Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

የኢትዮጲያ ኦሮሞ ትግል ከየት ወዴት? –በዲጎኔ ሞረቴው

$
0
0
የኦሮሞ ዘር ወይም ብሄር ከጥንቱ በሰሜን ምስራቅ አፍሪካ ከሚኖሩ ጥንታዊያን ኩሽቲክ ነገዶች ከአፋርና መሰሎቹ አንዱ መሆኑን ጥናቶች በማረጋገጥ ላይ ናቸው ፡፡የአፋር ህዝብ ከማንም በላይ ቀዳሚው የኢትዮጲያ ብሄር ወይም ዘር ለመሆኑ አርኬዎሎጂና ታሪክ የመሰክሩትን ያህል የኦሮሞም ታሪክ እንደዚሁ ጥንታዊ ነው፡፡ ከዚህ በተረፈ በመካከለኛው ዘመን ከሶማሌ የመጣው ሃገራችን ኢትዮጲያን ከከፍታ ያወረደ የፈረሰው የአህመድ ግራኝን ወራር መሪ ኑርን […]

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አስተዳደራዊ ችግር በማያዳግም መልኩ ለመፍታትት ሁሉም ይነሳ!

$
0
0
ጉዳያችን / Gudayachn ሚያዝያ 12/2011 ዓም (አፕሪል 20/2019 ዓም) በእዚህ ፅሁፍ ስር የሚከተሉት ርዕሶች ስር ሀሳቦች ተነስተዋል።እነርሱም : – >> የቤተ ክርስቲያኒቱ አስተዳደራዊ ችግር ከአሁን በኃላ አንዲት የዶሮ ላባ መሸከም አይችልም ፣ >> የቤተ ክርስቲያን አስተዳደራዊ ችግር መፍትሄ ከውስጥ ይምጣ ወይስ ከውጭ? >> የቤተ ክርስቲያኗ አስተዳደራዊ ችግር አለመፈታት ማለት የኢትዮጵያ የፀጥታ ችግር ማለት ነው፣ >> የቤተ ክርስቲያንን አስተዳደራዊ ችግሯን ለመፍታት ማን፣መቼ፣ምን  ያድርግ?  >> በ21ኛው ክ/ዘመን ”የአይቲ”  (የዘመናዊ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ) […]

”የጥለዛ ፓለቲካ ”፣ሥለ ፍትህ ፣ ሥለ ሠላም ሥለ ዴሞክራሲ ወዘተ ደንታ የለውም  –መኮንን ሻውል  ወልደጊዮርጊስ 

$
0
0
በእርግጥ ይህንን ህዝብ እናቀዋለን? ይሄ ህዝብ ግን ጠንቅቆ ያቀናል።በምንኖርበት ቀዬ፣ሥለኛ የተሰወረ አንዳችም የለም። በሁሉም የኢትዮጵያ ከተሞች ና የቀበሌ ገበሬ ማህበሮች ፣   በህዝብ አሥተዳደር ላይ ያሉትን  የግዢውን ፓርቲ  ሹማምንት ፣ ገበናቸው” ቢፈተሽ” የበዙት እልም ያሉ ሰርቆ አደሮችና ሆድ አደሮች  መሆናቸው እርግጥ ይሆናል። ” የሠረቀ ሁሉ ይታሠር ቢባል አዲሥ አባባ    እንኳ ለወህኒ  ቤትነት አትበቃም።”ሲባል ዘረፋው ምን […]

አዲሱ “ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ”የድምጻችን ይሰማና የእነ እስላሚያ ኦሮሚያ ያልተቀደሰ ጋብቻ! (መስቀሉ አየለ)

$
0
0
  ድምጻችን ይሰማ የሚባለው ንቅናቄ ለብዙዎች እራሱን እንደሚያሳየው ሃይማኖታዊ መብት ማስከበርን መዳረሻ ግብ አድርጎ እየተጓዘ ያለ ንቅናቄ ሳይሆን በየትኛውም አገር እንዳለው ውሃቢዝም እንደየአገሩ ሁኔታ ተለዋዋጭ መንገድ በመጠቀም የአገሪቱን ዋነኛ ስልጣን በመቆጣጠር ሸሪያን መሬት ላይ ማውርድና እስላማዊ መንግስት ማቆምን ዓላማ ያደረገ መሆኑን ለማወቅ ባለፉት ጥቂት አመታት የተጓዘባቸውን የእግር አሻራዎች ገልብጦ ማየት ነው። ፩ በትግራዩ የቀን ጅብና […]

