Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

ለአርበኞች ግንቦት 7 ንቅናቄ አባላት፣ የሰራዊት አባላት፣ ደጋፊዎችና፣ በልዩ ልዩ መደረኮች ለምታውቁኝ ኢትዮጵያውያን በሙሉ

$
0
0
በሀገራችን የመጣውን ለውጥ ተከትሎ የአርበኞች ግንቦት 7 የዴሞክራሲና የአንድነት ንቅናቄ አመራር አባላት በጁላይ ወር 2018 በአሜሪካን ሀገር ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ጋር በተደረገ ስብሰባ ላይ ከተደረሱት የስምምነት ነጥቦች መካከል አንዱ የአግ7 ንቅናቄ ሰራዊት ከኤርትራ በርሃና ከሀገር ውስጥም የነበሩት የአግ7 ታጣቂዎች ወደ ሀገር ወደ ሰላማዊ ኑሮ መመለስና ማቋቋምን የሚመለከት ነበር። በዚህም መሰረት በኤርትራ የነበሩ የንቅናቄው […]

ክምታደርገው ይልቅ የምትናረው ብዙ ርቀት ይጓዛል –ይኄይስ አእምሮ

$
0
0
ይኄይስ አእምሮ (yiheyisaemro@gmail.com) የሀገራችን ወቅታዊ ሁኔታ አላስቆም አላስተኛ ብሏል፡፡ ይህችን ዐረፍ ነገር ስጽፍ ከሌሊቱ 7፡31 ይላል፡፡ ከእኩለ ሌሊት 1፡30 ገደማ አልፏል፡፡ በልጻፍ አልጻፍ ክርክር ከግማሽ ሰዓት በላይ ከራሴው ጋር ተሟግቻለሁ – “መጻፉ ብቻውን ምን ዋጋ አለው?” በሚል፡፡ ግን ይሁን ግዴለም  – ከዕንቅልፋችን ስንባንን ለ“እንዲህም ተብሎ ነበር” የታሪክ ማኅደራችን አንድ ነቁጥ ግብኣት ነው፡፡ ከትምህርቱ ዓለም ወደ […]

ለቀድሞ የወላይታ ንጉሦች ካዎ ሞቶሎሚና ካዎ ጦና በሶዶ ከተማ ሀውልት ሊቆምላቸው ነው

$
0
0
የወላይታ ዞን ተጠባባቂ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ዳጋቶ ኩምቤ የሀውልት መሰረት ድንጋዩን ሲያስቀምጡ እንደገለጹት ለትውልድ አርአያ ለሆኑ የብሔሩ መሪዎች ኃውልት ማቆም አስፈልጓል። ከሁለቱ የቀድሞ ንጎሦች በተጨማሪ ለቀድሞ የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ ለአቶ ፍሬው አልታዬ ሀውልት ይቆምላቸዋል ነው ያሉት። ኃውልቶቹ ከቱሪስት መዳረሻነት ባለፈ ታሪክን ለትውልድ ጠብቆ ለማቆየት እንደሚረዱ ተገልጿል። ምሁራንን ያሳተፈ ኮሚቴ ተዋቅሮ በተካሄደ ጥናት መሰረት ለሶስቱ የቀድሞ […]

የሚያድግ ጥጃ ከገመዱ የሚወጣ ቂጣ ከምጣዱ!! እንዲሉ

$
0
0
1/ የ1966ቱ አብዮት ግርግር ሁሉንም በየፈተቱ ከእንጉልቻው እንዲነሳ አድርጎ ግን ሲያልቅ አያምር ሆነና አንድ ትውልድ አስበልቶ በከፋ ሁኔታ ተንኮታኩቶ በመውደቅ ሕዳጣኖች (የባንዳ ትውልዶች) በለስ እንዲቀናቸው አድርጎ አለፈ።በተለይ ኢላማ የነበረው ›አማራውን‹ በሁሉም ዜጎች በኩል ፈላጭ ቆራጭ፤ጨቋኝ ፤ ትምክህተኛ ብሎ በመፈረጅ ከጫፍ እስከ ጫፍ ጠላቶቹ እንዲበዙ የውሸት ትርክት በመተረክ አማራው በጥርጣሬና ስጋት የሚታይ በበሬ ወለደ የፖለቲካ ጫጫታ […]

