Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

አቶ ኤርሚያስ አመልጋ ለፍርድ ቤት ያቀረቡት አቤቱታ ተቀባይነት አገኘ

$
0
0
በቅርቡ በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር የዋሉትና ክስ የተመሰረተባቸው አቶ ኤርሚያስ አመልጋ በማረሚያ ቤት ቆይታቸው ይሟሉልኝ በማለት ለፍርድ ቤቱ ያመለከቷቸው አቤቱታዎች ነበሩ። ከነዚህ መካከል በቁጥጥር ስር ከመዋላቸው በፊት የጀመሯቸውን ስራዎች ከማረሚያ ቤቱ እየወጡ ለማከናወን የተወሰነ ጊዜ እንዲፈቀድላቸው፣ መጽሐፍትና መጽሔቶች ማረሚያ ቤት እንዲገቡላቸው መጠየቃቸው ይገኝበታል፡፡ ተከሳሹ የግል ኩባንያ የቦርድ ሰብሳቢና ስራ አስኪያጅ መሆናቸውን በመግለጽ፣ ትልልቅ አገራዊ […]

‹‹ትላንት በመቀሌ አደባባዮች ሲሰድቡኝ ነበር፡፡ ነገር ግን ወድጄዋለሁ፡፡ ዲሞክራሲ ነው፡፡›› ዶ/ር አብይ አህመድ

$
0
0
የፋይናንሺያል ታይምስ ጋዜጣ ዘጋቢዎቹ ዴቪድ ፒሊንግ እና ሊዮኔል ባርበር በአዲስ አበባ ጠቅላይ ሚኒስትር ቢሮንና ቤተመንግስቱን እንደጎበኙ በዛሬ ዘገባቸው ጠቅሰዋል፡፡ በ40 ሺህ ሄክታር ላይ ባረፈው በዚህ ቤተመንግስት ከውጭ ጋዜጠኞች ጋር ዶ/ር አብይ አህመድ ለመጀመሪያ ጊዜ የአንድ ለአንድ ቃለ ምልልስ አድርገዋል፡፡ በቃለምልልሱ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ስልጣን በተረከቡ የመጀመሪያው ቀን ፅህፈት ቤታቸው እንዲታደስ ትእዛዝ እንደሰጡ ተናግረዋል፡፡ በዚህ መሰረትም በሁለት […]

አዲሱ አረጋ ከለገጣፎ መልስ የጻፉት ጽሁፍ

$
0
0
በለገጣፎ ለገዳዲ ህገወጥ ናቸው በሚል እየተፈጸመ ያለው የድሃ ወገኖቻችንን መኖሪያ ቤቶች በተመለከተ ላለፉት ቀናት በስፋት እየዘገብን ይገኛል:: ሌሎች በርካታ ሚዲያዎችም ትኩረት ሰጥተው እየሰሩበት ይገኛሉ:: አብዛኛው ዘገባ እያተኮረ ያለው የወገኖቻችን ስቃይ መመልከቱና ማየቱ ላይ እንጂ መፍትሄው ምንድን ነው? እነዚህ ወገኖች ቀጣይ እጣ ፈንታ ምን ይሆናል? መንግስት ካለቤት የቀሩትን ወገኖች ምን ሊያደርጋቸው ነው? የሚሉ ጉዳዮች ትኩረት አልተሰጠባቸውም::’ […]

በለገጣፎ ጉዳይ የኦሮምያ ክልል ፕረዚዳንት ለማ መገርሳ አቅጣጫ አስቀመጡ

$
0
0
በለገጣፎ የተወሰደውን እርምጃ ተከትሎ በአፈጻጸሙ ሂደት የተፈጠሩ ግድፈቶች እና ስህተቶች ካሉ ለይቶ ማረም አስፈላጊ መሆኑን በመግለጽ ይህንን ጉዳይ የሚያጣራ አንድ ግብረ ሀይልም ተደራጅቶ ወደ አካባቢዉ እንዲሰማራ የኦሮምያ ክልል ፕረዚዳንት ለማ መገርሳ አቅጣጫ ማስቀመጣቸውን አቶ አዲሱ አረጋ ገልጸዋል:: ግብረ ሃይሉም በጥቂት ቀናት ዉስጥ ወደማጣራት ስራ የሚገባ እና አጣርቶ በሚያቀርበዉ ሪፖርት መሰረትም ህገወጥ ግንባታን በማፍረስ ሂደት የተፈጸሙ […]

