Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

 የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሠላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ አህመድ ሙሐመድ ለአብመድ እንዳስታወቁት ጥቃት አድራሾቹ የተደራጁና የሶማሌ ላንድ የሠሌዳ ቁጥር ያለው ተሽከርካሪ የሚጠቀሙ ነበሩ

$
0
0
ቅዳሜ ከሌሊቱ 9፡00 እስከ ቀኑ 10፡00 ድረስ አፋንቦ ወረዳ ሰንጋ የሚባል መንደር በተፈጸመው ጥቃት የ17 ሰዎች ሕይወት ማለፉን፣ በርካቶች መቁሰላቸውንና እንስሳትም መዘረፋቸውን ኃላፊው አስታውቀዋል፡፡ ጥቃት የተፈጸመበት መንደር ከጂቡቲ ድንበር 35 ኪሎ ሜትር አካባቢ ርቀት የሚገኝ መሆኑን ያመለከቱት አቶ አህመድ በጥቃቱ ሕጻናትና ሴቶች ክፉኛ ሰለባ መሆናቸውን አመልክተዋል፡፡ በአንዳንድ የመገናኛ ብዙኃን ጥቃቱ የተፈጠረው በግጦሽና ውኃ ምክንያት በአፋርና […]

የኦሮሞ ብሄርተኞች ትምክህት ምንድን ነው? –መስከረም አበራ

$
0
0
ሃገራችን በአሁኑ ወቅት ከሞላ ጎደል ሁሉንም ነዋሪቿን በሚያሳስብና በሚያሰጋ ፖለቲካዊ ሁኔታ ላይ ትገኛለች፡፡የዚህ ስጋት ዋነኛ ምንጭ ማን ነው?የሚለው ግን በውል የተመረመረ አይመስልም፡፡ይህን የስጋት ምንጭ መመርመር በሞት እና ህይወት መሃል የምትገኘውን ሃገራችንን ለማዳን ይጠቅማል፡፡ሃገራችን አሁን የምትገኝበት ፖለቲካዊ ስጋት ዋነኛ  ምንጭ መለዘብም መብሰልም ያልቻለው የኦሮሞ ብሄርተኝነት እንቅስቃሴ ነው፡፡እንደሚታወቀው ሃገራችን የብሔር ፖለቲከኞች መናኸሪያ ከሆነች ከረምረም ብላለች፡፡ሆኖም በሃገሪቱ የሚንቀሳቀሱ […]

የአማራ ክልል ደኅንነትና የጸጥታ ካውንስል የጋራ መግለጫና ውሳኔዎች –የአማራ ብሔራዊ ክልል የደኅንነትና የፀጥታ ካውንስል

$
0
0
በማዕከላዊ እና በምዕራብ ጎንደር ዞኖች፣ በጎንደር ከተማ እንዲሁም በቅማንት ብሔረሰብ አስተዳድር ማንነትን ሽፋን በማድረግ ባለፉት አምስት ዓመታት የዘለቀው የጸጥታ መደፍረስ ለሰው ህይዎትና ለንብረት ጥፋት ምክንያት ሆኖ መቀጠሉ የሚታወስ ነው፡፡ የክልሉ መንግስት ህግና ሥርዓትን በተከተለ አኳኋን ለተነሱ የማንነት ጥያቄዎች የቅማንት ብሔረሰብን ጨምሮ ምላሽ መስጠቱ የሚታወስ ነው፡፡ ለተነሱ የማንነት ጥያቄዎችና መልሶች ቅሬታ ያቀረበ ኃይል፣ ቡድንና ማኅበረሰብ ህግና […]

400 ኢትዮጵያዊያን ከሳዑዲ አረቢያ ወደ አገራቸው ተመለሱ

$
0
0
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 5/2012ዓ.ም (አብመድ) ባለፉት 3 ወራት ውስጥ 32 ሺህ 890 ኢትዮጵያውያን ወደ አገራቸው እንዲመለሱ ማድረጉን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከሳዑዲ ዓረቢያ መንግስት ጋር በዳረገው ስምምነት መሠረት ነው በእስር ላይ የነበሩ 400 ኢትዮጵያዊያን ዛሬ ጥቅምት 5/2012 ዓ.ም ወደ ሀገራቸው የተመለሱት፡፡ ኢትዮጵያውያኑ ቀይ ባህርን አቋርጠዉ ሲጓዙ በሳዑዲ ዓረቢያ የጸጥታ ሀይል ተይዘው በእስር […]

