Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

በምስራቅ ጎጃም ዞን በእነማይ ወረዳ አንዲት እናት አራት ሴት ልጆችን መገላገሏ ተሰማ፡፡ 

$
0
0
በትላንትናው እለት በምስራቅ ጎጃም ዞን በእነማይ ወረዳ አንዲት እናት አራት ሴት ልጆችን መገላገሏ ተሰማ፡፡  ወ/ሮ ላቀች መዋህኝ የተባለችው የእነማይ ወረዳ ፈለገ ሰላም ነዋሪ ትላንት ታህሳስ 24 ከሌሊቱ 11፡30 ወደ የትመን ጤና ጣቢያ በመሄድ እስከ ጥዋቱ 12፡30 ድረስ 4 ሴት ህጻናትን በሰላም መገላገሏን አብመድ ዘግቧል፡፡ ወ/ሮ ላቀች መዋህኝ ከዚህ በፊት 4 ልጆችን እንደወለደችም ዘገባው አስረድቷል፡፡ እንደዘገባው […]

ሕወሓት ባደራጃቸው የትግራይ ወጣቶች መንገድ ተዘግቶበት የነበረው መከላከያው  መንገድ አስከፍቶ ወደ ተላከበት መንቀሳቀሱን የመከላከያ ምንጮች ገለጹ

$
0
0
ከኤርትራ ድንበር ጓዙን ጠቅልሎ ሲሄድ ሕወሓት ባደራጃቸው የትግራይ ወጣቶች መንገድ ተዘግቶበት የነበረው መከላከያው  በሰሜን እዝ ዋና አዛዥ ሜጀር ጄነራል ጌታቸው ጉዲና ቀጭን ትእዛዝ መንገድ አስከፍቶ ወደ ተላከበት መንቀሳቀሱን የመከላከያ ምንጮች ገለጹ:: ሰኞ ዕለት መንገድ ተዘግቶባቸው ሕዝቡ ማብራሪያ ጠይቆ እንደነበር የተዘገበ ሲሆን መከላከያው ማክሰኞ ጠዋት መንገዱን አስከፍቶ ሲሄድ በሌሎች የትግራይ ከተሞች ምንም ችግር እንዳልገጠመው ሰምተናል:: ከዛላምበሳ […]

የውሃና መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴሩ ሚኒስትሩ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት  ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ያለበትን ወቅታዊ የግንባታ ደረጃ ይፋ አደረጉ

$
0
0
የውሃና መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴሩ ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጅነር ስለሺ ዛሬ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት  ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ያለበትን ወቅታዊ የግንባታ ደረጃ ይፋ አደረጉ። በዚህም መሰረት በአሁኑ ወቅት ዋናው ግድብ የሲቪል ስራ 80 በመቶ መጠናቀቁንና የኃይል ማመንጫዎች የሲቪል ስራ በአማካይ 66 በመቶ ተማለቁን አስረድተዋል፡፡ የጎርፍ ማስተንፈሻ የሲቪል ስራዎች ደግሞ 99 በመቶ፣የኮርቻው ግድብ ስራዎች 93 በመቶ፣ የስዊችያርድ […]

ከመስከረም ወር አጋማሽ ጀምሮ በታጣቂዎች ተዘግቶ የነበረው የካማሸ ዞን መንገድ መከፈቱን የቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል አስታወቀ

$
0
0
ከመስከረም ወር አጋማሽ ጀምሮ በታጣቂዎች ተዘግቶ የነበረው የካማሸ ዞን መንገድ መከፈቱን የቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል አስታወቀ። በቤንሻጉል ጉሙዝ  እና በኦሮሚያ ክልሎች አዋሳኝ ዞንና ወረዳዎች  የተከሰተውን ግጭት ለማስቆም የተቋቋመው ኮማንድ ፖስት ተጨባጭ የሆኑ ውጤቶችን ማስመዝገቡን ማስታወቁን በትናንትናው ዕለት መዘገባችን ይታወሳል:: ኮማንድ ፖስቱ እንዳለው  በአካብባቢው ግጭቱን ሲመሩ የነበሩ የታጠቁ ፀረ-ሰላም ኃይሎች በሰላማዊ መንገድ እጃቸውን እንዲሰጡ ይህን ያልተቀበሉ ኃይሎች […]

ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ የቻይና ህዝባዊ ሪፑብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ይን ዛሬ በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ፡

$
0
0
ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ የቻይና ህዝባዊ ሪፑብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ይን ዛሬ በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ፡፡ ሁለቱ አገራት መካከል ያለውን የጠበቀ የረጅም ጊዜ ግንኙነትና ቻይና ለኢትዮጵያ የምታደርገውን አስተዋጽኦ ያነሱት ጠ/ሚር ዐቢይ ከመሰረተ ልማት እድገት በተጨማሪ አዲሱ የትብብር አድማስ የቴክኖሎጂ እድገት ላይ ሊያተኩር ይገባል ብለዋል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ዋንግ ይም በበኩላቸው በኢትዮጵያ ባለፉት ጥቂት ወራት እየተካሄዱ ያሉ […]

በኢትዮጵያ  ባለፉት ስድስት ወራት  የ15 ሃገራት ዜግነት ያላቸው 56 አዘዋዋሪዎች በቁጥጥር ስር  ዋሉ

$
0
0
በኢትዮጵያ  ባለፉት ስድስት ወራት  የ15 ሃገራት ዜግነት ያላቸው 56 አዘዋዋሪዎችን በቁጥጥር ስር  መዋላቸውን  የፌዴራል ፖሊስ የአደገኛ እጽ ቁጥጥር ዲቪዥን ሃላፊ ኮማንደር መንግስተአብ በየነ ገለጹ:: ከተያዙት ውስጥ 19 የሚሆኑት ናይጄሪያውያን ሲሆኑ አስር ኢትዮጵያውያን በዝውውሩ ሲሳተፉ ተይዘዋል፡፡ ቀሪዎቹ የተለያዩ ሃገራት ዜግነት ያላቸው ናቸው ያልይት ኮማንደር መንግስተአብ  ከአዘዋዋሪዎች 95 ኪሎ ግራም ካናቢስ እና ከ141 ኪሎ ግራም በላይ ኮኬን […]

የቤት ኪራይን በ100% መጨመር ተከራይን ማስወጣት ነው! በ12500% መጨመር ግን ከከተማ #ማፈናቀል ነው!

$
0
0
ከስዩም ተሾመ 6ሺህ የሚጠጉ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች የፌደራል_ቤቶች ኮርፖሬሽንያደረገውን የቤት ኪራይ ጭማሪ በመቃወም ታህሳስ 15/2011 ዓ.ም አቤቱታና ተቃውሞ ማሰማታቸው ይታወሳል፡፡ ኮርፖሬሽኑ ያደረገው የኪራይ ጭማሪ፤ ዝቅተኛው 500% ሲሆን ከፍተኛው ደግሞ 12,500% ነው፡፡ የኮርፖሬሽኑ ሃላፊዎች ለነዋሪዎቹ ጥያቄ ምላሽ ለመስጠት ለዛሬ ቀጥረው ነበረ፡፡ በዚህ መሠረት በዛሬው ዕለት ብዛት ያላቸው ተከራዮች ለገሃር በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ መስሪያ ቤት ተገኝተዋል፡፡ የኮርፖሬሽኑ […]

በአቶ ለማ መገርሳ የሚመራው የኦሮሚያ ክልልላዊ መንግስት “የህግ የበላይነት ተከብሮ ሰላም እንዲሰፍን እየሰራሁ ነው; የሕዝቡ ድጋፍ ያስፈልገኛል”አለ

$
0
0
በአቶ ለማ መገርሳ የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት “የህግ የበላይነት ተከብሮ ሰላም እንዲሰፍን እየሰራሁ ነው; የህግ የበላይነት ተከብሮ ሰላም እንዲረጋገጥ የህዝቡ ተሳትፎ መጠናከር አለበት” ሲል በክልሉ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ በኩል ባወጣው መግለጫው አስታወቀ:: “የመልካም አስተዳደር ችግርን መነሻ በማድረግ በተደረገ ትግል ከፍተኛ መሰዋዕትነት ተከፍሎ የኦሮሞ ህዝብ መብት መረጋገጥ ጀምሯል:: በአሁኑ ወቅትም የህዝቡ ተስፋ እየለመለመ መጥቷል” ያለው […]

