Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፓርላማ የውጭ ዜግነት ያላቸውን ጋዜጠኞች አስጠነቀቁ

0
0
• መንገድ መዝጋት፣ አዳራሽ ገብቶ መረበሽ ትከክል አይደለም፤ የብሸሽቅ ፖለቲካ ውጤት ነው፤ • የውጭ ሃገር ዜጋ የሆናችሁ የሚዲያ ባለቤቶች እኛ ችግር ውስጥ ስንገባ ጥላችሁ የምትሄዱበት ሃገር ያላችሁ ሰዎች ትዕግስት እያደረግን ያለነው አውድ ለማስፋት ነው፤ በማንኛውም ሰዓት በኢትዮጵያ ሰላምና ኅልውና ከመጣ አማርኛ ብትናገሩም ኦሮምኛ ብትናገሩም እርምጃ መውሰዳችን አይቀርም፤ ሁለት ቤት መጫወት አይቻልም። • ከአማራ ክልል መንግስትና […]

“አዲስ አበባን እንደ ባግዳድ ፤ አማራንም እንደ ኩርድ ”የእነ ታከለ ኡማ እቅድ (ፈለገ_ግዮን)

0
0
1. የኢሊሌ ብርጌድ ምንድን ነው? በታከለ ኡማ የተመሰረተው #የኢሊሌ_ብርጌድ ምን እየፈፀመ ነው? ስምሪቱንስ ከየት ይወስዳል? የፋይናንስ ምንጩስ? የፀጥታ ሃይሉ ድጋፍስ? … የሚለውን እንይ። ከተለያዩ የኦሮሚያ አካባቢዎች ወንጀል በመፈፀም አቻ የማይገኝላቸውን መንጋዎች በማሰባሰብ “ፎሌ” የሚል ስያሜ ያለው ወንጀለኛ ማህበር በአዲስ አበባ ተመስርቷል። ፎሌ በይፋ ስሙ ሰላማዊ የወጣት አደረጃጀት ነው – ተግባሩ ደግሞ የሽብር። ይሄ የኢሊሌ ብርጌድ ስምሪት የሚሰጠው […]

ጃዋርና የአብይ ኦዴፓ ድራማ እየሰሩ ነው

0
0
ካልደፈረሰ አይጠራም !!! ( ድራማ ??? ) ጃዋር በመንግስተ ኮማንዶዎች ተከቧል። ኦዴፓና ጃዋር ትኩሳት ለመለካት ያቀናጁት ድራማ እንዳይሆን ያጠራጥረኛል። ሰውየው ሩሲያ መሄዱን ተከትለው የኦሮሞ ጽንፈኞቹና የውሕደቱ ተቃዋሚዎች መፈንቅለ መንግስት አድርገው ይሆን ብሎ ማሰብም ሌላኛው የፖለቲካ ጥርጣሬ ነው።የሰሞኑን ቄሮ የፈጠረን ሽብርና ወከባ ተከትሎ በመንግስት ላይ የሕዝብ እና የፖለቲከኞች ጫና ስለበዛ በጃዋር አከባቢ ያለውን የተከማቸ ኃይል ለማሳየት […]

በአክቲቪስት ጃዋር መሀመድ ላይ በመንግስትም ሆነ በፓሊስ በኩል ምንም ዓይነት እርምጃ እንዳልተወሰደ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፓሊስ ኮሚሽን አስታወቀ

0
0
በአክቲቪስት ጃዋር መሀመድ ላይ በመንግስትም ሆነ በፓሊስ በኩል ምንም ዓይነት እርምጃ እንዳልተወሰደ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፓሊስ ኮሚሽን አስታወቀ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ከሩሲያው ፕሬዘዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ተወያዩ

