Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

ጢሰኛ ባለ እርስት የሆነባት ሀገር ኢትዮጵያ! (በገ/ክርስቶስ ዓባይ)

$
0
0
የሦስት ሺህ ዘመን አንጋፋዋ እናት ሀገራችን ኢትዮጵያ መሠረተ ድርሳኗ የሚያጠነጥነው በነገሥታትና በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ጥርት ያለ ሃይማኖታዊ ባህሏዋና ትውፊቷ ተገንብቶ ነው። ለዚህ ገናናነትዋና የክብሯ መገለጫ የሆነው ደግሞ ፈሪሃ እግዚአብሔር ያላት ሀገር ጭምር መሆኗ ነው። ስለሆነም ማንኛውንም ፍጡር እንሳስትን ጨምሮ ታከብራለች፤ ትራራቸዋለች። ቀሪው ዓለም በአካባቢው የነበሩትን እንስሳት ሁሉ ቁርጥም አድርጎ ጨርሷቸዋል። ኢትዮጵያ ግን ከፈጣሪ ትዕዛዝ ፈቀቅ ሳትል […]

በፓርላማ አባላት ላይ የመኪና አደጋ ደረሰ

$
0
0
የፓርላማ አባላትን ጭኖ ወደ አማራ ክልል በመጓዝ ላይ በነበረ መኪና ላይ በደረሰ የግጭት አደጋ፣ በፓርላማ አባላትና በጽሕፈት ቤት ሠራተኞች ላይ ጉዳት ደረሰ። የፓርላማ አባላት ዛሬ መጋቢት 19 ቀን 2011 ዓ.ም. የተፈናቀሉ ዜጎች ያሉበትን ሁኔታ ለመመልከት ወደ አማራ ክልል ጉዞ እያደረጉ እንደነበር፣ ከአዲስ አበባ ከተማ ከወጡ በኋላም አደጋው እንደደረሰባቸው ለማወቅ ተችሏል። በደረሰው አደጋ የሞተ የፓርላማ አባልም […]

ኦዲፒ በዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ምትክ አቶ ኡመር ሁሴንን የፓርቲው ስራ አስፈፃሚ አባል አድርጎ መረጠ

$
0
0
የኦሮሞ ዴሞክራቲክ ፓርቲ (ኦዲፒ) ማእከላዊ ኮሚቴ በዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ምትክ አቶ ኡመር ሁሴንን የፓርቲው ስራ አስፈፃሚ አባል አድርጎ መረጠ። የኦዲፒ ማእከላዊ ኮሚቴ ለ3 ቀናት ሲያካሂድ የነበረውን ስብሰባውን አጠናቋል። የኦዲፒ ማእከላዊ ጽህፈት ቤት ሃላፊ ዶ/ር አለሙ ስሜ ስብሰባውን በማስመልከት በሰጡት መግለጫ፣ የማእከላዊ ኮሚቴ ስብሰባው የተለያዩ ውሳኔዎችንና ምትክ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል በመምረጥ መጠናቀቁን አስታውቀዋል። በዚሁ መሰረት […]

የአልጀሪያው ቡተፍሊካ የሚያስታውሰን ነገር…- ምሕረት ዘገዬ

$
0
0
የአንድ ሀገር ጠ/ሚ ወይም ፕሬዝደንት “ውኃ ለሰው ልጅ ጠቃሚ ነው” ስላለ ብቻ ስለውኃ ጠቀሜታ በተናገሩ ቁጥር ያን የባለሥልጣኑን ንግግር እንደምንጭ መጠቀም ከቀልድ የሚቆጠር ይመስለኛል፡፡ በጣም ግልጽ ጉዳይ ስለሆነ፡፡ እናም ኦሾም ይናገረው ሎብሳንግ ራምፓ በቅጡ ካልያዛቸውና ካልተቆጣጠራቸው በስተቀር የሰው ልጅ የሚሰነካከልባቸው ዋና ፍላጎቶቹ ሥልጣን፣ ገንዘብና ወሲብ መሆናቸው እማኝ መጥቀስ በማያስፈልግበት ሁኔታ ግልጽ ነው፡፡ ዝርዝሩን “Power, Money […]

የኢትዮጵያ ህዝብ የፍትህ፣ የእኩልነትና የዴሞክራሲ ጥያቄ የሚፈታው በሰለጠነ የዜግነት ፖለቲካ ብቻ ነው!