ኢትዮጵያዊው የኡጋንዳ አየር ኃይል ፊታውራሪ

$
0
0
ለዓመታት የኢትዮጵያ አየር ኃይልን በጦር አውሮፕላን አብራሪነት አገልግለዋል። ሌተናንት ኮሎኔል ጌታሁን ካሳ በፈፀሟቸው ጀብዶች እና በወታደራዊ ስነምግባራቸው ከኢትዮጵያ መንግሥት ትልቅ የጀግንነት ሽልማት አግኝተዋል። ከእናት አገራቸው ብቻም ሳይሆን ሌተናንት ኮሎኔል ጌታሁን ከጎረቤት አገር ኡጋንዳ መንግሥትም ትልቅ ወታደራዊ ሽልማት የተበረከተላቸው የሁለት አገር ጀግና ናቸው። • የካቢኔው ሽግሽግ ምን ያመላክታል? የአየር ኃይሏ ፊታውራሪ በመሆን ለዓመታት ያገለገሏትና ከጥቂት ቀናት በፊት […]

‹የአብዲሳ አጋ ልጅ›በሙአዘ ጥበባት –ዲ/ን ዳንኤል ክብረት

$
0
0
ከወራት በፊት አቶ ፍጹም አረጋ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽ/ቤት ኃላፊ እያለ ለሥራ ጉዳይ ወደ ቢሮው ሄጄ ነበር፡፡ አንድ ረዘም ደልደል ያለ፣ ፈገግታ ከፊቱ የማይጠፋ ሰው አገኘሁ፡፡ ከዚያ በፊት በአካል አግኝቼው አላውቅም፡፡ እርሱ ግን እንደሚያውቀኝ ነገረኝ፡፡ በተደጋጋሚ ስሄድ እዚያው ቢሮ በሥራ ተጠምዶ አግኝቼዋለሁ፡፡ ከመቀራረብ ብዛት ተግባባን፡፡ ከተግባባን ላይቀር ብለን ስለ ሀገሪቱ ሁኔታ ማውራት ቀጠልን፡፡ በተለይም ስለ ኢትዮጵያ […]

የኦሮሚያ ክልል የተፈናቀሉ ዜጎችን በሙሉ ወደ ቀያቸው ለመመለስ እንደሚሰራ ምክትል ርእሰ መስተዳድሩ አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገለፁ

$
0
0
የኦሮሞና የአማራ ወንድማማች ህዝቦችን ግንኙነት የሚያጠናክር መድረክ በአምቦ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ ላይ ንግግር ያደረጉት አቶ ሽመልስ ማፈናቀል የኋላ ቀርነት ነው፤ ይህ እንዳይደገም እንሰራለን ብለዋል፡፡ ቀደም ሲል በባህር ዳር የተዘራው ዘር ፀረ-ዴሞክራሲን ፈንግሎ ጥሎአል፤ ዛሬ በአምቦ ላይ የሚዘራው የአንድነት ዘር መቀራረብ እና ሰላም የሚረጋገጥበት ይሆናል ነው ያሉት አቶ ሽመልስ፡፡ በመድረኩ የቀድሞው የአማራ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ […]

ኦሮማራ ብዙ እያነጋገረ ነው (የሕብር ሬዲዮ)

$
0
0
ትብብሩን የሚያወግዙት ብዙ መልክ አላቸው።በወያኔም የበላይነት ዘመን ጭምር ይህ ጉዳይ ሲነሳ ነገሩን ከቀናነት ከማየት ይልቅ እኛ ምን ልባል ነው ያሉ እነሱ አገራዊ ቅብርጥሴ እያሉ ድርጅት ጠፍጥፈው በሰሩ ቁጥር አማራውን ላለማስጠጋት ሲጋጋጡ የነበሩት ጭምር ናቸው። የኦሮማራ አንዳንዶቹ ተቃዋሚዎች አስቀድሞ ደግፈው ከትብብሩ በሁዋላ የታዩ ተግባራዊ ችግሮች እና የስልጣን ቅርምቱን ተከትሎ የመጡትን ጉዳዮች በማየት ነው ባለመደሰት ነው።መሰረታዊ ሀሳቡ […]

