Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

አባካችሁ የለውጡን ኃይል የነውጥ ኃይል ከመሆን አድኑት!(አስቴር በዳኔ)

$
0
0
የለውጡ ኃይል የነውጥ ኃይል እንዳይመስል ከባድ ጥንቃቄ የሚያስፈልግበት ሰዓት ላይ እንገኛለን፡፡ ከአንድ ዓመት በፊት ሀገራችን ዙሪያዋን ተወጥራ በጭንቅ በተያዘችበት ሰዓት በፖለቲካዊ መፍትሔ ሳይሆን በተዓምራዊ ኃይል ሀገራችንን ከከበባት የስጋት ባህር ከፍሎ የሚያሻግረን ሙሴ ስንመኝ ነበር፡፡ በወቅቱ ሙሴ ይሆነናል ብለን ተስፋ የጣልንበት ሰው ወደስልጣን ወጣ፡፡ ደስ አለን “ያሰብኩት ተሳካ ያለምኩት ደረሰ” ብለን አዜምን፡፡ የለውጡ ሐዋርያት “ኢትዮጲያዊነት ሱስ […]

በአማራና በቅማንት ህዝቦች ሰላም ጉዳይ ምክክር እየተደረገ ነው

$
0
0
በአማራና በቅማንት ህዝቦች ሰላም ጉዳይ ሳንጃ ከተማ ላይ ምክክር እየተደረገ ነው። በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ታች አርማጭሆ ወረዳ ሳንጃ ከተማ እየተካሄደ ባለው የሰላም ውይይት ከአካባቢው ሰባት ወረዳዎች የተውጣጡ የሀይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎችና ከአማራ ክልል የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች እየተሳተፉ ነው። ዝርዝር መረጃ እንደደረሰን እናቀርባለን። ዘጋቢ፦ ደጀኔ በቀለ

ጉልበት ዓልባ መሆን ብዙ ርቀት አያሥጉዝም ” – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

$
0
0
መንግሥት ጉልበት አልባ የመሆን ዕጣ ፈንታ የለውም።መንግሥት የሀገርን ሠላምና ፀጥታ ለማስፈንና ለማስከበር ሲል ተመጣጣኝ የኃይል እርምጃ መጠቀም ይንሮበታል።ይህንን መንግስታዊ  ግዴታውን ሲወጣ እግረ መንገዱን ወንጀል በመስራት ተጠቃሚ ለመሆን ያኮበኮቡትን በሙሉ ወንጀል መስራት የሚያስከፍላቸውን ዋጋ በተጨባጭ በማሳየት የወንጀል ድርጊት እንዳይስፋፋ ያደርጋል ።  የአንድ ሀገር ህዝብም ፣ፍትህ ለሁሉም እኩል መሆኗን፣ህጉ አድርግና አታድርግ ብሎ ያስቀመጠው፣የደነገገውና ያወጀው፣በእያንዳንዱ ዜጋ የሚተገበር፣የተፃፈና ያልተፃፈ […]

በሰሜን አሜሪካ ከምንገኝ የቅማንት ተወላጆች የተሰጠ መግለጫ

$
0
0
ቁጥር 2 ሰላም የህይዎት ዋስትና ነዉ ሰላምና መረጋጋት የሌለበት መንግሥት ምንጊዜም ቢሆን ለዜጎች የህይዎት ዋስትና አይሰጥም ። በአገራችን ኢትዮጵያ እየታየ ያለው ለውጥ ገና አንድ አመት ያልሞላው ስለሆነ  መንግስት ለሃያ ሰባት ዓመታት ሲጎነጎን የኖረውን ሴራ በአጭር ጊዜ ውስጥ መፍትሔ ይሰጣል የሚል እምነት ባይኖረንም በአጭር ጊዜ ውስጥ ሊተገበሩ የሚገባቸውን የዜጎችን ደህንነት ማስከበር በተመለከተ እየታየ ያለው ዳተኝነትና ለውጡ […]

