Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

የመንግሥት ልጮኛነት ከልክ ሲያልፍ…

$
0
0
ከጌድዮን በቀለ Gedionbe56@yahoo.com ማናቸውም  መንግሥት የፈለገው ዓይነት ቅርጽ ቢኖረው ወይም የፈለገውን አይነት ስርዓት ቤከተል  የመኖሩ ዋነኛ መታወቂያ  የዜጎችን ሰላምና ደህንነት ማረጋገጥ የመቻሉ ጉዳይ  ነው።  ሌሎቹ ሁሉ ከዚያ ቀጥለው የሚመጡ ናቸው።  የዜጎችን ደህንነትና ሰላም ለማስጠበቅ ደግሞ ሁለንተናዊ አቅም መኖርን  የግድ ይላል። በደምሳሳው ሁለንተናዊ አቅም በሁለት ዋና ዋና ክፍሎች ይከፈላል፤ ቅቡልነት(legitimacy)ና ጉልበት። በርግጥ የቅቡልነቱ መነሻና ምንጭ የመንግሥቱን […]

ይድረስ ለክቡር ደክተር አብይ አህመድ:  የኢትዮጵያ ሕዝብ ጠቅላይ ሚኒስተር

$
0
0
መቀሌ መሽገዉ በጎንደር፤ በሱማሊያ፤ በኦሮሚያ ተራ በተራ የሚያዋጋዉ የለዉጥ ቀልባሹ ኃይል በህግ ወይም በሃይል ተገቢዉን ቦታ እንዲይዝ የኢትዮጵያ ሕዝብ እጅግ በአክብሮት ይጠይቃል።  የዶክተር አብይና ኦቢ ለማ ቲም የለዉጡ መለዮ ለባሽ ሰራዊት የመቀሌ ምሽግ አዋጊወችን ከእኩይ ተግባራቸዉ ማስቆም ካልቻለ የኢትዮጵያ ሕዝብ ይወቀዉና የአገራችን ልዕልና ለማስከበርና የህዝቡን ህልዉና ተጠብቆ ሰላም፤ ፍትህ ነግሶ ወደልማቱ ሙሉ በሙሉ ለመግባት እራሱን […]

“መረዳት እና ጊዜ” 

$
0
0
ፀጋዝአብ ለምለም ተስፋይ የኢኮኖሚክስ መምህርና ጸሓፊ (ሸክም የበዛበት ትውልድ፡ 2009 እና  የምሥራቃዊት ኮከብ፡ 2010 መጻሕፍት አዘጋጅ)    ሰው በተፈጥሮው ነገሮችን መረዳት የሚችልበት ተፈጥሯዊ ማንነት ብሎም በሂደት የሚዳብር ክህሎት እንዳለው ይታወቃል፡፡ ይህም ኹለንተናዊ ሂደት በጊዜ የተገደበ ነው፡፡ ማንኛውም ሰው ማንኛውም ዓይነት ኹለንተናዊ ልዩነት ቢኖረው እንኳ ይጸነሳል፣ ይወለዳል፣ ያድጋል ብሎም ይሞታል፡፡   በሰው ልጅ የዕድገት ደረጃ ውስጥ […]

ዘራፍ በል አማራ!

$
0
0
ዘራፍ በል አማራ! የቱርክን የግብጥን አንገቱን የቆረጥህ፣ የጣልያን ደንደስ ሁለቴ የሰበርክ፣ እንዴት አይጡ ጃርቱ ከጓሮህ ያስወጣህ? ዘርህን ለይተው ሲሰልቡ ሲያመክኑህ፣ በቋንቋህ ለይተው ገደል ውስጥ ሲከቱህ፣ ዘርክን እያጠኑ ሲገርፉ ሲሰቅሉህ፣ ከቤጌምድር ሳይቀር ዛሬም ሲያሰድዱህ፣ ከኢዮብ በላይ ትእግስት ምንድን ሊሰራልህ? እንኳን ጉራ ፈርዳን ጎንደር ከለቀቅህ፣ በህይወት መኖሩ ምን ሊፈይድልህ? ከአርባ ዓመታት በላይ ታስረህ ተጨፍጭፈህ፣ በስድስት ሚሊዮን ቁጥርህን […]

