Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

ሀገራችን ኢትዮጵያ የሰንደቅ ዓላማ ረጅም ታሪክ ያላት ሀገር ናት – ፕ/ት ሣህለወርቅ ዘውዴ

0
0
ፕሬዝዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የሰንደቅ ዓላማ ቀንን አስመልክቶ ካስተላለፉት መልእክት የተወሰዱ አንኳር ነጥቦች * ሀገራችን ኢትዮጵያ የሰንድቅ ዓላማ ረጅም ታሪክ ያላት ሀገር ናት፤ * ዛሬ የምናከብረው የሰንደቅ ዓላማ ቀን አንድምታው ሰፊ ነው፤ * ሰንደቅ ዓላማ የትላንቱን ታሪክ፣ የዛሬውን እውነት፣ የነገውን ራዕይ በግልፅ የሚያሳይ ነው። * በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ልዩነት ቢኖረንም እንኳን ሰንደቅ ዓላማችን የብሔራዊ አንድነት ምልክት […]

አማን ነወይ ቅዬው! –በላይነህ አባተ

0
0
አማን ነወይ ህዝቡ፣ አማን ነወይ አገር፤ ስንት ሌሊት ያንጋ፣ ይሄ ችሎ ማደር?   አማን ነወይ ደሴ፣ አማን ነወይ ምንጃር፤ አማን ነወይ ማርቆስ፣ አማን ነወይ ጎንደር፤ አማን ነውይ ታቦር፣ ወልድያ ባህርዳር፤ ምናለ ሲታገድ፣ ታዲሳባ ምድር?   አርማጮ አማን ነወይ፣ ጃናሞራ ሰሜን፤ ሸበል አማን ነወይ፣ ጉባያና ለምጨን፤ ወልድያ አማን ነወይ፣ ቦረና ሳይንትን፤ መራኛ አማን ነውይ፣ አንኮበር ጥግ ጥጉን፤ ወዴት ልንደርስ ነው፣ ተገፍተን ተገፍተን?   ጠለምት አማን ነወይ፣ ራያ ወልቃይት፤ […]

እውነትም ስምን መላክ ያወጣዋል –ደጀን ከተማና አካባቢዋ ያሳዩት ኢትዮጵያዊነት! –ግርማ በላይ

0
0
ግርማ በላይ (gb5214@gmail.com) የአንዳንድ ስያሜዎች እውናዊ ልጨኛነት የሚገርም ነው – የአንዳንዶች ደግሞ ከማስገረምም አልፎ በለበጣ የሚያስፈግግ ነው፡፡ “ዐመለ ወርቅ” ተብላ ነጭናጫ፣ “ሽመክት” ተብሎ ባንድ ጥፊ የሚዘረር፣ ደም መላሽ ተብሎ ከእናትና አባቱ ገዳይ ጋር በጎን ተመሳጥሮ ባንድ መሸታ ቤት አሥረሽ ምቺው የሚል ወስላታ… የመኖሩን ያህል እንደስማቸው “አለልኝ”ና “ድጋፌ” ሆነው ለተመካባቸው ሰው ደጀንና ከለላ የሚሆኑ ድንቅ ዜጎች […]

የረሃብ አድማ ላይ ያሉት የህሊና እስረኞች ጤናቸው አሳሳቢ መሆኑ ተገለጸ

0
0
ላለፉት 4ቀናት በርኃብ አድማ ላይ የሚገኙት የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) አባላትና አመራሮች ለከፍተኛ የጤና ችግር ተጋልጠዋል። *** ከሰኔ 15ቱ የአማራ ሕዝብ መሪዎችና የአገሪቱ ከፍተኛ የጦር መኮነኖች ግድያ ጋር በተያያዘ ላለፉት 4 ወራት በአዲስ ፓሊስ ኮሚሽን 3ኛ ፖሊስ ጣቢያ በእስር ላይ የሚገኙት የአብን የሕዝብ ግንኙነትና የፅህፈት ቤት ኃላፊን ጨምሮ የአብን አባላትና አመራሮች፣ የአዲስ አበባ ባላደራ ምክር […]

በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ የተፃፈው “መደመር” መፅሃፍ የፊታችን ቅዳሜ ይመረቃል

0
0
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የተፃፈው “መደመር” መፅሃፍ የፊታችን ቅዳሜ ይመረቃል። የመፅሃፉ ምረቃም በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች በሚገኙ አዲስ አበባን ጨምሮ በ20 ከተሞች በአንድ ቀን የሚከናወንም ይሆናል። በዋናነትም በአዲስ አበባ፣ አዳማ፣ ጅማ፣ ባህር ዳር፣ ሀዋሳ፣ ድሬዳዋ፣ ጋምቤላ፣ አሶሳ፣ ጅግጅጋ፣ ሰመራ እና ሀረር ከተሞች ይመረቃል። በምረቃ ስነ ስርዓቶቹ ላይም የየከተሞቹ […]

የሕብር ሬዲዮ ጥቅምት 2 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም

0
0
የታፈነው ሕዝብ ጩኽት መንግስት አላየሁም አልሰማሁም ይላል የመብት ተሟጋቹ ጋር የተደረገ ወቅታዊ ውይይት(ያድምጡት) የትግራይ ተቃዋሚዎች መብዛት እና የሕዝቡ ለተቃውሞ አለመነሳት የማን ጥፋት ነው አቶ ተካ ከለለ ያብራሩታል (ያድምጡት) የጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ የኖቬል ሽልማትን ተከትሎ የሚነሱ ጉዳዮች ተፈትሸዋል(ልዩ ጥንቅር) ሌሎችም ዜናዎቻችን የአዲስ አበባው የተቃውሞ ሰልፍ መታፈን እና መንገድ መዘጋት ጠ/ሚ/ር አብይን ያስጠይቃል ተባለ ግብጽ ኢትዮጵያን አልወጋም […]

በአፋር የሰሞኑን የጅቡቲ ወታደሮች ጥቃት ተከትሎ ዛሬ ተቃውሞ ሕዝብ አደባባይ ወጥቷል

0
0
በአፋር የሰሞኑን የጅቡቲ ወታደሮች ጥቃት ተከትሎ ዛሬ ተቃውሞ ሕዝብ አደባባይ ወጥቷል የኮናባ ወጣቶች ድምፅበውጭ ወራሪዎች የሚደርሰብን ጥቃት በአስቼኳይ ይቁም።የህፃናት እና የሴቶች ሞት ይቁም።ፍትህ ለአፋር ህዝብ# ኮናባ Posted by Hussein Gangaytu Goori Goobù on Tuesday, October 15, 2019  

አንዱአለም አራጌ የኢዜማ ምክትል መሪ በሰሜን አሜሪካ የሚያካሂዳቸው ሕዝባዊ ስብሰባወች

0
0
አንዱአለም አራጌ የኢዜማ ምክትል መሪ በሰሜን አሜሪካ የሚያካሂዳቸው ሕዝባዊ ስብሰባወች

 የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሠላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ አህመድ ሙሐመድ ለአብመድ እንዳስታወቁት ጥቃት አድራሾቹ የተደራጁና የሶማሌ ላንድ የሠሌዳ ቁጥር ያለው ተሽከርካሪ የሚጠቀሙ ነበሩ

0
0
ቅዳሜ ከሌሊቱ 9፡00 እስከ ቀኑ 10፡00 ድረስ አፋንቦ ወረዳ ሰንጋ የሚባል መንደር በተፈጸመው ጥቃት የ17 ሰዎች ሕይወት ማለፉን፣ በርካቶች መቁሰላቸውንና እንስሳትም መዘረፋቸውን ኃላፊው አስታውቀዋል፡፡ ጥቃት የተፈጸመበት መንደር ከጂቡቲ ድንበር 35 ኪሎ ሜትር አካባቢ ርቀት የሚገኝ መሆኑን ያመለከቱት አቶ አህመድ በጥቃቱ ሕጻናትና ሴቶች ክፉኛ ሰለባ መሆናቸውን አመልክተዋል፡፡ በአንዳንድ የመገናኛ ብዙኃን ጥቃቱ የተፈጠረው በግጦሽና ውኃ ምክንያት በአፋርና […]

