Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

የኦሮሞ ድርጅቶች ተፈራረሙ ወይንስ ተፈራሩ? (የጉዳያችን ምልከታ)

$
0
0
ጉዳያችን/Gudayachn መስከረም 21/2011 ዓም (ኦክቶበር 2/2019ዓም) ========================= ትናንት ማክሰኞ መስከረም 20/2011 ዓም ወደ 14 የሚጠጉ ድርጅቶች በጋራ ለመስራት መፈራረማቸውን ለአምስተኛ ጊዜ በመፈራረም አሳይተዋል።የፊርማው ድባብ በራሱ የሚነግረን ነገር ግን የተለየ ነው። ለመሆኑ የተፈራረሙት ማን ከማን ጋር ነው ብለን ብንጠይቅ መልሱ ቀላል ነው።ለሃያ ሰባት ዓመታት ኦህደድ የኦነግ ድርጅቶችን ሸኮና እየሰበረ አላስገባ ካላቸው ኃይል ጋር ነው።ይህ በጠቅላይ ሚኒስትሩ […]

ኦሮሚኛን* የፌደራልና የአዲስ አበባ የስራ ቋንቋ የማደረግ እድሎችና ችግሮች፤† (አብርሃም ዓለሙ)

$
0
0
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የሀገራችንን የፖለቲካ አየር እያጨናንነቁ ካሉ ጥያቄዎች (ምናልባትም ከኦሮሞ ብሄርተኞች የ “አዲስ አበባ ባለቤትነት” (ፊንፊኔን ኬኛ)፣ እና የደቡብ (ሲዳማ፣ ወላይታ) የክልልነት ጥያቄ ቀጥሎ አናጋጋሪ የሆነ) አንዱ፣ “ኦሮሚኛ የፌደራልና አዲስ አበባ የመንግስት የስራ ቋንቋ ይሁን፤” የሚለው ነው፡፡ በርግጥ ጥያቄው በአለፍአገደም አንዳንዴ ጠንከር ብሎ፣ ሌላ ጊዜም እንደዋዛ ሲነሳ የኖረ ነው፡፡ ሰሞኑን ደግሞ የትምህርት ሚኒስቴር አዲሱን […]

ከ2 ሚልዮን ምዕመናን በላይ የተገኙበት የዛሬው የግሸን ደብረ ከርቤ ማርያም ንግሥ በዓል ላይ ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ ያስተላለፉት ሙሉ መልዕክት (ቪድዮ)

$
0
0
ከ2 ሚልዮን ምዕመናን በላይ የተገኙበት የዛሬው የግሸን ደብረ ከርቤ ማርያም ንግሥ በዓል ላይ ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ ያስተላለፉት ሙሉ መልዕክት (ቪድዮ) መስከረም 21፣2011 ዓም  ግሸን ደብረ ከርቤ ማርያም ገዳም ቀጥታ ስርጭት

ለሞተ ሰው ሣይሆን ይልቁንስ ጣር ላይ ለምትገኘዋ ኢትዮጵያ አልቅሱ! –አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ)

$
0
0
(ትናንት በተቀመጡበት ድፍት ብለው በደቂቃዎች ውስጥ (እንደሀኪሞቹ አባባል) በስትሮክ ሞቱ የተባሉትን የመሥሪያ ቤቴ ባልደረባ ነፍስ ይማር በዚህ አጋጣሚ፡፡) የሞተ ተገላገለ፡፡ የሞቱ በለጡን፡፡ “በዚያን ዘመን ሞትን ይመኟታል፤ ነገር ግን አያገኟትም” የሚለው ነባር መጽሐፍ ቅዱሣዊ(?) ቃል እውን ሆነ፡፡ ወግ ሆነና ሰው ሞተ ሲባል ይለቀሳል፡፡ ከጥቂት ሰዓታት በኋላ የምገኝበት የቀብር ሥነ ሥርዓት ላይም ይህንኑ ማየቴ አይቀርም፡፡ ምክንያቱም ባህልና […]

