Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

በኢትዮጵያ የሚገኘው የናይጄሪያ ኤምባሲ ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚንቀሳቀሱ ዜጎቹ ማስጠንቀቅያ ሰጠ

$
0
0
በአፍሪካ ህብረትና በአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን ቋሚ መልእክተኛና የናይጄሪያ አምባሳደር ቃል አቀባዩ ካስተን ኦጆሞ ዛሬ በአቡጃ በሰጡት መግለጫ ወደ ኢትዮጵያ የሚጓዙ ናይጄሪያዊያን ከ3 ሺህ ዶላር በላይ የሚበልጥ ገንዘብና ውድ ጌጣጌጦችን እንዳይዙ አሳስበዋል፡፡ ይህን ማሳሰቢያ የሰጡትም በኢትዮጵያ ህግ አስከባሪዎች ንብረታቸው እንዳይወረስባቸው በማሰብ እንደሆነ ተናግረዋል፡፡ በመግለጫቸው ‹‹ከ3 ሺህ ዶላር የሚበልጥ የውጭ ምንዛሬ ወይንም የዚህ ተመጣጣኝ የሆነ ገንዘብ የምትይዙ […]

ለቀናት ታግተው የተለቀቁት የደምቢዶሎ ዩኒቨርስቲ ፕሬዚደንት ‹‹እኔ ፖለቲካ አይመለከተኝም፣ ያገቱኝ ሰዎችም የተሳሳቱ ይመስለኛል›› አሉ

$
0
0
ለቀናት ታግተው የተለቀቁት የደምቢዶሎ ዩኒቨርስቲ ፕሬዚደንቱ ዶ/ር ደላሳ ቡልቻ ‹‹እኔ ፖለቲካ አይመለከተኝም፣ ያገቱኝ ሰዎችም የተሳሳቱ ይመስለኛል›› አሉ:: ዛሬ በአዲስ አበባ ለንባብ ከበቃው ሸገር ታይምስ መፅሄት ጋር ቃለምልልስ ያደረጉት ዶ/ር ደላሳ ቡልቻ በታገቱበት ወቅት ምንም የደረሰባቸው አካላዊም ሆነ ስነልቦናዊ ጥቃት እንደሌለ ተናግረዋል፡፡ ይሁንና የማያውቁት ነገር ስለገጠማቸው እንደከበዳቸው አስረድተዋል፡፡ ሲናገሩም ‹‹ወታደር ብሆን የገጠመኝ ምንም ላይመስለኝ ይችላል፡፡ እኛ […]

አትሌት ደራርቱ ቱሉ በአፍሪካ አትሌቲክስ ኮንፌዴሬሽን አከባቢውን በመወከል የቦርድ አባል ሆና ተመረጠች

$
0
0
አትሌት ደራርቱ ቱሉ በአፍሪካ አትሌቲክስ ኮንፌዴሬሽን አከባቢውን በመወከል የቦርድ አባል ሆና ተመረጠች፡፡ ከዚህ በተጨማሪም ደራርቱ ባዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ በተካሄደው የምሥራቅ አፍሪካ አትሌቲክስ ሪጅን የቦርድ አባላት ምርጫ ም/ፕሬዝዳንት ሆና መመረጧን ከአትሌቲክስ ፌደሬሽን የተገኘው መረጃ ያመለክታል።

 የ”ፓርቲዎች”ቅቡልነት፤ ከዘረኝነት አንፃር፤ በሥነ-አመክንዮ (ሎጂክ)

$
0
0
ከዐቢይ ኢትዮጵያዊ ሥጋዊ መንፈሳዊ                                                                                                                                                                                              ዲሞክራሲም በሉት የለብኝም ችግር፤            ነፃነት ነው ለእኔ እንደሰው የሚያናግር። እርሷን የነካብኝ “ካሳ ይሙት!”ብያለሁ፤ “ማርያምን“አልለቅም አደባዬዋለሁ።    ፓርቲ ነን የሚሉትን እና ፓርቲ ናቸው የተባሉትን በየትኛውም ዓይነት መመዘኛ ይሁን ምሩን ብለን ካወቅናቸው ጀምሮ ሲመሩበት የነበረውን መመሪያ አሊያም መስፈርት ባናውቅም ተከትለን ለአገራችን የሚመስለንን አድርገናል፤ያ የዋህነት ማብቃት አለበት።ምክንያቱም የየትኛውም ፓርቲ አባል መሆን ሥጋት ውስጥ አያስገባንም፤ ወይም ደግሞ በማሾክሾክ አንፈራም።እናም ሁሉም የፓርቲ አባል አደባባይ […]

