Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

ከአማራ ክልል ለተፈናቀሉ መልሶ በቋሚነት ለማቋቋም እርዳታ የሰጡ ድርጅቶች ዝርዝር

0
0
1) ወርቁ አይተነው 35 ሚሊዬን ብር 2) የኢትዮጵያ ነዳጅ ማህበር 35 “” 3) አብቁተ 25 “” 4) ጥረት 15″” 5) አቢሲኒያ ባንክ 12″” 6) ዳሽን ቢራ 10″” 7) አባይ ባንክ 10″” 8) ኖክ ናሽናል ኦይል 15″” 9) በላይነህ ክንዴ 10″” 10) ቡና ባንክ 5″” 11) የኦሮሚያ ክልል መንግስት 15″” 12) ተድላ ይዘንጋው 5″” 13) ኢንጂነር […]

ስለ አዲስ አበባ ሲደጋገሙ እውነት የመሰሉ ተረኮች!

0
0
አዲስ አበባ የወቅታዊ ፖለቲካችን የልብ ትርታ እየሆነች ነው፡፡ ለወትሮው የሃገራችን ፖለቲካዊ አሰላለፍ የዜግነት ፖለቲካ እና የዘውግ ፖለቲካ የሚራመድበት ተብሎ በሰፊው ለሁለት የሚከፈል ነበር፡፡ ሁለቱም የፖለቲካ ሰልፈኞች አዲስ አበባን መዲናቸው አድርገው የሚያስቡ ናቸው፡፡ከዘውግ ፖለቲከኞች ውስጥ ‘ትልቅ ነን፣ሰፊ ነን፣ፍላጎታችንን ለማስጠበቅ የምችል ክንደ ብርቱ ነን’ ባዮቹ የኦሮሞ ብሄርተኝነት ፖለቲከኞች ደግሞ በአዲስ አበባ ላይ በለጥ ያለ ባለቤትንት አለን ይላሉ፡፡ […]

“በሕግ አምላክ”እልዎታለሁ፤ «የሕግ ቀለም»አስፈፃሚዎችንም ዛሬም ይፈነቃቅሉልን –ዐቢይ ኢትዮጵያዊ

0
0
ይቅርታ ነው ሲባል፣በፍቅር መደመር፤ ፍትህ እንደው አይቀርም፣ ሐቁ እስከሚጀመር።  ቀረ’ኮ ይሉኝታ ቀረ’ኮ መደበቅ፤ በገዳዮች ጉያ ሕዝብ ላይ መሳለቅ። እናም ሕዝቡን ስሙት አድምጡት ላንድአፍታ፤ ታሪክ ሳይጠራችሁ የማታ የማታ፤ ዛሬ ቁረጡና ቆማችሁ በዕውነታ፤ እንደልጅ ማዲንጎ ጠይቁ ይቅርታ።(18 July 2018)            ክቡር ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ፤አቶ ወርቅነህ ቀምዚሎን ከሥልጣኑ በዲፕሎማሲ መንገድ አነሱት፤መልካም ዕርምት ነው፤አንዳንዴ እንኳን […]

በቀለ ገርባ አብዷልና ዘመዶች ካሉት ወደ ጠበል ወይንም ወደ አማኑኤል ሆስፒታል ያስገቡት! –አምባቸው ደጀኔ

0
0
“ዱባ ካላበደ ቅል አይጥልም” – በቀለ ገርባ  ሰሞኑን ተናገረው የተባለውን በጤናው ፈጽሞ ሊናገር አይችልም፡፡ ስለዚህ ታሞ ወይም አእምሮው በሆነ ነገር ታውኮ መሆን አለበትና ከዚህም በከፋ ጨርቁን ሳይጥልና የለዬለት ዕብደት ሳይገጥመው ሁነኛ ሰው ካለው ወደ ዘመናዊ ሆስፒታል ወይም ወደ ባህላዊ ህክምና አለዚያም ክፍሉ ተቆጥሮ ወደ ጠበል ይወሰድ – እስካሁኒቷ ደቂቃ ለይቶለት አብዶ ካልሆነ፡፡ የርሱ መሰል ዕብደት […]

ሎሬቱ ሰምቶ ይሆን? –መስፍን ማሞ ተሰማ

0
0
መስፍን ማሞ ተሰማ ሠላም ለናንተ ይሁን! ስለ ቴዎድሮስ ሹርባ ሎሬቱ ሰምቶ ይሆን? ከሰማ ንገሩን፤ ካልሰማም የምትችሉ ንገሩት፤ እኛ ግን ይህንን እንላለን። እነሆ ከ1868 እስከ 2019 (እአአ) በለንደን እንግሊዝ የኖረው የቴዎድሮስ ሹሩባ ሳይሆን የመይሳው መንፈስ ከመይሳው እናት ጋር አንድም ሁለትም እልፍም ሆነው ነው፤ ኢትዮጵያና ካሳ። በሹሩባው የገዘፈው ቴዎድሮስ ብቻ ሳይሆን ሽጉጡን የጠጣላት እናቱ ኢትዮጵያም እንጂ! ዓለም […]

አዲስ አበባ ከአቡጃ እና ከብራሰልስ ልትማር የሚገባት ተሞክሮ –ይርጋለም (PhD.)

