Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

ባህርዳር ከተማ ሁለት ዓይነት የተቃውሞ ሰልፎችን አስተናግዳለች

0
0
የክልሉ አስተዳዳሪ አዴፓ ሥራ አስፈጻሚ ስብሰባ በተቀመጠበት በዛሬው ዕለ ባህርዳር ከተማ ሁለት ዓይነት የተቃውሞ ሰልፎችን አስተናግዳለች:: አንደኛው ትናንት መከላከያ ሰራዊት በምዕራብ ጎንደር ዞን የፈጸመውን ግድያ በመቃወም ሲሆን ሌላኛው ከቤኒሻንጉል ጉምዝ እና ከኦሮሚያ ክልል ተፈናቅለው በባህርዳር የተጠለሉ ዜጎች መንግስት ይረዳቸው ዘንድ ለመጠየቅ ነበር:: ከቤኒሻንጉልና ኦሮሚያ የተፈናቀሉት ወገኖች መንግስት ምንም ድጋፍ እያደረገላቸው እንዳልሆነ በተደጋጋሚ መግለጻቸውን በዘ-ሐበሻ ድምጻቸውን […]

ሃገራችን “ምርጫ አሁኑኑ”የሚባልባት ነች?  – (በመስከረም አበራ)

0
0
ሃገራችን ለፖለቲካ ህመመሟ ፈውስ በምታገኝበት ወይም ጨርሳ የአልጋ ቁራኛ በምትሆንበት ወሳኝ የታሪክ ምዕራፍ ላይ ትገኛለች፡፡ዋነኛ ህመሟ የዘር ፖለቲካ አመጣሽ ደዌ ነው፡፡የዘር ፖለቲካ በደም ሥሯ ገብቶ መላ አካሏን የሚያናውጣት ይህች ደሃ ሃገር ሲባል የሰማችው እንዳይቀባት ስታደርግ የኖረችው ሃገራዊ ምርጫም ቀነቀጠሮው ደርሷል፡፡ እንደ ፅዋ ማኅበር ወራቱን ጠብቆ ምርጫ ማድረግ እና ተመልሶ በዘር ፖለቲካ ኋላ ቀር ዘይቤ መመላለስ […]

የአማራ ወጣት የሰነፍ ወታደር ኢላማ መለማመጃ አይደለም !!

0
0
  ከተሾመ ሞገሴ 1. በመከላከያው ውስጥ ተሃድሶ አድርገናል እየተባለ ዛሬም የአማራ ህዝብ የማርያም ጠላት ተደርጎ በመከላከያ ተብዬው ከተረሸነ የጉዞችን መንገድ ጠቧል መድረሻውም ቅርብ ሆኗል ማለት ነው:: 2. ዶ/ር አብይ አንተ አንድ ኢትይጵያዊ ነህ አንዳንድ የመከላከያ አባላት አንተን በተንኮል ሊገሉህ ቢመጡ ተንኮለኞቹም ንዝ ህላሎቹም ወንጀላቸው በጦር ፍርድ ቤት ተጣርቶ የሚገባቸውን ቅጣት አግኝተዋል:: ይሄ ጥሩ እና ተገቢ […]

በፖለቲካ ፓርቲዎች እና ድርጅቶች በቀጣይ በሚደረገው ውይይት እና ድርድር ዙሪያ ከምርጫ ቦርድ ጋር እየመከሩ ነው

0
0
በፖለቲካ ፓርቲዎች እና ድርጅቶች በቀጣይ በሚደረገው ውይይት እና ድርድር ዙሪያ ከምርጫ ቦርድ ጋር እየመከሩ ነው። በምክክር መድረኩ ላይም በፖለቲካ ፓርቲዎችና ድርጅቶች መካከል ለሚደረገው ውይይትና ድርድር 32 አጀንዳዎችን አቅርበዋል። ፓርቲዎቹ ለውይይት ቢቀርቡ ብለው ለብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በፅሁፍ ያቀረቧቸው አጀንዳዎች በሰባት ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ ናቸው። ሰባቱ ርእስ ጉዳዮችም፥ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጉዳይ፣ ምርጫ ቦርድን የተመለከቱ ጉዳዮች፣ ምርጫ 2012 […]

