Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

ጉልበት ዓልባ መሆን ብዙ ርቀት አያሥጉዝም ” – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

$
0
0
መንግሥት ጉልበት አልባ የመሆን ዕጣ ፈንታ የለውም።መንግሥት የሀገርን ሠላምና ፀጥታ ለማስፈንና ለማስከበር ሲል ተመጣጣኝ የኃይል እርምጃ መጠቀም ይንሮበታል።ይህንን መንግስታዊ  ግዴታውን ሲወጣ እግረ መንገዱን ወንጀል በመስራት ተጠቃሚ ለመሆን ያኮበኮቡትን በሙሉ ወንጀል መስራት የሚያስከፍላቸውን ዋጋ በተጨባጭ በማሳየት የወንጀል ድርጊት እንዳይስፋፋ ያደርጋል ።  የአንድ ሀገር ህዝብም ፣ፍትህ ለሁሉም እኩል መሆኗን፣ህጉ አድርግና አታድርግ ብሎ ያስቀመጠው፣የደነገገውና ያወጀው፣በእያንዳንዱ ዜጋ የሚተገበር፣የተፃፈና ያልተፃፈ […]

በሰሜን አሜሪካ ከምንገኝ የቅማንት ተወላጆች የተሰጠ መግለጫ

$
0
0
ቁጥር 2 ሰላም የህይዎት ዋስትና ነዉ ሰላምና መረጋጋት የሌለበት መንግሥት ምንጊዜም ቢሆን ለዜጎች የህይዎት ዋስትና አይሰጥም ። በአገራችን ኢትዮጵያ እየታየ ያለው ለውጥ ገና አንድ አመት ያልሞላው ስለሆነ  መንግስት ለሃያ ሰባት ዓመታት ሲጎነጎን የኖረውን ሴራ በአጭር ጊዜ ውስጥ መፍትሔ ይሰጣል የሚል እምነት ባይኖረንም በአጭር ጊዜ ውስጥ ሊተገበሩ የሚገባቸውን የዜጎችን ደህንነት ማስከበር በተመለከተ እየታየ ያለው ዳተኝነትና ለውጡ […]

የአማራ ክልል ምክር ቤት Vs ከትግራይ የህዝብ ግንኙነትና የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ የተሰጠ መግለጫ

$
0
0
በአማራና በትግራይ ወንድማማች ህዝቦች ዘመን ተሻጋሪ መልካም ግንኙነት ውስጥ ልዩነት በመፍጠር ወደ ጦርነት የሚያስገባ ጸብ አጫሪነት ምንም ዓይነት ተቀባይነት እንደሌለው የአማራ ክልል ምክር ቤት አሳሰበ፡፡ በትግራይ ክልል አመራሮች በኩል የጦርነት ቅስቀሳና የሰራዊት ዝግጅቶች በአስቸኳይ እንዲቆሙ የአማራ ክልል ምክርቤት በአጽንዖት መክሯል፡፡ የምክር ቤቱ 5ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 12ኛ መደበኛ ጉባኤ ከየካቲት 26 እስከ 29/2011 […]

የደደቢት በለስ ልታቆጠቁጥ ነው እንዴ? –አሰፋ በድሉ

$
0
0
ርዕሴ ምን ማለት እንደሆነ በማብራራት ልጀምር፡፡ደራሲ አያልነህ ሙላቱ ይመስለኛል በግጥም በለስ ባቆጠቆጠች ጊዜ እግዚኦ በሉ፤በለስ በለመለመች ጊዜ ከል ልበሱ…እያለ ተናግሮን እንደነበር አስታውሳለሁ፡፡የደደቢት በለስ ክህደት ነው፤ የደደቢት በለስ  ዘረኝነት ነው፤የደደቢት በለስ  ህገ ወጥነት ነው፤የደደቢት በለስ  ቅናትና የበታችነት ስሜት ነው፤የደደቢት በለስ  ድብቅነት ነው፤የደደቢት በለስ ሴረኝነት ነው፤የደደቢት በለስ  ዘራፊነት ነው፤የደደቢት በለስ ሽፍትነት ነው፤የደደቢት በለስ ቂመኝነት ነው፤የደደቢት በለስ በወንድማማቾች […]