0
0
ይርጋለም (PhD.) በኢትዮጲያ ውስጥ ለተከሰተው ለውጥ የአዲስ አበባ ጉዳይ እንደ አንድ የለውጡ አቀጣጣይ ነዳጅ ቢሆንም ከተማዋ የለውጡን ትግል በመምራትም ሆነ በመሳተፍ የጎላ ሚና አልነበራትም። በዚህ ምክንያት አዲስ አበባ መቼነው ከእንቅልፏ የምትነቃው እየተባለች ስትወቀስ ቆይታለች። በእኔ እይታ አዲስ አበባ ለለውጡ ጉልህ ሚና ያልተጫወተችው አንቀላፍታ ሳይሆን ለዘመናት መፍትሄ ባላገኘው የማህበራዊ፤ ምጣኔ ሀብታዊ እና ፖለቲካዊ ችግር የተነሳ በስጋት […]

107 ፖርቲ እና የትርፍ ዳቦ ፍለጋ ትንቅንቅ በኢትዮጵያ –በመኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

0
0
“የመጀመሪያው መጨረሻ” እኔ ሰው አይደለሁም፣ዕወቅ ” ትግራዊ” ነኝ! እኔም” አማራ ነኝ።” ሰው ነህ አትበለኝ ! ለምን ሰው ትለኛለህ?”ኦሮሞ!” ብለህ ጥራኝ። አቤት አልልህም፣”አንተ ሰው! “ስትለኝ። እኔ ብሔረሰብ፣ጎሣና ክልልነኝ። ወላይታ ጋሞ፣እኔ ሲዳማ ነኝ! አገው፣ኩናማ ዕወቅ መዠንገር ነኝ። የወል መጠሪያዬን ጎሣዬ ወስዶታል በጎሣና በቋንቋ መጠራት ግዴታዬ ሆኗል። ኦባማ፣ ኬኒያዊ ዘር  ኖሮት አሜሪካንን ሲመራ ትራፕ ከጀርመን ፈልሶ፣ ሲሆን እሱም […]

በባሕር ዳር ቤት የተቃጠለባቸው ግለሰቦች ቦታ ተሰጣቸው

0
0
በባሕር ዳር ከተማ በደረሰው የእሳት ቃጠሎ የተፈናቀሉ የኅብረተሰብ ክፍሎች ፍላጎታቸውን መሠረት በማድረግ የቦታ ባለቤት መሆናቸው ተገለፀ፡፡ የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባና የኢኮኖሚ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ዓለም ታደሰ በእሳት ቃጠው 304 ቤቶች ከነሙሉ ንብረታቸው መውደማቸውን ገልጸዋል፡፡ ከነዚህ ውስጥ 31 ግለሰቦች የራሳቸው የሆነ ካርታና ፕላን ያላቸው፣ 97 ግለሰቦች በቀበሌ ቤት የሚኖሩና 176 ግለሰቦች ደግሞ በኪራይ ቤት […]

የአርበኞች ግንቦት 7 የባሕር ዳር ውይይት ለሌላ ጊዜ ተራዘመ

0
0
  ባሕር ዳር፡ መጋቢት 15/2011ዓ.ም (አብመድ) አርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ለዴሞክራሲ ንቅናቄ በባሕር ዳር ከተማ ክልል ምክር ቤት አዳራሽ በሀገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታና ከሕዝብ ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽ ለመስጠት የጠራው ሕዝባዊ ውይይት ተቃውሞ ገጥሞታል፡፡ ወጣቶች ‹‹ግንቦት ሰባት የአማራ ጠላት ነው›› በማለት ውይይት በተጠራበት አዳራሽ አካባቢ ተቃውሞ አሰምተዋል፡፡ ንቅናቄው ለአዳራሽ ውይይቱ ተሳታፊዎችን በማስታወቂያና በመግቢያ ወረቀት መጋበዙን የውይይት ኮሚቴው […]

ስብሰባው ከተሰረዘ በኋላ የንቅናቄው ሊቀመንበር ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ በስብሰባው ለመሳተፍ መጥቶ ለነበረው ሕዝብ ባደረጉት ንግግር

0
0
ስብሰባው ከተሰረዘ በኋላ የንቅናቄው ሊቀመንበር ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ በስብሰባው ለመሳተፍ መጥቶ ለነበረው ሕዝብ ባደረጉት ንግግር  