$
0
0
በጋራ ከሚመሰረተው አዲስ አገራዊ ፓርቲ መሥራች ግብረ-ሃይል የተሠጠ መግለጫ የኢትዮጵያ ህዝብ ለዘመናት ላነገባቸው የፍትህ፣ የእኩልነትና የዴሞክራሲ ጥያቄዎች ታላቅ ተጋድሎ ሲያደርግና ከባድ መስዋዕትነት ሲከፍል እንደኖረ ዓለም የመሰከረው ሃቅ ነው፡፡ ይህ የህዝብ መራር ተጋድሎ በተለይ በአለፉት ዓመታት ከፍተኛ የህዝብ እምቢተኝነት ፈጥሮ አምባገነኑን አገዛዝ አሽቀንጥሮ በመጣል አሁን ለምንገኝበት የነፃነት ጮራ በቅተናል፡፡ ምስጋና ለትግሉ ሰማዕታት ይግባና ዛሬ በመልካም የለውጥ […]

 ሰው መሆናችንን ካልተገነዘብን፣መጨረሻችን አያምርም – በመኮንን ሻውል ወልደጊዮርሰ

$
0
0
 ( ግጥሜ   አዲስና ሁሉንም ቋንቋ ተናጋሪ በአባልነት የሚይዝ  ለምሳሌ፣  “የኢትዮጵያውያን የአንድነትና የመደመር ፓርቲ”  (ኢአመፓ) ዓይነት  እሥካልተመሰረተና ከዶ/ር አብይ አእምሮ ጋር ተመጣጣኝ የሆኑ ዜጎችን በፓርቲ አባልነት  እስካላሳተፈን ጊዜ ድረስ፣   ሌላው ዓለም ላይ በሌለ “በአግላዮችና እና በሤረኞች በተሞላ  የቋንቋ ፓለታካ” ሀገር ተረጋግታ አትቀጥልም።” የሚል አንድምታ ያለው ነው። )      ” የሤራ ቦጠሊቃ” “እኔ ሰው አይደለሁም!”ዕወቅ ” […]

አርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነት እና ዴሞክራሲ ንቅናቄ ሊቀመንበር ፕ/ሮ ብርሃኑ ነጋ ጋር የተደረገ ውይይት (OBN)

$
0
0
አርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነት እና ዴሞክራሲ ንቅናቄ ሊቀመንበር ፕ/ሮ ብርሃኑ ነጋ ጋር የተደረገ ውይይት (OBN)  

ቆሼ እየተባለ በሚጠራው ሥፍራ በደረሰ የቆሻሻ ክምር መደርመስ አደጋ ጉዳቱ ላገኛቸው የተሰበሰበው ገንዘብ ጉዳይ ውዝግብ አስነስቷል

$
0
0
በአዲስ አበባ ከተማ ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 ልዩ ስሙ ቆሼ እየተባለ በሚጠራው ሥፍራ በደረሰ የቆሻሻ ክምር መደርመስ አደጋ ጉዳቱ ላገኛቸው የተሰበሰበው ገንዘብ ጉዳይ ውዝግብ አስነስቷል፡፡ በቆሼ ተጎጂዎች የተቋቋመው የጋራ ኮሚቴ ከተሰበሰበው ውስጥ አንድ ቢሊየን ብር በምን መንገድ እንደወጣ፣ የት እንደገባ ግልፅ እንዳልሆነላቸው ተናግረዋል፡፡ ኮሚቴው በተደጋጋሚ ስለአንድ ቢሊየን ብሩ ጉዳይ የከተማ አስተዳደሩን ቢጠይቅም መልስ […]

