Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

“ተንጋለው ቢተፉ …” የአዴፓ ነገር (ድራንዝ ጳውሎስ ከጣና ዳር)

$
0
0
“የጉድ ሀገር ገንፎ እያደር ይፋጃል” እንዲሉ መስከረም ከባተ ጀምሮ በአማራ ክልል እየተፈጸመ ያለና የሚሰማው ወሬ ነው ይህን ብሂል እንዳነሳ ያስገደደኝ፡፡ ድሮ ነው አሉ በንጉሱ ዘመን ለየጠቅላይ ግዛቱ ጽህፈት ሚኒስቴር (የአሁኑ ትምህርት ሚኒስቴር) የአውራጃ ቅርንጫፍ መ/ቤት ለትምህርት ቁሳቁስ (ጠመኔ፣ ጥቁር ሠሌዳ፣ የፈተና ወረቀት…) ማመላለሻ አህያ ከነቀለቡ ይመደብ ነበር አሉ፡፡ ታዳያ የአህያ ምደባ ያገኘው የቤጌምድር ጠቅላይ ግዛት […]

ቀነኒሳ በቀለ የበርሊን ማራቶንን አሸነፈ

$
0
0
አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት በተካሄደው የበርሊን ማራቶንን ቀነኒሳ በቀለ አሸነፈ፡፡ ቀነኒሳ 2 ሰዓት ከ01 ደቂቃ 41 ማይክሮ ሰከንድ በመግባት ነው ያሸነፈው፡፡ ቀነኒሳ የአለም የማራቶን ሪከርድን ለማሻሻል 2 ሰከንድ ብቻ እንደዘገየ ነው የተነገረው፡፡ በውድድሩ ብርሃኑ ለገሰ ሁለተኛ ደረጃን በመያዝ ሲያጠናቅቅ ሲሳይ ለማ ሶስተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቋል፡፡/FBC Berlin Marathon: The business […]

“ፈርጣጩም፣ ወፍ ዘራሹም፣ ተስፈኛውም …የያዘውን አጀንዳ አንጠልጥሎ ወደ አማራ የሚመጣውና የሚወረውረው ለምን ይመስላችሗል?”–አቶ ዮሐንስ ቧያለው

$
0
0
“ፖለቲካ የትም ይቦካል፤ እየሩሳሌም ይጋገራል!” ይላሉ አንዳንድ የፖለቲካ ተንታኞች። በእርግጥ እየሩሳሌም ከፖለቲካውም በላይ የክርስትና፣ የእስልምና እና የአይሁድ እምነቶች ቅድስት ከተማቸው ናት። በዚህ በእኛ ቀጠና እና ሀገርም አማራ ክልል የፖለቲካ መጋገሪያ ከሆነ ቆይቷል። ባለፉት አመታት የጥላቻ አባቶች በመርዝ የለወሱትን ትርክት የሚያቀረሹት በዚሁ ክልል ነበር። እነዚህ የጥላቻ ወላጆች ዛሬ በአደባባይ አያቀረሹም። ሚንሊክ ቤተ መንግስት እግራቸውን አንፈራጠው ያን […]

‹‹የአማራን ክልል የጦርነት አውድማ ለማድረግ የሚጥሩ አካላት አይሳካላቸውም፤ ይህን ለማድረግ የሚመጡ ካሉም ለመከላከል አቅሙ ብቃቱም አለን፡፡›› አቶ አገኘሁ ተሻገር

$
0
0
ባሕር ዳር፡ መስከረም 18/2012 ዓ/ም (አብመድ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በጭልጋና አካባቢዋ በተፈጠረ የፀጥታ መደፍረስ ችግር የሰው ሕይወት ጠፍቷል፤ ንብረት ወድሟል፡፡ ከወራት በፊትም በማዕከላዊና መምዕራብ ጎንደር ዞኖች ተፈጥሮ በነበረው አለመረጋጋት የሰው ሕይወት ጠፍቷል፤ ንብረት ወድሟል፡፡ ዜጎች ለወራት በስደተኛ መጠለያ ውስጥ እንዲቀመጡም ተገደዋል፡፡ ይህ ችግር ተቀርፎ በክልሉ መንግሥትና ያገባኛል ባሉ ኢትዮጵያውያን ወገኖች በተደረገ ርብርብ ተስፋ የሚሰጥ ሠላም […]

በኦሮሞ ማኅበረሰብ ውስጥ ያሉት አቴቴ፣ጨሌ፣ዋቀፈና፣እሬቻ የጣኦት አምልኮ ናቸው? ወይንስ አይደሉም?