የአማራና ኦሮሞ ሕብረት ለዘላቂ ለውጥ! –ሐይለገብርኤል አያሌው

$
0
0
ሐይለገብርኤል አያሌው የቀድሞው መዐሕድ አመራር አባል የመቀሌው ስብሰባ ማራቶን ሹምና ሽረቱ የመግለጫ ጋጋታው የጥልቅ ተሃድሶው ውጤት ከግር ጥፍሩ እስከ ዶቃ ማሰሪያው በንጹሀን ደም ለጨቀየው የሌባና የሰው በላ የወያኔ ቡድን ለዳግም ግፍ ለበለጠ አፈና በሚያመቸው መልኩ የጭካኔ ጠበብቶቹን መሪ አድርጎ ሊዘምትብን ተዘጋጅቶ ተነስቷል። የሕዝብ ለህዝብ መተላለቅን የሚሰብኩ ጀሌዎቹን አሰልፎ በሕዝባችን ላይ ከነብስብሱ ሊጫንብን አፈር ልሶ ተነስቷል::  […]

ቀጠሮ ይከበር! –አገሬ አዲስ

$
0
0
ቀላሉን ድክመት ማሶገድ ያልቻለ ከባዱን ችግር አያሶግድም፤ መስከረም 21 ቀን 2012 ዓም (03-10-2019) የሰው ልጅ አቅምና ችሎታ የሚለካው ትንሽዋን ችግር ወይም ድክመት ማሶገድ ሲችል ነው።ያንን በተግባር ያላሳዬ ለትልቁ ችግር ብቃት አለው ብሎ ለመገመት ያዳግታል።በመቶ ሜትር እሩጫ ላይ ያለከለከ እሩዋጭ ማራቶንን ይዘልቃል ብሎ ማሰብ ሞኝነት ነው።በትንሽዋ ተፈትኖ ወድቋልና! በተመሳሳይ እኛ ኢትዮጵያውያን ብዙ ከባድ አገራዊ ችግሮችን ለማሶገድ […]

የኢህአዴግ ውህደት የህዝቦችን እኩል የሀገር ባለቤትነት የሚያረጋግጥ ነው –አቶ ሙስጠፌ መሀመድ

$
0
0
አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር /ኢህአዴግ/ ለሶስት አስርት ዓመታት የዘለቀ የግንባርነት ጉዞ ከአለም ሀገራት ስልጣን ይዘው በግንባርነት ረጅም አመታትን ከቆዩ ጥቂት የፖለቲካ ድርጅቶች ተርታ አሰልፎታል። ኢህአዴግ በዋነኝነት በአራቱ ማለትም ህወሃት፣ አዴፓ፣ ኦዲፒና ደኢህዴን አባል ድርጅቶች የተዋቀረ ሲሆን፥ የቤንሻንጉል ጉሙዝ፣ የሀረሪ፣ የጋምቤላ፣ የሶማሌና የአፋር ክልሎች ገዢ ፓርቲዎች አጋር ድርጅቶች ተብለው […]

ዶ/ር አብይን መተቸትና መንቀፍ በሽብር ያስከስሳል

$
0
0
የሰኔ 15ቱ ድርጊቱ በፌስቡክ ፣ በቴክስት …..!!  ይድነቃቸው ከበደ ከሰኔ 15ቱ አሳዛኝ ክስተት ጋር በተያያዘ በእስር ላይ የሚገኘው ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ በዛሬው እለት ፍርድ ቤት የቀረበ ሲሆን ፤ ፖሊስ እንደተለመደው ተጨማሪ የ28 ቀን የምርመራ ጊዜ ይሰጠኝ በማለት ለፍርድ ቤት ጥያቄ አቅርቧል ፤ ፍ/ቤቱ እስከዛሬ ምን አደራረጋችሁ በማለት ላቀረበው ጥያቄ ፤ ከብሔራዊ መረጃና ደህንንት ደርሶኛል ያለውን […]

ኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርስቲ በለውጥ ጎዳና (ክፍል 2) –ዶ/ር በቃሉ አጥናፉ ታዬ