የአማራ ክልል ምክር ቤት Vs ከትግራይ የህዝብ ግንኙነትና የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ የተሰጠ መግለጫ

$
0
0
በአማራና በትግራይ ወንድማማች ህዝቦች ዘመን ተሻጋሪ መልካም ግንኙነት ውስጥ ልዩነት በመፍጠር ወደ ጦርነት የሚያስገባ ጸብ አጫሪነት ምንም ዓይነት ተቀባይነት እንደሌለው የአማራ ክልል ምክር ቤት አሳሰበ፡፡ በትግራይ ክልል አመራሮች በኩል የጦርነት ቅስቀሳና የሰራዊት ዝግጅቶች በአስቸኳይ እንዲቆሙ የአማራ ክልል ምክርቤት በአጽንዖት መክሯል፡፡ የምክር ቤቱ 5ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 12ኛ መደበኛ ጉባኤ ከየካቲት 26 እስከ 29/2011 […]

ከአዲስ አበባ ወደ ናይሮቢ ሲበር የነበረው የኢትዮጵያ አየርመንገድ ቦይንግ 737አንድም ሰው ሳይተርፍ ተከሰከሰ

$
0
0
ከአዲስ አበባ ወደ ናይሮቢ ሲበር የነበረው የኢትዮጵያ አየርመንገድ ቦይንግ 737 ላይ በደረሰው አደጋ ዙሪያ ሪፖርተራችን ኢዮብ ሞገስ ከስፍራው መረጃ አድርሶናል  

በኢትዮጵያ የፖለቲካ ምህዳሩ ሙሉ ለሙሉ መዘጋቱን አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ገለጹ

$
0
0
አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በተለይ ለDW በሰጡት ቃለ ምልልስ ዶክተር አብይ ስልጣን እንደያዙ የፖለቲካ ምህዳሩ መስፋት ቢጀምርም በየክልሉ ያሉ የኢህአዴግ አባላት ከቀደመው ሥርዓት በከፋ መልኩ ሙሉ ለሙሉ የፖለቲካ ምህዳሩን እንደዘጉት ይፋ አድርገዋል::የዜግነት ፖለቲካ አራማጅ ድርጅቶችን በጠላትነት ፈርጀው እንቅስቃሴያቸውን ገድበዋል ሲሉም ተናግረዋል። የኢትዮጵያ መንግሥት ካለው ጉልበት በላይ በፌደራሊዝም ሥርዓት ስም የራሳቸውን የደህንነት መዋቅር ወታደራዊ ኃይል እና በዘር […]

ዶ/ር አቢይን ሳስብ የሚታወሰኝ ሌላ ሰው… አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ)

$
0
0
ሰዎች የተለያዬ ተፈጥሮ አላቸው፡፡ ሰውን እያሳቀ ራሱ የማይስቅ አለ፡፡ እያስለቀሰ የማያለቅስ አለ፡፡ ራሱ እየበላ ሌላውን የማያስበላ አለ፡፡ ራሱ እየተራበ ሌሎችን የሚመግብ አለ፡፡ ራሱ እየበረደው የተራቆቱትን የሚያለብስ አለ፡፡ እየሳቀና እያሳሳቀህ ይቆይና ምቹ ሁኔታን ጠብቆ ዥው ባለ ገደል የሚለቅህ አለ፡፡ ሰው ዓይነቱና ሥሪቱ ብዙ ነው፡፡ ቢቻልህ ሰው አትሁን፤ የተረገመው ዕድልህ ሰው ካደረገህም የዘመናችን ኢትዮጵያዊ አትሁን፡፡ በተቻለህ መጠን […]

ታላላቅ ሰዎች ለምን ከትናንሽ ስፍራ? (መላኩ ግርማ ከአትላንታ)