$
0
0
”ለጣኦት የተሰዋ አትብሉ” ክርስትናም እስልምናም ያዛል። እሬቻ የፀሐይ አምላክ ልጅ ኦራ ከተሰኘ ጣኦት ጋር ይገናኛል። ይህንን ልዩ ዶክመንተሪ ‘ኦድዮ’ እስከመጨረሻው ካዳመጡ በኃላ ለጥያቀዎቹ መልስ ያገኛሉ። (ልዩ ጥናታዊ ዶክመንተሪ የራድዮ ዝግጅት ያድምጡ) ======================== ሸገር ራድዮ ስንክሳር  መርሐግብር  ርዕስ = ”አቴቴ” መርሐግብሩ አየር ላይ የዋለው መስከረም 10/2019 ዓም (ሴፕቴምበር  22/2019 ዓም) ጉዳያችን GUDAYACHN

ዝምታየም ቤሆን የጌዜ ሚዛኔ፤ በሕሌናዬም ነው ማሰብ የሚገባኝ –ለምለም ፀጋው

$
0
0
ዝምታየ እኮነው የጌዜ ሚዛኔ እንደ ትምሳሌነት እንደሚነገረው “ጅብ ከሄደ ውሻ ጮኸ” አይደለሁም እኔ። ቀጣዩን እዚህ ላይ ያንቡቡ    

እንደ ተከበሩና እንደ ኮሩ መሞት  –ጠገናው ጎሹ

$
0
0
September 29, 2019 ጠገናው ጎሹ እንደ መግቢያ ከራስ በላይ ወዶሽ ሊጋባው በየነ እንደ ኮራ ሞተ እንደ ተጀነነ ጠጅ ጠጣ ሲሉት ውሃ እየለመነ ። ኧረ ምነው ፣ኧረ ምነው ምነው ከሞተልሽ በላይ የወደደሽ ማነው? ኧረ ምነ ፣ ኧረ ምነ ምነ እንሞታለን እንጅ እንደ ጀግናው ሊጋባው በየነ። ኧረ ምነ ፣ኧረ ምነ ምነ እንሞታለን  እንደ ተዋደድነ እንሞታለን  እንዳማረብነ። በድንቅ […]

የኢትዮጵያ ወንጀለኛ መቅጫ ስነ-ስርዓት ህግ ሊሻሻል ነው

$
0
0
የፌደራል ጠቅላይ አቃቢ ህግ እንዳስታወቀው ከ50 ዓመት በላይ ያስቆጠረው የወንጀለኛ መቅጫ ስነ ሰርዓት ህግ ማሻሻል ስራው ተጠናቋል። የማሻሻያ ስራው ተጠናቆም ለሚኒስትሮች ምክር ቤት መላኩን ገልጿል። ከ50 አመት በላይ በስራ ላይ የቆየው የወንጀለኛ መቅጫ ስነ-ስርዓት ህግ የማስረጃ ጉዳዮችን እንዲያካትት እና በ1996 ዓ.ም ከወጣው የወንጀል ህግ ጋር ስያሜው እንዲጣጣም ተደርጎ ሲሻሻል የነበረው ረቂቅ ተጠናቋል ተብሏል። በፌደራል ጠቅላይ […]

ኢሬቻን ለፖለቲካ የሚጠቀሙ ሰዎች እየተስተዋሉ ይገኛሉ፤ ይህም ከባህሉ ያፈነገጠ ነው – አባ ገዳዎችና ምሁራን

$
0
0
ኢዜአ –  የኢሬቻ በዓል ምንም ዓይነት የፖለቲካ አመላካከት የማይንፀባረቅበት፤ ስለሰላም፣ ፍቅርና ይቅርታ ብቻ የሚሰበክበት በዓል መሆኑን አባ ገዳዎችና ምሁራን ተናገሩ። ለፈጣሪ ምስጋና የሚቀርብበት የኢሬቻ በዓል በዓመት ሁለት ጊዜ ይከበራል። በገዳ ስርዓት መሰረት የኢሬቻ በዓል የምስጋናና የሰላም እንጂ የፖለቲካ አመለካከት የሚንፀባረቅበት እንዳልሆነም የኦሮሞ ባህል ጥናት ተመራማሪ እና የታሪክ ፀሀፊ አቶ አለማየሁ ኃይሌ ተናግረዋል። የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲው […]

በማእከላዊ ጎንደር ዞን ጭልጋ ወረዳና አካባቢው የተፈጸመውን የሽብር ድርጊትና የጸጥታ መደፍረስ በተመለከተ ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ/አብን የተሰጠ መግለጫ

