አይቀርም። በዚህ ውስጥ አልፈን ነው የመጣነው እኔ ጤንነቴን በደንብ አውቀዋለሁ የሰውም ማረጋገጫ አልፈልግም ለሰውም እንደዛው ትልቅና አስቀያሚ በሽታ ነው ያለው። . ይህን ለማከምና ለማስተካከል መታገል ትክክል ነው […]

በአቶ ጀዋር መሐመድ የታወጀብን ጦርነት ብዙዎቹን እየቀጠፈ ባለበት በአሁኑ ሰዓት ሌላ መርዶ እየተሰማ ይገኛል፤ መ/ር ታዬ ይህን መልዕክት ልኮልናል

$
0
0
“ሀገሬ ዛሬ ብሞትልሽ እመርጣለሁ! ባለቤቴንና የልጆቼን አደራ” ተብለናል፡፡ እኔ ደግሞ አትሙትብን እንወድሃለን! እልሃለሁ፡፡ ======================= በህይወቴ አንድም የመድሃኒት እንክብልም ሆነ መርፌ ወስጄ አላውቅም። አሁን ግን በማላውቀው ሁኔታ ለሁለት ሳምንታት የጤናዬ ሁኔታ እጅግ አስጊ ደረጃ ላይ ደርሷል። ወደየትኛውም የህክምና ተቋም አልሄድም። የሚሆነውን ጠብቃለሁ። በፍጥነት ስታተሶችን ‘ፖስት’ የማደርገው ለዚህ ነው። እንደተመረዝኩ ሆኖ ይሰማኛል። ለኢትዮጵያ ህዝብ የምማፀነው አንድ ነገር […]

እንግዲህ ቢመርም እውነት ሊነገር ግድ ይላል!!! (ዮናታን ተስፋዬ ረጋሳ)

$
0
0
በመጀመሪያ “የለውጡን ካልኩሌተር የሰራሁት እኔ ነኝ” አለ – በዝምታ “አዎ ነህ” ተባለ ቀጠለና “እዚህ ሀገር ሁለት መንግስት ነው ያለው የአብይ እና የቄሮ [የኔ]” አለ አሁንም በዝምታ “አዎ ልክ ነህ” ተባለ መንግስት በዝምታ ያገነነው ኢመደበኛው የጃዋር መንግስት በንግግር ብቻ ሳይገታ ውሳኔዎችን መሻር ማሳለፍ ጀመረ – በዝምታ መንግስትነቱ ተረጋገጠለት እነሆ አሁን ደግሞ ለውጡ በመጣባቸው ጥቅመኛ የመንግስት ሰዎች፣ […]

ኦሮሚያ ክልል የኢትዮጵያውያን የሰቆቃ ምድር (ጥጋቡ ሙሉዓለም እንደፃፈው)

$
0
0
በጥላቻ ተቦክቶ የተጋገረው የኦሮሚያ ፖለቲካ ለሰው ልጆች መከራ የሚዘንብበት የእድገት ምዕራፍ ላይ ከደረሰ ቆየ። ቀድሞም በጃራ፣ በኦነግ፣በእስላማዊ ኦሮሚያ ነፃነት ግንባር አራማጅ ኃይሎች ሲፈፀም የኖረው የዜጎች ጭፍጨፋና እንግልት በተለይም አማራን ለይቶ የመጨፍጨፍ ታሪክ ባለፉት አራት አመታት ደግሞ ህዝባዊ መሠረት ለማስያዝ በተደረገ የፖለቲካ ኃይሎች ጫና ወጣቶች እና ታጣቂዎች ነጋ ጠባ የሰው ህይወት መቅጠፋቸውን ቀጥለውበታል። የአርባ ጉጉ፣በደኖ፣ የወተር፣ […]

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በሀገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ የሰጡት መግለጫ

$
0
0
 የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በሀገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ በዛሬው እለት መግለጫ ሰጥተዋል። የመግለጫው ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፦ የተከበራችሁ የሀገሬ ሕዝቦች! ሰሞኑን በተከሠተው እጅግ አሳዛኝ ግጭት በዜጎቻችንና በንብረታቸው ላይ በደረሰው ሁሉ ማዘኔን አስቀድሜ ለመግለጥ እወዳለሁ። ያጋጠመን ፈተና ኢትዮጵያውያን ካልተባበርንና አንድ ሆነን ካልቆምን መንገዳችን ምን ያህል አስቸጋሪና አስፈሪ ሊሆን እንደሚችል ማሳያ ነው፡፡ ችግሩ የብሔርና የሃይማኖት […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live