በዛሬው ዕለት ጥቅምት 5/2012 በራያ ሕወሓት ለጦርነት የሚያደርገውን ዝግጅት አጠናክሯል

$
0
0
ህብር ረዲኦ እንደዘገበው በዛሬው ዕለት ጥቅምት 5/2012 በራያ ሕወሓት ለጦርነት የሚያደርገውን ዝግጅት አጠናክሯል።ጥይት፣የወታደር ዩኒፎርም፣ቃሬዛ እና አካፋ ለታጣቂዎች እያከፋፈለ ነው። የራያ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ የሕዝብ ግንኙነት ሀላፊ አቶ ደጀኔ አሰፋ የሕወሓትን የጦርነት ዝግጅት የፌደራል መንግሥት እና አዴፓ ሊያውቁት ይገባል ሲል መረጃውን ይፋ አድርጉዋል።  ሰሞኑን ለአንድ ሳምንት ስብሰባ ላይ የቆየው ሕወሓት ትላንት ባወጣው መግለጫ የኢህአዴግን ውህደት ተቃውሞ፣ሕዝቡ […]

ሕወሓት ልዩ ሀይሉን ወደ አላማጣ እያስገባ ነው የሰሜን እዝ ጥንቃቄ እንዲያደርግ ተጠየቀ –ህብር ራዲኦ

$
0
0
የሕወሓትን ወታደራዊ እንቅስቃሴ በቅርብ እየተከታተለ ይፋ የሚያደርገው ከራያ ማንነት ኮሚቴ የሕዝብ ግንኙነት ሀላፊው አቶ ደጀኔ አሰፋ እንደገለጸው የጦርነት እንቅስቃሴ ለማድረግ ሰፊ ዝግጅት ሲያደርግ የቆየው ሕወሓት ዛሬ ጥቅምት 9/2012 ልዩ ሀይሉን ወደ አላማጣ እያስገባ መሆኑን እና የሰሜን ዕዝ ይህ ተስፋ የቆረጠ ሀይል ሕዝብ ላይ ጉዳት እንዳይደርስ ጥንቃቄ እንዲወስድ ጥሪ አቀረበ። “ዛሬ መስከረም 9/2012 በዚህ ሰዓት ከግራካህሱ […]

ዛሬ ፅንፈኞች በኢዜማ እና የአማራ ወጣቶች ስብሰባ ላይ ያደረሱት ጥቃት በጥብቅ ሊወገዝ ይገባል

$
0
0
ዛሬ ፅንፈኞች በኢዜማ እና የአማራ ወጣቶች ስብሰባ ላይ ያደረሱት ጥቃት በጥብቅ ሊወገዝ ይገባል። መንግስት ከቀናት በፊት ያወጣውን መግለጫ መሬት ላይ ሊያወርደው ይገባል። እስከ ዛሬ መንግስት ሀይሉን እስኪያደራጅ በሚል ብዙ ድርጊቶችን በስሱ እያወገዝን ስናልፍ ነበር። መንግስት አቅም እንዳለው ከነገረንና እርምጃ እንደሚወስድ ካሳወቀን በኋላ ግን ህግ በተግባር ተተርጉሞ ማዬት አለብን። ልካችሁን ላላወቃችሁት ፅንፈኞች***ሀገራችን ውስጥ የምንኖረው ሀገራችን ስለሆነች […]

የኢፌዲሪ ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ መደመር የተሰኘው መጽሓፋቸውን ሲያስመርቁ ያደረጉት ንግግር

$
0
0
የኢፌዲሪ ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ መደመር የተሰኘው መጽሓፋቸውን ሲያስመርቁ ያደረጉት ንግግር

“ሰላም መቶ በመቶ ያሸልማል” ፕሮግራም ላይ ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ያደረጉት ንግግር

$
0
0
“ሰላም መቶ በመቶ ያሸልማል” ፕሮግራም ላይ ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ያደረጉት ንግግር  

በሩብ ዓመቱ ከ600 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

$
0
0
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 10 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኮሚሽኑ በያዝነው በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ግምታዊ ዋጋቸው 687 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር የሆኑ ገቢና ወጪ ኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን አስታወቀ። በኮሚሽኑ የተያዙት የጦር መሳሪያዎች፣ የተለያዩ ሃገራት ገንዘቦች፣ መድሃኒቶች፣ አደንዛዥ እፆች፣ ምግብ ነክ ሸቀጣ ሸቀጦች፣ ኤሌክትሮኒክስና ልዩ ልዩ መለዋወጫ እቃዎች፣ ልባሽና አዳዲስ ጨርቆች እና ወደ […]