ምስክሮችን ፎቶ በማንሳት ተጠርጥረው የታሰሩት ዋስትና ተፈቀደላቸው

$
0
0
የፌዴራሉ የመጀመሪያ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት ዛሬ በዋለው ችሎት ፎቶ በማንሳት በማህበራዊ ድረ ገጽ ሲለጥፉ በቁጥጥር ስር ውለዋል የተባሉ ተጠርጣሪዎች የጠየቁትን የዋስትና ጥያቄ ተቀበለ። መርማሪ ፖሊስ ተጠርጣሪዎቹ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ወንጀል ፈጽመዋል ተብለው በምርመራ ላይ በሚገኙ ግለሰቦች ላይ ምስክርነት በመስጠት ፍርድ ቤት ቅድመ ምርመራ ላይ እያሉ፥ ፎቷቸውን በማንሳት በማህበራዊ ትስስር ገጽ ላይ በመለጠፍ መጠርጠራቸውን […]

የጄ/ል ክንፈ ወንድም የሆኑት አቶ ኢሳያስ ዳኘው ለቀረበባቸው ክስ መቃወሚያቸውን አሰሙ

$
0
0
የጄ/ል ክንፈ ወንድም የሆኑት አቶ ኢሳያስ ዳኘው ለቀረበባቸው ክስ መቃወሚያቸውን አሰሙ፡፡ ተጠርጣሪው የኢትዮ ቴሌኮም ሀላፊ ሆነው በሚሰሩበት ወቅት ዜድቲኢ ከተሰኘው የቻይና ኩባንያ ጋር በፈፀሙት ውል መከሰሳቸውን መዘገባችን ይታወሳል፡፡ አቃቤ ህግ ባቀረበባቸው በዚህ ክስ ከዜድቲኢ ጋር 44‚ 510‚ 971.00 (አርባ አራት ሚሊዩን አምስት መቶ አስር ሺህ ዘጠኝ መቶ ሰባ አንድ) የአሜሪካን ዶላር የግዥ ውል ለጊዜው ስማቸው […]

በሰሜን አሜሪካ ከምንገኝ የቅማንት ተወላጆች የተሰጠ መግለጫ

$
0
0
ቁጥር 2 ሰላም የህይዎት ዋስትና ነዉ ሰላምና መረጋጋት የሌለበት መንግሥት ምንጊዜም ቢሆን ለዜጎች የህይዎት ዋስትና አይሰጥም ። በአገራችን ኢትዮጵያ እየታየ ያለው ለውጥ ገና አንድ አመት ያልሞላው ስለሆነ  መንግስት ለሃያ ሰባት ዓመታት ሲጎነጎን የኖረውን ሴራ በአጭር ጊዜ ውስጥ መፍትሔ ይሰጣል የሚል እምነት ባይኖረንም በአጭር ጊዜ ውስጥ ሊተገበሩ የሚገባቸውን የዜጎችን ደህንነት ማስከበር በተመለከተ እየታየ ያለው ዳተኝነትና ለውጡ […]

የአዲስ አበባ ባለቤትነት ጥያቄ በሕግ መነጽር ሲታይ –ባይሳ ዋቅ-ወያ

$
0
0
ሰሞኑን በተለያዩ መድረኮች የአዲስ አበባን ባለቤትነት በተመለከተ ዜጎች በጎራ ተከፋፍለው ዱላ ቀረሽ የቃላት ጥይቶች ሲለዋወጡ ተስተውሏል። ክርክሩና እንካ ስላንቲያው በመደማመጥና በመከባበር ወይም ከእርስ በርስ ለመማማር፣ ቀድሞ ያልተረዱትን ሃቆች አሁን ተገንዝቦ አቋም ለመቀየር ሳይሆን፣ “የኔ አቋም ብቻ ትክክል ነው” በሚል መሪህ ላይ የተመሠረተ በመሆኑ፣ ይህን ጽንፍ የያዘውን ክርክር፣ ጽንፈኞቹ መሰረት አድርገው የሚከራከሩበትን ”ታሪካዊ ሃቆችንና መረጃዎችን“ ወደ […]