ትዝብት: የአገርቤት ቆይታዬ –አገሬ አዲስ

$
0
0
መጋቢት  ቀን 2011 ዓም(28-03-2019 ትዝብት ከአስራአንድ ዓመት በዃላ ወደ ኢትዮጵያ ለመግባት ችዬ ለሦስት ወር ባደረኩት ቆይታ የየሁትን፣የሰማሁትን፣የታዘብኩትን ለሌላው ለማካፈል የዜግነት ግዴታዬ አድርጌ እቆጥረዋለሁ።ከዚህም ቀደም ለብዙ  ዓመታት ይህንኑ ከማድረግ አልቦዘንኩም።በአገር ቤቱ ቆይታዬ የተለያዩ የፖለቲካ ድርጅቶችን፣ የሲቪክ ማህበራትን፣የመንግሥት ተቋም የሆነውን የምርጫ ቦርድን ተከታታይ ስብሰባዎች ተሳትፌለሁ፤ሃሳቦችን አዳምጫለሁ።ብዙ ክንውኖችን  ተከታትያለሁ።የምሁራንን የጥናት ትንታኔ አዳምጫለሁ፤ተያይዞም ከውጭ የገቡ ምሁራኖች ቦታ ለማግኘት ያደርጉ […]

ከጋዜጠኛ የሰብአዊ መብት ተሞጋች እስክንድር ነጋ የተላለፈ መልእክት !!!

$
0
0
ዛሬ መጋቢት 20/2011 በራሥ ሆቴል ለአለም አቀፍ ለሃገር ውሥጥ ጋዜጠኞች እንዲሁም ለተለያዩ አካላት ለነዋሪውም ጭምር ጋዜጣዊ መግለጫ ለመሥጠት ጥሪ መተላለፉ ይታወቃል፡፡ ነገር ግን ከበላይ አካል ትእዛዝ ተሠቶናል ያሉ በርካታ ፓሊሶችን የያዙ ሃላፌዎች ቀድመው በራሥ ሆቴል በመገኘት ጥሪ የተደረገላቸውን ጋዜጠኞች ዲፕሎማቶች ነዎሪዎች እንዳይገቡ የከለከሉ ሢሆን የባላደራ ኮሚቴውም በሠአቱ የደረሠ ሲሆን እንዳይገቡ ተከልክለዋል፡፡ ኮሚተው በአቶ እስክድር ነጋ […]

በሰሜን ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ በደረሰ ቃጠሎ 311 ሄክታር የተፈጥሮ ሀብት ወደመ

$
0
0
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2011(ኤፍ.ቢ.ሲ) በሰሜን ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ በደረሰ የእሳት ቃጠሎ 311 ሄክታር የሚሸፍን የተፈጥሮ ሀብት መውደሙን የፓርኩ ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ ላለፉት ሶስት ቀናት የቆየው የእሳት ቃጠሎ በህዝብ ተሳትፎ ትላንት ምሽት በቁጥጥር ስር መዋሉም ተመልክቷል። የፓርኩ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ አበባው አዛናው እንደገለፁት በቃጠሎው በፓርኩ እሜት ጎጎ በተባለ ቦታ 311 ሄክታር የተፈጥሮ ደን ሙሉ ለሙሉ […]

ሱስ ጎርፍ መጣ ደሞ! –በላይነህ አባተ

$
0
0
ለሁለተኛው ዙር ጥርጊያ ተዘጋጅቶ፣ ሕዝብ ሊያደነዝዝ ሱስ ጎርፍ መጣ ደሞ፡፡ በመጀመርያው ዙር ሰውን ጥንብዝ አርጎ፣ ይጦብያ ሱስ ናት ሕዝብን አስተኝቶ፣ ወንበር አግዳሚውን ወሰደ ጠራርጎ፡፡ ሱሱን ጭልጥ አርጎ ሕዝብ ሲያንቀላፋ፣ ግንዱን አንከባሎ ተላይ ተሱሉልታ፣ ጉልት አደረገው ታዲሳባ ጫንቃ፡፡ እየዋለ ሲያደር ሱሱ ሲጠንክር፣ ያፈናቅል ጀመር ዜጋ እንደ ባይተዋር፡፡ የሱስ ማደንዘዣ አገር አስተኝቶ፣ ጋሞን አስጠረገ ሸዋ ውስጥ ቡራዮ፡፡ […]