እስከ የካቲት 21 ድረስ ብቻ 714 ህገ ወጥ ቤቶች ፈርሰዋል ይላል የወላይታ ዞን መስተዳደር (አብነት ታምራት)

$
0
0
የወላይታ ዞን አስተዳደር ህገወጥ ቤቶችን ለማፍረስ በሚል በወሰደው እርምጃ በተፈጠረ ግጭት 4 ፖሊሶችን ጨምሮ በርካታ ሰዎች ሞተዋል የሚለውን መረጃ የሀሰት ነው ሲል አስተባበለ፡፡ የዞኑ ፖሊስም ሆነ የዞኑ አስተዳደር በሰጡት መግለጫ የሞተው አንድ ግለሰብ ነው ብለዋል፡፡ ግለሰቡ የካቲት 20/2011 ዓ.ም በሶዶ ከተማ ሁምቦ ላሬና ተብሎ በሚጠራው ቀበሌ የገነባውን ህገወጥ ቤት በራሱ ፈቃድ ለማፍረስ ሲሞክር ከወጣበት ጣሪያ […]

የሕብር ሬዲዮ የካቲት 17 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም

$
0
0
የለገጣፎ የቀድሞ የኮሚኒኬሽን ቢሮ ጋዜጠኛ የኦሮሚያ ክልል ባለስልጣናት መሬቱን ሲቸበችቡ ኖረው ዛሬ ሕገ ወጥ ማለታቸው ለምንድነው ሲል ያብራራዋል ከአቶ መኮንን ተስፋዬ ጋር ያደረግነው ቃል-መጠይቅ   (ያድምጡት) አቡን በርናባስ በኢትዮጵያ የመጣው ለውጥ ለቤተ-ክርስቲያኑዋ ተጨባጭ ለውጥ አምጥቷል የሚለውን ጨምሮ ተያያዥ ጉዳዮችን አብራርተዋል  ሕዝቡ ከጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ ምን ይጠብቃል? (ልዩ ጥንቅር) ሌሎችም ዜናዎቻችን ለማ መገርሳ የለገጣፎ ቤት የፈረሰባቸውን ራሳቸው […]

ይድረስ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይና ለብሔራዊ ዕርቀ ሰላም ኮሚሽን –በሰሎሞን ዳኞ

$
0
0
የዶ/ር ዓብይ መንግሥት አልተቻለም! እንደ ራስ ዳሸን ተራራ የተቆለሉትን የአገራችንን ፈርጀ ብዙ ችግሮች ለመፍታት ቁርጠኛነቱን እያስመሰከረ ነው፡፡ የሰማነውን አጣጥመን ሳንጨርስ ሌላ አዳዲስ የምሥራቾችን በላይ በላዩ ያሰማናል፡፡ የተነገሩን ነገሮች ሁሉ ወደ ተግባር እንደሚለወጡም አንጠራጠርም፡፡ አንዳንድ ውጤቶችንም እየተመለከትን ነው፡፡ ሰሞኑን ደግሞ ብሔራዊ ዕርቀ ሰላም የሚባል ኮሚሽን ስለመመሥረቱ የምሥራች ተበሰረልን፡፡ ዶ/ር ዓብይንና መንግሥታቸውን ምስር ብሉ ብለናል! ከሰላም በላይ […]

በሚኒሶታ የኢትዮጵያ ቆንስላ ጽህፈት ቤት ተመርቆ ዛሬ ሥራ ጀመረ

$
0
0
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ይገኛሉ ተብሎ ቀደም ሲል ተነግሮ የነበረ ቢሆንም በመጨሻው ሰዓት የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ለማ መገርሳ እና የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ደኤታዋ አምባሳደር ብርቱካን አያኖና የአሜሪካ መንግግስት ባለስልጣናት በምረቃው ሥነ ሥርዓት ላይ ተገኝተዋል:: የለማ መገርሳ ንግግርን ያካተተውን ጠቅለል ያለውን ዘገባ ይመልከቱ በሚኒሶታ የኢትዮጵያ ቆንስላ ጽህፈት ቤት ተመርቆ ዛሬ ሥራ ጀመረ:: የውጭ […]

የኢትዮጵያ መሬት ችብቸባ፤ በታሪክ እይታአጼ ዮሐንስና አጼ ካሌብ ቢኖሩ አንዴት ያዝኑ!

