Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

“የቻይና ጅብ” ክፍል 5፡ “ጅቡቲ ተበልታለች፣ አፍሪካን (ኢትዮጵያ) እንዴት እንታደጋት?” የአሜሪካ ጦር አዛዥ

$
0
0
  ስዩም ተሾመ በቻይና ጅብ ተከታታይ ፅሁፍ አራተኛ ክፍል ቻይና ለጅቡቲ ወደብ 1 ቢሊዮን ዶላር ብድር በመስጠት በዕዳ ጫና ሲጥ… እንዳደረገቻት ገልጩያለሁ። የዕዳ ጫናው ጅቡቲን አስጨንቋት ወደላይ ያስመልሳት ጀምሯል። በዚህ ምክንያት ሉዓላዊ መሬቷን ለመጣ ሀገር ሁሉ የጦር ሰፈር እንዲገነባበት ማከራየት እያከራየች ነው። ይህን በመጠቀም ቻይና ከሀገሯው ውጪ የመጀመሪያውን የጦር ሰፈር በጅቡቲ አቋቁማለች። በዚህ አመት የየካቲት […]

የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ፕረስ ሴክሬተሪ አቶ ንጉሱ ጥላሁን በኢትዮጵያና ቻይና መሪዎች ውይይት ዙሪያ የሰጡት ማብራሪያ

$
0
0
የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ፕረስ ሴክሬተሪ አቶ ንጉሱ ጥላሁን በኢትዮጵያና ቻይና መሪዎች ውይይት ዙሪያ የሰጡት ማብራሪያ። ሰላማዊት ካሳ ከቤጂንግ የጠ/ሚ ጽ/ ቤት ፕሬስ ሴክሬተሪ አቶ ንጉሱ ጥላሁን በኢትዮጵያና ቻይና መሪዎች ውይይት ዙሪያ የሰጡት ማብራሪያ የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ፕረስ ሴክሬተሪ አቶ ንጉሱ ጥላሁን በኢትዮጵያና ቻይና መሪዎች ውይይት ዙሪያ የሰጡት ማብራሪያ።ሰላማዊት ካሳ ከቤጂንግ Posted by FBC […]

ከሲዳማ ጥያቄ ጋር ተያይዞ ለሚደረግ የትኛውም አይነት ድርደር ከሲድማ ኤጄቶች የተሰጠ የአቋም መግለጫ!!

$
0
0
የሲዳማ ህዝብ የራሱን ክልል መስርቶ ራሱን በራሱ ለማስተዳደር ከፍተኛ የሆነ የህይወትና የአካል መስዋእትነት ሲከፍል መቆየቱ ይታወቃል። በዚህ ሂደት በተለያዩ ግዜያት የሲዳማ ህዝብ መብቱን ለማስከበርና ህገ መንግስቱ ገቢራዊ እንዲሆን የሚጠበቅበትን ህገ መንግስታዊ ሂደቶችን ጨርሶ ወሳኝ ደረጃ ከደረሰ በኋላ አላስፈላጊ መደለያዎችንና መደራደሪያዎችን በማቅረብ እንዲሁም ታጋዮችን ነጥሎ በመምታትና በማሸማቀቅ ጥያቄያችንን ለመቀልበስ አደገኛ ፖለቲካዊ ሴራ ሲዘራ እንደነበር ይታወሳል። አሁን […]

ስደተኞች በአረብ አገራ –አሸናፊ በሪሁን ከ seefar

$
0
0
መገናኛ ብዙሃን ሰርክ ዜና ቢያደርጉት ሰሚ ጆሮ ያገኙ አይመስልም ፡፡ ዛሬም ብዙዎች ህይወታቸውን ሰውተውበታል አካላቸው ገብርውበታል ፡፡ በጉልባት ብዝባዛ ብዛት የልጅነት ወዛቸውን እጥተውበታል  ፡፡ አልሞላ ያለው የአረብ አገራት ኑሮ አጉብጦቸውም ቢሆን ከሚደርስባቸው ስቃይ እና መከራ ጋር ሁሌም እንደተጋፈጡ ነው -እኒያ የህገወጥ ስደት ሰለባዎች፡፡ የህገ ወጥ ስደት ሰላባዎች ስቃይ ከወደ  መካከለኛው ምስራቅ አካባቢ መስማት ደግሞ የተለመደ […]

