Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

የተደራጁ ወጣቶች በሐረሪ የፖሊስ ኮምሽን ቅጥር ግቢ ውስጥ ቃጠሎ አስነሱ |የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ድርጅትን ቢሮ ንብረት ልቀቁ ብለዋል

0
0
ግለሰቦች የገዙት ኮንደሚኒየም ቤት ውስጥ ገብተው አንወጣም በሚል ነዋሪዎችን እንዳባረሩ ትናንትና ከትናንት በስቲያ የተዘገበላቸው በሃረሪ ክልል የሚገኙ የተደራጁ ወጣቶች ዛሬ ደግሞ መንግስታዊውን የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ድርጅት ቢሮ ንብረትን ልቀቁ ማለታቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ለዘ-ሐበሻ ዘጋቢዎች ተናግረዋል:: በሃረሪ የተደራጁ ወጣቶች የክልሉን የጸጥታ መዋቅር እያፈረሱ ነው የሚሉት ነዋሪዎቹ  የሐረሪ ክልል ፖሊስ ኮምሽን ቅጥር ግቢን አቃጥለው ሙሉ በሙሉ  የአድማ […]

እኛ እና እነሱ

0
0
ለገሠ ወ/ሃና ታህሳስ 26/2011 ዓም ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ጎራ ብየ የእስር ቤት ሀላፊዎችንና የሜቴክ ሀላፊዎች ጉዳይ በከፊል ተከታትየ ነበር እኔ ተከሳሽ ሆኜ ከ20 ጊዜ በላይ የቀረብኩበት 4ኛ ችሎት ፍትህ ፈልጌ ሳይሆን ሁኔታዎች አስገድደውኝ በተከሳሽነት ቦታ የተቀመጥኩት ወንበር ላይ የቅሊንጦ አለቆች ተቀምጠው ሳይ አይ ጊዜ አልኩኝ እያንዳንዳችን የጊዜ ባሪያዎች ነን ትላንትና ጊዜ ጌታ አድርጓቸው እኔንና […]

አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ‹‹ያገኘነው መሪ እግዚአብሄር የሰጠን ሰው ነው፣ በጣም ጥሩ ሰው አግኝተናል፡፡›› አሉ

0
0
በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ታዋቂ ታጋይ የሆኑትና በፓርላማ ለአምስት አመታት ጠንካራ ጥያቄዎችን በማንሳት የሚታወቁት የ88 አመቱ አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ስለወቅታዊው የአገራችን ሁኔታ ተናገሩ፡፡  አቶ ቡልቻ ከኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ የተገኘው ለውጥ የመጣው ከኢትዮጵያ ሁኔታ እንደሆነ ተናግረዋል፡፡ ‹‹ያገኘነው መሪ እግዚአብሄር የሰጠን ሰው ነው፡፡ በጣም ጥሩ ሰው አግኝተናል፡፡›› ያሉት አቶ ቡልቻ ስለዶ/ር አብይ ሲገልፁ ‹‹ኢህአዴግ ሳያውቅ […]

የፋሲል ከነማ እግር ኳስ ቡድን ከወልዋሎ ጋር ላለበት ጨዋታ መቀሌ ሲደርስ ደማቅ አቀባባበል አቀባበል ተደረገለት

0
0
የፋሲል ከነማ እግር ኳስ ቡድን ከወልዋሎ ጋር ላለበት ጨዋታ መቀሌ ሲደርስ ደማቅ አቀባባበል አቀባበል ተደረገለት::  የጎንደሩ ፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ ከወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርስቲ ጋር ለመጫዎት ከአንድ አመት በኅላ ነው ወደ መቀሌ  ያመራው:: ላለፈው አንድ ዓመት የአማራና የትግራይ ክልል ክለቦች የሚገናኙባቸው የፕሪምየርሊግ ጨዋታዎች በገለልተኛ ሜዳዎች ሲደረጉ መቆየታቸው የሚታወስ ሲሆን የሁለቱ ክልሎች ክለቦች እርስ በ እርስ […]

