Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

አቡነ ጴጥሮስ መታሰቢያ ኃውልት ስር የእሳት አደጋ ተከስቷል

$
0
0
ሰኔ 12/2011 ዓ.ም አትክልት ተራ አከባቢ በሚገኘው የአቡነ ጴጥሮስ መታሰቢያ ኃውልት ስር ዛሬ ማለዳ ላይ የእሳት አደጋ ተከስቷል፡፡ በእሳት አደጋው የታየው ጭስ መጠኑ እየጨመረ በመምጣቱ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳትና ድንገተኛ አደጋዎች መከላከልና መቆጣጠር ባለስልጣን ባለሙያዎች ረፋድ ላይ (5፡00 ሰዓት) በቦታው ተገኝተው ተቆጣጥረውታል፡፡ ማለዳ 2፡30 አከባቢ ከሃውልቱ የውስጥ ክፍል ስር በፍሳሽ ማስወገጃ ክፍተት በኩል መጠኑ […]
↧

↧

ኢትዮጵያ 2011 ዓመታትን ወደ ኋላ ተጉዛ ዘመነ ሄሮድስ ደረሰች! –ነፃነት ዘለቀ

$
0
0
አንድ አባውራ የማይረባ እህል ገዛና ለሚስቱ ሰጠ አሉ፡፡ ያቺ የፈረደባት ሚስት ያን እህል ቂጣ ልርግህ – እምቢ፤ ገንፎ ላርግህ – እምቢ፤ እንጀራ ላርግህ – እምቢ፤ ንፍሮ ላርግህ – እምቢ … እያለ መከራዋን ሲያበላት የታዘበው ባል “ዕብድ እህል ገዝቼ ሚስቴን አሳበድኳት” አለ አሉ፡፡ እውቱን ነው፡፡ አንዳንድ እህልና መንግሥት ግራ ያጋባሉ፡፡ የዛሬ 2011 ዓመታት ገደማ የክርስትናው እምነት […]
↧

ወጣት ሆይ! እንደ አባቶችህ ሳይሆን እንደ አያቶችህ! –በላይነህ አባተ

$
0
0
በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) ወጣት ሆይ! እንኳን ራቅ ታለው ቦታ ተቤተ-መንግስቱ አፍንጫ ለገጣፎ ሕዝብ ተመንገድ ፈሶ ሰሚ እንዳላገኘና እንዲያውም አገሩን ጥሎ እንዲሰደድ በገዥዎች እንደተነግረው ልጆች ታቅፈው ተሚያለቅሱ እናቶች ሰምተሃል፡፡ ሐግ ባይ ታጣ ይህ ተያንዳንድህ ደጃፍ እንደሚደርስ ከወዲሁ ማወቅ ይጠበቅብሃል፡፡ እኛ ታላላቅ ወንድሞችህና አባቶችህ በእንደዚህ ዓይነት እናቶችንና እህቶችን ደም በሚያስለቅስ የውርደት ባህር ውስጥ ዘፍቀንሃል፡፡ ዛሬም ከከተትንህ የውርደት […]
↧

ኢዜማ የሚወዳደረው አሜሪካና ካናዳ ነው እንዴ? –ሰርፀ ደስታ

$
0
0
ይሄን ጥያቄ የማነሳው መሠረታዊ ነገሮችን እንዳናስብ በቲፎዞ እያደነዘዙ  አገርንና ሕዝብን ቀጥሎ ለመዝረፍ እየተፎካከሩ በሚመስል ሁኔታ የፖለቲካ ቡድን ነን የሚሉት ነገር በየትኛውም መለኪያ እድል ቢያገኙ አደገኛ እንደሆኑ ለሕዝብ መጠቆም ግዴታ ስለሆነብኝ ነው፡፡  ኢዜማ አንዱ ማሳያ አደረግኩት እንጂ ኢትዮጵያ ላይ እየተሰራ ያለው የፖለቲካ ቁማር በዋናነት ኢሕአዴግ የተባለ የዘረፋ ቡድን ነው የሚከውነው፡፡ አሳዛኙ ነገር ግን ተፎካካሪ ነን ከሚሉት […]
↧

አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን በአፍሪካ ህብረት የዋሽንግተን ዲሲ ፅህፈት ቤት ላበረከተዉ አስተዋፅዎ የእዉቅና ሽልማት ሊበረከትለት ነዉ።

