Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

አሻጋሪውንም የሚያሻግር ብሔራዊ ሸንጎ ይቋቋም!! –ያሬድ ኃይለማርያም

$
0
0
የአብይ አስተዳደር ቀደም ሲል ቲም ለማ እያልን የምንጠራው እና ለውጡን በአሻጋሪነት እየመራ ያለው ቡድን በጊዜ ክርኑ የዛለ መሆኑን በርካታ ማሳያዎችን እያጣቀስኩ ቀደም ሲል በጻፍኳቸው ዳሰሳዎች ለማሳየት ሞክሬያለሁ። በመጀመሪያ ባሳለፍነው አመት ከመንፈቅ ጊዜ ውስጥ አገሪቱ እጅግ በርካታ እና የከፉ አደጋዎችን ብታስተናግድም የዛኑ ያህል በርካታ መልካም ነገሮች መከናወናቸውን አስምሮ ማለፍ ተገቢ ነው። የለውጥ ማዕበል ከግራ ቀኝ የሚያላጋው […]

ማለቂያ የሌለው ጉዳችን –አንዱዓለም ተፈራ

$
0
0
ማክሰኞ፣ ሐምሌ ፴ ቀን ፳፻፲፩ ዓመተ ምህረት የኛ፣ የዐማራዎች፣ የራሳችን ያለመሰባሰብና ባንድ ላይ ያለመቆም ችግር፤ ለሌሎች መጫወቻ እንድንሆን አደረገን። ዐማራው ለኢትዮጵያ ለሀገሩ ያደረገውን አስተዋፅዖ መዘርዘሩ ትርጉም የለውም! ለራሱ ያደረገው ነውና! አሁንም ቢሆን ዐማራው ከኢትዮጵያ ሌላ ሀገር የለውም። እንኳንስ ቀደምቶቻችን፤ እኛም አሁን ያለነው ልጆቻቸው፤ ኢትዮጵያዊ ነኝ ብለን ለሀገራችን ሙሉ ለሙሉ ሕይወታችን ሠጥተን ታግለናል፣ ተሰውተናል፣ ለወደፊቱም ይሄ […]

ማመልከቻ ለክቡራን ኢትዮጵያውያን ክፍል 2 የዲሞክራሲ ለውጥ ሽግግር ፍኖተ-ካርታ (Roadmap) ለውይይት የቀረበ –በዶ/ር አየለ ታደሰ

$
0
0
በዶ/ር አየለ ታደሰ Aug 2019   የዲሞክራሲ ለውጥ ሽግግር ፍኖተ-ካርታ (Roadmap) መግቢያ ፍኖተ-ካርታ ማለት በጣም አስቸጋሪ የሚመስሉ ግን ሊተገበሩ የሚችሉ ድርጊቶችን ወይም ሥራዎችን በጊዜ ቀመር አስቀምጦ መተግበር ማለት ነው። በሌላ አገላለፅ ፍኖተ-ካርታ ማለት ሥራን በጊዜ፤ በዘዴና በዕቅድ ለመምራት የምንጠቀምበት ንድፍ ማለት ነው። ለዲሞክራሲ የሚደረገው ትግል ግቡንና ውጤቱን በትክክል ካልተነደፈ ውጤቱ ጥሩ አይሆንም። ብዙ የሕይወትም ሆነ […]

ኢትዮጵያ ወዴት የውይይት መድረክ ሕዝባዊ ስብሰባ

$
0
0
ለመሆኑ በኢትዮጵያ የብሄር ጭቆና ነበርን?  ተጨባጭ የታሪክ ማስረጃወች ምን ይላሉ? ኦሮሚኛን የፌደራል የስራ ቋንቋ  የማድረግ እድሎችና ችግሮች ምን ናቸው? ኢትዮጵያዊነት እንዴትና ለምን ተወካይ አጣ? ከዘረኝነትና ተርኝነት አዙሪት ለመውጣትስ በምን የስልት አቅጣጫ መደራጀት አለበን? በነዚህና ተያያዥ ዙሪያወች ላይ ለእውነት፣ ለእውቀትና ለኢትዮጵያ ህዝብ መቆማቸውን በተግባር ያስመሰከሩ ሦስት ተጋባዥ እንግዶችን ይዘን AUG 25, 2019 እንቀርባለን:: ኢትዮጵያ ወዴት የውይይት […]