የትግራይ ክልላዊ መንግሥት ኢትዮጵያንና ኤርትራን የሚያገናኘውን የሁመራ ኦምሃጀር መንገድ ዘጋ

$
0
0
በሁመራ ኦምሀጁር በኩል ያለው የንግድ እንቅስቃሴ መዘጋቱ ተነገረ፡፡ ኤርትሪያን ፕሬስ ምንጮቹን ጠቅሶ እንደዘገበው መንገዱን በአጣና የዘጋው የትግይ ክልል መንግስት ነው፡፡ ይህ የሁመራና ኦምሀጁር መንገድ በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያና ኤርትራን የሚያገናኝ ዋናው መስመር እንደሆነ ይታወቃል፡፡ በሁመራ ያሉ አንድ ምንጭ ለኤርትሪያን ፕሬስ እንደተናገሩት በዚያ መንገድ ሲጓዙ ከነበሩትና የኮንስትራክሽን መሳሪያዎችንና ጤፍ ጭነው የነበሩትን ከባድ መኪናዎች በማስቆም ትግርኛ ተናጋሪ ካልሆኑት […]

የአዲስ አበባ ፖሊስ በአዲስ አበባ ሰላማዊ ሰልፍ ስለመጠራቱ ጥያቄ ያቀረበልኝ አካል የለም አለ

$
0
0
በጀነራል ደግፌ በዲ የሚመራው የአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ በአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ ኮሚሽን ነገ እሁድ የካቲት 17/2011 ዓ/ም በመስቀል አደባባይ ሠላማዊ ሰልፍ ተጠርቷል በሚል በተለያዩ ሶሻል ሚዲያዎች የተላለፈው ዘገባ ሀሰተኛ ነው ሲል መግለጫ ሰጠ:: “የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በነገው ዕለት ምንም ዓይነት የሠላማዊ ሰልፍ ሆነ ስብሰባ እናድርግ የሚል ጥያቄ አልቀረበልኝም ያለው” ኮሚሽኑ ሰልፉ የሚደረግ ከሆነ […]

አዴፓ በአዲስ አበባ የባለቤትነት ጉዳይ ላይ ጠንካራ አቋም እንዳለው አስታወቀ

$
0
0
የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) አዲስ አበባ የነዋሪዎቿ እንድትሆን እና አግላይ አመለካከቶች እንዲወገዱ በትኩረት እንደሚሠራ አስታወቀ:: ድርጅቱ በአዲስ አበባ ከሚገኙ የአዴፓ አመራሮች ጋር ከተወያየ በኋላ ዉይይቱን የመሩት የአዴፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ምግባሩ ከበደ እንደገለጹት አዲስ አበባ የነዋሪዎቿ እና የኢትዮጵያ መዲና እንጅ የማንም አይደለችም፡፡ አዲስ አበባን የነዋሪዎቿ መዲና እንዳትሆን አጀንዳውን የሚያራግቡት ለዉጡን የማይደግፉ ኃይሎች […]

በአሜሪካ አሌክሳንድሪያ ቨርጂኒያ ውስጥ ነዋሪ የሆኑት አቶ መርጊያ ንጉሴ ፍርድ ቤት ቀርበው ጥፋተኛ ተባሉ

$
0
0
በአሜሪካ አሌክሳንድሪያ ቨርጂኒያ ውስጥ ነዋሪ የሆኑት አቶ መርጊያ ንጉሴ ትንናት ፍርድ ቤት ቀርበው ጥፋተኛ ተባሉ፡፡ የ58 አመቱ አቶ መርጊያ ጥፋተኛ የተባሉት በማጭበርበር የአሜሪካ ዜግነት አግኝተዋል በሚል ነው፡፡ በዛሬው እለት የተሰየመው ፍርድ ቤቱ እንደገለፀው አቶ መርጊያ በቀይ ሽብር ወቅት ተጠርጣሪ እስረኞችን ደብድበዋል፣ ገርፈዋል፣ አሰቃይተዋል፡፡ ይህ ድርጊት የተፈፀመባቸው ግለሰቦችም ለዘላቂ ጉዳት ተጋልጠው ይገኛሉ፡፡   ይሁንና በ1999 እ.ኤ.አ […]