የቀድሞው ፕሬዚደንት ግርማ ወልደጊዮርጊስ ልጆች በአባቸው ስም ባሉ ፕሮጀክቶች ከመንግስት በስተቀር ማንም ግለሰብ ትርፍ እንዳያገኝ ከለከሉ

0
0
በቅርቡ ህይወታቸው ያለፈው የቀድሞው ፕሬዚደንት ግርማ ወልደጊዮርጊስ ልጆች በአባቸው ስም ባሉ ፕሮጀክቶች ከመንግስት በስተቀር ማንም ግለሰብ ትርፍ እንዳያገኝ ከለከሉ፡፡  ይህ ክልከላቸው ተግባራዊ የማይሆን ከሆነ ህጋዊ እርምጃ የሚወስዱ መሆኑን አራተኛ ልጃቸው የሆኑት አቶ ሰለሞን ግርማ አስጠንቅቀዋል፡፡ በ94 አመታቸው ያረፉት የቀድሞው ፕሬዚደንት የተለያዩ ፕሮጀክቶችንና ፋውንዴሽኖችን በስማቸው እንዲከፈት አድርገው የነበረ ሲሆን ከእነዚህ ውስጥ በቡታጅራ ትምህርት ቤት ለመገንባት የታሰበ […]

በቅርቡ ከትጥቅ ትግል ወደ  ሰለማዊ ትግል የተመለሱ 38 የኦሮሞ  ነፃነት ግንባር  /ኦነግ / አባላት   ወደ ማሰልጠኛ  ማዕከል …

0
0
በቅርቡ ከትጥቅ ትግል ወደ  ሰለማዊ ትግል የተመለሱ 38 የኦሮሞ  ነፃነት ግንባር  /ኦነግ / አባላት   ወደ ማሰልጠኛ  ማዕከል  መላካቸውን በኦሮሚያ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን  ፖሊስ  መምሪያ  አስታወቀ። የመምሪያው  አዛዥ   ኮማንደር  መኳንንት ምትኩ ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት እንዳስታወቁት አባላቱ  መንግስትና ህዝብ ያደረገላቸውን  ሰላማዊ ጥሪ ተቀብለው ወደ ሰላማዊ ኑሮና ትግል ለመመለስ የወሰኑ በመሆናቸው  ለተጨማሪ ስልጠና ወደ ማስልጠኛ ማዕከል ተልከዋል፡፡ […]

የሲዳማ ዞን እና የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር የሰመጉን ሪፖርት ተአማኒነት የለውም አሉ

0
0
የሲዳማ ዞን ባህል ቱርዝምና የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች መ ምሪያ እና የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ባህል, ቱርዝም የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ ኃላፊዎች በጋራ በሰጡት መግለጫ:  የሰብአዊ መብቶች ጉባዔ (ሰመጉ) ታህሳስ 24 ቀን 2011 ዓ.ም 146ኛ ልዩ መግለጫ “በኦሮሚያና በደቡብ ክልሎች በሚገኙ የተለያዩ አካባቢዎች የተፈፀመው የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶች” በሚል ሥር ስለ ሀዋሳና ሲዳማ አስመልክቶ ባሠፈረው ሪፖርት ላይ  ምላሽ […]

የጊሪና የጃርሶ ጎሳዎች መካከል የተፈጠረውን ግጭት በማቆም ዘላቂ ሰላም ለማምጣት የሚያስችል ስምምነት  ተደረገ

0
0
በኦሮሚያና በሶማሌ ክልሎች ውስጥ በሚገኙ የጊሪና የጃርሶ ጎሳዎች መካከል የተፈጠረውን ግጭት በማቆም ዘላቂ ሰላም ለማምጣት የሚያስችል ስምምነት  ተደረገ ፡፡ የሁለቱ ጎሳዎች የሃገር ሽማግሌዎችና  ነጋዴዎች ድሬዳዋ ላይ ያካሄዱትን ውይይት ሲያጠናቅቁ ባወጡት መግለጫ በወንድማማች ህዝቦች መሀል የሚፈጸም ግድያና ሁከት በማስቆም  ዘላቂ ሰላም ለማስፈን ስምምነት ላይ መድረሳቸውን አስታውቀዋል፡፡