ጥብቅ መረጃ –ተስፋዬ ኡርጊ: ከበግ ደላላነት እስከ ጌታቸው አሰፋ ዋና ቀኝ እጅነት

0
0
ሰላም ቤተሰቦች! በዛሬው ዕለት ይዤላችሁ የቀረብኩት ስለጌታቸው አሰፋ የቀኝ እጅ ሰኔ 16 ዶ/ር አብይ አህመድን ለመግደል ከተወረወረው ቦምብ ጀርባ እጁ አለበት ተብሎ ስለታሰረው የደህንነቱ ዋና ሰው ተስፋኤ ኡርጊ ማንነት ነው:: ጸሐፊው ከ30 ዓመታት በላይ በጋዜጠኝነት የቆየ ሲሆን ለደህንነቱ ሲባል ስሙ በታሪኩ ውስጥ ተቀይሯል:: ጽሁፉም በሃገር ቤት በኢትዮጱስ ጋዜጣ ላይ እንዲወጣ ተደርጓል:: አብረን እንከታተለው:: ጸሐፊ: ስሙ […]

ኢትዮጵያ ውስጥ በሚገኘው የሱዳን ስደተኞች ካምፕ ግጭት ተፈጠረ

0
0
በጋምቤላ ውስጥ በሚገኘው የሱዳን ስደተኞች ካምፕ በተፈጠረ ግጭት ከፍተኛ ጉዳት ደረሰ፡፡ የሞቱ ሰዎችም አሉ ተብሏል፡፡ የግጭቱ ምክንያት እስካሁን ባይታወቅም በቦታው በሰፈሩ የጋጃክና የጋጆይክ ጎሳዎች መካከል ከፍተኛ ፀብ እንደተፈጠረ የደቡብ ሱዳን ጋዜጣ የሆነው ኒያሚሊፒዲያ ዛሬ ዘግቧል፡፡ አንድ ምንጭ ለጋዜጣው እንደተናገረው በተፈጠረው ግጭት የቆሰሉ በርካታ ከመሆናቸውም በላይ የሞቱም ያሉ ሲሆን ቁጥራቸው ግን አልታወቀም፡፡ ይህ ግጭት የተፈጠረው እሁድ […]

የኦብነግ አመራሩ ‹‹በኦጋዴን ቻይናዎቹን ግን ማን እንደገደላቸው አናውቅም፡፡›› አሉ

0
0
አቶ አብዱልራህማን መሀዲ የኦጋዴን ብሔራዊ ነጻ አውጪ ግንባር (ኦብነግ) መስራችና ዋና ጸሃፊ የሆኑት አቶ አብዱልራህማን መሀዲ ለመጀመሪያ ጊዜ ቃለምልልስ ሰጥተዋል፡፡ ከኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ጋር ባደረጉት በዚህ ቃለምልልስ ሲናገሩ ‹‹ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ የፖለቲካ ምህዳሩን ከፍቶታል፡፡ አቋሙ እጅግ በጣም ቀና ነው፡፡ ለዚህም ነው አርበኞች ግንቦት ሰባትን፣ ኦነግን፣ ኦብነግን ሌሎችንም የተለያዩ ነጻ አውጪ ግንባሮችን እንዲገቡ […]

በአሜሪካ ታዋቂው ኢትዮጵያዊ አቶ ሰለሞን በቀለ አረፉ

0
0
(አድማስ ራድዮ) በአሜሪካን አገር ቀድመው ከመጡ ኢትዮጵያውያን አንዱ የሆኑትና፣ በበርካታ የማህበራዊና የፖሊቲካ ጉዳዮች ንቁ ተሳታፊ የነበሩት አቶ ሰለሞን በቀለ ማረፋቸው ተሰማ። ቀድሞ አትላንታ፣ ከዚያም በሜሪላንድ የኖሩት አቶ ሰለሞን በቀለ የራሳቸው የታክሲ ኩባንያ በመመስረት ከቀዳሚ ኢትዮጵያውያን አንዱ ነበሩ። የየሎ ካብ ታክሲ ኩባንያ ባለቤት የነበሩትና በኋላም በሽያጭ ያዛውሩት አቶ ሰለሞን፣ በሜሪላንድ የደብረ ገነት መድኃኔ ዓለም ቤተክርስርቲያን ህንጻ […]

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሁሉንም አምባሳደሮች ጠራ

0
0
ለአምባሳደሮቹ ጥሪ የተደረገው በተለያዩ ወቅታዊ እና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች ላይ ገለፃ ሊደረግ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ምንጮች የገለጹ ሲሆን አምባሳደሮቹ በቀጣዩ ሳምንት ወደ ሀገር ቤት ይሄዳሉ ተብሏል:: የፌደራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ከ100 በላይ የማረሚያ ቤት ሃላፊዎችን ከሥራ ማንሳቱን አስታውቋል፡፡ ርምጃው የተወሰደው በታራሚዎች ላይ ሲፈጸሙ የቆዩ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን ለመከላከል ነው፡፡ ዋና ዳይሬክተሩ ጀማል አባሶ ዛሬ ለጋዜጠኞች […]

የአየርላንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ለላሊበላ ቃል ገቡ

0
0
የአየርላድ ጠቅላይ ሚኒስትር ሊዮቫራድካር ከኢትዮጵያ የላሊበላን ጥንታዊ አብያት ክርስቲያናትን ቅርሶች በአረንጓዴ ብርሃንና በስራ ዕድል ፈጠራና በቅርስ ጥበቃ ሙያዊ ድጋፍ ለማድረግና አብሮ ለመስራት መስማማታቸውን ይፋ አደረጉ። የአየርላድ ጠቅላይ ሚኒስትር ሊዮቫራድካር የላሊበላ አብያተ ክርስቲያናትን ጉብኝት ሲያደርጉ እንደገለጹት አገራቸው በቅርስና ጥበቃ ዙሪያ ያላቸውን ልምድና ከህሎት ለኢትዮጵያ ለማካፈል ዝግጁ ናት ብለዋል፡፡ የአየርላንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ወደ ትግራይም አቅንተው ነበር:: በሽሬ […]

ደብረጺዮን በሁመራ ዋሉ

0
0
ሕወሓት ወደ ትግራይ ክልል በኃይል ባጠቃለለው ሁመራ ከተማ የኢትዮጵያና ኤርትራ የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት መድረክ በተለያዩ ስነ ሥርዓቶች ሲካሄድ ውሏል፡፡ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ደብረ ጺዮን ገብረ ሚካዔልን ጨምሮ ከፍተኛ ባለሥልጣናት፣ የሁለቱ ሀገራት ጦር ሠራዊት አባላት፣ የሀገር ሽማግሌዎች እና በርካታ የሁመራና ኡምሃጀር ነዋሪዎች ታድመዋል፡፡

መከላከያው በሌሎች ክልሎች ያሳየውን ትዕግስት በጎንደርም መድገም እንደነብበረበት የአማራ ክልል ባለስልጣናት ተናገሩ

0
0
መከላከያው በሌሎች ክልሎች ያሳየውን ትዕግስት በጎንደርም መድገም እንደነብበረበት የአማራ ክልል ባለስልጣናት ተናገሩ

“ፌዴራል መንግሥት” ሆይ! አማራ ሲያልቅልህ ወታደሮችህን የዒላማ ተኩስ በምን ልታሰለጥን ይሆን?

0
0
ወልደማርያም ዘገዬ ተደጋግማ የምትተረት አንዲት ያማርኛ ተረት አለች፡፡ ፈርዶባት እኔም አሁን ልጠቀምባት ነው፡፡ “የምታሸንፈውን ምታ” ቢሉት “ወደ ሚስቱ ሮጠ” ይባላል፡፡ የዶ/ር ዐቢይ “ፌዴራል” መንግሥት መከላከያ ጦር ትግራይ ውስጥ “እኛስ ለምን ይቅርብን?” ባሉ የመንደር ኩታራዎች ሳይቀር በየሥፍራው እየታገተና በልመናና በልምምጥ ከቦታ ወደ ቦታ እየተንቀሳቀሰ ባለበት በአሁኑ ወቅት ያን እልህና ቁጭት ለመወጣት በሚመስል አኳኋን በለውጡ ኃይል የሚታዘዘው […]

መረጃ –የነሸዋፈራው ቁማር

0
0
የጥበብ ላይ ቁማርተኞች ክንፉ አሰፋ አንጋፋዋ አርቲስት አለምጸሃይ ወደጆ ወደ ሃገር ቤት ስትገባ፣ አንዲት የጥበብ ፈርጥ ሮጣ እንደ እባብ ተጠመጠመችባት። ከሌሎቹ የኪነ-ጥበብ ሰዎች በተለየ ተፍለቅልቃ ነበር። አለምን አቅፋ እንደያዘቻት፣ በግራ ጆሮዋ ውልብ ያለው ቃል ግን ደስታዋን በመቅጽበት ነጠቀው። “አቆሸሸቻት” የሚል ቃል ነበር ከሕዝቡ አቅጣጫ እንደ እጅ ቦንብ የተወረወረው። ቃሉ የዚህች እህት ልብ ለሁለት ሲከፍለው ከፊትዋ […]

በቄለም ወለጋ በዛሬው ዕለት ሁለት ባንኮች ተዘረፉ

0
0
በቄለም ወለጋ በዛሬው ዕለት ሁለት ባንኮች ተዘረፉ:: ራሳቸውን የኦነግ አባል ነን ያሉ የታጠቁ ኃይሎች በም ዕራብ ኦሮሚያ ቄለም ወለጋ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክበመግባት ዝርፊያ አካሂደዋል:: በዝርፊያው ምን ያህል ንብረት እንደተወሰደ ስቱዲዮ እስከገባንበት ጊዜ ድረስ አላውቅንም:: ከሳምንት በፊት በተመሳሳይ በሐረርጌ ጭሮ ከተማ የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ መዘረፉን ዘ-ሐበሻ መዘገቡ ይታወሳል::