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በተቃዋሚዎች ስብሰባ ሳይገኙ ቀሩ

$
0
0
ገዥውን ፓርቲ ጨምሮ ሁሉም በሀገሪቱ የሚገኙ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች በሀገሪቱ አጠቃላይ የፖለቲካ ሁኔታ ለመምከር እና ገዥ ሐሳቦችን ለመለዋወጥ ለ3ኛ ጊዜ በመከሩበት ስብሰባ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ እንደሚገኙ ቀደም ሲል ተገልጾ የነበረ ቢሆንም ሳይገኙ ቀርተዋል:: ምክንያቱ ባልተገለጸ ሁኔታ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዚህ ስብሰባ ላይ ባይገኙም ድርጅቱን ወክለው አቶ ብናልፍ አንዷለም እና የፕሬስ ሴክረተሪያቸው አቶ ንጉሡ […]

የህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም ማሳሰቢያ

$
0
0
በለገጣፎ ለገዳዲ ከተማ አስተዳደር በዜጎች ላይ የመጠለያ ቤታቸውን በማፍረስ በተወሰደው እርምጃ ህጻናት፣ ሴቶች፣ አዛውንቶች፣ የስኳር ህመምተኞች ለከፋ ችግር መጋለጣቸውን በተጠለሉበት የሀይማኖት ተቋማት በመገኘት ማረጋገጡን የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም አስታወቀ። ተቋሙ በአስተዳደሩ በእርምጃው ተፈናቅለው የተጠለሉትን ዜጎች ትናንት በከፍተኛ አመራሮች ደረጃ በስፍራው ተገኝቶ ተዘዋውሮ እንደተመለከተ ጠቅሶ፤ ተዘዋውሮ በተመለከተባቸው ድንኳን ውስጥም ከመንግስት ምንም ነገር አቅርቦት አለመኖሩን፤ ነገር […]

የዘር መንግሥት አገር ያተራምሳል

$
0
0
ታፈሰ በለጠ በአሁኑ የኢትዮጵያ ሁኔታ የክልል፣ የዘር፣ የጎሣ፣ የጎጥና የkንk ሥነ መንግሥታዊ ቡድኖች አሉ፡፡  በዜግነት ላይ የተመሠረተና አገር-አቀፍ ቡድን ካልተጠናከረ አንድ ቡድን ብቻውን አገሪቱን ማስተዳደር አይችልም፡፡ ምንጊዜም አናሳ ሆኖ ነው የሚገኘው፡፡ ወያኔ ብቻውን ኢትዮጵያን ማስተዳደር ስላልቻለ የአማራን እንዲሁም የኦሮሞና የደቡብ «ብሔሮችን» አጣምሮ በበላይነት ለሀያ ሰባት ዓመታት «ክርን አማስት» እያለ ቆየ፡፡ አሁን ግን ከወያኔ በስተቀር ሌሎቹ […]

የብሄራዊ  እርቅ ኮሚሽን  አበረታችና አሳሳቢ ገጽታወች |የእርቀ ሰላሙ ጅምር ውጤታማነትን ከፍ ለማድረግ ምን ይደረግ?

$
0
0
  አክሊሉ ወንድአፈረው  (የግል አስተያየት) ethioandenet@bell.net የካቲት 16፣2011( ፌበርዋሪ 23፣ 2019) በሀገራችን በኢትዮጵያ ውስጥ  የተጀመረው ለውጥ ቁልፍ በሆኑ ጥያቄወች  ላይ  ምላሽ እየሰጠ የሚጓዝባቸው ሂደቶች በሰፊው ይስተዋላሉ። የፖለቲከ ምህዳሩን  ከማስፋት (ሊበራላይዜሽን ) ወደ ዴሞክራሲያዊ መሰረት መጣል (ዴሞክራታይዜሽን)  ለመሸጋጋር የተለያዩ ድንጋጌወችን ማውጣት አፋኝ ህግጋትን መሻርና  ዴሞክራሲአዊ ስርአትን እውን ሊያደርጉ የሚችሉ ተቋማትንም መገንባት አሰፈላለጊ ነው። ተቋም ሲባል ዴሞክራሲአዊ […]