አቡነ ጢሞቴዎስ ታገዱ

$
0
0
የቅድስት ሥላሤ መንፈሳዊ ኮሌጅ ዲን የሆኑት አቡነ ዶ/ር ጢሞቴዎስ ታገዱ:: ዝርዝሩን ከዜናው ይመልከቱ

የአርቲስት ቴዎድሮስ ተሾመ ንብረት በሃራጅ እንዲሸጥ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ የሃራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ታተመ

$
0
0
የአርቲስት ቴዎድሮስ ተሾመ ንብረት በሃራጅ እንዲሸጥ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ የሃራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ታተመ:: ዝርዝሩን ከዜናው ይመልከቱ በመንግስታዊው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣው የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ላይ መረዳት እንደተቻለው የአርቲስት ቴዎድሮስ ተሾመ ንብረት የሆነ የሴባስቶፖል ኢንተርቴይመንት ንብረቶች በሃራጅ ሊሸጡ ነው::  ከዚህ ቀደም ዘ-ሐበሻ እንደዘገበ ቴዎድሮስ ተሾመ ከከሳሹ ወይዘሮ መስከረም ጸጋዬ ጋር አብረን ፊልም እንሰራለን በሚል 300 […]

ናይጄሪያዊው አጥቂ ኦኪኪ አፎላቢ በመጨረሻም የጅማ አባጅፋር ንብረት ሆኗል

$
0
0
በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት ስኬታማ ጊዜ ካሳለፉ የውጭ ተጫዋቾች መካከል አንዱ የሆነው ናይጄሪያዊው አጥቂ ኦኪኪ አፎላቢ የሊጉ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪነትን በ23 ግቦች ካጠናቀቀ በኃላ ውስብስብ በሆኑ አወዛጋቢ ጉዳዮች ታክለውበት ወደ ግብፁ ኢስማኤል ቢያመራም እምብዛም የመጫወት ዕድል ባለማግኘቱ ዳግም ወደ ኢትዮጵያ ተመልሷል፡፡ ዳግም ከተመለሰ በኋላ የቀድሞው ክለቡን በስፋት ይቀላቀላል ቢባልም በርካታ ክለቦች እሱን ፈላጊ […]

በደቡብ ጎንደር ዞን የሚገኘው የአለም ሳጋ ጥብቅ ስፍራ ደን የእሳት ቃጠሎ በቁጥጥር ስር ዋለ

$
0
0
በደቡብ ጎንደር ዞን ፋርጣ ወረዳ የሚገኘው የአለም ሳጋ ጥብቅ ስፍራ ደን  የካቲት 2 ፣ 2011 ከቀኑ 5 ሰዓት አካባቢ  የተነሳው የእሳት ቃጠሎ ምንም ጉዳት ሳያደርስ ወዲያውኑ በቁጥጥር ስር መዋሉን የአማራ ክልል መንግስት ኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት አስታወቀ፡፡ ትክክልኛው የአደጋው መንስኤ እየተጣራ ቢሆንም ፣ ደኑ ጠባቂዎች ያሉት ቢሆንም በድብቅ እሳት ለኩሰው የሚጠፉ፣ በደቂቃዎች ደግሞ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ መረጃውን […]