የሕብር ሬዲዮ መጋቢት 15 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም

0
0
የለውጡ ተስፋ  ከነበረበት ዛሬ የደረሰበት ስጋት ላይ እንዴት መድረስ ቻልን በሚሉና ከዚህ በሁዋላ እየተሄደበት ያለው መንገድ የት ድረስ ይውስደናል በሚለው ላይ ከቀድሞው የዓለም ባንክ የኢኮኖሚ አማካሪ ዶ/ር አክሎግ ቢራራ ጋር ያደረግነው ሰፋ ያለ ቆይታ(ያድምጡት) በቬጋስ ለኔቫዳ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተመረጠው ትውልደ ኢትዮጵያዊው አሌክሳንደር አሰፋ ለመጀመሪያ ጊዜ በትራንስፖርት ዘርፍ ያለውን የባለቤትነት ፈቃድ የሚያስገኝ የሕግ ረቂቅ […]

ዶ/ር አቢይ አሁን የቀረቻቸውን ቅቡልነት አሟጠው ሳይጨርሱ፣ ራሳቸውን ከኦዴፓ እስር ያላቁ – ያሬድ ጥበቡ

0
0
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአዲስ ወግ ስብሰባ መዝጊያ ላይ ያደረጉት ንግግር የሚደመጥ ነው። ብዙ ቁምነገሮችን አንስተዋል፣ የመጨረሻ ማሰሪያ ቃላቸውም በኢትዮጵያ ቀጣይነት ላይ መሆኑ ደስ የሚል ነው። ሆኖም ፣ ፓርቲያቸው ኦዴፓ በአዲስ አበባ ላይ የወሰደውን አቋም፣ በአዲስ አበባ ዙሪያ የሚያደርገውን ማፈናቀል፣ እርሳቸው በተገኙበት ስብሰባ የህዝብ ስብጥርን ስለመለወጥ ጓደኛቸው አቶ ለማ ስላደረጉት ንግግር ምንም ሳይተነፍሱ ቀርተዋል። በአንፃሩ የባልደራሱ ስብሰባ […]

የመኢአድ አመራሮች ልዩነታቸውን በመፍታት በጋራ ለመሥራት ተስማሙ

0
0
በመሀላቸው የነበረውን አለመግባባት በመፍታት ወቅቱ የሚጠይቀውን የፖለቲካ ቁመና በመላበስ በጋራ ለመሥራት መስማማታቸውን፣ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) አመራሮች በጋራ በሰጡት መግለጫ አስታወቁ፡፡ በፓርቲው አመራሮች መሀል በተፈጠረ አለመግባባት የቀድሞው ፕሬዚዳንት አቶ ማሙሸት አማረ ረዘም ላለ ጊዜ ተገልለው የነበሩ ሲሆን፣ አሁን ግን አራት አባላት ባሉት ኮሚቴ ውይይት ሲደረግ ቆይቶ አመራሮቹ በጋራ ለመሥራት እንዲችሉና እንዲመለሱ፣ የፓርቲው ሥራ አስፈጻሚ […]

ዱላችን በጃችን –በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ላይ ዐድማ ስለመጥራት –ይነጋል በላቸው

0
0
ውድ ኢትዮጵያውያን በያላችሁበት ሰላምታየ ይድረሳችሁ፡፡ የኢትዮጵያ አምላክ በምሕረት ዐይኖቹ እንዲያየን እንጸልይ፤ በጸሎትና በንስሃ የማይፈታ ችግር የለምና ፊታችንን ወደርሱ እናዙር፡፡ ብዙዎቻችን ጆሮ ዳባ ያልነው የምንመስለው የሀገራችን ወቅታዊ ችግር እጅግ ከባድና ፈታኝ ነውና በየሃይማኖታችን ሱባኤ ገብተን እንጸልይ፡፡ ከፈሰሰ አይታፈስም፡፡ አደጋ ውስጥ ነን!! አንድ የዐድማ ጥሪና ጥቂት ማሳሰቢያዎች አሉኝ፡፡ የሁላችን ሊሆን የሚገባው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ልክ እንደወያኔዎች ጊዜ […]

ሰበር ዜና ከኢንሳ አምልጦ የወጣ

0
0
ሰበር ዜና ከኢንሳ አምልጦ የወጣ

የእስክንድር ባልደራስ ጉዳይ –በአስቻለው አበራ

0
0
የዓለም ባንክ ፈንድ የሚያደርጋቸውን  ፕሮጀክቶች ውጤታማ መሆናቸውን ወይም አለመሆናቸውን የሚገመግምበት ሁለት መሰረታዊ መስፈርቶች አሉት። እነሱም አንደኛው መስፈርት ፕሮጀክቱ ቢኖር ወይም ባይኖር (with or without)  የሚል ሲሆን፣ ሁለተኛው መስፈርት ደግሞ ከፕሮጀክቱ በፊት እና ከፕሮጀክቱ በሗላ (before  and after) በሚል ማነፃፀር ነው። የእስክንድርንም ጉዳይ በእነዚህ በሁለቱ መስፈርቶች ለመመዘን እሞክራለሁ። እስክንድር ታስሮ ፣ ተፈትቶ ፣ ተሸልሞ ብዬ ስለእሱ […]