የአረና ትግራይ ስትራቴጂውን እና አማራጭ ፖሊሲውን ለመቀሌ ሕዝብ አስተዋወቀ

$
0
0
ዓረና ትግራይ ዛሬ እሁድ 17/06/2011 ዓ/ም በትግራይ ከመቀሌ ሕዝብ ጋር ተወያየ:: በስብሰባው አረና አማራጭ ፖሊውንና ስትራተጂውናን ለሕዝብ ያስተዋወቀ ሲሆን በሃገሪቱ ወቅታዊ ፖለቲካዊ ሁኔታ ከሕዝቡ ጋር ተወያይቷል:: ስብሰባው የተሳካ እንደነበር የድርጅቱ አመራር አቶ አምዶም ገብረሥላሴ ገልጸዋል::

የሳኡዲ አረቢያ መንግስት ኢትዮጵያዊያን የቤት ሰራተኞችን በተመለከተ አዲስ ህግ አወጣ!

$
0
0
  አለ ማዲና ለተሰኘው በአረብኛ ቋንቋ ለሚታተመው ጋዜጣ መግለጫ የሰጡት በጂዳ ንግድና ኢንዱስትሪ ምክር ቤት የስራ ቅጥር ኮሚቴ ሊቀመንበሩ ያህያ አል ማቅቡል እንደተናገሩት ወደሳኡዲ ለስራ የሚሄዱት ሴቶች እድሜ ከ23 አመት እንዳያንስ አዲስ መመሪያ ወጥቷል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ ሴቶቹ በአገራቸው ማሰልጠኛ ተቋም የሚሰጠውን ስልጠና ቢያንስ ለ30 ቀናት መከታተል እንዳለባቸው ጠቁመው የቤት ውስጥ ስራዎችን ማከናወን የሚችሉ ሊሆኑ ይገባቸዋል […]

ወቅቱ አማራ በርካታ ፈተናዎች ያሉበት በመሆኑ ፈተናዎቹን ለመሻገር ተደራጅቶ መንቀሳቀስ ተገቢ መሆኑን ብርጋዴር ጄነራል አሳምነው ጽጌ ተናገሩ

$
0
0
ወቅቱ አማራ በርካታ ፈተናዎች ያሉበት በመሆኑ ፈተናዎቹን ለመሻገር ተደራጅቶ መንቀሳቀስ ተገቢ መሆኑን ብርጋዴር ጄነራል አሳምነው ጽጌ ተናገሩ፡፡ ይህን የተናገሩት በዛሬው እለት በደሴ ከተማ የአማራ ወጣቶች ማህበር በወሎ በተለመሰረተበት ወቅት ነው፡፡ ጄኔራሉ በንግግራቸው ‹‹የሀገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ መልካም ነገሮችን ይዞ እንደመጣው ሁሉ ጥሩ ያልሆኑ ነገሮችም አሉ፤ በመሆኑም መልካሙን ለማጎልበት እና ችግር ያለበትን ለማስተካከል የአማራ ወጣቶች ሚና የጎላ […]

ከጎንደሩ ፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ ጋር የተለያየው ዩጋንዳዊው አማካኝ ያሳር ሙጊርዋ በሰአታት ልዩነት ውስጥ የትግራዩን ሽሬ ከነማ እንደተቀላቀለ ተሰማ

$
0
0
ከጎንደሩ ፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ ጋር የተለያየው ዩጋንዳዊው አማካኝ ያሳር ሙጊርዋ በሰአታት ልዩነት ውስጥ የትግራዩን ሽሬ ከነማ እንደተቀላቀለ ተሰማ፡፡ የኡጋንዳው ካዎዎ ጋዜጣ ዛሬ እንደዘገበው ተጨዋቹ ከአዲሱ ክለቡ ሽሬ ጋር ለአንድ አመት የሚቆይ ውል ተፈራርሟል፡፡ የውሉ መጠን በምስጢር እንዲያዝ የተወሰነ ቢሆንም ጋዜጣው ምንጮቹን ጠቅሶ ለፊርማ ከ25 ሺህ የአሜሪካን ዶላር በላይ እንደተከፈለው ዘግቧል፡፡ ተጨዋቹ ከደቡብ አፍሪካው […]