ጥብቅ ማሳሰቢያ በተለይ ለአማራ ልሂቃንና የነፃነት ታጋዮች –ከትንቢቱ ደረሰ (አዲስ አበባ)

$
0
0
አማራን ከተደገሰለት ብሔራዊና ዓለም አቀፋዊ የዘር ማጥፋት ፍጅት ለመታደግ ከልባችሁ የምትንቀሳቀሱ አማሮችና የማንኛውም ጎሣና ነገድ አባላት በሙሉ ይህችን ምክሬን  እንድትሰሙኝ እለምናለሁ፡፡ ምክር ከየትም አቅጣጫ ቢመጣ ቆም ብሎ ማድመጥና የሚበጅ ሆኖ ከተገኘ ተቀብሎ ተግባራዊ ማድረግ ከአስተዋይና ብልኅ ሰዎች ይጠበቃል፡፡ መታበይና ሁሉን አውቃለሁ ባይነት ይዋል ይደር እንጂ ጣጣው ብዙ ነው፡፡ በፖለቲካው ዓለም ብዙ ነገሮች በምሥጢር መያዝ አለባቸው፡፡ […]

የ4ዐ/6ዐ ነገር ይቅር አይነገር

$
0
0
የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳዳር ለኘሮፓጋንዳ ፍጆታ ሲል ያልተጠናቀቁ ቤቶችን ጭምር ለባለዕድለኞች አስተላልፌአለሁ እያለ ነጋ ጠባ የሚያናፋው ነገር እጅግ የሚያሳዝን ነው፡፡ የቁጠባ ቤቶች ኘሮግራም ዓላማው መልካም ሆኖ ሳለ መንግስት በማይችለው ጣጣ ውስጥ ተዘፍቆ ሕዝቡን ላም አለኝ በሰማይ እያለ የተስፋ እንጀራ እንዲጎርስ ሲያደርገው የየኘሮፓጋንዳ ዘመቻው ደግሞ ዓይን ያወጣ ቅጥፈትና የሚያስገርም ሽፋን እየሰጠው ይገኛል፡፡ ገና ከጅምሩ በሕዝብ ቁጠባ […]

የችግኝ ተከላ የሚደገፍና አቅሙ ካለ በቀጣይነት መሠራት ያለበት ለመሆኑ ከጥያቄ አይገባም . . – (ኢትዮጵያችን)

$
0
0
የአንድ ሀገር! አንድ ሕዝብ! ኢትዮጵያችን ሕዝባዊ ንቅናቄ (ኢትዮጵያችን) ልሳን ኢትዮጵያችን ቅጽ 3 ቁጥር 9                                                 ነሐሴ 04 ቀን 2011 ዓ.ም. ለእምዬ ኢትዮጵያ እንጂ . . . የድምጽ ቅጂውን ለማድመጥ እዚህ ይጫኑ የሐምሌ 22 ቀን 2011 ዓ.ም. በመላ ሀገራችን የተካሄደው የችግኝ ተከላ የሚደገፍና አቅሙ ካለ በቀጣይነት መሠራት ያለበት ለመሆኑ ከጥያቄ አይገባም። በ28 ዓመት የወያኔ/ኢሕአዴግ አገዛዝ “ደን ተቃጠለን” […]

የዛፎች የህልውና ተጋድሎ –በላይነህ አባተ

$
0
0
የዛፎች የህልውና ተጋድሎ በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) አብዛኛው የዓለም ታሪክ የአጥፊና የጠፊን የሞት ሽረት ትግል ከትቦ የያዘ ስንክሳር ነው፡፡ የዚህ ስንክሳር አካል የሆነችዋ ዕልም የምትባለዋ የዛፎች አገር ታሪክም ዛፎቿ ላለመጥፋት ከአጥፊዎች ጋር ያደረጉት ተጋድሎ ታሪክ ነው፡፡ ይህቺን የዛፎች አገር በተለያዬ ጊዜ የቅዠት ሰዎች ሊደፍሯት ቢሞክሩም ጥቅጥቅ ደኗ ስለሚያስፈራና አንበሶችና ነብሮችም ስለሚኖሩባት ሳትደፈር ትኖር ነበር፡፡ የቅዠት ሰዎች […]