0
0
ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ ከፕሬዚዳንት ፑቲን ጋር በነበራቸው ቆይታ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ስላለው ሪፎርም ገለፃ አድርገዋል። ሀገር በቀል የኢኮኖሚ መርሆችን በመተግበር በመጪዎቹ አስር አመታት ውስጥ ኢዮጵያን በአፍሪካ አምስት ቀዳሚ ኢኮኖሚ ከላቸው ሀገራት ተርታ ለማሰለፍ እየተሰራ እንደሆነም ጠቅላይ ሚንስትሩ ተናግረዋል። በቀደመው ጊዜ ኢትዮጵያ ሉአላዊነቷን ለማስጠበቅ ባደረገችው ጦርነት ሩሲያ ለነበራትም ድጋፍ ጠቅላይ ሚንስትሩ ምስጋና ማቅረባቸውን የዘገበው ኢቢሲ ነው። […]

‹‹አሁን ወንድማችን ጀዋር በሰላማዊ ሁኔታ ውስጥ ነው ያለው፤ መንግስት የሚያደርግለት ጥበቃም ይቀጥላል›› –አቶ ሽመልስ አብዲሳ

0
0
የኦሮሞ ህዝብ ለድል የበቃውና ፈተናዎችን ያለፈው በአንድነትና በትብብር በጋራ በመቆሙ ነው–ም/ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ የኦሮሞ ህዝብ ለድል የበቃውና ፈተናዎችን ያለፈው በአንድነትና በትብብር በጋራ በመቆሙ ዛሬም ይህን ትልቅ ሃብቱን እንዲንከባከብና ተግባር ላይ እንዲያውልም የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ተናገሩ። ትናንት ምሽት በአክቲቪስት ጃዋር መሃመድ ላይ የተፈጸመው ተግባር ተቀባይነት የሌለውና ስህተት መሆኑን ምክትል ርዕሰ […]

“ደደብነት ከቦንብ ሊብስ ይችላል።” (አዳም ረታ)

0
0
ሰው ዘ ናዝሬት “ኑጎች የሚመጡት ከሰሊጥ ገር ተደባልቀው ነው፡፡” ”አውቃለሁ የሚል ቂል ከጠላት የባሰ አደገኛ ነው፡፡” ”ደደብነት ከቦንብ ሊበስ ይችላል፡፡” ”የሀገር ህለውና ላይ ዴሞከራሲ ሰብአዊ መብት ቀባጢሶ አይሰራም፡፡ የሀገሬ ህልውና ነጋሪት ጋዜጣ ላይ አይደለም ያለው ፡፡ተሪክና ጥይት ውሰጥ ነው ያለው፡፡” ሀገር የምተሰራው በጦር ነው፡፡በወሬና በመከዳዳት አይደለም፡፡በመጀመርያ አገሬን ከዛ ዴሞክረሲ፡፡ጋሪውን አስቀድማችሁ ልታጠፉን ነው?ሲበላሽ በእኛ ለታመሃኙ?” “ጎምዘዝ […]

ጃዋር እየዋሸ መሆኑን የተረዳሁት ከደቂቃዎች በፊት ከOMN ጋር ባደረገው ቃለ መጠይቅ ነው። ሰውየው ግርግር ፈልጓል። በግርግሩ አብይን በደምብ ማስጠላት ይፈልጋል

0
0
ጃዋር እየዋሸ መሆኑን የተረዳሁት ከደቂቃዎች በፊት ከOMN ጋር ባደረገው ቃለ መጠይቅ ነው። ሰውየው ግርግር ፈልጓል። በግርግሩ አብይን በደምብ ማስጠላት ይፈልጋል። ብዙ ጊዜ አይታችሁ ከሆነ ጃዋር በጣም በስሜት ካልተሞላ ሀሳቡን ማስተላለፍ አይችልም። እንደ ተማረ ሰው ተረጋግቶ ጥልቅ ህሳብ አመንጭቶ መናገር አይችልም። ስሜቱ መደበላለቅ አለበት፣ መጮህ ይፈልጋል። እንዲህ ላለው ጠባይ ደግሞ ግርግርና ሽብር መኖር አለበት። ይህን ያልኩት […]