የዛሬው የአዲስ አበባ ንፋስ መብራትና ውሃ አቋረጠ

$
0
0
በዛሬው እለት በአዲስ አበባ ከተማ በከፍተኛ ሁኔታ ነፋስ ሲነፍስ ውሏል፡፡ ሁኔታው በከተማው አብዛኛው አካባቢ ለረጅም ሰአታት መብራት እንዲቋረጥም አስገድዶ ነበር፡፡ የተከሰተው ንፋስ በመዲናዋ የሚገኙ 43 የውሃ መግፊያ ጣቢዎችን ሀይልም አቋርጧል። ይህን ተከትሎም በበርካታ የመዲናዋ አካባቢዎች ውሃ መቋረጡ ታውቋል፡፡ በዚህ መሰረት በየካ አባዶ፣ ቦሌ አራብሳ፣ አያት፣ በአቃቂ ጥልቅ ጉድጓዶች ከክፍል 1 እስከ ክፍል 4 የውሃ መግፊያ […]

ዶክተር አብይ 3700 መምህራንን ሊያነጋግሩ ነው

$
0
0
ሀገር አቀፍ የመምህራን ጉባኤን በማስመልከት ጠ/ሚር ዶክተር አብይ አህመድ ከ3700 በላይ መምህራንን በፅህፈት ቤታቸው ሊያነጋግሩ ነው፡፡ የ1ኛ እና 2ኛ ደረጃ መምህራን እንዲሁም የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋማት በውይይቱ ላይ እንደሚገኙ ይጠበቃል፡፡ የውይይቱ ዓላማም ሀገሪቷ በምትፈልገው መንገድ ተማሪዎችን ለማብቃት መምህራን ትልቅ ድርሻ ስላላቸው በዚህ ዙሪያ ለመመካከርና ሀሳብ ለመለዋወጥ ነው፡፡ እንዲሁም የተጀመረውን ሀገራዊ ለውጥ በማስቀጠል ሂደት መምህራን […]

በቅርቡ የተቋቋመው የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ በይፋ ስራ ሊጀምር መሆኑን ገለጸ

$
0
0
በቅርቡ የተቋቋመው የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ በይፋ ስራ ሊጀምር መሆኑን ገለጸ:: ከተቋቋመበት ጊዜ አንስቶ መሰራት ያለባቸውን ተግባራት ለማከናወን ቅድመ ሁኔታዎችን አጠናቅቄ; በሰው ሃይል የማደራጀት እና በስፋት ወደ ስራ ማስገባት እንቅስቃሴ ልገባ ነው ብልውል:: የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ወይዘሮ ሰላማዊት ዳዊት እንደተናገሩት ኤጀንሲው ውጭ ሀገር የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን መብትና ጥቅም ለማስጠበቅ ይሰራል። የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ኤጀንሲ በዋናነት […]

በቤተክህነት ደጃፍ ተቃውሞ ተደረገ

$
0
0
በትናንትናው እለት አራት ኪሎ በሚገኘው መንበረ ፓትሪያርክ በርካታ ምእመናን ተቃውሞዋቸውን አሰምተው ተመልሰዋል፡፡ የተቃውሞው መነሻም ቀሲስ መላክ ሩፋኤል የማነ ናቸው፡፡ አባ ሩፋእል ሰው ቀደም ሲል ሲኤም ሲ አካባቢ በሚገኘው የሳአሊተ ምህረት ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ የነበሩ ሲሆን በደብሩ ላይ በፈፀሙት ከባድ የአስተዳደር በደልና የገንዘብ ችግር ምእመናን ባደረጉት እልህ አስጨራሽ ትግል እንዲነሱ ተደርገው ነበር፡፡ ይሁንና ከሳሊተ ምህረት ከተነሱ በኋላ […]