መጪው የኢትዮጵያ አገር አቀፍ እና የወረዳ ምክር ቤት ምርጫ ማስተላለፍ እና የሽግግር መንግስት ማቋቋም ሃሳብ ለማቅረብ

$
0
0
Ghion/March 22, 2019 Ghion2008@gmail.com አገራችን አሁን ያለችበት ወቅት አገር አቀፍ ሆነ የወረዳ ምክር ቤት ምርጫ ማካሄድ አገሪቱን ለከፋ አደጋ መጋበዝ ነው:: የሚቀጥለውን አገር አቀፍ ምርጫ እንዲተላለፍ በማድረግ የሽግግር መንግስት ማቋቋም መፍትሄ ሊሆን ይችላል የሚል እምነት አለኝ:: ምርጫው የሚተላለፍ ከሆነ ገዢው ፖርቲ ፖርላማውን መበተን እና የሽግግር መንግስት እንዲመሰረት እና ስልጣን ለማጋራት ሥራ ቢጀምር:: እንደ አንድ የጨነቀው […]

ልጓም አልቦው የኬኛ ፖለቲካ ወዴት ያደርሰናል? –መስከረም አበራ

$
0
0
ህወሃት በአምሳሉ ጠፍጥፎ ሰርቶ እስትንፋስ “እፍ” ያለባቸው የኢህአዴግ እህት ድርጅቶች ካድሬዎች የእውቀት ራስ ህወሃት ብቻ ይመስላቸዋል፤እርሱ  ከሄደበት መንገድ ውጭም ፖለቲካ የሚዘወር አይመስላቸውም፡፡የኢትዮጵያ ህዝብ ወዝውዞ ወዝውዞ ያዛለውን ፈጣሪ ጌታቸውን ህወሃትን ገፍትረው ለመጣል የደፈሩት የህዝብን ክንድ ተማምነው ነበር፡፡ህወሃት ከወደቀ በኋላ ስልጣን ላይ የተሰየመው ኦዴፓ ጌታው ህወሃት አይንህ ላፈር የተባለበትን ነገር ሁሉ እየደገመ ያለው ከህወሃት ውጭ አስተማሪ፣ከመለስ ዜናዊ […]

መረጃ ሳይኖረን የማንንም ስም አላጠፋንም፦ ትርጉም በአብርሃም ዓለሙ (ዶ/ር)

$
0
0
በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የተደረገ የጨፌ ኦሮሚያ የእርቅ ህዝባዊ ሸንጎ (አቶ ለማ መገርሳ ከጉባኤው ተሳታፊዎች ለተነሱ ጥያቄዎች የሰጧቸው መልሶች) መረጃ ሳይኖረን የማንንም ስም አላጠፋንም ፡ ማንንም ያለስራው አልወነጀልንም! እዚህ ገጽ ላይ ለሚወጡ ጽሁፎችና መረጃዎች ማስረጃ አለን! ለማ መገርሳ በትክክል አጭበርብሮናል ፡ ያለፈውን ስህተት ከማመንና ይቅርታ ከመጠየቅ ይልቅ አሁንም እመኑኝ በማለት ለድጋሜ ማጭበርበር ህዝቡን እያታለለ ነው […]

የከሰሩ የህወሃት ካድሬዎች የሽብር ጥሪ –ከሳዲቅ አህመድ

$
0
0
ትላንት በአገር ውስጥና በውጭ ሚዲያ በህወሃታዊ ስሌት ሲንፏለሉ የነበሩ የህወሃት ባለስልጣት በሳይበር አለም ዉስጥ ተዘፍዝፈው ኢትዮጵያውያን ከአሸባሪዎቹ አልሸባብና አልቃኢዳ ጋር ተባብረውም ቢሆን የዶ/ር አብይን መንግስት እንዲጥሉ ጥሪ ካቀረቡ ከቀናት በኋላ በአፋር ክልል የጎርቤት አገራት የሽብር ቡድኖች ፈጠሩት ተብሎ የሚጠረጠር ጥቃት መፈጸሙ ተዘግቧል። የህወሃት ካድሬዎች ኢትዮጵያዉያንን እየመለመሉ ጎረቤት አገር ሶማሊያ ድረስ አሾልከው አስገብተው እንደሚያሰለጥኑ፣የተወሰኑት ወደ አገር […]