ለጊዜው በአጋች ታጋች ድራማው ዙሪያ ጥያቄ እናንሳ እስኪ !? –በያሬድ ኃይለማርያም

0
0
+ ማነው የዋሸው? ጃዋር? የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ወይስ የኦዴፓ ም/ሊ/መንበር? + መንግስት በሕዝብ ገንዘብ ጥበቃ የሚያደርግለትን ጃዋርን በሌሊት የሚከብበት ምን ክምንያት አለ? ማለቴ ተከቦ የተቀመጠው በመንግስት ጠባቂዎች አይደለም ወይ? + ለምን ጃዋርስ ተፈጠረ የተባለውን ነገር ሆን ተብሎ በመንግስት የተቀነባበረ እና እኔን ለማጥቃት የተፈጸመ ድርጊት ነው አለ? ማለቴ ይህ አይነት ጥርጣሬ ካለው እንዴት በመንግስት ታጣቂዎች እየተጠበቀ […]

በግፍ የተገደለዉ መስፍን አለማየሁ ላይ የቀብር ስነ ስርዓት ሕዝቡ ድምጹን በማሰማት ጥቃቱን አውግዞዋል

0
0
ትላንት በሐረር በጽንፈኞቹ በዘር ጥላቻ በግፍ የተገደለዉ መስፍን አለማየዉ የቀብር ስነ ስርዓት ሕዝቡ ድምጹን በማሰማት ጥቃቱን አውግዞዋል። ሕዝቡ በየአቅጣጫው ለህልውናው ለመብቱ ቆርጦ እየተነሳ ነው። ጥቂት ጽንፈኞች ኦዴፓ ውስጥ የመሸጉ ባለስልጣናትን ጋሻ አድርገው በተቀነባበረ ሁኔታ የፈጸሙት የሽብር ተግባር እና ያስከተለው ጉዳት በአስቸኩዋይ በሀለልተኛ አካል ይጣራ ለፍርድ ይቅረቡ ።ጥያቄው የአንድ ግለሰብ ጉዳይ ሳይሆን አብረውት በተሰለፉ፣ስልጣን በጉልበት እና […]

“የኦሮሞ ወጣት ያልተረዳው ሀቅ ቢኖር ጃዋር የሚባል ሰው ለእኔ ስልጣን መልቀቅ ቅንጣት ሚና አልነበረውም … !”ይላሉ የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስተር

0
0
“እኔ ስልጣኔን እንድያስረክብ የሆነው ህወሃትን የአማራ ህዝብ መፈናፈኛ ስላሳጣው ነበር። ህወሃቶች ስልጣን ላይ ሊያስቀምጡት የነበረው #ደመቀን ነበር ። ይህም ጃዋር ለተባለ ሰው እንዳልተጨነቁ ማሳያ ነው። ህወኃት ለጆዋር ተጨንቀው ቢሆን ኖሮ ለምን አሁን ገዱንና አምባቸውን ጠላት እሱን ደግሞ ወዳጅ አደረጉ! . ዶ/ር አብይ በምትኩ ስልጣን ላይ እንድወጣ ያደረጉት ብአዴኖችና ለማ ናቸው ።በመጨረሻ ለውጡ እንድመጣ ያደረገው ዶ/ር አብይ […]

ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድና የግብፁ ፕሬዝዳንት አብዱልፈታህ አልሲሲ በሩሲያ ተገናኙ

0
0
 ሁለቱ መሪዎች በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ የጋራ ምክክር ለማድረግ ነው በሩሲያ ሶቺ ከአፍሪካ-ሩሲያ የጋራ የኢኮኖሚ መድረክ ጎን ለጎን እየመከሩ ያሉት፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በዚህ ሳምንት በፓርላማ በነበራቸው ቆይታ ግብፅ በህዳሴው ግድብ በያዘችው አቋም ዙሪያ ከፕሬዝዳንት አልሲሲ ጋር እንደሚወያዩና ኢትዮጵያ የግድቡን ግንባታ ለድርድር እንደማታቀርብ መናገራቸው ይታወሳል፡፡ ሁለቱ መሪዎች በአሁኑ ሰዓት በሶቺ እየተወያዩ እንደሚገኝ […]