$
0
0
ሕብረት ሰላሙ ከጥንቶቹ ጀግኖቻችን፤   እንደሚታውቀው፤ አጼ ዮሓንስን እጅግ በጣም ከሚያስደንቃቸውና ከሚያስከብራቸው ታሪካቸው ዋነኛው፤ ለውድ ሐገራቸው፤ ለኢትዮጵያ፤ ሉዓላዊነትና ዳር ድንበር መከበር በቆራጥነት ይከላከሉ የነበረውና ሕይወታቸውንም የሰዉለት መሆኑ ነው። የጀግናው የአጼ ዮሐንስ ራስ ተቆርጦ ሱዳን ከተወሰደ ልክ 120 ዓመት ሆኖታል። እስካሁን አልተመለሰም!   አጼ ካሌብማ ይገዙ የነበረው፤ የዛሬውን አያድርገውና፤ ኢትዮጵያ ከኃያላን መንግሥቶች አንዷ በነበረችበት ዘመን በመሆኑ፤ […]

ሽግግር ስንል ምን ማለታችን ነው? –ገለታው ዘለቀ

$
0
0
ለመሆኑ ሽግግር ስንል ምን ማለታችን ነው? ብለን ከጠየቅን የሚከተሉት አራት መሰረታዊ ነገሮች ወደ አእምሯችን ይመጣሉ አሻገሪ ኣካል ተሻጋሪ ነገሮች የሽግግር ዘዴ (methodology) የጊዜ ሰሌዳ (Time frame) እነዚህ ከላይ የተጠቀሱት አራት ጉዳዮች ሽግግር የምንለውን ሃሳብ በጥራት እያገላበጥን እንድናየው ይረዱናል። በመሆኑም በነዚህ ጉዳዮች ላይ ጥቂት እንወያይ። አሻገሪ ኣካል ኢትዮጵያ ሽግግር ላይ ናት ካልን በአንደኛ ደረጃ የምንመለከተው ነገር ማን ነው ኣሻጋሪው ሃይል? ማን […]

ብሪታንያ የአጼ ቴዎድሮስን ፀጉር ለኢትዮጵያ ልትመልስ ነው

$
0
0
 የብሪታንያ ሙዚዬም የአጼ ቴዎድሮስን ፀጉር ሊመልስ ስለመሆኑ ተሰማ። ሙዜየሙ የአጼ ቴዎድሮስን ፀጉር ለመመለስ ያሰበው በኢትዮጵያ መንግስት ጥያቄ መሆኑን ገልጿል። ባለፈው ዓመት ታዲያ የአጼ ቴዎድሮስ ጸጉር በሙዜየሙ ውስጥ እና በኦንላይን ለዕይታ መብቃቱ ብዙዎችን ማስቆጣቱ ይታወሳል። አጼ ቴዎድሮስ ከ150 ዓመታት በፊት በአውሮፓውያኑ 1968 መቅደላ ላይ ለእንግሊዝ ወታደሮች እጅ አልሰጥም በማለት ራሳቸውን መሰዋታቸው የሚታወስ ነው። ይህንን ተከትሎ ታዲያ […]

አትዮጵያን ለማፍረስ  እንደ አኔስቴዥያ  እያገለገሉ የሚገኙ አበይት ነገሮች!   (እያሱ ወልደ-ነጎድጓድ)

$
0
0
በሕክምና ስራ  ህሙማንን ለማከም በተደጋጋሚ ጥቅም ላይ ከሚውሉ መድኃኒቶች መካከል  አንዱ አኔስቴዥያ ነው፡፡ አኔስቴዥያ የአንድን ታካሚ ሰው  የማስታወሽ ችሎታ ለተወሰኑ ደቂቃዎች/ሰዓታት እንዳይሰራ በማድረግ(ሰመመን ውስጥ እንዲገባ በማድረግ) ሐኪሞች  አላስፈላጊ ነው የሚሉትን የታካሚውን የሰውነት አካል ተካሚው ሳይሰማ (ሳይሰቃይ) ለማስወገድ የሚጠቀሙበት አደንዛዥ መድሃኒት ነው፡፡ አንድ በዚህ ሂደት እግሩ የተቆረጠ ታካሚ እግሩ መቆረጡን የሚያውቀው እግሩ ከተቆረጠ ከደቂቃዎች በኋላ ነው፡፡ […]