የተመስገን ደሳለኝ ጥብቅ መረጃ –የዶላር ሰላቢዎች

$
0
0
የተመስገን ደሳለኝ ጥብቅ መረጃ – የዶላር ሰላቢዎች

መከላከያ በኦነግ ካምፕ ላይ የአየር ደብደባ ጀመረ |የተዘረፉት ባንኮች ሰራተኞች በኦነግ ታፍነው ተወስደዋል ተባለ

$
0
0
የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት በዛሬው እለት በምእራባዊ ወለጋ ቄለም አካባቢ የአየር ጥቃት መፈፀም መጀመሩ ተሰማ፡፡ አዲስ ስታንዳርድ ወታደራዊ ምንጮቹን ጠቅሶ እንደዘገበው ጥቃቱ እየተፈፀመ ያለው በኦነግ በሚተዳደሩ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ካምፖች ላይ ነው፡፡ የኦነግ ወታደራዊ ክንፍ የሆነው ኦነግ ሸኔ የሚመራቸው ማሰልጠኛዎች የመከላከያው ኢላማ እንዲሆኑ መደረጉንም አስረድቷል፡፡ ይህ የማጥቃት እርምጃ የተወሰደው በትላንትናው እለት መንግታዊው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ. የኦሮሚያ ኮርፖሬት […]

የትግራይ ተወላጆች ጋምቤላን ለቀው እየወጡ ነው

$
0
0
ሰሞኑን በርካታ የትግራይ ተወላጆች ከጋምቤላ እየወጡ መሆኑን ፍትህ መፅሄት ዘገበ፡፡ እንደመፅሄቱ በክልሉ ይኖሩ የነበሩ ጥቂት የማይባሉ የትግራይ ተወላጆች የመኖሪያ ቤታቸውንና የንግስ ሱቆቻቸውን በመሸጥ እንዳንዶቹ በማከራየት መውጣት ጀምረዋል፡፡ የትግራይ ተወላጆች ንብረት የሆኑ ብዛት ያላቸው የባጃጅ ተሽከርካሪዎች እንዲሁ በትላልቅ መኪናዎች ተጭነው ከክልሉ ሲወጡ መታየታቸውንም የአይን እማኞችን ዋቢ አድርጎ ገልጿል፡፡ በክልሉ የተከሰተ አዲስ ነገር ሳይኖር የትግራይ ተወላጆች ክልሉን […]

አፋር ሰመራ ላይ ከኢትዮ ጁቡቲ የሚወስደው መንገድ ተዘግቶ ዋለ

$
0
0
አዲስ በአበባን ከአዋሽ-ድሬዳዋ/ሐረር-ጅግጅጋ እና አዲስ አበባን ከአዋሽ-ሰመራ-ጅቡቲ የሚያገናኘው መንገድ በአፋር ክልል በተቀሰቀሰ ተቃውሞ ምክንያት ከጠዋት ጀምሮ ተዘግቷል።ችበተቃውሞው የባቡር ትራንስፖርትም ተቋርጧል። በአፋር ክልል የጀቡቲ ዋናው መንገድ በህዝብ መዘጋቱን ተከትሎ አክቲቭስት አካደር ኢብራሂም እንደገለጹት “በአፋር ክልል ደቡባዊ ዞን በኢሳና አፋር ለዘመናት በየጊዜው በሚፈጠሩ ግጭቶች የአከባቢው ህዝብ ሠላም አጥተዋል። በተለይ ግን አሁን ከለውጥ ጋር በተያያዘ በኢሳ ታጣቂዎች በተነሳው […]