“ትህነግ”: በሞተ ርዕዮተ-ዓለም የሚመራ፣ ለውጥን የሚፈራ ድርጅት –ስዩም ተሾመ

0
0
ድሮ ድሮ ቆሞ ቀሩ ትህነግ የሁኔታ ግምገማና ትንተና አፈፃፀሙን የሚስተካከለው የሌለ ይመስለኝ ነበር። እነሆ በዚህ ሰሞን የማዕከላዊ ኮሚቴ ውይይቱ ደረስኩበት ያለው ድምዳሜ፣ ራሱን፣ የትግራይ ህዝብን፣ ሌሎች የአገራችን ህዝቦችና ተፎካካሪ ፓርቲዎችን እንዲሁም ጎረቤት አገር ኤርትራን የተመለከተበትና ለመልዕክተ ድምዳሜ የደረሰበት የሁኔታ ትንተና በዓለምና አገራችን ፖለቲካ የሌለ ያህል እንዲሰማኝ አድርጎኛል። ባለፉት 27 ዓመታት የተከላቸው የልዩነትና ጥላቻ መርዞችና ሞት […]

ለህወሓት ሽማግሌ የላከ ሰው በኢትዮጵያ ላይ መዓት ያወርዳል! –መስከረም አበራ

0
0
በተለያየ አጋጣሚ ከሚያጋጥሙኝ አስተያየቶች አንዱ አቶ ጃዋር መሃመድን መነጋገሪያችን ማድረጉን እንተው፤ግለሰቡ የሚሰጠንን አጀንዳ አንስተን በመተንተን ሰውየው የሚፈልገውን ክብር በመስጠት ተፅኖ ፈጣሪነት እንዲሰማው አናድርግ የሚል ነው፡፡በግሌ ስራየ ብሎ ሰውን ማጉላትንም ሆነ ሆን ብሎ ሰውን ማሳነስን ብቻ አላማ አድርጎ መጓዙ የብልህ መንገድ አይመስለኝም፡፡ ጠቃሚው ነገር የሰው ስራ የሚያመጣው ተፅዕኖ ላይ ትኩረት አድርጎ መነጋገሩ ይመስለኛል፡፡ በዚህ ሁኔታ ግባችን […]

ከጃዋር መሃመድ ጋር ተያይዞ የተነሳው ሁከትና ብጥብጥ ኦነግ ከህወሓት ጋር በመተባበር የተጠነሰሰ ሴራ

0
0
በትላንትናው ዕለት ከጃዋር መሃመድ ጋር ተያይዞ የተነሳው ሁከትና ብጥብጥ ከህወሓት ጋር በመተባበር የተጠነሰሰ ሴራ እንደሆነ ነግሬያችሁ ነበር። እንሆ ዛሬ አንድ ማንነቱ ካልተገለፀ የደህንነት መስሪያ ቤት ባልደረባ በደረሰኝ መረጃ መሰረት በእርግጥ የትላንቱ ግምቴ ትክክል እንደነበር አረጋግጧል። ይህ ከታች ያለው መረጃ ከህወሓት ሥራ አስፈፃሚ አባል ከሆነው አቶ ጌታቸው ረዳ ኢሜል ሃክ ተደርጎ የተገኘ ነው። በዚህ የኢሜል መልዕክት […]

ከጃዋር መሀመድ ጋር ዛሬ ቃለ-መጠይቅ አድርጌ ነበር! ካነሳቸው ነጥቦች መሀል ጥቂቶቹ: –ኤልያስ መሰረት

0
0
– እስካሁን ሊገባኝ ያልቻለው ለምን በለሊት ጥበቃ ማንሳት እንደተፈለገ ነው። ከፌደራል ፖሊስም ሆነ ከደህንነት ተቋማት ጋር የነበረኝ ግንኙነት ጥሩ የሚባል ነበር። – የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነሩ ትናንት “ጥበቃዎቹ እንዲነሱ የተፈለገው የፀጥታ ችግር ስለሌለ ነው” ብሎ ነበር። እውነታው ግን ከሁለት ሳምንት በፊት እንቅስቃሴያችንን እንድንቀንስ እና በርካታ ህዝብ ከሚሰበሰብበት ቦታ ከመሄድ እንድንታቀብ ተነግሮን ነበር። እንደውም ተጨማሪ ሀይል ለመጨመር […]