$
0
0
መስከረም 19 ቀን 2012 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ የአማራን ሕዝብ በጠላትነት የፈረጁ የፖለቲካ ኃይሎች በተለይ በአለፉት 28 ዓመታት በአማራ ሕዝብ ላይ አይነተ ብዙ ጥቃት ሲፈጽሙ ቆይተዋል፣ በመፈጸምም ላይ ናቸው፡፡ እነዚህ አካላት የአማራ ሕዝብ ማህበራዊ እረፍት ማግኘት የለበትም በሚለው መርሃቸው መሰረት በቀጥታም ሆነ በውክልና ህዝባችን ላይ ሰላሙን የመንሳትና ጸጥታውን የማደፍረስ እንቅስቃሴ ውስጥ ተጠምደው ይገኛሉ፡፡ በዚህ ሂደት […]

“አጀንዳው የአማራን ሕዝብ ማዳከም ነው፤ መንገድ የተዘጋውም ባለሀብቶችን በኢኮኖሚ ለማዳከም ነው፡፡” አቶ አገኘሁ ተሻገር

$
0
0
(አብመድ) የጸጥታ ችግር በተከሰተበት የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ጭልጋ አካባቢ ዛሬ አንጻራዊ ሰላም መኖሩን የክልሉ ሰላምና ደኅንነት ግንባታ ቢሮ አስታወቀ፡፡ በጭልጋና አካባቢው በተፈጠረው ግጭት የሰው ሕይወት ጠፍቷል፤ ንብረት ወድሟል፡፡ የአካባቢው ነዋሪዎችም ችግሩ እልባት እንዲያገኝ እየጠየቁ ነው፡፡ በዚሁ ጉዳይ ለአማራ ብዙኃን መገናኛ ድርጅት ዛሬ ማምሻውን ማብራሪያ የሰጡት የአማራ ክልል የሰላምና ደኅንነት ግንባታ ቢሮ ኃለፊ አቶ አገኘሁ ተሻገር በአካባቢው […]

የአንድ ጎሣና የአንድ ሃይማኖት እሳቤ በሀገር አስተዳደር ላይ ያለው ተፅዕኖ –ነፃነት ዘለቀ

$
0
0
ከምንታዘበው ሀገራዊ ምስቅልቅል ሁኔታ አኳያ ጊዜው የአርምሞና የጸሎት ቢሆን ብዙዎቻችን የምንስማማበት ይመስለኛል፡፡ ላለፉት ሁለትና ሦስት አሠርት ዓመታት ብዙ ተጯጩኽን ያመጣነው የረባ ነገር ባለመኖሩ መጻፍም ሆነ መናገር ከላይ ካልታገዘ በስተቀር  በእስካሁኑ አካሄድ ከሆነ ትርፉ ከድካም እምብዝም አላለፈም፡፡ ለውጥ ሲባል ሁሉንም የሚጠቅም ሲሆን እንጂ ትሻልን እየሰደድክ ትብስን ማምጣት ከለውጥ ሊቆጠር አይገባውም፡፡ ለዚህም ሣይሆን አይቀርም በርካታ ጸሐፍትም ይህን […]

የቅማንት የማንነት ጥያቄ ወይንስ የሕወሓት ግልጽ ወረራ? –ብሥራት ደረሰ

$
0
0
ብሥራት ደረሰ (ከአዲስ አበባ) አኞ አኞ የሚል ቀልድ ዘወትር መስማት ይሰለቻል፡፡ ወያኔ ላለፉት 40 ዓመታት ብዙ እጅ እጅ የሚሉ ቀልዶችን አለውድ በግዳችን ሲቀልድብን ቆይቷል፡፡ በመሆኑም የወያኔ ቀልድ ሁሉ እንጨት እንጨትና ጋዝ ጋዝ  ብሎኛል፡፡ ቀልድ የሚጥመው ወዝ ሲኖረውና ሳይደጋገም በመጠን ሲሆን ነው፡፡ ወያኔ አሁን ጨዋታው ሁሉ አልቆበት መቀሌ በከተተበት ወቅትም ያንኑ ያረጀ ያፈጀ ቀልዱን በቀጥታም ይሁን […]

የኢትዮጵያ የማራቶን አትሌቶች ለ3 ወራት ከውድድር ታገዱ

$
0
0
በ17ኛው የዶሃ ዓለም አትሌቲክስ ሻምፕዮና ላይ የተካፈሉ የኢትዮጵያ የማራቶን አትሌቶች በሙሉ ለጤንነትና ለአስተዳደራዊ አሠራር ሲባል ከ3 ወር በፊት ምንም ዓይነት ውድድር ማድረግ እንደሌለባቸው በዶሃ የተገኘው የፌዴሬሽኑ አመራር ወሰነ። አመራሩ ይህንን ውሳኔ የሚመለከታቸው ሁሉ እንዲያከብሩም በጥብቅ አሳስቧል። ውሳኔውን መተላለፍ ከበድ ያለ እርምጃ እንደሚያስከትልም አስጠንቅቋል። በዶሃ በተካሄደው የማራቶን ውድድር ሁሉም ኢትዮጵያን የወከሉ ሴት አትሌቶች ውድድሩን በሙቀት ምክንያት […]