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል እና ፓዎር ቻይና የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን የሃይድሮሊክ ስቲል ስትራክቸር ግንባታ ለማከናወን የ125.6 ሚሊዬን የአሜሪካን ዶላር ኮንትራት ተፈራረሙ

$
0
0
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል እና ፓዎር ቻይና የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን የሃይድሮሊክ ስቲል ስትራክቸር ግንባታ ለማከናወን የ125.6 ሚሊዬን የአሜሪካን ዶላር ኮንትራት ተፈራረሙ፡፡ የኮንትራት ሥምምነቱ የተደረገው የውሃ መቀበያ አሸንዳዎችን እና የመቆጣጠሪያ በሮችን እንዲሁም የአስራ አንድ የኃይል ማመንጫ ተርባይኖችን የዲዛይን፣ የአቅርቦት፣ የገጠማ፣ የፍተሻ እና የሙከራ ሥራዎችን ለማከናወን እንደሆነ ተገልጿል፡፡ ከሁለት ቀናት በፊት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል እና ጂ.ኢ ሃይድሮ […]

የሀይማኖት አባቶች ‹‹ለ27 ዓመት ያክል የተዘራ ዘር ለችግር ዳርጎናል›› አሉ

$
0
0
ዛሬ በባሕር ዳር የሀይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች እና ልዩ ልዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የጋራ የምክክር መድረክ አካሂደው ነበር፡፡ ‹‹ሰላም ለሁላችን በሁላችን›› በሚል መሪ ሀሳብ የተከናወነው መድረክ በብጹዕወ ቅዱስ አቡነ ማቲያስ፣ ሼክ መሀመድ አሚን ጀማል፣ ብፁዕ ካርድናል ብርሀነ እየሱስ ሱራፌል ደምረው እና ፓስተር ፃድቁ አብዱ የተመራ ሲሆን የተለያዩ የሀይማኖት አባቶች የሀገር ሽማግሌዎች፣ ምሁራን እና የህብረተሰብ ክፍሎችም ተገኝተዋል፡፡ […]

በሀረሪ ክልል ከጊዜ ወደ ጊዜ የወንጀል ድርጊት መባባስ በስጋት እንድንኖር አድርጎናል ሲሉ የክልሉ ነዋሪዎች ገለጹ

$
0
0
በሀረሪ ክልል ከጊዜ ወደ ጊዜ የወንጀል ድርጊት መባባስ በስጋት እንድንኖር አድርጎናል ሲሉ የክልሉ ነዋሪዎች ገለጹ። በሌላ በኩል በክልሉ እየተፈጸሙ የሚገኙ ወንጀሎችንና ህገ ወጥ ድርጊቶችን ለመከላከልና የህዝቡን ሰላም ለማረጋገጥ የተለያዩ ስራዎችን እያከናወነ መሆኑን የክልሉ ፍትህና ጥታ ጉዳይ ቢሮ ሃላፊ አቶ አህመድ የሱፍ ገልጸዋል። በክልሉ በህገ ወጥ መንገድ መኖርያ ቤትን ሰብሮ የመግባት፣ድብዳባ፣ ስርቆትና የጎዳና የነዳጅ ግብይት ድርጊት […]

በበዓላት በሚኖረዉ ከፍተኛ የሀይል ፍላጎት የተነሳ ሊያጋጥም የሚችለውን የኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥና መዋዠቅ ለማስቀረት በቂ ዝግጅት ማድረጉን ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ

$
0
0
በበዓላት በሚኖረዉ ከፍተኛ የሀይል ፍላጎት የተነሳ ሊያጋጥም የሚችለውን የኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥና መዋዠቅ ለማስቀረት በቂ ዝግጅት ማድረጉን ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ። አገልግሎቱ በፕሬስ መግለጫው እንዳስታወቀው ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል ጋር በመተባበር ለሚፈጠረው የኃይል መቆራረጥና መዋዠቅ አፋጣኝ መፍትሔ የሚሰጥ የጋራ ተጠባባቂ ኮሚቴ አቋቁሜያለሁ ብሏል። ፋብሪካዎችና ሌሎች የከፍተኛና የመካከለኛ ኃይል ተጠቃሚ ኢንዱስትሪዎች ከታህሳስ 28 ቀን 2011 ዓ.ም ንጋት 12፡00 […]