ቅዱስ ሲኖዶሱ የሠላም ጥሪ አስተላለፈ

0
0
ዓመታዊ ስብሰባውን በማካሄድ ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ምልዓተ ጉባዔ ቅዱስ ሲኖዶስ ወቅታዊ የኢትዮጵያን ሁኔታ በሚመለከት የሰላም ጥሪ አስተላልፏል፡፡ ያለሀገር ሰላም እና አንድነት እንዲሁም ፍቅር እና ተግባቦት መኖር የማይቻሉ በመሆኑ ሁሉም እንደየእምነቱ እና የሃይማኖት ሥርዓቱ፣ ከዛሬ ጥቅምት 13 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ ለሦስት ቀናት ያህል በጸሎት እና በሐዘን ስለ ሀገር ሰላም በአንድነት ልመናውን ለፈጣሪ […]

“አንዳንድ ፖለቲከኞች ለታሪኩ የማይመጥኑና ስህተት የሆነ ትርክት እያሰራጩ በመሆኑ የጥበብ ሰዎች እውነቱን ማወቅና ማስተላለፍ አለባቸው”አቶ ገዱ አንዳርጋቸው

0
0
“አንዳንድ ፖለቲከኞች ለታሪኩ የማይመጥኑና ስህተት የሆነ ትርክት እያሰራጩ በመሆኑ የጥበብ ሰዎች እውነቱን ማወቅና ማስተላለፍ አለባቸው”  አቶ ገዱ አንዳርጋቸው  

ማስተዋል ከአልተቻለ ገና ብዙ ነገር አለብን! –ሰርፀ ደስታ

0
0
ነጻ የነበረውን ሕዝብ ነጻ እናወጣሀለን ብለው ይሄው ዛሬ የአስተሳሰብ ባርነት ውስጥ ከተው ዋና መከላያ መሣሪያቸው አድርገውታል፡፡ አማራን ጨቋኝ በማድረግ ሌላውን ተጨቋኝ በማድረግ አባቶቹና አያቶቹ የማያውቁትን ጭቆና ይሄ በ50ዓመት የጥላቻና ዘረኝነት መርዝ የተሞላ ትውልድ በባርነት እየማቀቀ ይገኛል፡፡ አዝናለሁ በጨቋኝነት ለዘመናት ገዛ የተባለውም ይሄው አሁን በተጨቋኝነት ባርነት ለመቀላቀል እየተንደረደረ ይመስላል፡፡ አገር፣ሕዝብ የሚባል ነገር ማሰብ ይቅርና እየገደሉት ያሉትን […]

ጥላቻ ሰባኪ፣ ከፋፋይና ለሰው ልጅ ሁሉ እኩል ክብር የሌለው ግፈኛ እንዴት የፍትህ ሰው ሊሆን ይቻለዋል? –አበበ ገላው

0
0
ጃዋር ሆይ! ስለ የትኛው ነጻነት ነው የምትሰብከው? የጥላቻ መርዝ እየረጨህ፣ እጅህን በንጹሃን ደም እያጨማለክ፣ በግፍ ህዝብ እያስፈጀህ፣ የኢትዮጵያ ህዝብ በጥቂቱም ቢሆን ከአስከፊ የግፍና የመከራ አገዛዝ ተላቆ የታየውን ለውጥና ተስፋ እያጨለምክ ስለ ነጻነትና ፍትህ አታውራ። ግፍ ሰሪና የግፍ ሰራዊት አሰማሪ ነጻ አውጪ ሊሆን አይችልም። ጥላቻ ሰባኪ፣ ከፋፋይና ለሰው ልጅ ሁሉ እኩል ክብር የሌለው ግፈኛ እንዴት የፍትህ […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live