የጎሳ ድርጅቶች አነሳስና የፖለቲካ መስመራቸው ዓላማና አደጋው

$
0
0
ጥቅምት 8 ቀን 2012 ዓም(19-10-2019) የጎሳ ፖለቲካ በማንና ለምን ዓላማ ተነሳ?አገር ወዳዱ የጎሳ የፖለቲካ ድርጅቶችን እንዴት ያያቸዋል?በእነሱስ ላይ የነበረውና ያለው አቋም ምን ይመስላል?ምንስ መሆን አለበት?”ብሔርና ብሔረሰብ” የሚለው አወዛጋቢ ስያሜና የብሔር መብትን የሚመለከተው የፖለቲካ አቋምና ውሳኔ ከየት፣መቼና ለምን ተነሳ(መጣ)?፣ይህስ አቋም ከዓለም አቀፍ ሕግና ስምምነት አንዲሁም ከኢትዮጵያ አንድነትና ነጻነት አንጻር እንዴት ይታያል?ያመጣው ጉዳትና ጥቅም ምን ይመስላል? ———[ሙሉውን […]

በኢትዮጵያ የመሰረተ-ልማት ስርጭት ፍትሃዊነት ሲፈተሽ –ዶ/ር አዳነ ገበያው ካሳ

$
0
0
በዕውነት ወይም በሃቀኛ መረጃ የተደገፈ ውይይት የአገራችንን ችግር ለመፍታት ከሚያስፈልጉ ተቀዳሚ ነገሮች አንዱ ነዉ። በኢትዮጵያ መሰረተ-ልማትን በፍትሃዊነት ማዳረስ ተገቢ ከመሆኑም አልፎ ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን ይረዳል። ዜጎችም ስለ መሰረተ-ልማቱ ስርጭት ግልጽ፣ ተዓማኝና ወቅታዊ መረጃ የማግኘት መብት ሊኖራቸው ይገባል። –—[ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ]—–

“ለነጻነት ቆመናል ሲሉ የነበሩት አካላት ነፃነትና እኩልነትን አላመጡም”ዶክተር ሃይሉ አርዓያ

$
0
0
• ለነጻነት ቆመናል ሲሉ የነበሩት አካላት ነፃነትና እኩልነትን አላመጡም፤ ከዚያ ይልቅም መርዘኛ የሆነውን የጎሳ ፖለቲካ ነው ያመጡት፤ እናም ይህን በመቃወም ነበር ዳግመኛ ወደ ፖለቲካው የተመለስኩት። • ፕሬዚዳንት መንግስቱ ኃይለማርያምንና ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊን ሁለቱም ለእኔ አምባገነኖች ነበሩ። ሁለቱንም አምባገነን የሚለው ቃል ይጠቀልላቸዋል። • መንግስቱ የሌሎችን ሃሳብ እንደሚቀበሉ አድርገው ቢያስመስሉም መጨረሻ የሚፀናው ግን የእርሳቸው ሃሳብ ብቻ […]

በሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን ስም የተቋቋመው የባህል ማዕከል ተከፈተ

$
0
0
የሎሬቱ ሀውልት በአምቦ ዩኒቨርሲቲ ቅጥር ግቢ ውስጥ ሊቆምላቸው ነው በአምቦ ዩኒቨርሲቲ ቅጥር ግቢ ውስጥ በሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን ስም የተቋቋመው የባህል ማዕከል ተከፈተ። የሎሬቱ ሀውልት በአምቦ ዩኒቨርሲቲ ቅጥር ግቢ ውስጥ ሊቆምላቸው ነው። ሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን አምቦ ካበቀለቻቸው ባለ ምጡቅ አዕምሮ መካከል በስነፅሁፍና በትያትር ዘርፍ በፈርጥነት የሚጠቀሱ ምሁር ቢሆኑም፤ በሚገባቸው ልክ ክብር እንዳለተሰጣቸው በሎሬቱ ስም ዛሬ በአምቦዩኒቨርሲቲ […]

የሕብር ሬዲዮ ጥቅምት 09 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም

$
0
0
የሕወሓት የጦርነት ዝግጅት እውነት ጦርነት ለመግጠም ወይስ ለማሸበር የሰራዊቱ የቀድሞ ከፍተኛ መኮንን ጋር የተደረገ ቆይታ (ያድምጡት) የምዕራባዊያኖች እና የኢትዮጵያ መሪዎች  የፍቅር ዓለም ሲዳሰስ (ልዩ ጥንቅር) የትግራይ ሕዝብን ዝም ብሎ ተነስ ማለት ከባድ ነው ይላሉ እንግዳችን? ለምን(ያድምጡት) ሌሎችም ዜናዎቻችን የሕወሃት ወታደራዊ ዝግጅት ተጠናክሮ ቀጥሏል ከኢትዮጵያ ጋዜጠኛው የፍትሕ ያለህ ሲል ጥሪ አቀረበ ግብጽ  የኢትዮጵያ እጆችን ለመጠምዘዝ መሞከሯን […]

ጋዜጠኛ ፍቃዱ ማህተመወርቅ (የግዮን መጽሔት ማኔጂንግ ዳይሬክተር)