ይቅርታ እና ይቅር ባይነት –በዲያቆን ዳንኤል ክብረት

$
0
0
ዲያቆን ዳንኤል ክብረት የመንግስት መገናኛ ብዙሃን የተለዩ አስተያየቶችን በመጠኑ ማስተናገድ መጀመር ምልክት ከሚታይባቸው መካከል አዲስ ዘመንን ያነሳሉ።ከ1933 ጀምሮ ለየዘመኑ ገዢዎች ቁጭ በል ሲሉት ቁጭ እያለ እንደ ዘመኑ እየተለዋወጠ እዚህ የደረሰው በሕዝብ ሀብት ከሚተዳደሩ የሕዝብ ያልሆነው አዲስ ዘመን ትንሽ መልኩን ቀየር ለማድረግ እየሞከረ ነው ብዙ እንደማይዘልቅ የኖረበት ልምድ ምስክር ነው። ለሁሉም የዳንኤል ክብረትን ሀሳብ ይዞ ወጥቷል። መንግስትን […]

የኢትዮጲያ ሙስሊሞች ተቋማዊ ለውጥ የጋራ ኮሚቴ በኡማ ሆቴል አዳራሽ መግለጫ 

$
0
0
ሚያዚያ 17/2011 ሐሙስ እንደሚታወሰው መጋቢት 21 ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተገኙበት ጠቅላላ ጉባዔ ተካሒዶ የምርጫው ጉዳይ በምን አይነት ሁኔታዎች እንደሚካሔድና በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ቀጣይ አቅጣጫ ይሰጣል ተብሎ ነበር። ይሁንና ጠቅላይ ሚኒስትሩ በነበረባቸው ጫናና በሌሎች ምክንያቶች ሳይከናወን መቅረቱ የቅርብ ጊዜ ክስተት ነው። በዛሬው እለት በኡማ ሆቴል አዳራሽ መግለጫ የሰጡት ዘጠኝ አባላት ያሉት የኢትዮጲያ ሙስሊሞች ተቋማዊ ለውጥ የጋራ ኮሚቴዎች […]

ዳግማዊ አፄ ሚኒሊክ አቶሚክ ቦንብ ነበራቸው እንዴ? –ከሰርቤሳ ክ.

$
0
0
አገራችን ኢትዮጲያ የብዙ ጎሳዎችና ቛንቛዎች  አገር ናት። ከ 5000 አመት በላይ ታሪክ እንዳላት ብዙ ማስርጃዎች ያሳያሉ (1) ። በዘመናት የአገራችን  ግዛት ሲሰፋና ሲጠብ የኖረ ሲሆን እንድዚሁም ጎሳዎችና ቋንቋዎቹም እንዲሁ ሲሰፍና ሲጠቡ ኖርዋል። አብዛኞቹ በአለም ላይ ያሉ አገራት ድንበር በጦርነት ከዚያም በሚከተለው ወጤትና ስምምነት የሚጸኑ  የድንበር ወስኖች ናቸው (2) ። አገራችን ኢትዮጲያም በዚሁ ታሪካዊ ሂደት ያለፍች […]

“ኢትዮጵያዊውን  ማኦ” ፍለጋ –ተመስገን አስጨንቅ

$
0
0
“ኢትዮጵያዊው ሙሴ” እየተባሉ ሲቆለጳጰሱ የነበሩት ዶ/ር አብይ አህመድ ጉዞ ላይ ናቸው። ያው ጉዞ ይቀናቸው የለ። አንዱ ብድር ያሰርዙልናል፣ ሌላው ደግሞ የውጭ ምንዛሬ ይዘው ይመጣሉ ብሎ ተስፋ የሰነቀው ብዛቱ የትየለሌ ነው። ነገሩ እሳቸውም መክሊቴ “ልመና” ነው ብለዋል፣ ብዙሃኑ ቢጠብቅ አይፈረድበትም። እኔም እላለሁ እሳቸው በመክሊታቸው ይስሩ፣ መንበሩን ግን ኢትዮጵያን በቀጣይ ሺህ አመታት ሊያሽከረክር የሚችል የፖለቲካ ሃዲድ የሚያነጥፍ […]