ዝክረ አድዋ እና እኛ  (ጠገናው ጎሹ)

$
0
0
እንደ መግቢያ ይህ ትውልድ የእራሱን እጣ ፈንታ በእራሱ እንደሚወስን ትውልድ የታሪክን ትምህርታዊነት (አስተማሪነት) በአግባቡ  እያስተዋለና እየተረዳ ለተሻለ የዛሬና የነገ እሱነቱ ትርጉም ያለው የጋራ ጥረት ባለማድረጉ የዓለም የጭራዎች  ጭራና ምፅዋእት ለማኝ ሆኖ  ከዘለቀበት ክፉ አዙሪት ለመውጣት አልተቻለውም ።  ይኸውና አሁንም ደጋግሞ ከወደቀበት በስሜት ትኩሳት የመነዳት ፖለቲካ ስህተት ተምሮ  በሰከነ አስተሳሰብ፣ በማይናወጥ መርህ እና ራእዩን እውን ለማድረግ […]

ግንቦት ሰባት ከልምድህ…ግርማ በላይ

$
0
0
አጤ ምኒልክ ከልምድዎ፤ አንዳንድ እያለ ቀረልዎ፤ አምናስ አለማያ ነበሩ፤ ዘንድሮን ወዴት ዋሉ? ግንቦት ሰባት ከልምድህ፤ አንዳንድ እያለ ቀረልህ፤ አምናስ አሥመራ ነበርክ፤ ዘንድሮን ወዴት ዋልክ? የኢትዮጵያ ሾተላይ ግዳይ መጣሉን ቀጥሏል፡፡ ልጆቿን ለሆነ ዓላማ ያሰባስባል፤ ከዚያም ቁም ነገር ሊያከናውኑ ሲሉ አንዳች ነገር ብን ያደርግባቸውና እያባላ ይበትናቸዋል – ደብተራዎች “አንደርብ” እንደሚሉት ዓይነት ነገር፡፡ ሀገሪቱ የሰብስብ ሣይሆን የበትን አለባት፡፡ […]

አቶ ነዓምን ዘለቀ በገዛ ፈቃዳቸው ራሳቸውን ከድርጀቱ አገለሉ

$
0
0
የአርበኞች ግንቦት 7 የስራ አስፈጻሚ ኮሜቴ አባልና የንቅናቄው የውጭ ዘርፍ ሃላፊ አቶ ነዓምን ዘለቀ በገዛ ፈቃዳቸው ራሳቸውን ከድርጀቱ ማግለላቸውን አስታወቁ። አቶ ነአምን ዘለቀ ለኢሳት በላኩት መግለጫ እራሳቸውን በገዛ ፈቃዳቸው ከንቅናቄው ያገለሉት ከኤርትራ በረሃ ወደ አገር ቤት እንዲገቡ የተደረጉትን የአርበኞች ግንቦት 7 የቀድሞ ታጣቂዎች በተገባላቸው ቃል መሰረት ምንም አለመደረጉና ሂደቱ መጓተቱ  እንቅልፍ ስለነሳኝ ነው ብለዋል። እናም […]

ከአርበኞች ግንቦት 7 ዘመቻ ነፃ ትውልድ የተሰጠ መግለጫ

$
0
0
ቀን መጋቢት 10/2011ዓ/ም እንደሚታወቀዉ ከሦስት ዓመታት በፊት ጎንደር ላይ በወልቃይት የማንነት ጥያቄ አስተባባሪ ኮሚቴ አባላትን ከአርበኞች ግንቦት7 ጋር በማያያዝና የተጠለፈ የስልክ ልዉዉጥም ይዣለሁ በማለት ሕጋዊ ባልሆነ መንገድ ጎንደር ከተማ ላይ ኮረኔል ደመቀ ዘዉዱንና ሌሎች አባላትን ለማፈን በተደረገ ሕገወጥ ወያኔያዊ ዘመቻ ጀግናዉ ኮ/ር ደመቀ ዘዉዱ በወሰደዉ ቆራጥና የአልበገሬነት ዉሳኔ እጄን አልሰጥም በማለት ተላላኪ የአጋዚ ወታደሮችን ገድሎ […]