የግል ወይም የቡድን   የፖለቲካ ትርፍን እያሰሉ አዋጅ ማወጅ የእውነተኛ ለውጥ ባህሪ አይደለም! –ጠገናው ጎሹ

$
0
0
April 21, 2019 ጠገናው ጎሹ እንደ መግቢያ  አስፈላጊነታቸው  ለጊዚያዊ  የፖለቲካ ፍጆታነት ሳየሆን  አገርን እውነተኛ ህዝባዊ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት የተረጋገጠባት  ለማድረግ የሚደረገውን የትግል ሂደት ለማሳካት ሲባል የግድ የሚሉ ሆነው እስከተገኙ ድረስ የአስቸኳይ (የአስገዳጅ) ጊዜን ጨምሮ ልዩ ልዩ አዋጆችን የማወጅና  ሥራ ላይ የመዋል  አስፈላጊነት  አጠያያቂ  አይደለም ። ጥያቄ የሚያስነሳው አዋጆች የሚነሱባቸው መነሻዎች፣ የሚፀደቁባቸው ሁኔታዎችና የሚቀመጡላቸው ግቦች በአንድ ወይም […]

ያለመኖሪያ ፈቃድ በሳኡዲ አረቢያ ይኖሩ የነበሩ ኢትዮጵያውያን ወደ አገራቸው ተመለሱ

$
0
0
ያለመኖሪያ ፈቃድ በሳኡዲ አረቢያ ይኖሩ የነበሩ 850 ኢትዮጵያዊያን ባሳለፍነው ሳምንት ወደ አገራቸው ተመልሰዋል። ተመላሾቹ በሁለት ዙር ወደ አገራቸው የገቡ ሲሆኑ 445 የሚሆኑት አርብ ሚያዚያ 11 ቀን 2011 ዓ.ም የገቡ ናቸው፡፡ ቀሪዎቹ 405 ደግሞ ሚያዚያ 13 2011 ዓ.ም ወደ አገራቸው መመለሳቸው ተገልጿል። ኢትዮጵያውያኑ ወደ ሀገራቸው የተመለሱት በራሳቸው ፈቃድ ሲሆን ቀይ ባህርን አቋርጠው በህገ-ወጥ መንገድ ወደ ሳኡዲ […]

ኦኤሲስ ጅማ ጁስ ባር፥መኩሪያ ለአገር –በሳዲቅ አህመድ 

$
0
0
«ጥራት ያለው ጥረት» ኒውዮርክ ከተማ ውስጥ!!   አብዲ አባጀበል ይጥራል።በተሰማራበት የስራ ዘርፍ ውጤትን አስመዝግቧል።አድናቆትን ተችሯል።አብዲ ለሌሎች የሚጥረውንና የሚደክመውን ያህል በምላሹ ለራሱ አልተቀበለም።ፈገግታ አያጣውም።በተስፋ የተንበሻበሸ ነው።መውደቅ ለርሱ ግድ አይሰጠውም።ከወደቀ መነሳትን ይችላልና።አገሩንም የሚወድ ድንቅ ሰው ነው።   • የአብዲ አባጀበል እይታ   የሰው ልጆች ለጤናቸው የሚስማማ ምግብን መብላት አለባቸው የሚል ብሎ ያስባል።ጤናማ ምግብ ሰዎች ሲበሉ ስነ-ልቦናዊ ደስታን ይሰጠኛል የሚለው […]