ጢስ አባይ ፏፏቴ ጉብኝት ላይ ከነበሩ ተማሪዎች መካከል አንድ ህይወቱ አለፈ

$
0
0
በጢስ አባይ ፏፏቴ ጉብኝት ላይ ከነበሩ ተማሪዎች መካከል አንድ የሶስተኛ ክፍል ተማሪ ወደፏፏቴው ተንሸራቶ ገብቶ ህይወቱ ማለፉን የአማራ ክልል ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ አሰማሀኝ አስረስ ገለሱ::ባህር ዳር ከሚገኙ የተለያዩ አዳሪ ትምህርት ቤቶች የተውጣጡ ከ40 በላይ ተማሪዎች ዛሬ ወደ ጭስ አባይ ፏፏቴ አምርተው ጉብኝት እያደረጉ እንደነበር አቶ አሰማሀኝ በፌስቡክ ገፃቸው አስፍረዋል። በጉብኝቱ ወቅት ከረፋዱ 4 ሰዓት […]

የደብረማርቆስ ከተማ አስተዳደር ኮምዩኒኬሽን በጎንደር ላይ እየተፈጸመ ያለውን ድርጊት እያየን ዝም አንልም አለ

$
0
0
የደብረማርቆስ ከተማ አስተዳደር ኮምዩኒኬሽን በጎንደር ላይ እየተፈጸመ ያለውን ድርጊት እያየን ዝም አንልም አለ:: “በተደጋጋሚ በጎንደር ላይ እየታየ ያለው ትንኮሳ ለእህት ወንድሞቻችን ቤት አልባ መሆንና መፈናቀል እንዲሁም መሞት ከነገ ዛሬ ይሻለዋል ብንልም መሻሻልን ማየት አልቻልንም።” ያለው ኮሚኒከሽኑ “ገዳይ ሲሸሽ ሟች ይገሰግሳል እንዲሉ ተስፋ የሌላቸው፥ ነገን አርቀው መመልከት የተሳናቸው ህሊና ቢሶች የእብድ ተግባራቸውንና እንስሳዊ ባህሪያቸውን አጠናክረው በመቀጠል […]

Video: “በህግ የሚፈለግ ተጠርጣሪን ደብቆ አልሠጥም ያለው የእኛ ክልል አይደለም”–የሱማሌ ክልል ምክትል ፕሬዚደንት ሙስጠፌ መሀመድ

$
0
0
“በህግ የሚፈለግ ተጠርጣሪን ደብቆ አልሠጥም ያለው የእኛ ክልል አይደለም። የፌዴራል ፓርላማ ያወጣውን ህግ አልቀበልም ያልነው እኛ አይደለንም። የመገንጠል አጀንዳ ይዘንም የምንቀሳቀሠው እኛ አይደለንም። ምናልባት ሊገነጠሉ የሚፈልጉ ሀይሎች ብቻቸውን ሲገነጠሉ ብርድ ብርድ እንዳይላቸው ሡማሌ ክልልም አብሯቸው አጀንዳውን እንዲያራግብ ይፈልጉ ይሆናል። ግን አይሳካላቸውም።” የሱማሌ ክልል ምክትል ፕሬዚደንት ሙስጠፌ መሀመድ  የተናገሩት

የአቶ በረከት ስምዖን ባለቤት ጠቅላይ ሚኒስትሩን ማነጋገር እፈልጋለሁ አለች | Video

$
0
0
ከሁለት ሳምንት በፊት ጥረት ውስጥ በተፈጸመ ሌብነት የተነሳ ተጠርጥረው በባህርዳር የታሰሩት የአቶ በረከት ስምኦን ባለቤት ወይዘሮ አሰፋሽ ፈንቴ ስለበረከት ሁኔታ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይን ማነጋገር እፈልጋለሁ አለች:: ወ/ሮ አሰፋሽ ዛሬ በአዲስ አበባ ከወጣው አዲስ አድማስ ጋዜጣ ጋር ባደረገችው ቃለምልልስ አቶ በረከት እንዴት እንደተያዘ ተጠቃ ስትመለስ  “አቶ በረከት የተያዘው ከቤቱ ነው፡፡ እኔ ልጄን ት/ቤት ለመውሰድ ከእንቅልፌ […]

እንደሕዝብ አካል በአቶ ለማ መገርሳ እቀናለሁ!

