Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

ጥብቅ መረጃ –በብሔራዊ መረጃና ደህንነት የተገኘው መርዝ

$
0
0
ከአንድ ወር በፊት በሌብነት እና በሰብአዊ መብት ጥሰት ዙሪያ የታሰሩ የቀድሞው የሕወሓት ስርዓት ባለስልጣናት ወሬ ዋነኛ መነጋገሪያ ሆኖ ነበር:: ዘ-ሐበሻ የታሳሪዎቹን የፍርድ ቤት ውሎ በተቻለ መጠን እየተከታተለ እየዘገበ መረጃ ለሕዝብ በማድረስ ላይ ይገኛል:: አቃቤ ህግ በታሳሪዎች ላይ አዳዲስ ማስረጃዎችን እያቀረበ እያስደመመን ሲሆን አሁን ያቀረበው የመርዝ ጉዳይ ግን በ እጅጉ አስገራሚም አስደንጋጭም ነው:: “በብሔራዊ መረጃና ደኅንነት […]

ምርጫ በጊዜ ሠሌዳ መሰረት ይደረግ አይደረግ? ጉንጭ አልፋ ንትርክ!! —ግረማ ሠይፉ ማሩ

$
0
0
ምርጫ አሁን ያለውን የጊዜ ሠሌዳ ጠብቆ መካሄድ አለበት የሚሉ እና አይደለም ምርጫው መዘግየት አለበት፡፡ የሚሉ የተለያዩ ግለሰቦች እና የቡድን ወኪሎች ሙግት ላይ ይገኛሉ፡፡ በግሌ ምርጫ “በተቻለ መጠን” የጊዜ ሠሌዳውን ጠብቆ መካሄድ አበለበት ብዬ አምናለሁ፡፡ ይህን የምልበትን ምክንያት በዝርዝር አቀርባለሁ፡፡ ይህ ማለት ግን ምርጫው በጊዜ ሠሌዳው ካልተካሄደ አገር ትፈረሳለች ከሚሉት ወገን አይደለሁም፡፡ ምርጫው በሕግ በተደነገገው መሰረት […]

ሲኤንኤን (CNN) ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የአፍሪካን ቀልብ መሳብ የቻሉ መሪ ናቸው ሲል አሞካሸ

$
0
0
የአሜሪካው ትልቁ የሚዲያ ተቋም ሲኤን ኤን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ወደ ስልጣን ከመጡ በኋላ የመላው አፍሪካን ቀልብ መሳብ ችለዋል ሲል አሞካሸ:: ዶ/ር አብይ ኢትዮጵያ ከገባችበት የብሔር ግጭትና ውጥረት እንድትወጣና ብሔራዊ መግባባት እንዲፈጠር ማድረግ መቻላቸውን የገለጸው ሲኤንኤን በኢትዮጵያ የታሰሩ ፖለቲከኞችና ጋዜጠኞች ከእስር እንዲፈቱ ብሎም በውጭ የሚኖሩ የሚመለከታቸው አካላት ሁሉ ወደ አገር ቤት እንዲመለሱ ማድረጋቸውን ጠቅሶላቸዋል:: […]

በኢትዮጵያ ለሁለት ወራት የሚዘልቅ ጾም፣ ጸሎትና ምሕላ ታወጀ

$
0
0
የሀይማኖት አባቶች በመላ ሀገሪቱ የሚገኙ አማኞች በሙሉ እንደየእምነታቸው ለሁለት ወራት የሚዘልቅ ጾም፣ ጸሎትና ምሕላ እንዲያደርጉ አወጁ፡፡ የኢትዮጵያ የሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ የበላይ አባቶች እና የኢትዮጵያ የሀገር ሽማግሌዎች አሁን በሀገሪቱ ያለውን ወቅታዊ የሰላም ሁኔታ በተመለከተ በዛሬው እለት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የኢትዮጵያ የሀይማኖት ተቋማት ጉባኤው ሁሉም ወገን ቅድሚያ ለሀገራዊ አንድነት፣ ለሰብአዊ ክብርና ሰላም በመትጋት የወገኖቻችን ሞት፣ መፈናቀልና ጉዳት በአፋጣኝ […]