ቦይንግ ኩባንያ እየጨመረ የመጣውን ዓለም አቀፍ ጫና ለመቋቋም ሲውተረተር የተከሰከሰው የኢትዮጵያ አውሮፕላን መርማሪዎች ወደ አዲስ አበባ ተመልሰዋል

$
0
0
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ኢቲ 302 ቦይንግ 737 አውሮፕላን የመረጃ ማጠራቀሚያ ሳጥን ግምገማ በፓሪስ የጀመሩት መርማሪዎች ወደ አዲስ አበባ መመለሳቸውን አንድ ሒደቱን በቅርብ የሚያውቁ የመረጃ ምንጭ ለሬውተርስ ተናግረዋል። የኢትዮጵያው 737 ማክስ አውሮፕላን ከቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ከተነሳ ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ከበረራ ተቆጣጣሪዎች ጋር የነበረው ግንኙነት ተቋርጦ ለመከስከስ ያበቃውን ምክንያት ለማወቅ ወራት የሚፈጅ ቢሆንም አምራቹ ቦይንግ ግን የከፋ […]

የሊቅ ዐቢይ አስቸጋሪ ምርጫ።የግል አስተያየት –ከኀይሌ ላሬቦ

$
0
0
  የሊቅ ዐቢይና የነለማ ቡድን ተብሎ የሚጠራውን አንጃ ደጋፊዎች፣ አብዛኞቹ ኢትዮጵያዊነትን የሚያራምዱ የአንድነት ጐራ ናቸው ብል ስሕተት አይመስለኝም። የነለማ ቡድን ግን ሁሉም የኢሕአዴግ አባላት ናቸው። የዚህ ቡድን  ደጋፊዎች ያልተገነዘቡት ነገር ቢኖር፣ ኢትዮጵያዊነትና ኢሕአዴግ በመልካም እንተርጉም ካልን ሆድና ጀርባ፣ በመጥፎ እናስመስል ከተባለ ደግሞ እባብና ርግብ መሆናቸውን ነው። ምንም ብንመኝ፣ ሁለቱ በፍጹም አብረው ሊኖሩም ሊደመሩም አይችሉም። “መደመር” […]

በነጆው ጥቃት ያደረሱት ታጣቂዎቹ “ኦነግ ሸኔ” የተባለው ቡድን አባላት ናቸው ” ~ ኮሚሽነር

$
0
0
በነጆው ጥቃት ከተገደሉት አንዱ የማዕድን ኩባንያው ባለቤት ነበር ትናንት በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን ነጆ ወረዳ ሁምነ ዋቀዮ በተባለ ቀበሌ ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት የአምስት ሰዎች መገደላቸውን የኦሮሚያ ክልል የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ አስታውቆ ነበር። ማክሰኞ ዕለት በታጠቂዎቹ ጥቃት የተገደሉት አምስት ሰዎች ሰንራይዝ በሚባል በአካባቢው የማዕድን ማውጣት ሥራ ላይ ለተሰማራ ኩባንያ የሚሰሩ እንደነበር ታውቋል። በጥቃቱ የተገደሉት […]

ከአማራ ክልል ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር ውይይት እያደረጉ ነው፡፡ የውይይቶቹ ዋና ዋና ሐሳቦች

$
0
0
‹‹ከአየሁ እርሻ ልማት እና ከጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ ተፈናቅለው በረሃ ላይ ያሉ ወገኖች ዘላቂ መፍትሔ ሊሰጣቸው ይገባል፡፡›› ‹‹የመሬት የሊዝ ዓዋጁ ለባለሀብቶች የተመቸ፣ ለባለስልጣናቱ ደግሞ የሙስና ምንጫቸው ሆኗል፤ እስከመቼ?›› ‹‹ቤት ይሰጣል ተብሎ በብድርም ጭምር የተደራጁ ማኅበራት የአበዳሪ ተቋማትን ጡንቻ ከማፈርጠም ውጭ ዜጎችን ለበለጠ ድኅነት አጋልጧል እስከ መቼ?›› የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ነዋሪዎች ባሕር ዳር፡ መጋቢት 11/2011ዓ.ም (አብመድ) […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live