$
0
0
ጋዜጣዊ መግለጫ ዋሽንግተን ዲሲ (ጁላይ 21፣ 2019): በአፍሪካ ህብረት የዋሽንግተን ዲሲ ፅህፈት ቤት አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን ለወጣት አፍሪካዊያን ታላቅ አርአያ በመሆን ላበረከተው አሰተዋትፅዎ የእዉቅና ሽልማት ሊበረከትለት መሆኑን ዛሬ ተገለፀ። ሽልማቱ የሚሰጠዉ በመጪው ሃምሌ በዋሽንግተን ዲሲ በሚካሄደው በታላቅ የአፍሪካ ሩጫ ጋር ተያይዞ በሚሰናዳዉ ዝግጅት ላይ ነው። ታላቅ ሩጫ በዲሲ፣ በየአመቱ የሚካሄድ ብዙሃኑን የሚያሳትፍ የጎዳና ላይ ሩጫ […]
↧
↧

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ ተደረገ

$
0
0
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ ተደረገ
↧

ሶስት የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ከስብሰባ ሲወጡ በጥይት ተመትተው ሆስፒታል ገብተዋል.

$
0
0
ባህርዳር – Update ============ – ሶስት የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ከስብሰባ ሲወጡ በጥይት ተመትተው ሆስፒታል ገብተዋል.. በተለይም ዶክተር አምባቸው ከፍተኛ የመቁሰል አደጋ ገጥሞታል…ህይወቱም አስጊ ሊሆን ይችላል ተብሏል..አቶ ምግባሩ ከበደም በተመሳሳይ ሁኔታ ይገኛል.. – የርእሰ መስተዳድር ጽ/ቤቱ በታጣቂዎች ቁጥጥር ስር ሲሆን የክልሉን ፓሊስ ኮሚሽኑንም ተቆጣጥረዋል ተብሏል.. – ድርጊቱ በክልሉ መንግስት ላይ የተደረገ መፈንቅለ መንግስት መሆኑ በይፋ ተረጋግጧል… […]
↧

አስቀያሚው የኢሕአዴግ ድራማ የሽፍጥ ፖለቲካ

$
0
0
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ላይ መፈንቅለ መንግስት ተደረገ የሚል የፌዴራል መንግስቱ ድራማ ሴራ የተቀላቀለባት መሆኗ ነጋሪ አያሻም። የክልሉ መንግስትና በባህር ዳር ያሉ ሚዲያዎች ሳይናገሩት የፌዴራል መንግስት ተዘጋጅቶ ይጠብቅ የነበረውን መግለጫ መስጠቱ የሽፍጥ ፖለቲካው አካል ለመሆኑ ምስክር አያሻውም። የመከላከያ ሰራዊት ዝግጁ ሆኖ በሰዓቱ በቦታው መገኘቱና ለተለያዩ ሃገራዊ ጉዳዮች መግለጫ ለመስተት አሻፈረኝ የሚሉ እነ ንጉሱ ጥላፉን በብርሃን […]
↧

ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ

$
0
0
ዛሬ ሰኔ 15/2011 ዓ/ም ምሽት በባሕር ዳር ከተማ የተከሰተውን የፀጥታ ችግር ተከትሎ፣ ፓርቲያችን የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ጉዳዩን በቅርበት በመከታተል ላይ ይገኛል። እስከዚህ ሰዓት ድረስ የተረጋገጠ መረጃ ማግኝት ባንችልም፣ ከባሕር ዳር የሚወጡ መረጃዎች አሳዛኝ እና መንፈስን የሚያውኩ ሁነው አግኝተናቸዋል። አብን ጉዳዩን በቅርበት እየተከታተለ ሲሆን፣ ሕዝባችን በተለመደው አስተዋይነቱ እና ጨዋነቱ ያጋጠመንን ፈተና እንደሚወጣው ያለንን ሙሉ እምነት እየገለጽን፣ […]
↧
↧

የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀኔራል ሰዓረ መኮንን እና የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር አምባቸው መኮንን ተሰውተዋል

$
0
0
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 16 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀኔራል ሰዓረ መኮንን እና የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር አምባቸው መኮንን ተሰውተዋል። ጀኔራል ሰዓረ መኮንን አዲስ አበባ በሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው ተቀነባብሮ በተፈጸመባቸው ጥቃት ነው የተሰውት። ከእርሳቸው በተጨማሪም ሜጀር ጀኔራል ገዛኢ አበራ በጄኔራል ሰዓረ ቤት በተፈጸመ ጥቃት ህይዎታቸው አልፏል። የአማራ […]
↧