ለኢትዮጲያ ና ለህዝቧ የሚበጀው ነገር  (ክፍል ፩) –ከሙሉቀን ገበየው

$
0
0
አገራችን ኢትዮጲያና ህዝቧ ለ27 አመታት ነግሶባት የነበረውን የአገዛዝ ስርእት በሰላማዊ የ ህዝብ ትግል  ለመጣል ከፍተኛ ትግል የተደርገ ቢሆንም በስተመጨረሻ ለውጡን በመንግስትነት የሚመሩት ግን ስርአቱን የሚወክሉ “የለውጥ ፈላጊ” ወገኖች  እንጂ በስርአቱ ተገፍተው በይፋ ሲታግሉት የነበሩ ስዎች ወይም የፖለቲካ ድርጅቶች ወይም የህዝብ ተውካዮች አይደሉም።   ሆኖም ግን ለውጥ የሚፈልገው የተጨቆነው ህዝብ ከስርአቱ ከመጡ በመንግስት ዙፋን ላይ በተቀመጡ “የለውጥ […]

አዲሱ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የክልሉን ህዝብ ከሌሎች የሀገሪቱ ህዝቦች ጋር ያለውን አንድነትና መፈቃቀድ እንደሚያጠናክሩ እምነቴ ነው – ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ

$
0
0
አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2011(ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አዲሱ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር አምባቸው መኮንን በአዲስ መንገድ አዲስ አስተሳስብና መንፈስ የአማራ ክልልን ህዝብ ከመቼውም ጊዜ በበለጠ ደረጃ እንደሚያገለግሉ ያለቸውን እምነት ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ለቀድሞው የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በባህር ዳር ከተማ በተዘጋጀ የሽኝት ስነ ስርዓት ላይ ተገኝተዋል፡፡ […]

ህዝብና ቤት ቆጠራው እንዳይካሄድ የሚገልፅ ማስጠንቀቂያ በአማራ ክልል እየተሰራጨ ነው –አያሌው መንበር

$
0
0
የህዝብና ቤት ቆጠራው ዘንድሮ መካጋድ እንደማይችል፣ይህንን የህዝብ ጩኸት ችላ ብለው ወደ ቆጠራ እንገባለን የሚሉ ካሉ ግን ባይሞክሩት የሚል ማስጠንቀቂያ ሲበተን መዋሉን ሰሜን ጎንደርና ሰሜን ሸዋ ማስረጃ ደርሶኛል። ሌላ አካባባቢም ሲበተን እንደዋለ ሰምቻለው። ይህንን ጉዳይ ችላ አትበሉት እያልን ስንጮህ ብንሰነብትም አዴፓ ችላ ብሎት ነበር።እንግዲህ ወደ እርምጃ እየተገባ ነው። በሌላ መልኩ ባህር ዳር ከተማ ላይ ስንታየው ታከለ […]

“መንግሥት ጉልበት አልባ ከሆነ ፣አናርኪዝም ይነግሳል።”–መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

$
0
0
 መንግሥት ጉልበት አልባ የመሆን ዕጣ ፈንታ የለውም።መንግሥት የሀገርን ሠላምና ፀጥታ ለማስፈንና ለማስከበር ሲል ተመጣጣኝ የኃይል እርምጃ መጠቀም ይንሮበታል።ይህንን መንግስታዊ  ግዴታውን ሲወጣ እግረ መንገዱን ወንጀል በመስራት ተጠቃሚ ለመሆን ያኮበኮቡትን በሙሉ ወንጀል መስራት የሚያስከፍላቸውን ዋጋ በተጨባጭ በማሳየት የወንጀል ድርጊት እንዳይስፋፋ ያደርጋል ።  የአንድ ሀገር ህዝብም ፣ፍትህ ለሁሉም እኩል መሆኗን፣ህጉ አድርግና አታድርግ ብሎ ያስቀመጠው፣የደነገገውና ያወጀው፣በእያንዳንዱ ዜጋ የሚተገበር፣የተፃፈና ያልተፃፈ […]