በአዲስ አበባ ፖሊሶች በጦር መሳሪያ በማስፈራራትና በማስገደድ ህዝብ እየዘረፉ ነው ተባለ

0
0
በአዲስ አበባ በተለያዩ ስፍራዎች የደንብ ልብስ የለበሱና የአዲስ አበባ ፖሊስ አባላት የሆኑ ፖሊሶች፣ ግለሰቦችን በጦር መሳሪያ በማስፈራራትና በማስገደድ ዘረፋ እያካሄዱ መሆኑን አዲስ አድማስ ጋዜጣ ዛሬ ዘገበ፡፡ ከፖሊስ የተገኙ መረጃዎችን ዋቢ በማድረግ ጋዜጣው እንዳስረዳው ዘራፊዎቹ በተለያዩ ቀናትና በተለያዩ ስፍራዎች በመዘዋወር “ዶላር እንመነዝርላችኋለን”፣ በማለትና መንዛሪዎቹን በጦር መሳሪያ በማስገደድ፣ የያዙትን ዶላርና ሞባይል ስልክ ይዘው ይሰወራሉ ተብሏል፡፡ ከፖሊስ የተገኘው […]

በዶ/ር አብይ አህመድ የሚመራው የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድን ለማቋቋም በቀረበው ረቂቅ አዋጅ ላይ ውሳኔ አሳለፈ

0
0
በዶ/ር አብይ አህመድ የሚመራው የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድን ለማቋቋም በቀረበው ረቂቅ አዋጅ ላይ በዛሬው ዕለት ውሳኔ አሳለፈ። በዶ/ር አብይ አህመድ የሚመራው የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድን ለማቋቋም በቀረበው ረቂቅ አዋጅ ላይ በዛሬው ዕለት ውሳኔ አሳለፈ። የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው እለት ባካሄደው 61ኛ መደበኛ ስብሰባ በሁለት ረቂቅ አዋጆች ላይ ላይ ተወያይቶ […]

አብን መከላከያ ሰራዊቱ ይቅርታ እንዲጠይቅ ጠየቀ

0
0
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) በዛሬው እለት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በአዲስ አበባ ዋና ፅህፈት ቤቱ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ በዚህ መግለጫው ሰሞኑን በተፈጠረው ጉዳይ ላይ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥና የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ፣ የመከላከያ ሚኒስትሯና ኤታማዦር ሹሙ ማብራሪያ እንዲሰጡት ጠይቋል፡፡ ጨምሮም ‹‹ከሰሞኑ ገንዳኋና ኮኪትን ጨምሮ ራሳቸውን የቅማንት ኮሚቴ ነን ብለው የሚጠሩ የትሕነግ/ሕወኃት አሽከሮችን ውንብድና ወቅት መከላከያ […]

በምዕራብ ጎንደር የገጠር ቀበሌዎች የቀሰቀሰው ግጭት ዛሬም ቀጥሎ ውሏል:

0
0
በምዕራብ ጎንደር የገጠር ቀበሌዎች የቀሰቀሰው ግጭት ዛሬም ቀጥሎ ውሏል:: በመተማ ወረዳ ጉባይ በተባለ ቀበሌ ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት የሰዎች ህይወት ማለፉን ሰምተናል:: በተያያዘ መረጃ ጎንደርን ከመተማ የሚያገናኘው መንገድ ዛሬ በከፊል አገልግሎት መስጠት ጀምሯል። መንገዱ በግጭቱ ወቅት በድንጋይ እና በአፈር ተዘጋግቶ ነበር:: በምዕራብ ጎንደር ሁለት ሹፌሮች በታጣቂዎች መገደላቸውን ተከትሎ ትንናት በጎንደር ከተማ የተቃውሞ ሰልፍ መካሄዱን መዘገባችን ይታወሳል;; […]

30 በሬዎች በህገ ወጥ መንገድ ከኢትዮጵያ ሊወጡ ሲሉ በፌደራል ፖሊስ በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተገለጸ

0
0
30 በሬዎች በህገ ወጥ መንገድ ከኢትዮጵያ ወደ ሶማሌ ላንድ ሊወጡ ሲሉ በፌደራል ፖሊስ በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተገለጸ:: በሬዎቹ ግምታዊ ዋጋቸው 375 ሺህ ብር መሆኑ ተገልጿል:: ኢትዮጵያ በኮንትሮባንድ ንግድ ምክንያት ከቀንድ ከብቶች የወጪ ንግድ ማግኘት ያለባትን ገቢ እያጣች መሆኑም ከሚኒስቴሩ ገልጿል:: –
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live