ኦሮምኛን የፌደራልና የአዲስ አበባ የስራ ቋንቋ የማደረግ እድሎችና ችግሮች፤ (አብርሃም ዓለሙ)

$
0
0
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የሀገራችንን የፖለቲካ አየር እያጨናንነቁ ካሉ ጥያቄዎች (ምናልባትም ከኦሮሞ ብሄርተኞች የ “አዲስ አበባ ባለቤትነት” (ፊንፊኔን ኬኛ)፣ እና የደቡብ (ሲዳማ፣ ወላይታ) የክልልነት ጥያቄ ቀጥሎ አናጋጋሪ የሆነ) አንዱ፣ “ኦሮሚኛ የፌደራልና አዲስ አበባ የመንግስት የስራ ቋንቋ ይሁን፤” የሚለው ነው፡፡ በርግጥ ጥያቄው በአለፍአገደም አንዳንዴ ጠንከር ብሎ፣ ሌላ ጊዜም እንደዋዛ ሲነሳ የኖረ ነው፡፡ ሰሞኑን ደግሞ የትምህርት ሚኒስቴር አዲሱን […]

የመከላከያ ሰራዊትና የፖሊሲ አባላት የታደሰውን ቤተመንግስት ለመጎብኘት ቅድሚያ እንደተሰጣቸው ጠ/ሚሩ ተናገሩ

$
0
0
የቤተመንግስቱ እድሳት ስራ ተጠናቆ መስከረም 29 ቀን 2012 ዓም ለጉብኝት ክፍት እንደሚሆንና ቅድሚ ጉብኝቱም ለሀገር መከላከያ ሰራዊትና የፖሊስ አባላት መሰጡትን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ አስታወቁ። ለጉብኝቱ በወጣው መርሀ ግብር መሰረትም ሀሙስ መስከረም 29 እና አርብ መስከረም 30 ጠዋት ከመቶ አለቃ በታች የሆኑት የሀገር መከላከያ የሰራዊት አባላት እንዲጎበኙት ይደረጋል ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ ከሰአት ከመቶ አለቃ […]

የኦዲፒ ከኦሮሞ ፓርቲዎች ጋር አብሮ የመስራት ስምምነት ተፈራረሙ

$
0
0
በኦሮሚያ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ። በፊርማ ስነ ስርዓቱ ላይ የኢህአዴግና የኦዲፒ ሊቀ መንበር እና የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ፣ የኦዲፒ ምክትል ሊቀ መንበርና የመከላከያ ሚኒስትር አቶ ለማ መገርሳ፣ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ሊቀ መንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ፣ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ሊቀ መንበር ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና፣ የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር ሊቀ መንበር […]

ህገ-ወጥ መታወቂያ በትዕዛዝ እየታደለ ነው – ” – እስክንድር ነጋ

$
0
0
ህገ-ወጥ መታወቂያ በትዕዛዝ እየታደለ ነው – ” – እስክንድር ነጋ  

የአዲስ አበባ ባላደራ ምክር ቤት በመስቀል አደባባይ የሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ አቅርቧል

$
0
0
እሁድ ጥቅምት 2 ቀን 2012ዓ•ም• የአዲስ አበባ ባላደራ ምክር ቤት በመስቀል አደባባይ የሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ አቅርቧል። የሰላማዊ ሰልፍ አላማ እና ዝርዝር ሁኔታውን በተከታታይ ቀናት ይፋ እናደርጋለን

ችሎት እስከመዝጋት ያደረሰው የአዴፓ የፖለቲካ ውድቀት! –ጌታቸው ሽፈራው

$
0
0
በሰኔ 15 ጉዳይ የታሰሩት ወገኖች ፍርድ ቤት ሂደትን ሚዲያዎች ገብተው እንዳይዘግቡ ተከልክለዋል። የአማራ መገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲም ወደ ፍርድ ቤት መግባት እንደማይቻል ዘግቧል። መሰል ክልከላዎች በፌደራል መንግስቱ ፍርድ ቤት (አዲስ አበባ) የተለመዱ ቢሆኑም አማራ ክልል ላይ የተሻሉ ነገሮች ነበሩ። የሰኔ 15ቱ ጉዳይ ለአዴፓ ሕግ ከማስከበርና ፍትሕ ከማስፈን ይልቅ ፖለቲካና የስልጣን ማስጠበቂያ ጭምር እየሆነ መምጣቱን የሚያሳየው መሰል […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live