በአማራ ህዝብ ላይ የተደነቀሩ ከፀጥታ ጋ የተያያዙ ችግሮችና መፍትሄ ሊሆኑ የሚችሉ ሃሳቦች –ከመሰረት ተስፉ

$
0
0
እንደሚታወቀው ባለፉት 27 አመታት የአማራ ህዝብ እንደህዝብ በቀደሙት ስርዓቶች ሳይጠቀም እንደተጠቀመ፣ ሳይገዛ እንደገዛ፣ ሳይጨቁን እንደጨቆነ፣ የበላይ ሳይሆን የበላይ ፣ ነፍጠኛ ሳይሆን ነፍጠኛና ትምክህተኛ ሳይሆን ትምክህተኛ እንደሆነ ተደርጎ እንዲታይ ያደረጉ በርካታ ልሂቃን አሉ። በዚህም ምክንያት ይህ ህዝብ እንደህዝብ ትኩረት ተነፍጎትና አልፎም ግፍና መከራ ሲፈራረቅበት ቆይቷል። በዚህ ረገድ ምሳሌ ለመጥቀስ ያህል ህወሃት መራሹ ኢህአዴግ የስልጣን መንበሩን ከተቆጣጠረ […]

በምዕራብ በለሳ ወረዳ በደረሰ የተሽከርካሪ አደጋ የ20 ሰዎች ህይወት አለፈ

$
0
0
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 18፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከጎንደር ዙሪያ ወረዳ ወደ ምዕራብ በለሳ ሰዎችን አሳፍሮ ይጓጓዝ የነበረ አይሱዚ የደረቅ ጭነት ማመላላሻ ተሸከርካሪ ተገልብጦ የ20 ሰዎች ህይወት ወዲያውኑ ማለፉን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ፖሊስ የመንገድ ደህንነት ማረጋገጫ ዋና የስራ ሂደት አስተባባሪ ኮማንደር ውህብነህ አስናቀ እንደተናገሩት ትናንት ምሽት ሁለት ሰዓት ገደማ አደጋውን ያደረሰው የሰሌዳ ቁጥሩ ኮድ 3 […]

ትንሣኤ ለኢትዮጵያ “አርጋጅነትን “ለማሶገድና ”አልጫ ፍቅርን”ለመቀነሥ ፣  የባህል አብዮት ያስፈልገናል

$
0
0
ከመኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ         ድንገት የሚገራርሙ ሃሳቦች እንዲጫሩ፣መንሥኤ የሚሆኑ ኢትዮጵያዊ ምሳሌዎች አያሌ እንደሆኑ ይታወቃል። ለዛሬ ሁለት ምሳሌዎችን አሥንቼ ፣  “የኢትዮጵያን ትንሣኤ በመሻት ” የወቅቱን የኢትዮጵያን ፖለቲካ በወፍ በረር በመዳሰሥሥ፣ እግረ መንገዴን፣በዚች ሀገር ሳይዘገይ የባህል አብዮት መጀመር እንደሚያሥፈልግ ምሤሌዎችን ተገን አድርጌ እጠቁማለሁ ።  አንደኛው የአበው ምሣሌ ” ላለው ቅጭብም ያረግዳል።” የሚል ነው። እርግጥ […]

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የትንሳዔ በዓል በማስመልከት መልክት አስተላለፉ