መንግስታዊው ብርሀንና ሰላም ማተሚያ ቤት ዋና ስራ አስኪያጁን አባረረ

$
0
0
የማተሚያ ቤቱ ዋና ስራ አስኪያጅ የነበሩት አቶ ተካ አባዲ ከአርብ ጀምሮ ከስልጣናቸው የተነሱ ሲሆን ከዛሬ ሰኞ ጀምሮ ምክትላቸው የነበሩት አቶ ሽታውሁን ዋሌ ቦታውን ተረክበው መስራት ጀምረዋል፡፡ ፎርቹን ጋዜጣ እንደዘገበው አቶ ተካ የተባረሩት በሰራተኞች በቀረበባቸው ከፍተኛ ስሞታና ይህን ተከትሎ የማተሚያ ቤቱ ቦርድ በወሰው ውሳኔ መሰረት ነው፡፡ የማተሚያ ቤቱ ሰራተኞች ከቦርዱ ጋር ባደረጉት አቶ ተካ ያለምንም ምክንያት […]

ኢትዮጵያና ሱዳን በሶስት ሳምንት ውስጥ ለሶስተኛ ጊዜ ተገናኙ

$
0
0
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ በተቃውሞ እየታመሰች ባለችው ሱዳን ዛሬ ቆይታ አድርገዋል፡፡ በካርቱም ቆይታቸውም ከሱዳኑ የውጭ ጉዳይና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚነስትር ዶ/ር አል ድሪር ሞሃመድ ጋር መወያየታቸውን የውጭ ጉዳይ ሚ/ር ቃል አቀባይ ፅ/ቤት ገልጿል። ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ በውይይቱ ወቅት ሱዳን በኢትዮጵያ የውጭ ግንኙነት ውስጥ ቅድሚያ የሚሰጣት አገር ናት መሆኗን ጠቁመው ሁለቱ አገሮች ለሁለቱ ወንድማማች […]

በባህር-ዳር ከተማ መምህራን ሰላማዊ ሰልፍ አካሔዱ

$
0
0
የባህር-ዳር ከተማ አስተዳደር መምህራን “የምህራን መብት ይከበር” በሚል ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ። የክልሉ መንግስት ኮሚኒኬሽን ፅህፈት እንዳስታወቀው በሰልፉ ላይ መምህራኑ ‹‹እኛ የመምህራን ሰላማችንና መብታችን ለማስከበር ከለውጡ ሐይሉ ጎን ቁመን ያለሰለሰ ትግል እናደርጋለን›› ብለዋል፡፡ ሰልፈኞቹ ጨምረውም ‹‹የመምራት ብቃት የሌላቸው ፤ መብታችን የጣሱ በከተማ አስተዳድሩ ያሉ አመራሮች በህግ ይጠየቁልን” ሲሉ ቅሬታቸውን አሰምተዋል።

በኢትዮጵያ የታገቱትን 4 ህንዳዊያን ለማስለቀቅ 12.4 ሚሊዮን ብር ተጠየቀ

$
0
0
ከታገቱ በርካታ ቀናትን ያስቆጠሩት አራት ህንዳዊያን ሰራተኞችን ለማስለቀቅ የተደረገው ድርድር ያለውጤት ተበተነ፡፡ ድርድሩ የተደረገው ባለፈው አርብ ሲሆን በዚህ ድርድር ወቅት የህንድ ኤምባሲና የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ተወካዮች ቢገኙም ምንም መስማማት ሊደረስ አልቻለም፡፡ ህናዳዊያኑ ሊታገቱ የቻሉት የሚሰሩበት የህንዱ የኮንስትራክሽን ድርጅት ለሰራተኞቹ ደመወዝ ሳይከፍል ወራትን በማስቆጠሩ ነበር፡፡   የህንዱ ቢዝነስ ላይን ጋዜጣ እንደዘገበው እነዚህን ህንዶች ለመልቀቅ የድርጅቱ ሰራተኞች […]

አጫጭር ዜናዎች

$
0
0
መንግሥታዊ ያልሆኑ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች በፖለቲካዊና በሰብዓዊ መብቶች መከበር ያደርጉ የነበረውን ንቅናቄ ላለፉት አሥር ዓመታት ገድቦ የቆየውን ሕግ የሚተካ፣ በከፍተኛ ደረጃ የሚያሻሽልና ማንኛውም መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት በፈለገው ዘርፍ መሰማራት እንዲችል የሚፈቅድ ረቂቅ ሕግ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተላከ። የሚኒስሮች ምክር ቤት ከቀናት በፊት ያፀደቀው ይህ የሕግ ሰነድ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ረቂቅ አዋጅ የሚል ስያሜ የተሰጠው […]