$
0
0
ዶ/ር በቃሉ አጥናፉ ታዬ ከኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርስቲ  ኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርስቲ በለውጥ ጎዳና በሚለው መስከረም 09/2012 በሀበሻ ድረ-ገፅ ላይ ባወጣሁት ፅሁፍ በዩኒቨርስቲ የተለያየ እርከን ላይ የሚገኙ የስራ ኃላፊዎች ቅር እንደተሰኙ ለመረዳት ችያለሁ፡፡ የፅሁፉ ዋና ዓላማ  ለአገራችን የመምህራን ዘርፍ ዕድገት ጉልህ ሚና በመጫወት ላይ የሚገኘው ተቋማችን መዋቅሩ እና አሰራሮቹ ተስተካክለው አሁን ያለበት የለውጥ ጎዳና እና ወደፊት እንዲራመድ […]

የገጽ አልባው ሕወሀት ረጃጅም እጆች –እኑሻ አየለ

$
0
0
ከሁለት ሣምንታት በፊት ሥውሩ (ገጽ አልባው) ሕወሐት በሚል ርዕስ የሕወሀትን ተንኮሎች የሚያጋልጥ ጽሑፍ ከትቤ ነበር፡፡ ዛሬ ደግሞ ያ ጃዊሳ እጁ ምን ያህል ረጅም እንደሆነ ማሳያ የሚሆን ወፍራም መረጃ ደርሶኛልና ቃል በገባሁት መሠረት ጀባ!! ብያችኋለሁ፡፡ እነዚያ ረጃጅም እጆች ከተሠነዘሩ ሳይዘግኑ እንደማይመለሱም ተናግሬ ነበር፡፡ እነሆ ዝግኑን (እፍኙን) በማስረጃ ላሳያችሁ፡፡ በነገራችን ላይ አኔና እኔን የመሰሉ ሰዎች ላለመተኛት ተማምለናል፣ […]

መማር ባዶነት ነው ? /ግርማ ቢረጋ/

$
0
0
የሰው ዘርን ታሪክ የምድርን አሻራ ይነግረኛል ስል ይኸው በአፉ አራ ። ጠብቄ ነበረ ሁሉን አቀራርበህ የሰው ልጅን ታሪክ ፍፁም አስተሳስረህ ። ነገር ግን አልሆነም የጠበቅኩት ቀርቶ ክብርና ያልገባህ አንት የሰው ቡቱቶ ባዶነት ነህ ነው እንጂ ምን ሊባል ነው ከቶ ። እፍረት የሚባል ቃል ከቶ ሳይገድብህ አዛባህን ጣልከው ተፀዳዳህ በአፍህ ። ምሁር አሰዳቢ እድሜ የማያግደው እኔስ […]

ኸረ በህግ አምላክ!!! –ከተማ ዋቅጅራ

$
0
0
ህግ እና ስርአትን ለሚያውቅ ሰው በህግ አምላክ ማለት በምድራዊ ህግ አልገዛ ካለና የአምላክን ህግ የሚሰማ ከሆነ በህግ አምላክ ተብሎ ይነገራል። በህግ አምላክ ማለት ግን ልመና አይደለም… ፍራቻም አይደለም… ነገር ግን ማስጠንቀቂያ ነው። በህግ አምላክ ብላ ኦርቶዶክሳዊያን ለሚመለከተው ሁሉ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ እያስተላለፈች ነው። ሰሚ ካለ! ተገፊካለገፊአለ።ሟችካለገዳይአለ።ችግርካለችግርፈጣሪአለ።መፈናቀልካለአፈናቃይአለ።ጸብካለጸብፈጣሪአለ።የሚቃጠልካለአቃጣይአለ።ይህንንናይሄንንመሰልስርአትአልበኝነትስርአትማስያዝናበህግመቅጣትየመንግስትተግባርነው።መንግስትህግናስርአትንማስጠበቅሳይችልቀርቶበአገርላይየሚፈጠሩትአደጋዎችንሙሉሃላፊነትንበመውሰድተጠያቂይሆናል። ወያኔ እምነት የለሽ ሆኖ በትግራይ ስም የመጣ የኦርቶዶክስ ጠላት ነው። […]