ሳትዋጋ ንገሥ ቢሉት “የለም፤እምቢ ተዋግቼ!” –በገ/ክርስቶስ ዓባይ  

$
0
0
ነሐሴ 5 ቀን 2019 ዓ/ም ዓለማችን ከፍጥረት ጀምሮ ሊታመኑ የማይችሉ እጅግ ድንቅ ድንቅ ነገሮችን አስተናግዳለች። ከታላቁ መጽሐፍ እንደምንረዳው ዮሴፍ በገዛ ወንድሞቹ ወደ ግብጽ ከተሸጠ በኋላ የፈርዖን ባለሟል ለመሆን እንደበቃና በወቅቱ በአካባቢው በተፈጥረው ድርቅ ምክንያት ሰው ሁሉ በረሃብ ቸነፈር ሲያልቅ፤ ወንድሞቹንና አባቱን ማለትም የአሥራ ሁለቱን ነገደ አሥራኤል አባት ያዕቆብን እንደታደጋቸው። ከግብጽ ሠራዊት ግድያ እንዲተርፍ ከደንገል በተሠራ […]

ወሎ የማን ናት? –ዶ/ር ዘላለም እሸቴ

$
0
0
ፕሮፌሰር ህዝቅኤል ጋቢሳ ወሎ ኦሮሞ ነው ሲል፥ ታሪክ ላይ ተደግፈን ስለ ወሎ ባለቤትነት ጥያቄ መልስ ለመስጠት ከመሞከር በፊት የጥያቄው ጤንነት ይታሰብበት። ጭር ሲል አልወድም ሆነና ነገሩ፥ ጫጫታው ይድራልኝ አለ በመንደሩ። ያለ አዕምሮ ጠብ ጫሪ፥ “ወሎ ኬኛ” ባለ አዕምሮ አቃፊ፥ “ኢትዮጵያ ሀገሬ ነው። ወሎ ወገኔ ነው” ትላንት አዲስ አበባ ዛሬ ወሎ ነገ ደንቢ ዶሎ ሰው መሆን […]

ኢትዮጵያ «ዋካንዳ» ትሆናለች፤ ፍሬደሪክ ኩ፡ –በስንታየሁ ግርማ

$
0
0
በስንታየሁ ግርማ sintayehugirma76@gmail.com ፍሬደሪክ በጣም በቅርቡ በቻይና የተመረተ የሚለው በኢትዮጵያ የተመረተ በሚለው ይተካል ይላል፡፡ ከሌሎች የአፍሪካ አገሮች በተለየ መልኩ ኢትዮጵያ ማንነት የተመሰረተው በቅኝ ገዢዎች ሳይሆን በኦርጋኒክ/ ተፈጥሮ የተገነባ ነው ያላል ፍሬደሪክ ኩ፡፡ በባህል ሀብት፣ በታሪክ ኩራት እና ተለየ ማንነት ኢትዮጵያ አሁንም እንዳስጠበቀች ነው፡፡ ዋካንዳ በሆሊውድ የተሰራ ፊልም ሲሆን 1.2 ቢሊዮን ዶላር በማስገባት ሪከርድ አስመዝግቧል፡፡ ፊልሙ […]

“የት ይቀርልሃል!? አፈር ድሜ ትበላለህ…!” ጋሽ አበራ ሞላ

$
0
0
እንግዲህ ምንድነው፤ የሰለጠነ አስተሳሰብ ያስፈልጋል። አንድ ባለሥልጣን ስንል ኢትዮጵያ ውስጥ ሥልጣኑን ከያዘ በኋላ የእሱ ምቾትና ሥልጣኑን ማስቀጠል እንጂ [ሌላው አያሳስበውም።] ሥልጣን የሚለው ቃል ሥልጣኔ ማለት ነው። አንድ ባለሥልጣን እዚህ ቁጭ በል ሲባል ስለሠለጠንክ ሥልጣኔህን ተጠቅመህ ሕዝብ አስተዳድር እንደማለት ነው። እሱ ግን የሚመስለው በቃ ገዢ ሆኖ፣ የበላይ ሆኖ፣ አዛዥ ሆኖ፣ ቁጭ ብሎ፣ መኪና ነድቶ፣ ቁርጥ በልቶ፣ […]