የአማራ ክልል ወጣቶች የአካባቢያቸውን ሰላምና ደህንነት ነቅተው እንዲጠብቁ ጀነራል አሳምነው ጽጌ አሳሰቡ

0
0
የአማራ ክልል ወጣቶች የአካባቢያቸውን ሰላምና ደህንነት ነቅተው በመጠበቅ በሃገሪቱ ለተጀመረው የለውጥ እንቅስቃሴ ስኬታማነት ሊሰሩ እንደሚገባ የክልሉ የሰላምና ደህንነት ቢሮ ኃላፊ ብርጋዴል ጀነራል አሳምነው ጽጌ ትናንት ከወልድያ ከተማ ነዋሪዎች ጋር ባደረጉት ውይይት ገለጹ:: ባለፉት ዓመታት አማራው በክልሉ ውስጥም ሆነ በሌሎች ክልሎች ማንነቱን መሰረት ያደረጉ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች ሲፈፀሙበት መቆየታቸውን የገለጹት ጀነራል አሳምነው ችአሁን ላይ የዜጎችን ማህበራዊና […]

በአርቲስት ፈቃዱ ተክለማሪያም ስም የተሰበሰበው ገንዘብ ኮሚቴውንም ለሁለት ከፈለው

0
0
በአርቲስት ፈቃዱ ተክለማሪያም ስም የተሰበሰበው ገንዘብ ኮሚቴውንም ለሁለት ከፈለው፡፡  በእነ ሀይሉ ከበደ የሚመራው በአገር ውስጥ ገንዘብ ሲያሰባስብ የቆየው ኮሚቴ ከቴዎድሮስ ተሾመ ጋር ውዝግብ ውስጥ ቆይቶ እንደነበር ስንዘግብ መቆየታችን ይታወሳል፡፡ ምንጮቻችን እንደገለፁልን አሁን ደግሞ ይህ ኮሚቴም በሀሳብ ለሁለት ተከፍሏል፡፡ የኮሚቴው አባላት አቶ ኃይሉ ከበደ፣ አርቲስት መቅደስ ጸጋዬ፣ አቶ ሳምሶን ብርሃኑ፣ አርቲስት ቴዎድሮስ ተስፋዬ፣ አርቲስት መሠረት መብራቴ […]

የዶ/ር አብይ ንግግር

0
0
የዶ/ር አብይ ንግግር

የሽሬ ትግራይ ወጣቶች መከላከያውን ይቅርታ ጠየቁ

0
0
በትናንትናው ዕለት ከ20 በላይ የመከላከያ ሠራዊት ከባድ መኪኖችን መንገድ ዘግተው አላሳልፍም በማለት ሽሬ ስታዲየም ውስጥ ወታደራዊ መኪኖቹ እንዲያድሩ ያስገደዱት የከተማው ወጣቶች በዛሬው ዕለት ከመከላከያው ኃላፊዎች ጋር ውይይት ማድረጋቸው ተሰማ:: ትናንት የትግራይ ወጣቶች በመከላከያው መኪና ላይ ጭምር በመውጣት መከላከያውን ሌባ እያሉ እየተሳደቡ መንገድ መዝጋታቸው አግባብ እንዳልሆነ የክልሉ ምክትል ፕሬዚዳንት ዶ/ር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል ገልጸው ነበር:: ” የትግራይ […]