አዲሳባን እንደ የውክልና ጦር ሜዳ…- በፈቃዱ ሐይሉ

$
0
0
☞ የአዲስ አበባን የውሃ ፍላጎት ይቀርፋል የተባለ ፕሮጀክት በተዋወቀ ማግስት የኦሮሚያ መንግሥት አልተማከረም ነበር ተብሎ ተሰረዘ (ምክንያቱም ጃዋር ተቃውሞል) ☞ የኮንዶሚኒየም ዕጣ ወጥቶ በኅትመት እንዳይሰራጭ የመስተዳድሩ ጋዜጣ (አዲስ ልሳን) ላይ መታተም ከተጀመረ በኋላ እንዲቋረጥ ተደረገ (ምክንያቱም ጃዋር ተቃውሟል) *** ☞ ጃዋር “ኹለት መንግሥት አለ” ብሎ ነበር፤ “ኹለተኛው መንግሥት” የተባለው ሥራ በማጣት ምሬት በሕዝባዊ አመፅ ሕይወቱን […]

በሰሜን ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ የእሳት ቃጠሎውን ተከትሎ በዱር እንስሳት ላይ ጉዳት አልደረሰም

$
0
0
ሚያዝያ 15/2011 በሰሜን ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ የተከሰተው የእሳት ቃጠሎውን ተከትሎ በዱር እንስሳት ላይ ጉዳት አለመድረሱን የፓርኩ ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ በሰሜን ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ የእሳት ቃጠሎውን ተከትሎ በዱር እንስሳት ላይ ጉዳት አለመድረሱን የፓርኩ ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ በፓርኩ ብዝሃ ሕይወት ላይ የደረሰውን ጉዳት ለማካካስ በመጪው ክረምት በ25 ሄክታር የደን መሬት ላይ አገር በቀል ችግኞችን ለመትከል እንቅስቃሴ ተጀምሯል፡፡ የጽህፈት ቤቱ ኃላፊ አቶ አበባው አዛናው ለኢዜአ እንደተናገሩት ፓርኩ ቃጠሎውን ተከትሎ በባለሙያዎች ባካሄደው የዳሰሳ ጥናት በፓርኩ ሁለት ጊዜ በተከሰተው የእሳት ቃጠሎ 1ሺህ 40 ሄክታር የተፈጥሮ ሀብት ቢጎዳም፤ በዱር እንስሳቱ ላይ ጉዳት አልደረሰም። ቃጠሎውን ተከትሎ ከፌዴራልና ከክልል የተውጣጡ ባለሙያዎች ያካሄዱት ጥናት በፓርኩ ውስጥ በሚገኙ ዋልያ፣ ቀይ ቀበሮ፣ ጭላዳ ዝንጀሮና የምኒልክ ድኩላ ላይ ጉዳት እንዳልደረሰባቸው ተረጋግጧል ብለዋል፡፡ ቀይ ቀበሮ ለምግብነት የሚያውላቸው አይጦችም በቃጠሎው ጉዳት ይደርስባቸዋል ተብሎ ሰፊ ግምት እንደነበር የተናገሩት ኃላፊው፣ እሳቱን መቆጣጠር ከተቻለ ወዲህ ግን በርካታ አይጦች እንዳልሞቱ  መረጋገጡን ተናግረዋል፡፡ በቃጠሎው ግጭ ከተባለው የመኖሪያ አካባቢያቸው ተሰደው የነበሩ በርካታ ቀይ ቀበሮዎችም ወደ ነባሩ መኖሪያቸው በመመለስ ምግብ ፍለጋ እየተንቀሳቀሱ መሆናቸውን ኃላፊው አስረድተዋል፡፡ በቃጠሎው ጉዳት የደረሰበትን የፓርኩን ብዝሃ ህይወት መልሶ እንዲያገግም በመጪው ክረምት በ25 ሄክታር የደን ቦታ ከ15ሺህ በላይ ሀገር በቀል ችግኞች ለመትከል ዝግጅት መጀመሩን ተናግረዋል፡፡ ለፓርኩ ሥነምህዳር ተስማሚ ናቸው የተባሉ ውጨና፣ አምጃ፣ ኮሶ፣ ወይራና የግራር ዛፍ አገር በቀል ዝርያዎችም ፓርኩ ባቋቋማቸው የችግኝ ጣቢያዎች በመፈላት ላይ ናቸው ብለዋል፡፡ በአሁኑ ወቅት በአካባቢው ዝናብ መጣል ጀምሯል ያሉት አቶ አበባው፣ በሬዲዮ መገናኛ የታገዘ ጥብቅ የጥበቃ ሥርዓት በመዘርጋት በፓርኩ ስካውቶችና በኅብረተሰቡ ተሳትፎ ጥበቃ እየተካሄደ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ በዓለም የተፈጥሮ ቅርስነት በተመዘገበው ፓርክ ከ900 በላይ ዋልያዎች፣ 120 ቀይ ቀበሮዎችና ከ7ሺህ በላይ ጭላዳ ዝንጀሮዎች እንደሚገኙ ከፓርኩ ጽህፈት ቤት የተገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡ በፓርኩ ዳግም ተቀስቅሶ ከቁጥጥር ውጪ ሆኖ የነበረውን የእሳት ቃጠሎ ሙሉ በሙሉ በመቆጣጠር ረገድ የእስራኤል የእሳት ማጥፊያ ብርጌድ አባላትና የኬንያው ሄሊኮፕተር አብራሪ ርብርብ ማድረጋቸው ይታወሳል፡፡ የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት

የሕብር ሬዲዮ ሚያዚያ 13 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም

$
0
0
የማህበራዊ አክቲቪስቱ የጥላቻ ንግግር አስመልክቶ ስጋቱን እና የኦሮሞ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ከስልጣን እነ ዶ/ር አብይን አስተዳደር ሊያነሱ መሆኑን ጨምሮ የተለያያዩ ጉዳዮችን አንስተን ተወያይተናል (ያድምጡት) የጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ አስተዳደር  በምጽዋ ወደብ ላይ የባህር ሐይል ቤዝ ሊቆረቁር ነው መባሉ ያስነሳው ሰሞነኛ  ተቃውሞ ና ድጋፍ ሲዳሰስ (ልዩ ጥንቅር) ኢትዮጵያን በብሄር ለመከፋፈል የሚፈልጉ አገሪቱን ለማፈርሰ የሚፈልጉ ጠላቶቻቸን ያቀዱትን እያስፈጸሙ መሆናቸውን […]

የቡርቃ ዝምታ እና አዲሱ አረጋ –በዶ/ር ነገራ ካባ

$
0
0
ሂስ አንድን መጽሀፍ በሚገባ የተረዳ፣ የመረመረ እና ጠልቆም የፈተሸ ግለሰብ መጽሃፉን በሚገባ ካጠናው በኋላ የራሱን አተያይ ወይም ሂስ ከመጽሐፉ በሚያነሳቸው ነጥቦች እያስረገጠ ሂሱን አጉልቶ በማሳየትና ምክረ-ሃሳብ ወይም የድምዳሜ ነጥቦችን በማስቀመጥ የውይይት በር የሚከፍትበት አካዳሚያዊ ተግባር ነው። ሂሱን ለታዳሚ የሚያቀርብ ከሆነ ደግሞ ታዳሚን በሚመጥን መልኩ የደረሰበትን ሃሳብ አጉልቶ በማሳየት የራሱን የድምዳሜ ነጥቦች በዝርዝር በመተንተን ማቅረብና ማስረዳትም ነው። […]

ምርጫ 2012ን እንደሚካሄድ ታሳቢ አድርጎ እየሰራ ነው

$
0
0
የሲዳማ ህዝበ ውሳኔ ተጨማሪ ዝግጅትን ጠይቆታል በቀጣዩ ዓመት የሚካሄደውን ምርጫ 2012 ታሳቢ አድርጎ እየሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ።የሲዳማ ሕዝበ ውሳኔ መጠየቂያ ደብዳቤ መግባቱንም ጠቅሶ፤ ለቦርዱ የመጀመሪያ ሥራው እንደመሆኑ ተጨማሪ ዝግጅትን እንደሚጠይቀው ገለጸ። የምርጫ ቦርድ የኮሙኒኬሽን አማካሪ ወይዘሪት ሶሊያና ሽመልስ ከአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ እንደተናገሩት፤ ቦርዱ በየአምስት ዓመቱ የሚካሄደው ቀጣዩን ምርጫ […]