ሰይጣንን በአካል አየሁት! –ዳግማዊ ጉዱ ካሣ

$
0
0
ዶ/ር ገመቹ መገርሣ የተባለ የዲያቢሎስ የበኩር ልጅ ልጆቹን በዙሪያው ሰብስቦ እንዲህ ሲያስተምር በዩቲዩብ ተመለከትኩና አላስችልህ አለኝ፡፡ ዕውቀቱ ደግሞ “ምጡቅ” ነው – “ፍካሬ ሚካኤል፣ ፍካሬ ማርያም፣ … የሚባሉ መጻሕፍት መኖራቸውንም ከዚህ ሣጥናኤል ተማርኩ፡፡ ሕዝቅኤልና ጃዋር በፊታቸውና በሰውነታቸው እንቅስቃሴ ጭምር እንዴት ትምህርቱን እየኮመኮሙ እንደሆነ ራሳችሁ ልትመለከቱ ትችላላችሁ፡፡ እንዲህ ነው የሚለው፡- እንዲያውም ተውኩት፡፡ “ከሰደበኝ ስድቤን አምጥቶ የነገረኝ” ይባላልና […]

እግዚአብሔር ሙቷል። –መ/ር አበባው አሰፋ

$
0
0
በፍሬድሪክ ኒቼ ዘመን በሀልወተ እግዚአብሔር ዙርያ መቅበዝበዞች ጨምረው ነበር። በዚህ ሁሉ መቅበዝበዝ መሀል አንድ አማራጭ ዜና ከወደ ጀርመን ተሰማ። ነውጠኛው ፍሬድሪክ ኒቼ ታላቁን የምስራች ነገረን እግዚአብሔር ሙቷል፣ሰው ነጻ ውጥቷል። ኒቼ እግዚአብሔርን ሬሳ የቀበሩ የመቃብር ቆፋሪዎችን ድምጽ አልሰማችሁምን ይለናል። እግዚአብሔርን ማን ገደለው ብንለው እናንትም እኔም ገድለነዋል አለን ድሮም ምናባዊ እንደነበር ለማስረዳት። አማልዕክት ምናባዊ ድርሰቶች ከሆኑ ለምን […]

የኦህዲድ/ኦነግ ሰሞነኛ አፓርታዳዊ ጉዞ –ምሕረት ዘገዬ

$
0
0
“እጎድጓዳ ሥፍራ ይበቅላል ደደሆ፤ የፈራነው ነገር መጣ ድሆ ድሆ” ይባል ነበር በዘፈን፡፡ አሁን የምለውንም ነገር ዶ/ር አቢይ አህመድ አያውቅም በሉና እንደለመደብኝ ይግረመኝ፡፡ እ.አ.አ በ1990ዎቹ ከደቡብ አፍሪካ የተባረረው ነጮች በጥቁሮች ላይ ይፈጽሙት የነበረው የአፓርታይድ ሥርዓት ከነኮተቱ ወደ ሀገራችን ሰተት ብሎ በመግባት ቅርጹን እየለዋወጠ  በመንግሥታዊ ተቋምነት የገዛ ቤተ መንግሥታችን ውስጥ ተገሽሮ ኅልውናችንን መፈታተን ከጀመረ እነሆ 30 ዓመታትን […]

ከሰሞኑ በጭልጋና አካባቢው በተሰነዘረ ጥቃት ከተጎጂ ቤተሰቦች ጋር የተደረገ ቆይታ

$
0
0
ከሰሞኑ በጭልጋና አካባቢው በተሰነዘረ ጥቃት ከተጎጂ ቤተሰቦች ጋር የተደረገ ቆይታ

የአዲስ አበባ ነዋሪ በዕጣ ደርሶት የነበረው 23 ሺህ ኮንደሚንየም በመጪው ሰኞ ተነጥቆ ”ለባለተረኞች”በኦፊሴል በሚሌንየም አዳራሽ ሊታደሉ ነው –ጉዳያችን