ኦሮሚያ፣ ብዙ አካባቢ ሕክምና ተቋረጠ

$
0
0
ኦሮሚያ፣ ብዙ አካባቢ ሕክምና ተቋረጠ

ዓምዶም ገብረስላሴ

$
0
0
ከበላይ ገሰሰ የአሉላ የየሐንስ ጀግንነት ወራሽ ለመብት ተሟጓች የነፃነት መራሽ የቀውጥ ቀን ልጅ ለወገኑ ደራሽ የልቡን የሰራ የማይንበረከክ ጭራሽ በአሁኑ ጊዜ በትግራይ በድቅድቅ ጨለማ ምድር እንደ ፋኑስ የሚያበራ ፣ እንደ አንበሳ የሚያገሳ ፣ ለፍትሕና ለዴሞክራሲ ተሟጓች በመሆን ወደ ፓለቲካ መድረኩ ብቅ ያለው ወጣቱ ምሁር አምዶም ገብረስላሴ ነው:: ይህ አንፀባራዊ ሁኔታ ሲታይ በአንድ በኩል አብዛኛው ምሁር […]

“የኢትዮጵያው ኡበር (Uber)”‘ራይድ’ፈጣሪ ሳምራዊት ፍቅሩ ፈተና

$
0
0
“የኢትዮጵያው ኡበር (Uber)” ‘ራይድ’ ፈጣሪ ሳምራዊት ፍቅሩ ፈተና

የኢንጂነር ስመኘው አባት “ልጄ ራሱን አጠፋ የሚባለው ፖለቲካ ነው”አሉ

$
0
0
የኢንጂነር ስመኘው ወላጅ አባት አቶ በቀለ ዓይናለም ዛሬ በኢትዮጵያ ታትሞ በተለያዩ ከተሞች ከተሰራጨው በረራ ጋዜጣ ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ ልጃቸው ራሱን አጠፋ መባሉን እንደማያምኑና ራሱን አጠፋ የሚባለው ፖለቲካ እንደሆነ ተናገሩ::

ብርጌድየር ጄኔራል አሳምነዉ ፅጌ ትላንት በጆንያ ስለተያዘው ሽጉጥ ተናገሩ

$
0
0
የአማራ ክልል የሰላምና የፀጥታ ቢሮ ሀላፊ የሆኑት ብርጌድየር ጄኔራል አሳምነዉ ፅጌ የአማራ ክልል የቪአይ ፒ ጥበቃ ሀላፊ መኖሪያ ቤት ስለተገኙት ሽጉጦች መግለጫ ሰጡ፡፡  እንደተናገሩትም የመስተዳድሩ የልዩ ጥበቃ አዛዥ በነበሩት በኮምንደር ዉበቱ ሺፈራዉ መኖሪያ ቤት፣ በሰባት ጆንያዎች ተቋጥረው የተገኙት ሽጉጦች በየሥፍራዉ ሊከፋፈል እና ሊሰራጭ የተቃደ ነበር፡፡  ሽጉጦቹ በሙሉ አዳዲስ እና ቱርክ ሠራሽ መሆናቸውን ያስረዱት ብ/ጄ/ል አሳምነው […]

የኢትዮጵያና የአካባቢው ፀጥታ (Security) በሽግግር ወቅት ለቪዥን ኢትዮጵያ 7ኛ ኮንፈረንስ አዲስ አበባ ታህሣስ 18-19 የቀረበ የምርምር ወረቀት ከዳዊት ወልደጊዮርጊስ

$
0
0
መግቢያ ከሰላሳ ዓመት በኋላ ይህችን የተወለድኩባት፣ እትብቴ የተቀበረባት፣ የተማርኩባት፣ በውትድርና ሙያም፣ በሲቪልም በተለያዩ ከፍተኛ የኃላፊነት ደረጃ የታገልኩላት፣ የቆሰልኩላት፣ ወድጄ ሳይሆን ተገድጄ ትቻት ሄጄ የነበረችውን ክቡር አፈር ለመርገጥ ላበቃኝ አምላክና ይህንንም ሁኔታ ላመቻቹልኝ ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ምስጋናዬ ታላቅ ነው፡፡ በቀሪ ዕድሜዬ ይህንን እመሰክራለሁ ብዬ አልገመትኩም ነበር፡፡ የዶክተር አቢይን አመራርና ራዕይ እንድንደግፍ  ጥሪ ካስተላለፉት የመጀመሪያዎቹ ነኝ፡፡ […]