በአማራ ክልል ከተፈጸመው መፈንቅለ መንግስት ሙከራ ጋር በተያያዘ ጥቃት ያደረሱ አብዛኛዎቹ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል – አቶ ንጉሱ ጥላሁ

$
0
0
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 16 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ከተፈጸመው መፈንቅለ መንግስት ሙከራ ጋር በተያያዘ ጥቃት ያደረሱ አብዛኛዎቹ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪ ሃላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን ተናገሩ። ሃላፊው ትናንት በአማራ ክልል ከተፈጸመው መፈንቅለ መንግስት ሙከራ ጋር በተያያዘ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል። በብርጋዴር ጀኔራል አሳምነው ፅጌ መሪነት በአማራ […]
↧

የኢትዮጵያ መከላከያ ሚኒስትር አቶ ለማ መገርሳ

$
0
0
የኢትዮጵያ መከላከያ ሚኒስትር አቶ ለማ መገርሳ
↧

ዐማራው ከፊቱ የተጋረጠበትን የወቅቱን ፈተና ለመወጣት  አንድነቱን ማጠናከር  አማራጭ የሌለው ግዴታ ነው!!

$
0
0
ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት     እሑድ ሰኔ ፲፮ ቀን ፪ሺህ፲፩ዓ.ም.   ቅጽ ፯ቁጥር ፲፩ ሰኔ 15 ቀን 2011 ዓ.ም. የዐማራ ርዕስ መስተዳደር  መቀመጪያ በሆነው በባሕር ዳር ከተማ የርዕሰ መስተዳድሩ ጽህፈት ቤት የተፈጠረውን ሁከትና ውጤት አስመልክቶ በወጡትና እየወጡ ባሉት ዜናዎች  እጅግ ክፍተኛ የሆነ ሐዘን ተሰምቶናል። መዘዙም እንዲህ በቀላሉ የሚያባራ እንዳልሆነ ሕዝባችን በውል ጠንቅቆ የሚገነዘብ መሆኑን አንጠራጠርም። የዚህ አስደንጋጭና የመላው ዐማራን ህዝብ  የማንነት ጥያቄ ፤የነጻነትና የህልውና ትግል […]
↧
↧

“የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራው ለአገራችን የማይመጥን ነው።” –አምባሳደር ትርፉ ኪዳነማርያም

$
0
0
ትርፉ ኪዳነ ማርያም፤ በአውስትራሊያ የኢፌዴሪ ባለ ሙሉ ሥልጣን አምባሳደር፤ ሰኔ 15, 2011 በአማራ ክልላዊ መንግሥት የተካሄደውን የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራና የተፈጸሙትን ግድያዎች አስመልክተው በካንብራ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ስም አውግዘዋል። ሕይወታቸው ላለፈው መሪዎች ቤተሰቦችም የተሰማቸውን ጥልቅ ሐዘን በመግለጽ መጽናናትን ተመኝተዋል።
↧

ብርጋዴር ጄኔራል አሳምነው ፅጌ መገደላቸው ተገለጸ

$
0
0
ቅዳሜ ዕለት ባህር ዳር ውስጥ ተሞክሯል የተባለውን “መፈንቅለ መንግሥት” መርተዋል ተብለው ሰማቸው የተጠቀሰው የአማራ ክልል የጸጥታ ቢሮ ኃላፊ የነበሩት ብርጋድየር ጄነራል አሳምነው ጽጌ መገደላቸው ተዘገበ። ብሔራዊው ቴሌቪዥን እንደገለጸው ብርጋዴር ጄነራል አሳምነው ጽጌ ባህር ዳር ዙሪያ በሚገኝ ዘንዘልማ ተብሎ በሚጠራ አካባቢ በጸጥታ ኃይሎች መገደላቸውን አሳውቋል። • የሥራ ኃላፊነታቸውን “ከባድና የሚያስጨንቅ… ነው” ያሉት ዶ/ር አምባቸው ማን ነበሩ? የኢቲቪ […]
↧

የአማራ ክልል ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት ላቀ አያለው እና ባልደረቦቻቸው የተናገሩት

$
0
0
  የአማራ ክልል ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት ላቀ አያለው እና ባልደረቦቻቸው የተናገሩት  
↧