የአማራና ሕወሓት ያደራጀው የቅማንት ግጭት ተባብሶ መቀጠሉ ተሰማ

$
0
0
የአማራና ሕወሓት ያደራጀው የቅማንት ግጭት ተባብሶ መቀጠሉ ተሰማ:: ስላሬ ፣መተማ ፣ደንቢያ ፣ ቆራ ኮኪት ጭልጋ ፣አብርሃደጅርሃ ወዘተ ግጭቱ እየተባባሰ እንደሆነ ከቦታው የሚመጡ መረጃዎች ይጠቁማሉ:: የቀድሞው የመኢአድ አመራር ለገሰ ወልደሃና እንደገለጹት “ትላንትና ትክል ድንጋይ የሚኖሩ የቅማንት ኮሚቴ ነን የሚሉ ሰዎች ወጣቶችን በማደራጀት ከጎንደር ወደ ሳንጃ ሁመራ የሚደረግ ጉዞን መንገድ በዘግተው ወጣቶችን አግተው እንደነበረ ከአካባቢው ያገኘሁት መረጃ […]

በሐዋሳ ከተማ ከትናንት በስቲያ በከተማዋ በኢትዮጵያ ትቅደም ትምህርት ቤት የተደራጁ ወጣቶች የግቢውን አጥር…

$
0
0
በሐዋሳ ከተማ ከትናንት በስቲያ በከተማዋ በኢትዮጵያ ትቅደም ትምህርት ቤት የተደራጁ ወጣቶች የግቢውን አጥር በመስበር ሁከት ለመፍጠር ያደረጉትን ጥረት የፖሊስ ሀይሉ እና ህብረተሰቡ ባደረገው ርብርብ በአጭር ጊዜ ውስጥ በቁጥጥር ስር ሊውል መቻሉን እና ተጠርጣሪዎችን ማሰሩን ፖሊስ አስታወቀ:: “የእኚህ ፀረ ሰላም ሀይሎች አላማ ከውጭ ተደራጅቶ ወደ ትምህርት ቤቱ ግቢ በመግባት ሁከቱን ተማሪዎች የፈፀሙት በማስመሰል የግጭቱን ቅርፅና ይዘት […]

ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ ከፋይናንስ ተቋማት ኃላፊዎችና ተወካዮች ጋር በዘርፉ እየተካሄዱ ባሉ የለውጥ ሂደቶች ዙሪያ ተወያዩ

$
0
0
ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ ከፋይናንስ ተቋማት ኃላፊዎችና ተወካዮች ጋር በዘርፉ እየተካሄዱ ባሉ የለውጥ ሂደቶች ዙሪያ ተወያዩ። የዘርፉ ማሻሻያ የፋይናንስ ተቋማቱን አቅም በመገንባት የበለጠ ተፎካካሪና ብቁ ሆነው ምጣኔ ኃብትን ለማሳደግ ያላቸውን ሚና በማጠናከር ላይ ያተኩራል። ውይይቱ ትኩረት የሰጠባቸው ነጥቦችም፤ 1. እስካሁን ድረስ በፋይናንስ ዘርፍ የተደረጉት ለውጦች 2. በዘርፉ ውስጥ የፖሊሲ፤ የአሠራር ሂደትና የአስተዳደር ማነቆዎችን መለየት፤ 3. የሀገሪቱን […]

ከሜቴክ የተነጠቁት የህዳሴ ግድብ ስራዎች ለቻይና ኩባንያዎች ተሰጡ

$
0
0
ከሜቴክ የተነጠቁት የህዳሴው ግድብ የኃይል ማመንጫ ተርባይኖች ገጠማና ሙከራ፣ እንዲሁም የብረታ ብረት ሥራዎች ለቻይና ኩባንያዎች ተሰጡ፡፡ ሪፖርተር ጋዜጣ ዛሬ እንደዘገበው ስራውን ለመስራት ሀይድሮ ሻንጋይ የተሰኘው ኩባንያ የ77 ነጥብ 9 ሚሊዮን ብር ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ ድርጅቱም ለህዳሴ ግድቡ ስድስት የተርባይን ጀኔሬተሮች ግንባታና የተጓደሉ ዕቃዎችን ለማቅረብ፣ የተከላ፣ የፍተሻና የሙከራ ሥራዎችን ለማከናወን ተስማምቷል፡፡ ስምምነቱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና ሥራ […]