$
0
0
ሕወሓት መራሹ ኢሕአዴግ በ‹ዴሞክራሲ› ሥም ብረት-ነክሶ የወየነበትን ትግል በአሸናፊነት ከተወጣ በኋላ በነበረው ሥርዓት፣ ‹ሃሳብን በነፃ የመግለጽ መብት ፈቅጃለሁ› የሚል አዋጅ መለፈፉ ይታወቃል፡፡ ይህን ተከትሎም በመቶዎች የሚቆጠሩ የፕሬስ ውጤቶች ለህትመት መብቃታቸው አይዘነጋም፡፡ ይሁንና አዋጁ የ‹ወረቀት ነበር› በመሆኑ፣ ጋዜጠኞች ላይ ከእስር እስከ መግደል የደረሰ ጭካኔ ለመፈፀም ከጥቂት ወራት ፈቀቅ ያለ ትዕግስት አልነበረውም፡፡ (የማስረጃው ዝርዝር በጣም ብዙ ስለሆነ […]

የጌታቸው ረዳ ውሸትና ሃሜት! –ስዩም ተሾመ

$
0
0
ምሳ ሰዓት ላይ አንድ ወዳጄ ስልክ ደውሎ አቶ ጌታቸው ረዳ ከትግራይ ሚዲያ ሃውስ ጋር ያደረገውን ቃለ ምልልስ እንድመለከት ሲወተውተኝ ከወትሮ የተለየ ነገር ይኖራል ብዬ ጠብቄ ነበር። አንደኛውን ክፍል ለማየት ስከፍት “ኢትዮጵያ ለውጪ ባለሃብቶች ለቅርጫ የቀረበች ሀገር ሁናለች” የሚለው ርዕስ ትኩረቴን ሳበው። ከዚያ አንድ ሰዓት የፈጀውን ውይይት እንደ ምንም ብዬ በትዕግስት ተመለከትኩት። ነገር ግን ከተለመደው ውሸትና […]

አቶ ደመቀ መኮንን ከፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር ተወያዩ

$
0
0
የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር በፖሪስ ተገናኝተው ተወያይተዋል። ውይይታቸው በሁለትዮሽ ግንኙነት እና በዘርፈ ብዙ ትብብር ላይ ያተኮረ ሲሆን፥ በተለይ በሃገራቱ መካከል ያለውን ኢኮኖሚያዊ ትብብር በትኩረት ለማሻሻል መግባባት ላይ ደርሰዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ በጣሊያን እና በፈረንሳይ የነበራቸውን የውጭ ሃገር የስራ ተልዕኮ አጠናቀው ዛሬ ማለዳ አዲስ አበባ ገብተዋል። […]

አማራ ሆይ! ጉደኛ ዓለምን ለመሻገር ጉደኛን ዓለም ማወቅ ይኖርብሃል! –በላይነህ አባተ

$
0
0
በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) ይህቺ ዓለም ጉደኛ ናት፡፡ ነብርን ፍየል፣ አንበሳንም ድኩላ ሲያባርር አሳይታለች፡፡ የይህ አዴግ ካድሬና ጆሮ ጠቢም የአማራን ህዝብ መደመርንና አንድነትን ሲያስተምር አሳይታለች፡፡ የሚገርመው የፍየሉና የድኩላው የማባረር ሙከራ ወይም የዓይን አውጣው ይህ አድግ ጆሮ ጠቢ ስለመደመርና አንድነት ለማስተማር የሚያደርገው ድፍረት ሳይሆን የነብርና የአንበሳ መባረር የአማራ ህዝብም አፉን ከፍቶ በይህ አዴግ ካድሬ ስለ መደመርና አንድነት […]

ዛሬ ጠቅላይ ሚንስትሩ ፓርላማ ቀርበው ለተነሱ ጥያቄዎች የሰጡትን ምላች ተከትሉ የOMN ኃላፊ ምላሽ

$
0
0
ጠ/ሚኒስትሩ በዛሬ ማብራሪያቸው ሕግን እየጣሱ እና በማህበረሰቡ ውስጥ ግጭት እየቀሰቀሱ ስላሉ ሚዲያዎች ይህን ብለዋል፤ “የውጭ አገር ዜጋ የሆናችሁ የሚዲያ ባለቤቶች የኢትዮጵያ ፓስፖርት የሌላችሁ የሚዲያ ባለቤቶች ስትፈልጉና ሰላም ሲሆን እዚህ ተጫውታችሁ እኛ ችግር ውስጥ ስንገባ ጥላችሁ የምትሄዱበት ሁለት አገር ያላችሁ ሰዎች ትግስት እያደረግን ያለነው አውዱን ለማስፋት ነው” ብለው ማስጠንቀቂያ አዘል ተግሳጻቸውን አስተላልፈዋል። ይህንንም ተከትሎ በደቂቃዎች ውስጥ […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>
<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596344.js" async> </script>