ኮ/ሌ መንግስቱ ኃ/ማርያም ፣ዶ/ር አብይ አሕመድ… (በታምሩ ገዳ/ህብር ራዲዬ)

$
0
0
ጋሳን ቻርቤል ይባላል ፣በሙያው ጋዜጠኛ ሲሆን ውልደቱ እና እድገቱ በእርስ በርስ ጦርነት አበሳዋን ያየቸው ፣ያም ጠባሳ ዛሬ ድረስ ካለቀቃት የመካከለኛው ምስራቅ አገር ሊባኖስ ነው። ጋዜጠኛ ጋሳን መቀመጫውን ለንደን/እንግሊዝ በደረገው እና እለታዊው አል ሻሪክ አልዋሳት ጋዜጣ ላይ ሰሞኑን ኢትዬጵያን በድሮ እና በዘንድሮ ለመቃኘት ሞክሯል። በአሁኑ ወቅት ለጋዜጣው በዋና አዘጋጅነት የሚሰራው ጋሳን በቀደመ ጊዜ እኤአ 1980ዎቹ አጋማሽ […]

ሰላም ለኢትዮጵያ –ጆቢር ሔይኢ፡ ከሁስተን ቴክሳስ

$
0
0
08/09/2019 ኢትዮጵያ የሚለው ስም በቅድሚያ የተገለጠው በግሪኩ ትርጉም  የብሉይ ኪድን መጻሕፍት ነበር።ሙሴና ተከታታይ ነቢያት የብሉይ ኪዳን መጻሕፍትን የጻፉት በእብራይስጥ  ቋንቋ ነበር።እነርሱ በጻፉት ቅዱሳት መጻሕፍት ላይ ኢትዮጵያ የሚል  አልነበርም።በኋላ በአንደኛው መቶ ዐመተ ዓለም፣ ለግሪክ ቋንቋ ተናጋሪ አይሁዶች ሲባል፣ ብሉይ ኪዳን በግሪክ ቋንቋ በተጻፈ ጊዜ ነበር፣ኩሽ የሚለው ቃል ኢትዮጵ ተብሎ የተተረጎመው።ይህም ከግብጽ በታች ለሚገኝ  ሕዝብ የተሰጠ፣ ጸሐይ […]

የመከላከያ አዛዥነት ስታፍ ኮሌጅ ለ13ኛ ጊዜ ያሰለጠናቸውን 100 ከፍተኛ መኮንኖች አስመረቀ

$
0
0
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 4፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የመከላከያ አዛዥነት ስታፍ ኮሌጅ ለ13ኛ ጊዜ ያሰለጠናቸውን 100 ከፍተኛ መኮንኖች አስመረቀ። ዛሬ በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት በተከናወነ ስነ ስርዓት የተመረቁት 100 ከፍተኛ መኮንኖች ውስጥ 92 ፖስት ስታፍ እና ስምንት የሁለተኛ ድግሪያቸውን የተከታተሉ ናቸው። ከእነዚህ ውስጥም 21 ተመራቂዎች ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት የተውጣጡ መሆናቸው በምረቃው ስነ ስርዓት ላይ ተገልጿል። እነዚህ ተመራቂዎችም […]

ጋዜጠኛ ግዛው ከዶ/ር መሳይ ከበደ ጋር በኢትዮጲያ ወቅታዊ ተግዳሮቶችና መፍትሄዎቻቸው ዙሪያ ያደረገው ውይይት

$
0
0
ጋዜጠኛ ግዛው ከዶ/ር መሳይ ከበደ ጋር በኢትዮጲያ ወቅታዊ ተግዳሮቶችና መፍትሄዎቻቸው ዙሪያ ያደረገው ውይይት

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እየተቃጠለች ነዉክርስቲያኖች እየታረዱ ነዉአባቶቻችን በቃ ሲሉ እያስጠነቀቁ ነዉ