$
0
0
የቀድሞው ኦህዴድና የአሁኑ ኦዴፓ አባላት የሆኑት ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ዶር አብይ አህመድና ክቡር አቶ ለማ መገርሳ አሁን ሃገራችን ላለችበት የለውጥ ሁኔታ የአማራው ድርጅት ከፍተኛ አመራር ከሆኑት አቶ ደመቀ መኮንንና አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የተለየ ሚና እንዳልተጫወቱ ይታወቃል። ነገር ግን ቀድሞ የወያኔ ሎሌ በመሆን ኦሮሞውን ከአማራው ህዝብ የመለያየት ፀረ ህዝብ ተግባር በጥርብ ድንጋይ ለመቋጨት በሃሰት ታሪክ ላይ […]

ይናገራል ፎቶ –ምሕረት ዘገዬ (ከአዲስ አበባ)

$
0
0
ምንጭ – https://www.zehabesha.com/amharic/archives/94371   “ታላላቅ ሰዎች ለምን ከትናንሽ ስፍራ?” በሚል ርዕስ መላኩ ግርማ የተባሉ ጸሐፊ ከአትላንታ ባደረሱን ጽሑፍ ላይ ከዚህ በላይ የሚገኘውን ፎቶ አየሁ፡፡ ከጽሑፉ ባልተናነሰ እንዲያውም በበለጠ ፎቶውን ደጋግሜ አነበብኩት፡፡ በመሠረቱ ፎቶን የማንበብ ሙያዊ ዕውቀት የለኝም፡፡ ነገር ግን ያገሬ ባላገር “ባናርስ እናጣምዳለን” እንደሚለው ከልምድ ብዙ መማር ይቻላልና ይህን ፎቶ በከፍተኛ ድፍረት እንደሚከተለው አነበብኩት፡፡ የስሜት […]

በአንድ ሀገር፣መንግሥት ዜጎች በህግ የሰጡትን ሥልጣን (ጉልበት ወይም ተመጣጣኝ ኃይል ) በአግባቡ ካልተጠቀመ አናርኪዚም እየተንሰራፋ ይሄዳል

$
0
0
መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ  መንግሥት ጉልበት አልባ የመሆን ዕጣ ፈንታ የለውም።መንግሥት የሀገርን ሠላምና ፀጥታ ለማስፈንና ለማስከበር ሲል ተመጣጣኝ የኃይል እርምጃ መጠቀም ይንሮበታል።     ይህንን መንግስታዊ  ግዴታውን ሲወጣ እግረ መንገዱን ወንጀል በመስራት ተጠቃሚ ለመሆን ያኮበኮቡትን በሙሉ ወንጀል መስራት የሚያስከፍላቸውን ዋጋ በተጨባጭ በማሳየት የወንጀል ድርጊት እንዳይስፋፋ ያደርጋል ።  የአንድ ሀገር ህዝብም ፣ፍትህ ለሁሉም እኩል መሆኗን፣ህጉ አድርግና አታድርግ […]

የሊቅ ዐቢይ አስቸጋሪ ምርጫ። የግል አስተያየት (ከኀይሌ ላሬቦ)

$
0
0
የሊቅ ዐቢይና የነለማ ቡድን ተብሎ የሚጠራውን አንጃ ደጋፊዎች፣ አብዛኞቹ ኢትዮጵያዊነትን የሚያራምዱ የአንድነት ጐራ ናቸው ብል ስሕተት አይመስለኝም። የነለማ ቡድን ግን ሁሉም የኢሕአዴግ አባላት ናቸው። የዚህ ቡድን  ደጋፊዎች ያልተገነዘቡት ነገር ቢኖር፣ ኢትዮጵያዊነትና ኢሕአዴግ በመልካም እንተርጉም ካልን ሆድና ጀርባ፣ በመጥፎ እናስመስል ከተባለ ደግሞ እባብና ርግብ መሆናቸውን ነው። ምንም ብንመኝ፣ ሁለቱ በፍጹም አብረው ሊኖሩም ሊደመሩም አይችሉም። “መደመር” የሚለው […]

“የለገጣፎ አመራሮች እኮ ለአንድ የመናዊ ዜጋ ብሄር ኦሮሞ ብለው መታወቂያ የሰጡ ናቸው፣ማስረጃ አለን”