በጎንደር መከላከያውን በመቃወም ሰልፍ ተካሄደ

0
0
በአማራ ክልል ምዕራብ ጎንደር ዞን በገንዳ ውሃ ከተማ የመከላከያ ሰራዊት አባላት በትላንትናው ዕለት ካለምንም ትዕግስት በከፈቱት ተኩስ ዘጠኝ ሰዎች መሞታቸው እና 15 መቁሰላቸው የተዘገበ ሲሆን ይህን ድርጊት በመቃወም ዛሬ በከተማዋ ሰላማዊ ሰልፍ ተደርጓል:: ሰልፈኞቹም በአካባቢያቸው የሰፈረው የመከላከያ ሰራዊት ከስፍራው ለቅቆ እንዲወጣ በምሬት ጠይቀዋል:: የጀርመን ድምጽ ያነጋገራቸው የመንግስት ሰራተኛ የሆኑ አንድ የዓይን እማኝ እንደተናገሩት የመከላከያ ሰራዊት […]

“ለአመታት የተሰራበት ስለሆነ፣ እንዲሁ በአጭር ቀናትና ሳምንታት አዲስና በጣም መሰረታዊ ለውጥ ይመጣል ተብሎ የሚጠበቅም አልነበረም”–ጀነራል አሳምነው ጽጌ

0
0
በአሜሪካ ወታደራዊ ትምህርታቸውን ተከታትለው ከ1970ዎቹ ጀምሮ በወታደራዊው አለም ውስጥ ያሳለፉት ብ/ጄ/ል አሳምነው ፅጌ የመከላከያ ዩኒቨርስቲ ሀላፊም ለመሆን ችለው ነበር፡፡ ሆኖም ከ2001 አ.ም. ጀምሮ ከእነተፈራ ማሞ ጋር መፈንቅለ መንግስት ሙከራ አድርጋችኋል ተብለው ለእስር የተዳረጉ ሲሆን ዘጠኝ አመታትን በእስር ቤት አሳልፈው በቅርቡ ለውጡን ተከትሎ ተለቀዋል፡፡ ከእስር ከወጡ በኋላ የተገፈፈባቸው ማእረግ ተመልሶላቸው የአማራ ክልል ፀጥታ ቢሮ ሃላፊ በመሆን […]

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአየርላንድ ሪፑብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትርን ተቀብለው አነጋገሩ

0
0
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአየርላንድ ሪፑብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ሊዮ ቫራድካርን ዛሬ ጥር 1 ቀን 2011 በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ። እንደ ጠሚሩ ጽህፈት ቤት መረጃ ይህ ይፋዊ ጉብኝት በኢትዮጵያና በአየርላንድ መካከል ያለውን ከ20 አመታት በላይ የዘለቀ ግንኙነት የበለጠ ያጠናክራል ተብሎ ይታመናል። በሁለትዬሽ ውይይቱ ወቅት ጠ/ር ዐቢይ እንደተናገሩት የአየርላንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ጉብኝት በኢትዮጵያና አውሮፖ መካከል ያለውን የጠነከረ […]

በጣና ሀይቅ የተከሰተው እምቦጭ አረም እንዳልጠፋ ተገለፀ፣ ሌላ አዲስ አረምም መጥቷል ተባለ

0
0
በጣና ሀይቅ የተከሰተው እንቦጭ አረም ከመቀነስ ይልቅ አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱ ተዘገበ፡፡ በረራ ጋዜጣ ዛሬ እንደዘገበው አረሙን ለማጥፋት የተለያዩ ጥናቶች ቀርበው ሙከራዎች ቢደረጉም እስካሁን ፍሬያማ ውጤት አልተገኘም፡፡ የጎንደርና የባህር ዳር ዩኒቨርስቲዎች ማጨጃ ማሽኖችን በመግዛት ለማስወገድ እንቅስቃሴ ቢያደርጉም ያመጡት ነገር የለም፡፡ እንደውም ባህር ዳር ዩኒቨርስቲ ለባዮሌጂካል ሙከራ ብሎ የወሰደው የእንቦጭ ናሙና አባይ ወንዝን ዕየወረረው እንደሚገኝ ተገልጿል፡፡ […]