$
0
0
-የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እየተቃጠለች ነዉ::ክርስቲያኖች እየታረዱ ነዉ::አባቶቻችን በቃ ሲሉ እያስጠነቀቁ ነዉ ! -ክርስቲያኖች በኢትዮጵያ ሬዲዮ ሳይቀር ጠላት ናቸዉ እየተባለ እየተቀሰቀሰ ነዉ -መንግስትን በከባዱ ያስጠነቀቁት አባቶች ለመስ ዋዕትነት መዘጋጀታቸዉን በአጽንኦት አስጠንቅቀዋል -አባቶች እያስጠነቀቁ ነዉ:: ተዋህዶ ልክ እንደ ተኛ አንበሳ ነች::የተነሳች እንደሆነ ማንም ጠላት ከፊቷ አይቆምም:: ተዋህዶ ፈሪ አይደለችም:: የተዋህዶ ሀይሏ ክርስቶስ ነዉና ከተነሳች አትሸሽም::አትፈራም::ግስጋሴዋንም ማንም […]

 በሸፍጥ ፖለቲካ ያልተበከለው ነገራችን የቱ ነው? –ጠገናው ጎሹ

$
0
0
August 11, 2019 ጠገናው ጎሹ ባሳለፍነው የሐምሌ ወር የመጨረሻው ሳምንት ጠቅላይ ሚኒስትር  አብይ አህመድ  ያለ እርሳቸው ዘማችነትና አዝማችነት ስለችግኝ ተከላ እቅድ የሚያወጣና የሚያስተባብር  ባለሙያ መሥሪያ ቤት እና  ለዚህም ተግባራዊነት  የሚተባበር ዜጋ  በአገሩ የጠፋ እስኪ መስል ድረስ እንደ ህዝብና እንደ አገር የመኖር ህልውና ላይ አደጋ የጋረጠውንና ጨርሶ ጊዜ የማይሰጠውን የፖለቲካ እብደት አደብ የማስገዛቱንና  ጤናማ አቅጣጫ የማስያዙን ሥራ […]

ዲጂታል ወያኔ በኢህአዴግ ስብሰባ ማግስት ደመቀ መኮንን ላይ የተጠናከረ የማህበራዊ ሚዲያ ዘመቻ ከፍቱዋል

$
0
0
ባለፉት ጥቂት ቀናት የተለየ ውሳኔ ሲያሳልፉ አልታየም።ይልቅ ኢህአዴግ ስብሰባ ላይ የነበሩ ጉዳዮች ማሳያ ይሆን? የአዴፓ የድርጅት ጉዳይ ሀላፊው አቶ ዮሃንስ ቧያለው አቶ ደመቀን አስመልክቶ የጻፉትን ያንብቡት ሼር ያድርጉት “ትህነግን ለማጀገን ደመቀ መኮንን በዲጂታል ወንበዴዎችና አዳዲስ ተስፈኞች ስለምን ጥርስ ተነከሰባቸው” ☑. ምክንያት:- 1ኛ. አቶ ደመቀ መኮንን ማለት ሲጥልህ እንጂ ሲታገልህ አታየውም ወይም ሲታገልህም ሲጥልህም በግልፅ ታየዋለህ። […]

ዶክተር አቢይና ለውጡ የት አሉ? –ግርማ በላይ

$
0
0
ግርማ በላይ (gb5214@gmail.com) ናስሩዲን የተባለ ግብጻዊ አለቃ ገ/ሃና ነበረ፡፡ ብዙ ቀልዶች እንዳሉት ይነገርለታል፤ አንዳንዶቹንም አንብበናል፡፡ አንዱን እዚህ ላስታውስና ወደ ቁም ነገሬ ልግባ፡፡ ናስሩዲን ሦስት ኪሎ ሥጋ ገዝቶ ወደ ቤቱ ይገባል፡፡ ሥጋውን ለሚስቱ ሰጥቶ ጓደኞቹ ጋር ሊዝናና ከቤቱ ወጣ ይላል፡፡ ሲመለስ ሥጋውን ካስቀመጠበት ያጣዋል፡፡ ሚስቱ ያንን ሥጋ  ለእራታቸው ሠርታው እንደሆነና እንዳልሆነ ይጠይቃታል፡፡ እርሷ ግን “ድመቷ በላችሁ” […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live