$
0
0
ይህንን ያለው የLTV እንግዳ ነው። እንግዲህ የኦዴፓ ስግብግብነት ይህ ነው።በእርግጥ እነዚህ ሰዎች ከዚህም የከፉ ናቸው። ለማንኛውም ሰውየው ንግግሩን ቀጠል ያደርግና “ትናንት የታገልነው ህወሃት እንኳን የዜጎችን ቤት እንዲህ በኤክስካቫተር አላፈረሰም” ይላል።እውነት ነው!! ኦዴፓ ሀገር ሻጭ፣ ሀገር አፍራሽ ድርጅት ነው!! "የለገጣፎ አመራሮች እኮ ለአንድ የመናዊ ዜጋ ብሄር ኦሮሞ ብለው መታወቂያ የሰጡ ናቸው፣ማስረጃ አለን"ይህንን ያለው የLTV እንግዳ ነው።እንግዲህ […]

“የመሬት ወረራና ሕገ ወጥ ግንባታን ለማስቆም እየሰራሁ ነው”የሱሉልታ ከተማ አስተዳደር

$
0
0
በፊንፊኔ ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን ሱሉልታ ከተማ አስተዳደር በከተማው የተከናወነውን የመሬት ወረራና ሕገ ወጥ ግንባታን ለማስቆም እየሰራሁ ነው ብሏል፡፡ የማይገባቸውን ጥቅም የሚሹና በተለያዩ ጊዜያት የከተማው መዋቅር ውስጥ የነበሩ አካላት የገበሬ መሬት፣ የመንግስት መሬትና ለኢንቨስትመንት ተብሎ ካሳ የተከፈለበት መሬት ላይ ወረራ እንዲፈጸምና ሕገ ወጥ ግንባታዎች እንዲገነቡ ማድረጋቸውን አስተዳደሩ ይገልጻል፡፡ ይህ ችግር እንዲቀረፍ የከተማው ነዋሪዎች በተለያዩ ጊዜያት […]

ተፈናቀሉ የአማራ ሕዝብ የተዋጣው ብር ዝርዝር

$
0
0
1) ሜድሮክ ኩባንያ 40 ሚሊዮን ብር 2) ወርቁ አይተነው 35 ሚሊዮን ብር 3) የኢትዮጵያ ነዳጅ ማሕበር 35 ሚሊዮን ብር 4) አብቁተ 25 ሚሊዮን ብር 5) ጥረት 15 ሚሊዮን ብር 6) አቢሲኒያ ባንክ 12 ሚሊዮን ብር 7) ዳሽን ባንክ 10 ሚሊዮን ብር 8) አባይ ባንክ 10  ሚሊዮን ብር 9) ኖክ ናሽናል ኦይል 15  ሚሊዮን ብር 10) […]

የጠ/ሚሩ አንደኛ ዓመት! (መስቀሉ አየለ)

$
0
0
የለውጥ ሂደቱን ለማክበር በሉት ለመገምገም ሁለት ቀን የሚፈጅ ጉባዔ በመጭው ሳምንት በሸራተን አዲስ ይካሄዳል። የአብይ አስተዳደር ወደ ስልጣን ሲመጣ ብዙ ተስፋ ሰንቆም አሰንቆም ነበር። እርሱ እንደ አንድ ቪዥነሪ መሪ ካሰበው ቦታ ለመድረስ ምን ያህሉን እርቀት እንደተጓዘ፣ በርቀት ተስፋ ያደረገው፤ ነገር ግን ሲገባበት የከበደውና የጎረበጠው ግማደ መስቀል ሸክም፣ ያኔ ሲጀምር እነማን አብረውት ነበሩ፣ ዛሬ ምን ያህሉ […]