“ሁሉንም ያሳተፈ ሀገራዊ ፍኖተ ካርታ መውጣት አለበት”–ጀነራል ጻድቃን ገብረትንሳኤ

$
0
0
ሕወሃት ለሁለት በተከፋፈለበት ወቅት በአቶ መለስ ዜናዊ ከመከላከያው ኢታማዦር ሹመነታቸው የተባረሩት ጀነራል ጻድቃን ገብረትንሳኤ “በአማራ ልሂቃን የሚነሳው የህገ መንግስት ተቃውሞ መሰረተ-ቢስ ነው ፤ ህገ-መንግስቱ ሲፀድቅ ህዝብ ተሳትፎበታል ፤ እንደውም በየጣብያው ምን ያህል ህዝብ እንደተወያየበት ሁሉ ስታቲክስ ከዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ጋር ነበር” ሲሉ ከዋልታ ቴሌቭዥን ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ ተናገሩ:: “አሁን እየሆነ ያለው በለውጥ ስም ጥላቻ ነው […]

አብይ አስቸገሩኝ

$
0
0
ሰሎሞን ዳኞ አቤት ጊዜው እንዴት ይከንፋል! ዶ/ር አብይ ከነገሡ አንድ ዓመት ሊሞላቸው 3 ወር ብቻ ቀራቸው፡፡ የኢትዮጵያን ሕዝብ ቅቤ ማጠጣት ከጀመሩ 9 ወር ሆናቸው ማለት ነው፡፡ ሕዝባችን 44 ዓመት ሙሉ በመብራት ፈልጎ ያላገኘውን ቅቤ 9 ወር ሙሉ አንቆረቆረው፡፡ የወደፊቱን አንዱ ጌታ ያውቅለታል፡፡ ጃንሆይ ራሳቸውን “ስዩመ እግዚአብሔር” በማለታቸው ሲሳለቁ የነበሩት ዕድሜ ጠገብ ሸበቶ ፕሮፌሰሮቻችን ሳይቀሩ “ከእግዚአብሔር […]

ጋሰለ አረሩ አዴፓም ብአዴን ነው!

$
0
0
በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) ባደኩበት ሰፈር አቶ አረሩና አያ አዳነ የሚባሉ ሰዎች ይኖሩ ነበር፡፡ አቶ አረሩን ኮስማናዋ እናቱ እማማ ሐብትሽ ምን እያበሉ እንዳሳደጉት አላውቅም ቁመናው የገደል ግማሽ ያኻክል ነበር፡፡ ጥምቡልዝ መልኩም የተወቀጠ ኑግ ይመስል ነበር፡፡ አቶ አረሩ የገደል ግማሽ እንደሚያህል ለመግለጥ የሰፈሩ ሕዝብ ” አረሩ ብቻውን የቤት ጣራ ተሸክሞ መሄድ ይችላል” ይለው ነበር፡፡ አያ አዳነ በተቃራኒው […]

ነገ ዛሬ እንጁ ከትናንት ቀጥሎ አይደለም !!!

$
0
0
ከይርጉ ዕድሉ ሐምሌ 2003 ዓ.ም የምተቀጥሬ የምሰራበት አንድ  አለም አቀፍ  ኩባንያ የሰጠኝን ስራ ጨርሼ ከባህዳር ወደ አዲስ አበባ ለመመለስ በባህርዳር አውሮፕላን ማረፊያ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ውስጥ ነበርኩ።  አውሮፕላኑ መነሳት ከነበረበት 10 ደቂቃ ዘግይታሉ። የአውሮፕላን አስተናጋጃ በስፒከር ከእኛ ጋር አብረው ተሳፋሪ የሆኑ ባለስልጣናት ስላሉ እነሱ እስኪመጡ ተጨማሪ  10 ደቂቃ በትዕግስት እንድንጠብቅ አሳሰበችን። በተባለውም ሰአት አንዳንዶቹ […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live