$
0
0
የክርስትና እምነት ተከታይ የሆናችሁ መላ የሀገሬ ህዝቦች፤ ለሁለት ወራት ያህል በጾም፣ በጸሎት፣ በስግደት እና ከአምላክ ጋርም በተመስጦ ልቦና በመገናኘት ያሳለፍነውን ዐቢይ ጾም እንኳን በሰላም እና በፍቅር አጠናቀቃችሁ፤ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሳችሁ፤ አደረሰን! ከመነሣት የበለጠ ታላቅ ነገር የለምና ትንሣኤ ታላቅ በዓል ነው፡፡ በዓሉ ኢየሱስ ክርስቶስ ሙስና መቃብርን ድል አድርጎ፣ መግነዝ ፍቱልኝ መቃብር ክፈቱልኝ ሳይል መነሣቱን የምናበሥርበትና […]

“ዘረኝነት”በፊዚክሱ ቤተ-ሙከራ ሲመረመር –ከበ.ከ

$
0
0
በህዋ ላይ ጠንካራ የስበት ተፅዕኖ (strong gravitational effects)ያለው ጥልቅ ቀዳዳ ወይም ጉድጓድ አለ። ይህ ቀዳዳ ትልቁንም ትንሹንም ቁስ–አካል፣ ቅንጣት ኤሌክትሮማግኔቲክ ፍንጣቂዎችን እንዲሁም የብርሃን ጨረሮችን (light)ሳይቀር ውጦ የሚያስቀር ነው። በዚህ ሽንቁር አጠገብ ያለፈ ሁል ከመዋጥ አይተርፍም። ጥቁር ቀዳዳ (Black Hole – BH) የተባለው ይህ አስፈሪ ሽንቁር ብርሃን አልባ ጥልቅ ጨለማ ነው። በሃገራችን ኢትዮጵያውም ከጊዜ ወዲህ የመሳብ ተፅዕኖ ያለውና ስቦ እውስጥ የሚከት […]

እጅግ አሳዛኝ ዜና —

$
0
0
የኢፌዴሪ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ በጀርመን ሀገር ህክምና ሲከታተሉ ቆይተው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው ተነግሯል። ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት ርእስ ብሄር በመሆን በ1987 የተሾሙ ሲሆን፥ ለ7 ዓመታትም አገልግለዋል። በ1997 ዓ.ም በተካሄደው ምርጫ ላይ በደንቢ ዶሎ የግል ተወዳዳሪ በመሆን ፓርላማ መግባታቸውም ይታወሳል። ዶክተር ነጋሶ […]

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ነጋሶ ከዚህ ዓለም በሞት መለየት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ

$
0
0
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ነጋሶ ከዚህ ዓለም በሞት መለየት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 19፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የኢፌዴሪ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ ከዚህ ዓለም በሞት መለየት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ ከዚህ ዓለም በሞት መለየት የተሰማቸውን […]

ወጣት ሆይ! እደግ! ተመንደግ! –በላይነህ አባተ

$
0
0
በላይነህ አባተ  (abatebelai@yahoo.com)   እያፈጀ ያለው ትውልድ ከባህሉ ከወጣ ቢያንስ ከሃምሳ አመታት በላይ ሆኖታል፡፡ የጀግኖች መፍለቂያ የጎበዝ አለቃ ባህላችንን በመጤ የጥበቃ ጓድ ተክቷል፡፡ መለኮታዊ ሽምግልናችንን በኤፍሬም ይሳቃዊ መጤና ውርጃ ድርድር አበላሽቷል፡፡ በእግዚአብሔር ሚዛን የሚፈርዱ ካህኖቻችንን በወሮበላ ደፍተሮች ተክቷል፡፡ የእውነተኝነትና የታማኝነት ባህላችን በቅጥፈትና በክደት ባህል ተክቷል፡፡ በፍቅር የተሞላ ጉርብትናችንን በጥላቻ ድንበር አጥሯል፡፡ ስንት ጀግና ያፈለቀውን የዘፈን፣ […]