ግልጽ ደብዳቤለክቡር ጠ/ሚንስትር ዶር ዐብይ አህመድ –በአሜሪካ ከምንገኝ ተቆርቋሪ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን

0
0
መጋቢት 18, 2011 ዓ.ም. ግልጽ ደብዳቤ ለክቡር ጠ/ሚንስትር ዶር ዐብይ አህመድ አዲስ አበባ፤ ኢትዮጵያ Via email address: Nigussutilahun.com ጉዳዩ፦ አዲስ አበባና የሰብአዊ መብት ታጋዩ የጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ጉዳይ በአሜሪካ ከምንገኝ ተቆርቋሪ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ውድ ጠ/ሚንስትር ዶር ዐብይ፤ መጀመሪያ አገራችንን ኢትዮጵያንና መላውን 110 ሚሊየን አስደናቂ ስብጥር ሕዝቧን በቅንነት፤ ሚዛናዊ በሆነ መንገድ ለዘላቂ ሰላምና እርጋታ፤ ለፍቅር፤ ለፍትህ፤ […]

የአርበኞች ግንቦት7 መግለጫ፦ “የዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ምስረታ ጥረታችን በአመጸኞችና በዕብሪተኞች ድርጊት አይገታም!”

0
0
አርበኞች ግንቦት 7 እንደ ንቅናቄ ለረጅም ዓመታት ከታገለላቸዉ መብቶች ዉስጥ አንዱ ማንኛዉም ኢትዮጵያዊ ባልተስማማበት ሀሳብ፥ ፖሊሲና ፕሮግራም ላይ ህግና ደንብን እስካከበረ ድረስ ያለምንም መከልከል በፈለገዉ መንገድ ተቃዉሞዉን መግለጽ እንዲችል ነዉ። የሌሎችን መብት ሳይነካ ህጋዊና ሰላማዊ በሆነ መንገድ የሚደረግ ተቃዉሞ የዴሞክራሲ ባህል ግንባታ ሂደት አካል ነዉና ንቅናቄያችን አርበኞች ግንቦት 7 እንደዚህ ዓይነት ተቃዉሞዎች በራሱም ላይ ቢመጡ […]

የሱሪ በአንገት አውልቅ አስገዳጅና ጠማማ ሃሳብ  በጎሠኝነት ላይ ያጠነጠነ የአድማ ፓለቲካ

0
0
  + ሰውነትን የረሳ  የ107 ፖርቲ  የትርፍ ዳቦ ፍለጋ ትንቅንቅ =አውቶሚክ ቦንብ በመኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ      አሁን ኢትዮጵያን እያስተዳደራት ያለው የኢሕአዴግ መንግሥት መሆኑንን እና የሚመሩትም በኢሕአዴግ የተሾሙ ናቸው።    ጠ/ሚር ከሆኑም ገና አንድ ዓመታቸው ነው። “ሱሪዎትን በአንገትዎት አውልቁ ” የምትሉ አብዳችኋል። ወደ ቀልባችሁ ተመለሱ።በግል ሚዲያም ሆነ በመንግሥት ሚዲያዎች፣ሚዛናዊ እና ገንቢ ሃሳብን አራምዱ። ነፃ ሁኑ።ዘር፣ጎሣ፣ይሄ […]

አፍ ባይናገር ሌላው ይናገራል! –በገብረ ክርስቶስ ዓባይ

0
0
ሰው የሚወደውንና የሚያከብረውን ጠንቅቆ ያውቃል። ምናልባት ከልብ ከማመኑ የተነሣ መሳሳቱን ሌላ ሰው ቢጠቁመውና ቢመክረው አንኳ የምቀኛ ወሬ ነው በማለት ለጥቂት ጊዜም ቢሆን ሊዘናጋ ይችላል። ይህም በመሆኑ ጸጸትና ቁጭት ሊያሳድርበት አይችልም። ምክንያቱም አውቆና ሆነ ብሎ የፈጸመው በመሆኑ ነው። ነገር ግን ሲነገረውና ሲጠቆመው የኖረውን ነገር እራሱ በራሱ በግልጽ የተረዳውና የተገነዘበው ጊዜ፤ ያንን ሲያከብረውና ሲኮፍሰው የኖረውን ሰው አያድርገኝ። […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live