በሱሉልታ ከተማ ዛሬ ጠዋት በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ6 ሰዎች ህይወት አለፈ –ነፃነት ታምራት

$
0
0
በሱሉልታ ከተማ ዛሬ ጠዋት በደረሰ የትራፊክ አደጋ 6 ሰዎች ሲሞቱ 14 ሰዎች ላይ ጉዳት መድረሱን የከማተዋ ፖሊስ አስታወቀ። የከተማዋ ፖሊስ አዛዥ ኮማንደር ታሪኩ ዲርባባ ለኢዜአ እንደተናገሩት፤ አደጋው የደረሰው የከተማ አውቶብስ ከጫንጮ ወደ አዲስ አበባ ሲጓዝ ሱሉልታ ከተማ ሲደርስ ከአዲስ አበባ ወደ ባህርዳር ከሚጓዝ ተሳቢ የጭነት ተሸከርካሪ ጋር በመጋጨቱ ነው። በአደጋው የ6 ሰዎች ህይወት ወዲያው ሲያልፍ […]

የአድዋ ድል የአፍሪቃ ቀንዲል –ተፈራ ድንበሩ

$
0
0
እግዜር በፈቃዱ ሰው የፈጠረባት ያዳም የሔዋን ልጅ የተዋለዱባት ቅዱስ መልከፄድቅ ቅድመአያት የሆናት ዝንጉርጉር ኢትዮጵያ የብዙዎች እናት እስቲ በጥቂቱ ገድሏን እንስማላት።   ከዲቭ ፓሻ ቋምጦ አቅሙን ሳይገምት ጣናን ተመኝቶ ሠራዊት ቢያዘምንት የኢትዮጵያ ጀግና ጠልቶት ይህን ውርደት ቀጥቶ አሳፍሯል ግብፅን በጉንዲት። ኃያል ነን የሚሉ ተመካክረውባት አፍሪቃን እንደላም ቅርጫ ሊያደርጓት የአገሬ ጀግና ጠልቶ ይህን ውርደት ቀጥቶ አሳፍሯል ግብጽን […]

የኦሮሚያ ክልል የአስተዳደርና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ ብርጋዴር ጄኔራል ከማል ገልቹ ከስልጣን ተነሱ

$
0
0
የኦሮሚያ ክልል የአስተዳደርና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ የነበሩት ብርጋዴር ጄኔራል ከማል ገልቹ ከስልጣናቸው መነሳታቸውን የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ከኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ካገኘው መረጃ ለማወቅ ችሏል፡፡ ብርጋዴር ጄኔራል ከማል ገልቹ ከስልጣን የተነሱበትን ምክንያት ለማወቅ አልተቻለም፡፡ የኦሮሚያ አንድነት እና ነጻነት ግንባር ሊቀመንበር የሆኑት ብርጋዴር ጄኔራል ከማል ገልቹ፣ ከ13 ዓመታት በኋላ የጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የሰላም ጥሪን ተከትለው ከኤርትራ ባለፈው […]

ጋዜጣዊ መግለጫ –ለሮዶልፎ ግራዚያኒ መታሰቢያ ስላቋቋሙት የኢጣልያ ፍርድ ቤት ውሳኔ

$
0
0
አፊሌ በምትባል የኢጣልያ ከተማ የኢትዮጵያ ጨፍጫፊ በመባል ለሚታወቀው ፋሺሽቱ ለሮዶልፎ ግራዚያኒ ስለ ተቋቋመው መታሰቢያ ጉዳይ በሚመለከታቸው ተጠያቂ የከተማው ባለሥልጣኖች ላይ የሐገሩ ፍርድ ቤት እጅግ የሚያረካ፤ ፍትሐዊ ውሳኔ አስተላልፏል። ለዚህ አርኪ ውጤት በድርጅታችን ከተፈጸመው ጥረት በተጨማሪ በኢጣልያ የላዚዮ አውራጃ ገዥ፤ ለሲኞር ኒኮላ ዚንጋሬቲ፤ ለአውራጃው ምክር ቤትና ለአፊሌ ፍርድ ቤት ከፍ ያለ ምሥጋና ይገባቸዋል። እንዲሁም ጉዳዩን በትኩረት […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live