መንግስት በተወሰኑ ከቀረጥ ነፃ መብቶች ላይ ክልከላ አደረገ

0
0
መንግስት በተወሰኑ ከቀረጥ ነፃ መብቶች ላይ ክልከላ አደረገ፡፡ ይህም የሆነው የገቢዎች ሚኒስትርና የጉምሪክ ኮሚሽን እየሰሩ ያለውን ማስተካከያ እስኪጨርሱ ነው ተብሏል፡፡ የገቢዎች ሚኒስትሯ ወ/ሮ አዳነች አቢቤ ሰሞኑን እንደተናገሩት ከቀረጥ ነፃ መብትን በተመለከተ የተቀመጠ መስፈርት ስለሌለ ይህን ክፍተት በመጠቀም አገሪቱ ከፍተኛ ገቢ ስታጣ ቆይታለች፡፡ የፌዴራል ኦዲተር ጄኔራሉ አቶ ገመቺስ ዱቢሶ ባለፈው ሳምንት ለፓርላማው ባቀረቡት ሪፖርት በአንድ አመት […]

ፋሲል 1 ወልዋሎ 0

0
0
ዛሬ ከቀኑ 9፡00 ላይ በትግራይ ስታድየም በተካሄደው የኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ ዋንጫ ፋሲል ወልዋሎን 1ለ0 አሸንፏል፡፡ ለፋሲል የማሸነፊያ ግቧን 57ኛው ደቂቃ ላይ ያስቆጠረው ያሬድ ባየህ ነው፡፡ ፋሲል ከነማ ባለፈው እሁድም ሆነ ዛሬ በመቀሌ ያደረገው ጨዋታ በሰላም ተጠናቋል:: በስታዲየሙ የተገኙ የትግራይ ክለብ ደጋፊዎች ፋሲል ከነማም ኳስ ሲይዝ ሲያበረታቱ እንደነበር ከስፍራው የሚመጡ መረጃዎች ይጠቁማሉ::

ሚሚ ስብሃቱ ሬዲዮ ጣቢያዋን ለመሸጥ እየተደራደረች ነው

0
0
ሚሚ ስብሃቱ ሬዲዮ ጣቢያዋን ለመሸጥ እየተደራደረች ነው፡፡ ምንጮቻችን እንደገለፁልን በተለይ ከናሁ ቴሌቪዥን ጣቢያ ጋር ድርድሩ እየተጠናቀቀ ነው፡፡ በዛሬው እለትም በሬዲዮ ጣቢያው የሚሰሩ ሰራተኞችን ሰብስባ ስለጣቢያው ሽያጭ ተናግራለች፡፡ ሽያጩ በምን መልክ እንደሚሆን ያልታወቀ ሲሆን ካፒታል ጋዜጣ ግን በ16 ሚሊዮን ብር እንደተሸጠ ዛሬ ዘግቧል፡፡ ይሁንና ምንጮቻችን የገንዘቡ መጠን ገና እንዳልተወሰነ ነግረውናል፡፡ – በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን […]

“የትግራይ ክልል መንግስት አዝዞ ነው”

0
0
በወልቃይት አካባቢ በዛሬማ ወንዝ ላይ በመገንባት ላይ የሚገኘው የዛሬማ ሜይዴይ የመስኖ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት ለስቲዲዮ ጋሊ ኢንጂነሪንግ አማካሪ ድርጅትና ለኤፈርቱ ሱር ኮንስትራክሽን በህገ ወጥ መንገድ መሰጠቱን በህዝብ ተወካዮች ምክርቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደር ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አስታወቀ፡፡ ፕሮጀክቱ ሲጀመር 4 ቢሊዮን 180 ሚሊዮን ብር ነው ተብሎ የተያዘለት በጀት ሲሆን አማካሪ ድርጅቱ በ347.7 ፐርሰንት ጨምሮ ወደ […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live