ኢትዮጵያን ከኤርትራ የሚያገናኙትየድንበር በሮች ተዘጉ ተባለ

$
0
0
ኢትዮጵያን ከኤርትራ ጋር የሚያገናኙት ሁሉም የድንበር በሮች ሙሉ በሙሉ መዘጋታቸውን የየአካባቢዎቹ ባለሥልጣናት እና ነዋሪዎች ለቢቢሲ አረጋገጡ። የሁመራ-ኦማሃጀር ድንበር ባሳለፍነው ሳምንት የተዘጋ ሲሆን፤ ዛሬ ደግሞ የቡሬ-አሰብ ድንበር መዘጋቱን የአፋር ክልል የሕዝብ ግንኙነት እና ሚዲያ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ኦስማን እድሪስ ለቢቢሲ ተናግረዋል። የተቀሩት ሁለቱ ድንበሮች ከዚህ በፊት በተለያዩ ጊዜያት ዝግ መደረጋቸው ይታወሳል። ምንም እንኳ ድንበሮቹ ለመዘጋታቸው […]

ሽብር በአዋሳ እና የመንግሥት ዝምታ –ፀሀፊ፤ ዳሞ ጎታሞ

$
0
0
ፀሀፊ፤ ዳሞ ጎታሞ (Damo Gotamo) ትርጉም፤ መስፍን ማሞ ተሰማ የሲዳማ ፅንፈኞች የአዋሳን ህዝብ ማሸበር ከጀመሩ እነሆ ዓመት ሆናቸው። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ወደ ሥልጣን ከመምጣታቸው አንድ ዓመት በፊት መንግሥታዊ ሥልጣናቸውን ተጠቅመው ሲዳማ ያልሆነውን ህዝብ ያስፈራሩና ያዋክቡት ነበር፤ አሁን ደግሞ በግላጭ የከተማዋን ህዝብ ማሸበርና አካላዊ ጥቃት ወደ መፈፀም ተሸጋግረዋል። ዘግናኝ ወንጀሎችን እየፈፀሙ የሚጠይቃቸውም በሌለበት የሥልጣን ከለላ ውስጥ […]

ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር አምባቸው ከአጣዬ ከተማ ነዋሪዎች ጋር ተወያዩ

$
0
0
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር አምባቸው መኮንን በሰሜን ሸዋ ዞን በኤፍራታና ግድም ወረዳ ከአጣዬ ከተማ ነዋሪዎች ጋር ተወያዩ፡፡ በአካባቢው በያዝነው ወር መጀመሪያ ላይ በተፈጠረው የፀጥታ ችግር ምክንያት የሰው ህይወት መጥፋቱ እና ሀብትና ንብረት ላይ ጉዳት መድረሱ የሚታወስ ነው፡፡ የከተማዋ ነዋሪዎች ከርዕሰ መስተዳድሩ ጋር በነበራቸው ውይይት ተፈጥሮ በነበረው የፀጥታ ችግር […]

ኢትዮጵያ እሰከ ፈረንጆች 2018 ዓ.ም መጨረሻ የተጠራቀመ የብድር ወለድ ሙሉ በሙሉ እንደተሠረዘላት ቻይና አስታወቀች

$
0
0
ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድና የልዑካን ቡድናቸው ከቻይና ፕሬዚዳንት ሺ ዥንፒንግ ጋር የሁለትዮሽ ውይይት አካሂደዋል:: በውይይቱ ወቅት ፕሬዚዳንት ዥንፒንግ የጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድን አመራርና ያለፈውን አንድ ዓመት የኢትዮጵያ የለውጥ ሂደት እንደሚያደንቁ ገልፀዋል። ሀገራቸው ለኢትዮጵያን ዕድገት ትልቅ ቦታ እንደምትሰጥም ገልፀዋል:: የቻይና መንግሥት የሸገርን ማስዋብ ፕሮጀክትን ጠቀሜታ ይረዳል ያሉት ፕሬዝዳንት ዥንፒንግ ለፕሮጀክቱ የገንዘብ ድጋፍ ለማድረግ መንግሥታቸው እየሠራ መሆኑን ተናግረዋል:: ጠ/ሚር […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live