የኦሮሞ ብሄርተኞች ትምክህት ምንድን ነው? –መስከረም አበራ

0
0
ሃገራችን በአሁኑ ወቅት ከሞላ ጎደል ሁሉንም ነዋሪቿን በሚያሳስብና በሚያሰጋ ፖለቲካዊ ሁኔታ ላይ ትገኛለች፡፡የዚህ ስጋት ዋነኛ ምንጭ ማን ነው?የሚለው ግን በውል የተመረመረ አይመስልም፡፡ይህን የስጋት ምንጭ መመርመር በሞት እና ህይወት መሃል የምትገኘውን ሃገራችንን ለማዳን ይጠቅማል፡፡ሃገራችን አሁን የምትገኝበት ፖለቲካዊ ስጋት ዋነኛ  ምንጭ መለዘብም መብሰልም ያልቻለው የኦሮሞ ብሄርተኝነት እንቅስቃሴ ነው፡፡እንደሚታወቀው ሃገራችን የብሔር ፖለቲከኞች መናኸሪያ ከሆነች ከረምረም ብላለች፡፡ሆኖም በሃገሪቱ የሚንቀሳቀሱ […]

የህወሓት ማእከላዊ ኮሚቴ መግለጫ

0
0
የህወሓት ማእከላዊ ኮሚቴ ከመስከረም 26 እስከ ጥቅምት 2/ 2012 ዓ/ም ድረስ ለተከታታይ 7 ቀናት ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በ2011 ዓ/ም ተይዘው የነበሩ የልማትና የመልካም አስተዳደር ዕቅዶች፤ ድርጅታዊና ፖለቲካዊ ስራዎች በተለይ ደግሞ በአዲሱ የፖለቲካ መድረክ የትግራይ ህዝብ ህልውና፣ ደህንነትና ዋስትና ለማስጠበቅ የተካሄደ ሁለንተናዊ የመመከት ትግል እና ይህንን መሰረት በማድረግ የተሰሩ ስራዎች በዝርዝር ገምግሟል፡፡ በዚህ ልዩ የትግል ምዕራፍ […]

የአማራ ክልል ደኅንነትና የጸጥታ ካውንስል የጋራ መግለጫና ውሳኔዎች –የአማራ ብሔራዊ ክልል የደኅንነትና የፀጥታ ካውንስል

0
0
በማዕከላዊ እና በምዕራብ ጎንደር ዞኖች፣ በጎንደር ከተማ እንዲሁም በቅማንት ብሔረሰብ አስተዳድር ማንነትን ሽፋን በማድረግ ባለፉት አምስት ዓመታት የዘለቀው የጸጥታ መደፍረስ ለሰው ህይዎትና ለንብረት ጥፋት ምክንያት ሆኖ መቀጠሉ የሚታወስ ነው፡፡ የክልሉ መንግስት ህግና ሥርዓትን በተከተለ አኳኋን ለተነሱ የማንነት ጥያቄዎች የቅማንት ብሔረሰብን ጨምሮ ምላሽ መስጠቱ የሚታወስ ነው፡፡ ለተነሱ የማንነት ጥያቄዎችና መልሶች ቅሬታ ያቀረበ ኃይል፣ ቡድንና ማኅበረሰብ ህግና […]