የ17ቱ ኢትዮጵያዊያን የቀብር ስነስርአት በቅድስት ስላሴ ቤተክርስቲያን ተከናውኗል

$
0
0
አብነት ታምራት 1. በዛሬው እለት የ17ቱ ኢትዮጵያዊያን የቀብር ስነስርአት በቅድስት ስላሴ ቤተክርስቲያን ተከናውኗል፡፡ አሶሺየትድ ፕሬስ እንደዘገበው እነዚህ 17ቱ ባዶ የአስከሬን ሳጥኖች ከአየር ማረፊያው በሰንደቅ አላማ ተሸፍነው ሲሸኙ በሺህ የሚቆጠር ህዝብ ተገኝቶ ነበር፡፡ 2. አየር መንገዱ ለሟች ቤተሰቦች አደጋው ከደረሰበት ቦታ ላይ የተዘገነ አንድ ኪሎ አፈር እንደሰጠም የዜና ምንጩ ዘግቧል፡፡ 3. ቢቢሲ እንደዘገበው ደግሞ የሟች ቤተሰቦች […]

ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ የጌዲዮ ማኅበረሰብ አባላትን ሁኔታ ተዘዋውረው ጎበኙ

$
0
0
ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ጠዋት ወደ ገደብ ወረዳ በመጓዝ በጊዜያዊ መጠለያ ጣቢያ የሚገኙ የጌዲዮ ማኅበረሰብ አባላትን ሁኔታ ተዘዋውረው ጎበኙ። ተፈናቃዮቹ ቅሬታቸውን ለጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ አቅርበዋል:: በአሁኑ ሰዓት ጠ/ሚሩ ከተፈናቃዮቹ ተወካዮች ጋር ረጅም ውይይት እያደረጉ ይገኛሉ። ፌዴራል መንግሥት ከዞንና ክልል አስተዳደር ባለፈው ሳምንት መጀመሪያ በቀረበ ጥሪ መሠረት በብሔራዊ የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስተባባሪነት ከመጋቢት 2 […]

ዝክረ አድዋ እና እኛ –ጠገናው ጎሹ

$
0
0
እንደ መግቢያ ይህ ትውልድ የእራሱን እጣ ፈንታ በእራሱ እንደሚወስን ትውልድ የታሪክን ትምህርታዊነት (አስተማሪነት) በአግባቡ  እያስተዋለና እየተረዳ ለተሻለ የዛሬና የነገ እሱነቱ ትርጉም ያለው የጋራ ጥረት ባለማድረጉ የዓለም የጭራዎች  ጭራና ምፅዋእት ለማኝ ሆኖ  ከዘለቀበት ክፉ አዙሪት ለመውጣት አልተቻለውም ።  ይኸውና አሁንም ደጋግሞ ከወደቀበት በስሜት ትኩሳት የመነዳት ፖለቲካ ስህተት ተምሮ  በሰከነ አስተሳሰብ፣ በማይናወጥ መርህ እና ራእዩን እውን ለማድረግ […]

”የዛሬው የፀብ መነሻ ምክንያት፡- ቦሌ ሚካኤል..”- ሀብታሙ ምንአለ 

$
0
0
ቦሌ ሚካኤል ትንሿ ኢትዮጵያ የሚያስብል የብሔር ስብጥር ይኖርባታል፡፡ ቦሌ ሚካኤል ላይ የኢትዮጵያ/የጅግጅጋ ሶማሌ፣ የሀርጌሳ ሱማሌ፣ የሀረር ኦሮሞ፣ የሸዋ ኦሮሞ፣ የአፋር የግመል ወተት ነጋዴ ምን አለፋችሁ ከእነዚህ አልፎ የሌላ ሀገር ዜጎችም ያለማዳላት ቻይኖችን ሁሉ አቅፋ ይዛለች፡፡ ቦሌ ሚካኤል ከለውጡ ወዲህ በተለይ የአንደኛው ኦነግ አመራር የሆነው ዳውድ ኢብሳ መግባት ጋር ተያይዞ ሥራቸው ላይ ሲያተኩሩ የነበሩ የሀረር ቄሮ ጫት […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live