ለኢትዮጲያ ና ለህዝቧ የሚበጀው ነገር    (ክፍል ፪) ከሙሉቀን ገበየው

$
0
0
በክፍል ፩ ፅሁፌ 27  አምታት አስክፊውን አገዛዝ በህዝቡ ሰላማዊ ትግል  መዳራሻ ላይ የአገዛዙ “የለውጥ ፈላጊ” ወገኖች የመንግስትነት መንበር መያዛቸውና፤ ማንንም በተቃዋሚ ጎራ የተሰለፈውን ወይም የህዝብ ድርጅቶችን ሳይጨምሩ የሽግግሩን ሂደት እንምራልን ብለው  ለህዝቡ ትልቅ አዲስ  ስርአት እንደሚመጣ ተስፋ ሰጥተውና  የህዝብ ድጋፍ አግኝተው፤  በለውጥ ግዜ የሚደርጉ የመጀምርያ የህዝብን ብሶትና ስሜት የሚያስተነፍሱ ድርጊቶችን ቢፈጽሙም፤  ግልጽ የሆነ የለውጥ ፍኖተ-ካርታ […]

ዶክተር ዐቢይ፣ዶክተር አምባቸው..ጥሪ ቀርቦላቸዋል። የአዲስ አበባ ወጣቶች፣ ጎልማሶችና ምሁራን ማህበር የሚከተለውን መግለጫ አውጥቷል

$
0
0
ዶክተር ዐቢይ፣ዶክተር አምባቸው..ጥሪ ቀርቦላቸዋል። የአዲስ አበባ ወጣቶች፣ ጎልማሶችና ምሁራን ማህበር የሚከተለውን መግለጫ አውጥቷል ነገሮች እየተካረሩ የመጡ ይመስላሉ።ዶክተር ዐቢይ፣ዶክተር አምባቸው..ጥሪ ቀርቦላቸዋል።የአዲስ አበባ ወጣቶች፣ ጎልማሶችና ምሁራን ማህበር የሚከተለውን መግለጫ አውጥቷል፦ Публикувахте от Dereje Habtewold в Събота, 9 март 2019 г.

ብአዴን(አዴፓ) ለሌላ ዙር መከራ አሳልፎ እየሰጠን ነው፡፡አዲሶቹ ተረኞች በሁለት እግራቸው ሳይቆሙ በፊት መላ ሊባል ይገባል

$
0
0
በመከላከያ ውስጥ ብሔርን ለማመጣጠን ታስቦ በተካሄደው አዲሱ ወታደራዊ ሪፎርም የተገኙ ውጤቶቹ በአጭሩ ሲዳሰሱ። የመከላከያ አራቱ ዕዞች:- 1. ሰሜን ዕዝ:- አዛዥ—- ሜ/ጄ ጌታቸው ጉዲና (ኦሮሞ) ምክትል—- ብ/ጄ አማረ ደብሩ (አማራ) ሎጅስቲክ—– ብ/ጄ ከድር አራርሳ (ኦሮሞ) አስተዳደር—— ብ/ጄ ገ/እግዚአብሔር በየነ (ትግራይ) 2. ምዕራብ ዕዝ:- አዛዥ—- ሜ/ጄ አስራት ዲኔሮ (ደቡብ) ምክትል—- ብ/ጄ አሰፋ ቸኮል (አገው) ሎጅስቲክ—– ብ/ጄ ወዲ […]