$
0
0
ጉዳያችን GUDAYACHN መስከረም 24/2012 ዓም  (ኦክቶበር 5/2019 ዓም) በአዲስ አበባ ዙርያ ከዓመታት በፊት ለልማት ተነስተው የነበሩ እና በምትኩ ለእርሻም ሆነ ለመኖርያ ቦታ ተሰጥቷቸው  የነበሩ የኦሮምኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያውያን ቀድሞ ከተሰጣቸው ምትክ ካሳ በተጨማሪ በሚመጣው ሰኞ በሚሊንየም አዳራሽ በሚደረግ ስነ ስርዓት የኮንደምንየም እደላ ሊደረግ መሆኑን ከአዲስ አበባ ተሰምቷል። መረጃውን በተመለከተ ጉዳያችን ለማጣራት እንደሞከረችው ከእዚህ በፊት ካሳ ተሰጥቷቸው  […]

የመከላከያ ሰራዊትና የፖሊሲ አባላት የታደሰውን ቤተመንግስት ለመጎብኘት ቅድሚያ እንደተሰጣቸው ጠ/ሚሩ ተናገሩ

$
0
0
የቤተመንግስቱ እድሳት ስራ ተጠናቆ መስከረም 29 ቀን 2012 ዓም ለጉብኝት ክፍት እንደሚሆንና ቅድሚ ጉብኝቱም ለሀገር መከላከያ ሰራዊትና የፖሊስ አባላት መሰጡትን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ አስታወቁ። ለጉብኝቱ በወጣው መርሀ ግብር መሰረትም ሀሙስ መስከረም 29 እና አርብ መስከረም 30 ጠዋት ከመቶ አለቃ በታች የሆኑት የሀገር መከላከያ የሰራዊት አባላት እንዲጎበኙት ይደረጋል ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ ከሰአት ከመቶ አለቃ […]

የኦሮሞ ልሂቃን!!! የባርነት ስነልቦና እና የስነልቦና ባርነት!!! –ከሃይለገብርኤል አያሌው!

$
0
0
ከሃይለገብርኤል አያሌው! ይህ ሰው ጡቁሮች ላይ የተፈጸመውን አሰቃቂ ድርጊት በማስረጃና በተግባር እራሱ እያሳየ የሚያደርገው ገለጻ ልብ ይነካል:: በአሜሪካ የተፈነገሉ ባሮች የማንነት ምንጫቸው የቤተሰብ ቋንቋቸው ባህልና ወጋቸው አይደለም ወላጆቻቸውን እንኳ የማወቅ እድል አልነበራቸው::  ስለዚህም ልጅ ከእናቱ አባት ከልጁ ባለማወቅ እንደ ከብት እንዲዋለዱ ተደርገዋል ይለናል ይህ ሰው:: ከሁሉ በላይ የሚያሳዝነው በእርሻ ስራ የሚሰማሩ ጥቁሮች የታሰሩበት ሰንሰለትና እግር […]

ግልጽ ደብዳቤ ለክቡር ም/ ጠ/ሚ ደመቀ መኮንን (መስፍን አረጋ)

$
0
0
ለክብር አቶ ደመቀ መኮንን፣ የጦቢያ ምጠሚር (ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር)፡፡  ይህን ግልጽ ደብዳቤ የምጽፍልወ ‹‹ለውጥ›› ለሚባለው ክስተት ወሳኝ ሰዓት ላይ ያንበሳውን ሚና የተጫወቱት በቁርጥ ቀን ማጀት የተደበቀው ዐብይ አህመድ፣ ጌታቸው አሰፋን እንደ ጦር የሚፈራው ለማ መገርሳ፣ ወይም ደግሞ በባሩድ ጭስ በርግጎ ገደል የሚገባው የቄሮ መንጋ ሳይሆን ርስወ መሆንወንና፣ ቁጭ ብለው የሰቀሉት ዐብይ አህመድ ከባሕር ዳር ጭፍጨፋ […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live