400 ኢትዮጵያዊያን ከሳዑዲ አረቢያ ወደ አገራቸው ተመለሱ

0
0
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 5/2012ዓ.ም (አብመድ) ባለፉት 3 ወራት ውስጥ 32 ሺህ 890 ኢትዮጵያውያን ወደ አገራቸው እንዲመለሱ ማድረጉን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከሳዑዲ ዓረቢያ መንግስት ጋር በዳረገው ስምምነት መሠረት ነው በእስር ላይ የነበሩ 400 ኢትዮጵያዊያን ዛሬ ጥቅምት 5/2012 ዓ.ም ወደ ሀገራቸው የተመለሱት፡፡ ኢትዮጵያውያኑ ቀይ ባህርን አቋርጠዉ ሲጓዙ በሳዑዲ ዓረቢያ የጸጥታ ሀይል ተይዘው በእስር […]

በዛሬው ዕለት ጥቅምት 5/2012 በራያ ሕወሓት ለጦርነት የሚያደርገውን ዝግጅት አጠናክሯል

0
0
ህብር ረዲኦ እንደዘገበው በዛሬው ዕለት ጥቅምት 5/2012 በራያ ሕወሓት ለጦርነት የሚያደርገውን ዝግጅት አጠናክሯል።ጥይት፣የወታደር ዩኒፎርም፣ቃሬዛ እና አካፋ ለታጣቂዎች እያከፋፈለ ነው። የራያ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ የሕዝብ ግንኙነት ሀላፊ አቶ ደጀኔ አሰፋ የሕወሓትን የጦርነት ዝግጅት የፌደራል መንግሥት እና አዴፓ ሊያውቁት ይገባል ሲል መረጃውን ይፋ አድርጉዋል።  ሰሞኑን ለአንድ ሳምንት ስብሰባ ላይ የቆየው ሕወሓት ትላንት ባወጣው መግለጫ የኢህአዴግን ውህደት ተቃውሞ፣ሕዝቡ […]

በህወሓት መግለጫ ላይ የተሰጠ አስተያየት –ቪኦኤ

0
0
“በህወሓት የወጣው መግለጫ ለውጡ ከመጣለት ሳይሆን ከመጣበት፣ ህዝብን የማይወክል አካል የወጣ ነው” ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ፅሕፈት ቤት የፕሬስ ኃላፊ ንጉሡ ጥላሁን በሰጡት ምላሽ ተናግረዋል። “ለዚህም ምክንያቱ መግለጫውን ያወጣው ቡድን በለውጡ ምክንያት የተቋረጠበት ጥቅም መኖሩና የነበረው ግፍ እንዲመለስ መመኘቱ ነው” ብለዋል። አዲስ አበባ — ህወሓት የኢህአዴግን የውህደት እንቅስቃሴ አስመልክቶ በመግለጫው ያሰፈረውም ለዓመታት ሲያንፀባርቀው ከነበረው አቋም የተለየ እንደሆነ […]

ህወሀት ዘንድሮን የፍልሚያ ዘመን ሲል አውጇል –መሳይ መኮነን

0
0
እሳትና ጭድ አይዋሃድም ባለው በሰሞኑ መግለጫው ለትግራይ ህዝብ ብርቱ ትግል የሚገጥምበት ዓመት መሆኑን በመጥቀስ ወገቡን ጠበቅ እንዲያደርግ ጥሪ አቅርቧል። በቁም እስር የሚገኙት የህወሀት አዛውንቶች በእስተርጅና በረሃን መናፈቅ ጀምረዋል። ውስኪ ሲጨልጥና ጮማ ሲቆርጥ የሰነበተው የህወሀት አመራር በምን ወኔና ሀሞት ከደደቢት ዳግም እንደሚገባ የሚያውቁት እነዚያ በእድሜ መግፋትና በተለያዩ በሽታዎች ሞትን በቅርበት እያሸተቱ የሚገኙት አዛውንት መሪዎቹ ብቻ ናቸው። […]