አፋኝነት ከብሔረተኛ መንግስት ወደ ብሔረተኛ ቡድኖች የተሸጋገረ ይመስላል –በያሬድ ሃይለማሪያም

$
0
0
ትላንት ኢትዮጵያ ውስጥ ሰዎች ሃሳባቸውን በመግለጻቸው የተነሳ ይቆጣና ጥቃት ይሰነዝር የነበረው በወያኔ የሚመራው የጎሳ ብሔረተኛው ቡድን እና አጃቢዎቹ ነበሩ። ሰዎች ሃሳባቸውን በመግለጻቸው ብቻ ሽብርተኛ እየተባሉ በየማጎሪያው ይታሰሩ እና ይሰቃዩ እንደነበር የቅርብ ትውስታችን ነው። ብሔረተኛ ገዢዎቹ ዛሬም በስልጣን ላይ ያሉ ቢሆንም የአፈናው ነገር ለጊዜው ጋብ ብሏል። እንደገቡት ቃልም ከተፈጸመ ከነወዲያኛው ሰዎች በሃሳባቸው የማይታሰሩባት፣ የማይዋከቡባት እና የማይሰደዱባት […]

በክቡር ዶ/ር ነጋሶ ሞት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እንገልፃለን –ፕ/ር መረራ ጉዱና

$
0
0
“የቀድሞው ጠ/ሚር መለስ ዜናዊን ብዙዎች ሊደፍሩ በማይችሉበት ግዜ እና ፓርላማውን እንደፈለጉ በሚያረጉበት ወቅት በህይወታቸው ቆርጠው የልባቸውን ተናግረው ከመንግስት የወጡ ሰው ናቸው። በዚህም ብዙ ነገር አጋጥሟቸዋል” ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና ከዶ/ር ነጋሶ ጋር የዛሬ ሶስት ሳምንት ሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ የቦርድ ስብሰባ ላይ ነበርን ፤ ዶ/ር ነጋሶ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ከልጅነታቸው ጀምሮ ሲሳተፉ ነበር። የዚህ ሀገር ፖለቲካ የተሻለ እንዲሆን […]

ጉማሬዎቹ –ሠ. ብ

$
0
0
በ 2011 ዓ/ም ሚያዝያ ወር በሃገራችን ከተከሰቱት አሳዛኝ ሁኔታዎች አንዱ በጊቤ ሸለቆ ብሔራዊ ፓርክ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ጉማሬዎች ሞተው የመገኘት አስደንጋጭ ዜና ነበር፡፡ ከቦታው በተላለፈው ዜና መሠረት ጉማሬዎቹ በአባ ሰንጋ በሽታ፤ ውሃ ውስጥ በሚበቅል መርዘኛ ተክል ወይንም ባካባቢው በተለቀቀ ኬሚካል ምክንያት ሞተው ሊሆን እንደሚችል ይገመታል፡፡ በሌላ በኩል የጉማሬዎቹን የጅምላ ሞት ከዘመኑ የዘውግ ፖለቲካ ጋር የሚያዛምዱ […]

ግዕዝ ኦሮምኛ ጨምሮ ለሁሉም የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ብቃት እንዳለው ዶ/ር አበራ ይናገራሉ

$
0
0
“አገርኛ ቋንቋን ከኮምፒዩተር ያዋሃዱ ሳይንቲስት!” በሚል ርእስ አዲስ ዘመን ጋዜጣ ስለ ዶ/ር አበራ ሞላ የሕወሃት ታሪክና ትልቅ አስተዋጾች ሰፋ ያለ ዘገባ አስፍሯል። ዶ/ር አበራ በእንስሳ ሕክምና ዙሪያ ከሰሯቸው በርካታ አኩሪ ግባራት በተጨማሪ፣ የአፍሪካ ጥንታዊ ብቸኛ ፊደል የሆነው ግዕዝ በኮምፒተር እንዲጻፍ ያደረጉ ምሁር ናቸው። ሰንዳፋ የተወለዱት ዶ/ር አበራ ትግርኛ፣ አማርኛ፣ ቤንች፣ ጉሙዝ፣ ጉራጌ፣ ምኢን፣ ጋሙ ጎፋ፣ ዳውሮ፣ ባስኬቶ ኦሮምኛ በትክክልና በብቃት በግዕዝ ፊደል […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live