የክፍለ ከተማው ባለስልጣን ከሁለት ሚሊዮን ብር በላይ የህዝብ ገንዘብ ይዘው ተሰወሩ

$
0
0
በየካ ክፍለ ከተማ የወረዳ 11 አስተዳደር የኮንስትራክሽንና ህብረተሰብ ተሳትፎ ፅ/ቤት ሓላፊ የነበሩት አቶ አለም ገ/ሚካኤል ገንዘብ ይዘው ተሰወሩ፡፡ የካ ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት እንዳስታወቀው ግለሰቡ ከህብረተሰቡ ለልማት ስራ የተሰበሰበ 2 ሚሊየን 70 ሺ ብር ከባንክ አውጥተው ተሰውረዋል፡፡ የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ከፀጥታ አካላት ጋር በመተባበር ግለሰቡን በቁጥጥር ስር ለማዋል እንቅስቃሴ እያደረገ መሆኑን ፅህፈት ቤቱ አስታውቆ ህብረተሰቡም […]

የኦነግ ጦር የደቡብ ዞን አዛዥ የሰላም ጥሪውን ተቀበለ

$
0
0
በኦነግ ጦር የደቡብ ዞን አዛዥ የሆነው ኤሊያስ ጋምቤላ ጎሎ የቀረበለትን የሰላም ጥሪ ተቀበለ፡፡ በትላንትናው እለትም ወደሰላማዊ ትግል ተመልሶ ወደተዘጋጀለት ማረፊያ ገብቷል፡፡ የሰላም ጥሪውን ያቀረቡት የጉጂ አባ ገዳዎች ሲሆኑ ጥሪውን ተቀብለው ሌሎች የኦነግ ሸኔ አመራሮች እየተመለሱ መሆኑም ታውቋል፡፡ የጉጂ አባ ገዳ ጂሎ መንኦ ዛሬ ለጋዜጠኞች ሲናገሩ ‹‹በጉጂ እና ምእራብ ጉጂ ዞን በተለያዩ ደረጃዎች ላይ የሚገኙ የኦሮሞ […]

አዲስ አበባ ቤተክርስቲያን ውስጥ የተጠለሉ ተፈናቃዮች ግቢውን እንዲለቁ ተጠየቁ

$
0
0
ከኦሮሚያ ክልል ሰበታ ከተማ ወለቴ ቀበሌ 03 ልዩ ቦታው አጃንባ ከሚባለው አካባቢ ተፈናቅለው አዲስ አበባ ፋኑኤል ቤተክርስቲያን ተጠልለው የነበሩ ተፈናቃዮች ቤተክርስቲያኗን ለቀው እንዲወጡ ታዘዙ፡፡ በረራ ጋዜጣ ዛሬ እንደዘገበው ይህ ትእዛዝ የተላለፈባቸው ከቤተክርስቲያኗ አስተዳደር ነው፡፡ እነዚህ ተፈናቃዮች ለጋዜጣው ሲናገሩ ‹‹ከዛሬ ነገ ችግራችን ይቀረፋል ብለን ብንጠብቅም ወደ ሌላ ችግር እየገባን ነው›› ብለዋል፡፡ ተፈናቃዮቹ ችግራቸውን እስከ ጠቅላይ ሚኒስትር […]

በምዕራብ ኢትዮጵያ ህገ ወጥ ትጥቅ ታጥቀው የህዝቡን ሰላም ሲያውኩ የነበሩ 835 ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የምእራብ ኢትዮጵያ ኮማንድ ፖስት አስታወቀ

$
0
0
በምዕራብ ኢትዮጵያ ህገ ወጥ ትጥቅ ታጥቀው የህዝቡን ሰላም ሲያውኩ የነበሩ 835 ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የምእራብ ኢትዮጵያ ኮማንድ ፖስት አስታወቀ። የምዕራብ ኢትዮጵያ ኮማንድ ፖስት ለኢቢሲ በላከው ሳምንታዊ መግለጫው በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልልና በምዕራብ ኦሮሚያ አካባቢዎች የተሰጠውን ሰላም የማስፈን ተግባር አጠናክሮ መቀጠሉን አስታውቋል፡፡ በዚህም መሰረት ህገ ወጥ ትጥቅ ታጥቀው የአካባቢውን ሰላም ሲያውኩ የነበሩ 835 ግለሰቦችን ኮማንድ ፖስቱ […]