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ባህር-ዳር ለአማራ ክልል ምክር ቤት ጉባኤ መዝጊያ ዝግጅት ላይ ያስተላለፉት መልዕክት {ንግግር}

$
0
0
ተስተካክሎ የቀረበ ትክክለኛ የፅሁፍ ቅጂ ~~~~~<>~~~~~ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዓብይ አህመድ ክቡር ዶ/ር አምባቸው መኮንን የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የተከበራችሁ የአማራ ክልል ምክር ቤት አባላት ክቡራትና ክቡራን በዘመን ሰንሰለት የአማራ ህዝብ ከሌሎች እህቶቹ እና ወንድሞቹ ጋር በመሆን በሃገር ህልውና እና ግንባታ ሂደት – በሰላሙ ጊዜ የልማት አቅም፤ በጦርነት ጊዜ ደግሞ ወታደር በመሆን ከፍ ያለ […]

ንግድን የማሳለጥ (Doing Business) መርሐ ግብር የአንድ ወር አፈጻጸም ግምገማ በጠ/ሚር ጽ/ቤት ሲካሄድ ውሏል

$
0
0
ንግድን የማሳለጥ (Doing Business) መርሐ ግብር የአንድ ወር አፈጻጸም ግምገማ በጠ/ሚር ጽ/ቤት ሲካሄድ ውሏል:: ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ መዋቅራዊ የሥራ አጥነት ችግርን ለመቅረፍ የግል ዘርፉ ንግድን ለመጀመርና ፋይናንስን በቀላሉ ለማግኘት እንዲችል ምቹ ሁኔታ የመፍጠርን አስፈላጊነት መናገራውን እንዲሁም በተለይም ጀማሪ ንግዶች ፋይናንስን በቀላሉ ለማግኘት ያሉባቸውን ማነቆዎች ከመፍታት አኳያ የብድር ሥርዓቱን በመከለስ ተንቀሳቃሽ ንብረትን በመያዣነት ለመበደር የሚያስችል አሠራር […]

Video: “ልዩ ጥቅም” ከማን? ለማን? ለምን?

$
0
0
“ልዩ ጥቅም” ከማን? ለማን? ለምን?

በፖለቲካ አውሬ የተበላችው ድሬዳዋ ጉዳይ! (በ ሙሉጌታ ገዛኸኝ)

$
0
0
ድሬዳዋ ከአመሰራረቷ ጀምሮ ነዋሪዎቿን በአንዳች ፍቅር ያቆራኘች ኮስሞፖሊታን ውብ ከተማ መሆኗን የውጭ ዜጎች ጭምር ይመሰክሩላታል፡፡ የምድር ባቡር ፀጋ የሆነችው ድሬ ለኢትዮጵውያን ከተሞች ሁለንተናዊ ዘይቤ ሆና ዘመናትን ተሻግራ የራሷን አሻራ አሳርፋለች፡፡ ወደ ድሬዳዋ ለሥራ ከተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች በርካቶች መጉረፋቸው አሁን ያለውን የሥነ ሕዝብ ስብጥር ፈጥሯል፡፡  የድሬ ልጆች ልዩ መገለጫቸው ጎሣና ሃይማኖት ሳይሆን ወደ ከተማቸው የመጣ ሁሉ […]

ሰባት የፖለቲካ ፓርቲዎች ጥምረት ለመፍጠር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ

$
0
0
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰባት የፖለቲካ ፓርቲዎች በግንባር ለመስራት የሚያስችላቸውን ጥምረት ለመፍጠር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ። ሰነዱን የተፈራረሙት የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ)፣ የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ፓርቲ (ኢህአፓ)፣ የኢትዮጵያ ዴሞክራቲክ ህብረት (ኢዴህ)፣ የኢትዮጵያ ብሄራዊ አንድነት ፓርቲ (ኢብአፓ)፣ የአፋር ህዝቦች ፍትሃዊ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ፣ የአፋር ህዝቦች ነፃነት ፓርቲ እና የኦሮሞ ህዝቦች ፍትሃዊ […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live