$
0
0
በክርስቲያን ታደለ ጸጋዬ (ገብርዬ)  ***** «በአንበሳ የሚመራ የበጎች መንጋ፥ በበግ የሚመራን የአናብስት ቡድን ያሸንፋል።» ~ናፖሊዮን ባንሸነፍም እኛንም የገጠመን ይኸው ነው። ለሕዝባችን በሁለነገሩ የሚመጥን መሪ ያስፈልገዋል። «ከሕዝቤ በፊት እኔን እረዱኝ» የሚል መሪ ያስፈልገናል። አቶ ለማ መገርሳ የመከላከያ ሰራዊቱ በኦሮሞዎች ላይ ያልተገባ እርምጃ ሲወስድ ገዳዮችን ወደ ፍርድ ሲያቀርቡ ዩኒፎርማቸውን እንኳን አላስወለቋቸውም። ለመከላከያ ሰራዊቱ ቆፍጠን ያለ ማስጠንቀቂያ ሰጥተው፥ የክልሉ […]

የፕሮቴስታንት ቤተ እምነቶች ላይ በተሰነዘረ ጥቃት 7 ቤተክርስቲያኖች ተቃጠሉ |በሰዎች ላይ መጠነኛ ጉዳት ደረሰ

$
0
0
ከአዲስ አበባ 239 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው በደቡብ ክልል ሀላባ ዞን ቁሊቶ ከተማ በሚገኙ የፕሮቴስታንት ቤተ እምነቶች ላይ በተሰነዘረ ጥቃት 7 ቤተክርስቲያኖች ሲቃጠሉ በሰዎች ላይ ጉዳት መድረሱ ታወቀ:: እንዲሁም ሕዝብ ማመላለሻ ባጃጆች እና የቀይ መስቀል ታርጋ የለጠፈ ሞተር ሳይክል በግጭቱ ወድሟል:: በሃላባ ቁሊቶ ከተማ በተቀሰቀሰ ግጭት የተነሳ እነዚህ 7 ቤተክርስቲያን ሊቃጠሉ መቻላቸውን የክልሉ ኮምዩኒኬሽን […]

በባህርዳር ስታዲየም ኳስ ለማየት የገቡ ተመልካቾች “መከላከያ ከጎንደር ይውጣ”ሲሉ መፈክር አሰሙ |ጀነራል አሳምነው ጽጌ በከሚሴ አካባቢ ከጎንደሩ ጋር በተመሳሳይ ወቅትና በተቀናጀ መንገድ ጥቃት ተፈጽሞ ያከሸፈው መከላከያው ነው አሉ

$
0
0
ዛሬ በባህርዳር ስታዲየም 0ለ0 የተጠናቀቀውን የባህርዳር ከነማን እና የአዳማ ከነማን ጨዋታ ለማየት የገቡ ተመልካቾች የተከያዩ መፈክሮችን በስታዲየሙ ይዘው በመግባት ሃሳባቸውን ሲገልጹ ውለዋል:: በያዙት መፈክርም መከላከያ ከጎንደር እንዲወጣ የጠየቁ ሲሆን; ለጎንደር ጥቁር እለብሳለሁ; ፍትህ ለጎንደር አማራ ሕዝብ; ክልሉን እያስተዳደረ የሚገኘው የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) አማራን አይወክልምና ሌሎችንም መፈክሮች አሳተዋል:: በሌላ በኩል የአማራ ክልላዊ መንግስት የደህንነትና ሰላም […]

መለስ ዜናዊ እንዳይሰራ አስደርጎት የነበረው በዛሬው  የቀዳማዊ አጼ ኃይለስላሴ መታሰቢያ ሐውልት በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ ግቢ ውስጥ ተመረቀ

$
0
0
የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ እንዳይሰራ አስደርጎት የነበረው በዛሬው  የቀዳማዊ አጼ ኃይለስላሴ መታሰቢያ ሐውልት በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ ግቢ ውስጥ ተመረቀ።