ጀነራል አሳምነው ጽጌ ይዞት የተቀበረው እውነት ምን ይሆን? –ተመስገን አስጨነቅ

$
0
0
ሀዘን በሀዘን ላይ እየተደረበ ተስፋችን እንዲሟጠጥ ቢያደርም መቆዘም እና ማልቀስ እንዲሁም ሙሾ ማውጣት መፍትሄ ሊሆን አይችልም። እውነታውን እና ሃቅን መጋፈጥ እና ቀጣይ አቅጣጫዎችን መንደፍ ተገቢ ነው። በተውኔት የተሞላው ትዕይን እውነት እነ ንጉሱ ጥላሁን እንዳሉት ከባህርዳር እስከ አዲስ አባባ የተዘረጋ የመፈንቅለ መንግስት መረብ ነው ወይስ ባህር ዳር ተጀምሮ ባህር ዳር የተጠናቀቀ ትዕይንት ነው የሚለውን ጉዳይ መርምሮ […]
↧
↧

የጠቅላይ ሚኒስትሩም እጅ ነፃ ነው ብሎ ለማመን የሚያስችል ሁኔታም ስለሌለ፣ እርሳቸው በሚያቋቁሙት አጣሪ ኮሚሽንም መተማመን የምንችል አይመስለኝም

$
0
0
ያሬድ ጥበቡ ባላወቅኩት ምክንያት በተለይ የሁለቱ ጄኔራሎች የሰአረና የአሳምነው ሞት መረረኝ ። ልጅነታቸውን ለህዝብ ትግል የሰጡ ጀግኖች በአልባሌ መንገድ ሲገደሉ ያማል። ጦር ሜዳ ላይ ከጠላት ጋር ተናንቀው መስዋእት ሆነው በነበሩ የለመድነውን “ትግል አይሞትም” እየዘመርን በሸኘናቸው ነበር ። አሟሟታቸው ለቀባሪ እንኳ ለማርዳት አይመችም። ለምን ተገደሉ? ማን ገደላቸው? እንዴት ተገደሉ? ወዘተ የሚሉት ጥያቄዎች ቀላል መልስ አልተገኘላቸውም። የሰአረን […]
↧

አያያዙን አይተህ ሽልጦውን …የለውጥ ኃይሉ መዝረክረክ አገሪቱን ብዙ ዋጋ እያስከፈላት ነው፤ –ያሬድ ሃይለማሪያም

$
0
0
የሰሞኑ ግርግር፣ አሳዛኝ እና ልብ የሚያደሙ ክስተቶች እና የመፈንቅለ ትርምስ ዜናዎች ከብዙ አቅጣጫ እጅግ ተቃራኒ የሆኑ ብዙ አወዛጋቢ መረጃዎች እየወጡ ስለሆነ ለጊዜው በዝርዝር ጉዳይ ላይ አስተያየት ከመስጠት እቆጠባለሁ። እጄ ላይ ያሉት መረጃዎች ድምዳሜ እንድይዝ ሊያደርጉኝ የሚችሉ ቢሆንም መረጃዎቹ በሚመለከታቸው አካላት በኩል በዝርዝር ተገልጸው እስኪወጡ ድረስ ሕዝብ ሊያደናግሩ ስለሚችሉ አንዳንድ ጠቋሚ አሳቦችን ለጊዜው ወደጎን ብዮ በጥቅል […]
↧

በአማራ ሕዝብ ላይ የተከፈተው ዘመቻ በአስቸኳይ ይቁም!!!

$
0
0
ኢትዮጵያ ታፍራና ተከብራ በነጻነት እንዳበራች ዛሬ ላይ እንድትደርስ የአማራው ሕዝብ መስፈሪያ የለሽ ዋጋ መክፈሉ ታሪክ ምስክር ነው:: ሃገራችን ተስፋፊና ወራሪ ሃይሎችን መክታ ሉዐላዊነቷ አስጠብቃ እንድትኖር የመላው ዜጎቿ ተጋድሎ ውጤት ቢሆንም አማራው ግንባር ቀደም በመሆኑ ለውጪና ለውስጥ ጠላቶች ኢላማ እንዲሆን አድርጎታል:: በዚህም ባለፉት 50 አመታት ግልጽ ጥቃት ተከፍቶበት ብዙ መከራን ሊያስተናግድ ተገዶ ቆይቷል:: በተለይ ባለፉት 28 […]
↧
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live