የራያ ኮረም ሕዝብ ሕወሓትን ዳግም አዋረደ

$
0
0
ሕወሓት ዛሬ በራያ ኮረም ከተማ የካቲት 11ን በማስመልከት የሩጫ ውድድር ጠርቶ ሕዝብ ባለመገኘቱ በድርቅ ተመቶ ተዋርዶ መመለሱ ተገለጸ:: የራያ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ አመራር አቶ ደጀኔ አሰፋ እንደገለጹት “በኮረም ከተማ ዛሬ ሊደረግ የታሰበው የየካቲት 11 ሩጫ ዳግም በውርደት ተደምድሟል። ከንቲባውን ጨምሮ ለሩጫው የተገኘው አጠቃላይ የሰው ብዛት ከ20 ያልበለጠ ሲሆን የተገኙትም ቢሆን በሌብነት ከተማዋን ሲግጡ የኖሩ ትግሬዎች […]

የኢህአዴግ አባልና አጋር ድርጅቶች አንድ ፓርቲ ሊመሰርቱ መሆኑን ዶ/ር አብይ አህመድ ተናገሩ |የከረሙ መዋቅራዊ ችግሮቻችንን በአንድ ጀንበር ለመፍታት አይቻልም ብለዋል

$
0
0
ጠቅላይ ሚኒስት ዶክተር ዐብይ አህመድ  የኢህአዴግ አባልና አጋር ድርጅቶች ከጥቂት ወራት በኋላ አንድ ሀገራዊ ፓርቲ እንደሚመሠርቱ ይፋ አደረጉ:: ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ ከ3 ሺህ በላይ ከሐረሪ፣ ጋምቤላ፣ ቤኔሻንጉል ጉሙዝ፣ ከአፋርና ከሶማሌ ክልል ከተውጣጡ የማኅበረሰብ ተወካዮች፣ የሃይማኖት መሪዎችና የሀገር ሽማግሌዎች ጋር በጽሕፈት ቤታቸው በሀገራዊ ለውጡ መሠረታውያንና አካሄድ ዙሪያ ምክክር ሲያደርጉ ከዋሉ በኋላ እንዳስታወቀው ‹‹ከጥቂት ወራት በኋላ የአፋር፣ […]

ደኢህዴን “ፌደራሊዝም ለክልላችን ህዝቦች የህልውና ጉዳይ ነው”አለ

$
0
0
በአርባ ምንጭ ከተማ ተሰብስቦ የቆየው የደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደኢህዴን) ዛሬ ባወጣው መግለጫው  በክልሉ እየተነሱ ያሉ አዳዲስ የክልል እንሁን ጥያቄዎችን አጽንኦት ሰጥቶ መወያየቱን አስታወቀ:: በፌዲራሊዝሙ ጉዳይም “ህዝቦችን በፍትሃዊነት መንገድ ማስተናገድ የሚችል የፌደራሊዝም ስርዓት እያጠናከርን መሄድ ለክልላችን ህዝቦች የህልውና ጉዳይ ነው፡፡” ሲል በአቋም መግለጫው ገልጿል:: “አሁን በክልሉ ውስጥ የሚነሳውን ተጨማሪ ክልል ሆኖ የመደራጀት ጥያቄ መላውን […]

“ለውጡን ለመቀልበስ ከሚሰሩ ወገኖች በላይ እርስ በእርሳችን የምናደርገው ፍትጊያ የመጣውን ለውጥ ወደ ኋላ ይጎትታል”አቶ ለማ

$
0
0
“መሬት ወረራና ሕገ ወጥ ግንባታን ለመከላከል ስራዎች እየተሰሩ ነው” ለሁለት ቀናት ይደረጋል የተባለው የጨፌ ኦሮሚያ ምክር ቤት 9ኛ መደበኛ ስብሰባ መካሄድ ሲጀመር የክልሉ ፕሬዚዳንት አቶ ለማ መገርሳ በመክፈቻው ላይ የክልሉን መንግስት የ6 ወራት አፈፃፀም ሪፖርት አቀረቡ::  ሰላም እና መረጋጋትን ለማስፈን;  እንዲሁም የህግ የበላይነትን ለማስከበር ከፍተኛ ዋጋ በመክፈል እንደ ሀገር የመጣውን ለውጥ ለማስቀጠል ሰፊ ሥራ መሰራቱን […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live