“የገዛ ወገኖቼ በቁሜ ቀበሩኝ”–የሚወዷቸውን የተነጠቁ እናት ዋይታ

$
0
0
በኢትዮጵያ እየጨመረ የመጣው መፈናቀል እና “የገዛ ወገኖቼ በቁሜ ቀበሩኝ” የችግሩ ሰለባ ሆነው የሚወዷቸውን የተነጠቁ እናት ዋይታ (ልዩ ጥንቅር) በታምሩ ገዳ

የሰብአዊ መብት ጥሰት በመፈፀም የተጠረጠሩት ግለሰቦች እና ተቋማቸው ጉዳይ |ማህሌት ፋንታሁን

$
0
0
ማህሌት ፋንታሁን በባለፈው ሳምንት በእነ ጎሃ አፅበሃ መዝገብ የተካተቱ 33 ተጠርጣሪዎች ላይ በነበረው አራት ተከታታይ ቀጠሮዎች (ከታህሳስ 16—19/2011) ተገኝቼ የታዘብኩትን እና የተሰማኝን ላካፍላችሁ ወደድኩ። [በእነ ጎሃ አፅበሃ መዝገብ የተካተቱት 33 ተጠርጣሪዎች በብሄራዊ ደህንነት አገልግሎት የደህንነት ሰራተኞች፣ በፌደራል ፖሊስ ወንጀል የሽብር ወንጀሎች መርማሪዎች/ሃላፊዎች እና የማረሚያ ቤት ሃላፊዎች ሆነው ሲሰሩ የነበሩ የተካተቱበት ነው። እነዚህ ግለሰቦች ከህግ አግባብ […]

በሞያሌ ሰዓት ዕላፊ ታወጀ

$
0
0
በውጥረትና በውድመት ውስጥ በቆየችው በሞያሌና አካባቢው የሰዐት ዕላፊ አዋጅ ማወጁን የሞያሌ ከተማ ጊዜያዊ ኮማንድ ፖስት አስታወቀ። የሞያሌ ከተማ ጊዜያዊ ኮማንድ ፖስት ለኦሮሚያ ክልል እና ለሶማሌ ክልል የጻፈው ደብዳቤ ደርሶናል:: ይዘቱን እናስቃኛችኋለን::

የሕወሓቱ ሱር ኮንስትራክሽን ግየንባታ ማሽነሪዎችን የጫኑ ከባድ ተሽከርካሪዎች በባህርዳርና ጎንደር ታገቱ

$
0
0
ንብረትነታቸው  የሱር ኮንስትራክሽን ድርጅት የሆኑ የግንባታ ማሽነሪዎችን የጫኑ ከባድ ተሽከርካሪዎች ከትናንት ጀምሮ በባህርዳርና በጎንደር ከተሞች ታግተዋል። በምዕራብ ጎንደር በመንገድ ስራ ላይ የተሰማራው  የህወሓቱ ሱር ኮንስትራክሽን  በአካባቢው ለሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች የጦር መሳሪያ ያጓጉዛል የሚል ስሞታ ከቀረበበት በኅላ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቱን አቋርጦ በመውጣት ላይ ነበር። ከሶስት ሳምንት በፊት የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ባወጣው መግለጫ)  “የአሸባሪው የትግራይ ሕዝብ ነፃነት […]

የደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ደለሳ ቡልቻ በታጠቁ ሀይሎች ተጠልፈው መወሰዳቸው ተሰማ::

$
0
0
የደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ደለሳ ቡልቻ በታጠቁ ሀይሎች ተጠልፈው መወሰዳቸው ተሰማ:: የደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶክተር ደለሳ ቡልቻ በትናንትናው እለት ማለትም ታህሳስ 24 2011 ዓ.ም ነው ተጠልፈው የተወሰዱት። ዶክተር ደለሳ ወደ አዲስ አበባ እየተጓዙ እያሉ ከነ ተሸከርካሪና አሽከርካሪያቸው ነው ባልታወቁ ሰዎች ተጠልፈው የተወሰዱት።
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live