የሕብር ሬዲዮ የካቲት 3 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም

$
0
0
የሕብር ሬዲዮ የካቲት 3 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም በኢትዮጵያ ለውጡን ተከትሎ የሕዝቡ የቅሬታ መሰረቶች የሆኑ ጉዳዮችን አመራሩ እየመለሰ ነው? በተለይ የንብረት ባለቤትነት መብቶች በአግባቡ የሕግ ጥበቃ አላቸው? ሕጉስ ዛሬም ይከበራል? ከቀድሞው ምክትል ዐቃቤ ሕግ እና የፍትሐብሄር ጉዳዮች ሀላፊ አቶ አለማየሁ ዘመድኩን ጋር ተወያይተናል (ያድምጡት) የአጼ ኃይለስላሴ ሐውልት በአፍሪካ ሕብረት አዳራሽ ተመረቀ የጎንደር ሕብረት የውቅቱ ሊቀመንበር […]

 አንጋፋው የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በምዝበራ በመፍረስ አፋፍ ላይ ነው

$
0
0
ከድርጅቱ ሠራተኞች በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በሰራተኞች ላይ የሚደርሰውን በደል ያስቀራሉ፣ለውጥም ያመጣሉ በሚል በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አቢይ አህመድ የተሾሙ የቦርድና ድርጅቱ አመራር አካላት ከቀድሞዎቹ አመራር አካላት በከፋ ሁኔታ ድርጅቱንና ሠራተኞችን አደጋ ላይ እየጣሉ መሆናቸውን  ውስጥ አዋቂ ሠራተኞች ገለፁ፡፡ በድርጅቱ ቀደም ሲል ይፈፀም የነበረው የአስተዳደር በደል፣ብሔርን ማእከል ያደረገ የደረጃ እድገት፣የቡድን መጠቃቀምና ለውጥን በይፋ መቃወም በሚል ሰበብ […]

ኢህአዴግ እና የሰብዓዊ መብት ነገር 

$
0
0
(በመስከረም አበራ) አሮጌው ህወሃት መራሽ ኢህአዴግ ከአዕላፍ ነቀፌታዎቹ አንዱ በሰብዓዊ መብት ላይ ያለው እንደ ዱር አውሬ የሚቃጣው አቋሙ ነበር፡፡ኢህአዴግ በራሱ ህዝብ ላይ ያደረሰው አረመኔያዊ የሰብዓዊ መብት ጥሰት በዓለም ላይ በእርኩስነታቸው ከሚታወቁ መንግስታት መደዳ ቀዳሚው ሳያደርገው አይቀርም፡፡ቀዳሚ የሚሆንበት አበይት ምክንያት በዓለም ታሪክ ብቅ ብለው የነበሩ እንደ ናዚ ያሉ ጨካኝ መንግስታት የጭካኔ በትራቸው ያረፈው በራሳቸው ህዝብ ላይ […]

ለማ መገርሳ “ኢትዮጵያ እንዳትበተን ለኢትዮጵያ የሚቆም መከላከያን ማጠናከር አለብን”አሉ

$
0
0
የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት ለማ መገርሳ “ኢትዮጵያ እንዳትበተን ለኢትዮጵያ የሚቆም መከላከያን ማጠናከር አለብን፡፡” ሲሉ አሳሰቡ:: ዛሬ 7ኛውን የመከላከያ ሰራዊት ቀን በአዳማ ሲከበር የተካሄደው ህዝባዊ ስብሰባ ላይ  ንግግር ያደረጉት  አቶ ለማ መገርሳ  እንዳሉት  ” ለአንድ ሰራዊት የደንብ ልብሱ መለያውና ክብሩም ነው፡፡ ይሄ የደንብ ልብሱ በማንም ሸማቂ የሰፈር ወንበዴ መጠቀሚያ ሲሆን የሰራዊታችንን መልካም ስምና ክብር የሚያጎድፍና ጉዳት የሚያመጣ […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live