የቀድሞ ጠ/ሚ አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ የኢትዮጵያ ቱሪዝም ድርጅት የቦርድ ሰብሳቢ ሆነው ተሾሙ

$
0
0
የቀድሞ ጠ/ሚ አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ የኢትዮጵያ ቱሪዝም ድርጅት የቦርድ ሰብሳቢ ሆነው ተሾሙ፡፡ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ለሃገሪቱ የቱሪዝም እድገት የራሳቸውን ሚና እንዲጫወቱ የኢትዮጵያ የቱሪዝም ድርጅት ጠይቋል፡፡ የቱሪዝም ዘርፍ ለማሳደግ ከኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ጋር ትናንት በተካሄደው ውይይት የኢትዮጵያ ቱሪዝም ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ወ/ት ሌንሴ መኮንን እንደገለጹት፣ ቱሪዝም ያለ ኪነጥበብ ባለሙያዎች እድገቱን ማፋጠን አዳጋች ነው፡፡ ከቱሪዝም ጋር ቀጥተኛ […]

የሲሲዲ መኖሪያ መንደር መስራች ፍርድ ቤት እንዲቀርበ ታዘዘ

$
0
0
በለገጣፎ የሚገኘው ካንትሪ ክለብ ዲቨሎፐርስ ወይም በተለምዶ ሲሲዲ ተብሎ የሚጠራው የቅንጦት መኖሪያ መንደር ባለቤት ፍርድ ቤት እንዲቀርቡ ታዟል፡፡ የመንደሩ ባለቤት ዶ/ር መሰለ ሀይሌ የተከሰሱት በቤት ገዢዎ ነው፡፡ ስድስት ያህል ገዢዎች በመንደሩ በአንድ ሺህ ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ መኖሪያ ቤት ለመግዛት ገንዘብ ከፍለው 10 አመት ቢጠብቁም ቤቱን ሊረከቡ ስላልቻሉ ወደ ክስ ማምራታቸውን ካፒታል የእንግሊዘኛ ጋዜጣ ዘግቧል፡፡ […]

አዲስ አበባ በነዳጅ እጦት እየታመሰች ነው

$
0
0
አዲስ አበባ በነዳጅ እጦት የተነሳ እየታመሰች መሆኑን የዘ-ሐበሻ ዘጋቢዎች ገልጸዋል:: የዘ-ሐበሻ ሪፖርተር ከአራት ኪሎ እስከ ቦሌ ያለውን መንገድ የቃኘ ሲሆን ከትናንት ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ በየነዳጅ ማደያው ከፍተኛ ሰልፍ ይታያል:: በተጨማሪም አንዳንድ መኪኖች ወረፋ ለመጠበቅ በየጋዝ ማደያው አቆመው ቢያድሩም መኪኖቻቻቸው በጎታች መኪና (ቶ ትራክ) እንደተወሰደባቸው ዘጋቢዎቻቸን ገልጸዋል:: በከተማዋ በተፈጠረው የነዳጅ እጥረት ከቦሌ እስከ አራት ኪሎ […]

‹‹አሁን የህወሃት ሰራዊት አኩርፏል፡፡ ስራ በማበላሸት ላይ ናቸው፡፡” ኮ/ል ጌታቸው ብርሌ

$
0
0
ዛሬ ለንባብ የበቃው በረራ ጋዜጣ ከኮ/ል ጌታቸው ብርሌ ጋር ቃለ መጠይቅ አድርጓል፡፡ ኮ/ል ጌታቸው በ2001 አ.ም. በመፈንቅለ መንግስት ሙከራ ከታሰሩት ውስጥ አንዱ ሲሆኑ ከዘጠኝ አመት እስር በኋላ የዶክተር አብይን ወደስልጣን መምጣት ተከትሎ የተፈቱ ናቸው፡፡ እስከታሰሩበት ጊዜ የ25ተኛው ክፍለ ጦር አዛዥ የነበሩት ኮ/ሉ የህወሃት አገዛዝ ሲፈፅመው የነበረውን በደል ለጋዜጣው አስረድተዋል፡፡ በተለይም በሰራዊቱ ውስጥ በሰባት ዙር የአማራ […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live