በመቀሌ ያለ ፍትህ እየተሰቃዩ ያሉ የራያ ወንድሞቻቸን ስቆቃ –ደጀኔ አሰፋ

0
0
የራያ ወንድሞቻቸውን የፍርድ ሁኔታ ለመከታተል ወደ መቀሌ የሄዱት የራያ ተወላጆች ከፍተኛ እንግልት እየደረሰባቸው ሲሆን በዚህ ሰዓት የጊደይ ዋዕሮ እህት የሆነችው አወጣሽ ክንፈ “ፎቶ እያነሳሽ ለራያ ኮሚቴ የምትልኪው አንች ነሽ” በሚል የሃሰት ክስ በመቀሌ አስረዋታል። = ወንድማችን ሙለታ ዳግም ለህዳር 10 ተቀጥሯል። በጣም የሚገርመው ምስክሮች የተገኙ ቢሆንም ምስክሮች አልተገኙም በሚል የጥድፊያ ሻጥር ከ34 ቀናት በኋላ ይቅረብ ብሎ ችሎቱ ወስኗል። = […]

ዶ/ር አምባቸውን እያስታወሱኝ ያሉ የተወሰኑ ነጥቦች እንደወረዱ!!!

0
0
ስለዶ/ር አምባቸው ይህን ጽሁፍ ስፅፍ ከተሰዋ አራት ወር ሊሞላው እንደሆነ ባውቅም ቁጭቴ ግን እየባሰ እንጅ እየቀዘቀዘ ሲመጣ አልሰማህ ብሎኛል። ይህን የምለው ከዶ/ር አምባቸው ጋ የአንድ አከባቢ ተወላጅ ስለሆንኩ ወይም ዶ/ር አምባቸው የትግል ጓዴ፣ ወንድሜና ጥብቅ ጓደኛየ ስለሆነ ብቻም ሳይሆን የእሱ በህይወት አለመኖር የኢትዮጵያንና በተለይም ደግሞ የአማራን ህዝብ መሰረታዊ ጥቅሞች ለማስከበር በሚደረገው ትግል ላይ ጥሎት ያለፈው […]

በችግሮች የተከበበው የኢህአዴግ አደረጃጀት የኦሮሞ ህዝብና የኢትዮጵያ ህዝቦች ጥያቄዎችን ለመመለስ የማይመች ነው –የኦሮሞ ዴሞክራቲክ ፓርቲ

0
0
የኦሮሞ ዴሞክራቲክ ፓርቲ (ODP) በችግሮች የተከበበው የኢህአዴግ አደረጃጀት የኦሮሞ ህዝብና የኢትዮጵያ ህዝቦች ጥያቄዎችን ለመመለስ የማይመች መሆኑን ገልጿል፡፡ ፓርቲው በሰጠው መግለጫ እንዳስታወቀው፣ በቅርቡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ያገኙት የኖቤል የሰላም ሽልማት ማግኘትን ተከትሎ የአገሪቱ ህዝቦች ደስታና ድጋፍ በልዩ አድናቆት ይመለከታል፡፡ ትናንት እንደ ፓርቲ አሸናፊ ሆነን እዚህ ደረጃ የደረስነው የኦሮሞ ህዝብ ይዘንና ከኢትዮጵያ ህዝብ ጋር ሆነን […]

ኢህአዴግ “አሃዳዊ” የሚሆነው በህወሓት ወይስ በውህደት ነው? –ስዩም ተሾመ

0
0
ህወሓት ከእሱ ውጪ ያሉትን ስርዓቶች በሙሉ “አህዳዊ” በማለት ይፈርጃል። በመሰረቱ “አሃዱ” የሚለው ቃል ፍቺ “አንድ” ማለት ሲሆን “አሃዳዊ” ማለት ደግሞ “አንድ-ዓይነት” እንደማለት ነው። ከዚህ አንፃር እንደ ህወሓት ያለ አህዳዊ በዓለም ላይ ታይቶም ሆነ ተሰምቶ አይታወቅም። ለዚህ ደግሞ የህወሓትን አመራርና አሰራር በጥሞና ማጤን ያስፈልጋል። በመጀመሪያ ደረጃ ህወሓት የሚመራው በአንድ አይነት መርህና አቅጣጫ ነው። እነሱም አብዮታዊ ዴሞክራሲ […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live