Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

በአፋር ብሔራዊ ክልል ከሰኞ ጀምሮ በተነሳ ግጭትአራት ሰዎች ሲገደሉ 13 ደግሞ ቆሰሉ

$
0
0
ሰኞ ሌሊት ተቀስቅሶ እስከ ትላንት ማክሰኞ ረፋድ በዘለቀው ግጭትየተነሳ ወደ ትግራይና ወደ አዲስ አበባ መንገደኞችንና ጭነት የሚያመላልሱ ተሽከርካሪዎች መንገድ ተዘግቶባቸው እንቅስቃሴያቸው ተገድቦ ቆይቷል፡፡ ሪፖርተር ጋዜጣ ዛሬ እንደዘገበው ግጭቱ በአካባቢው ከሳምንት በፊት የሕዝብ የተቃውሞ ሠልፍ ከተካሄደ በኋላ እየተባባሰ የመጣ ሲሆን በወቅቱ በተካሄደው የተቃውሞ ሠልፍ ከዚህ ቀደም ሶስት ቀበሌዎች ልዩ ቀበሌ ተብለው መሰየማቸውና የመሠረተ ልማት ጥያቄዎችም በሕዝቡ […]

ኢትዮጵያውያኑ ‘የይለፍ ፍቃድ የላችሁም’በሚል በትግራይ በኩል ኤርትራ እንዳይገቡ ተከለከሉ

$
0
0
ከዛሬ ጠዋት 12 ጀምሮ በዛላምበሳ በኩል ወደ ኤርትራ በመጓዝ ላይ የነበሩ ኢትዮጵያውያን ተጓዦች እንዳይገቡ ተከለከሉ፡፡ ዲደብሊውና ቢቢሲ እንደዘገቡት ክልከላው የተደረገው ፍቃድ የላችሁም በሚል ነው፡፡ የኢትዮጵያና ኤርትራ መንግስታት በደረሱት ስምምነት መሰረት ባሳለፍነው መስከረም ወር ድንበሮቻቸውን ከፍተው የሁለቱ ሀገራት ህዝቦች ካንዱ ወደ ሌላዉ ሲመላለሱ መቆየታቸው ይታወሳል፡፡ የዛላንበሳ ነዋሪዎች እንዳስታወቁት እስከ ዛሬ ድረስ የኤርትራም ሆነ የኢትዮጵያ መንግሥታት የይለፍ […]

የሻሸመኔ አሳዛኙ ክስተትና የደረሱኝ መረጃዎች |ከአህመዲን ጀበል

$
0
0
ዛሬ ጠዋት ላይ በፌስቡክ ወጣቶች አዛዉንቶችን ሲደበድቡ የሚያሳይ ቪዲዮ ተመለከትኩ፡፡ አንዳንዶች አዛዉንቶቹ የእገሌ ብሄር(ዘር) ስለሆኑ ነው የሚደበድቧቸው እያሉ ሲጽፉ ሌሎች ደግሞ የተደብዳቢዎችን ማንነት ትተው ሽማግሌዎች መሆናቸውን ብቻ እየጠቀሱ አዝነው የጻፉትን አነበብኩ፡፡ ልክ ነው ያሳዝናል፡፡ በሀገራችን ባህል ምክንያቱ ምንም ይሁን ምን በእድሜ ከፍ ያለን ሰው ያውንም ወጣቶች እንኳንስ እያሳደዱ መደብደብ አይደለም አጓጉል ቃላት እንኳ መሰንዘር ነውር […]

ተጨማሪ ሚስጢራዊ የማሰቃያ እስር ቤቶች ተገኙ

$
0
0
 የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት በተለያዩ ሀላፊነት ሲሰሩ በነበረበት ወቅት የተሰጣቸውን ስልጣን ወደጎን በመተው በዋና ወንጀል አድራጊነት  በመሳተፍ የጌታቸው አሰፋን ትዕዛዝ በማስፈጸም ሕዝብን ሲያሰቃዩ ነበር በሚል ተጠርጥረው የታሰሩት ማእሾ ኪዳኔ እና ሃዱሽ ካህሳይ ዛሬ ፍርድ ቤት ሲቀርቡ  መርማሪ ፖሊስ የስብዓዊ መብት ጥሰት ሲፈፀምበት የነበረ ተጨማሪ ሚስጥራዊ የማሰቃያ እስር ቤቶችን ማግኘቱን ለፍርድ ቤት ገለጸ:: 1ኛ ተከሳሽ ማእሾ […]

ሌተናል ጄነራል ባጫ ደበሌ ‹‹ከአዜብ መስፍን ጋር ጫት አልነገድኩም›› አሉ

$
0
0
ከትጥቅ ትግሉ ጀምሮ ለ35 ዓመታት በሰራዊቱ ውስጥ የሠሩትና የምስራቅ እዝ አዛዥ የነበሩት  ሌተናል ጄነራል ባጫ ደበሌ ከአዜብ መስፍን ጋር በጫት ንግድ ተሰማርተዋል መባሉን ‹‹ውሸት ነው›› አሉ፡፡ ዛሬ ለመንግስታዊው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ቃለምልልስ የሰጡት ጄኔራሉ ይህን በተመለከተ ሲናገሩ ‹‹ከአዜብ ጋር ጫት ይሸጣል የተባለው ነገር ፈጸሞ ውሸት ነው፡፡ ሀረር የሰራሁት ለ13 ዓመታት ነው፡፡ ለአዜብ ጫት ካልሸጣቸሁ ብሎ […]

ህወሓት የትግራይን ሕዝብ ወደ ጦርነት የሚያስገቡ  እንቅስቃሴዎች እያደረገ መሆኑ ተነገረ

$
0
0
በቅርቡ የመቀሌ ዩኒቨርስቲ ባዘጋጀው ስብሰባ ሀሳባቸውን ሳይጨርሱ በጭብጨባ ንግግራቸው የተቋረጠባቸው አቶ አምዶም ገብረስላሴ ‹‹ህወሓት የትግራይን ሕዝብ ወደ ጦርነት የሚያስገቡ  እንቅስቃሴዎች እያደረገ ነው›› አሉ፡፡  የአረና ትግራይ ለዴሞክራሲና ለሉአላዊ ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ የሆኑት አቶ አምዶም ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በሰጡት ቃለምልልስ በወቅቱ ያነሱት ሃሳብ ምን እንደሆነ ተጠይቀው ‹‹አቶ በረከት ስምዖን ኢህአዴግ የሕግ የበላይነትን እያስከበረ አይደለም፤  የሀገሪቱ አካሄድም […]

እምቦጭ በአባይ ወንዝ ላይም አደጋ ጣለ

$
0
0
በተለይ በመስኖ፣ በአሳ ማስገር እና በእንስሳት ህልውና  ለበርካታ አርሶ አደሮች የግብርና እና የህይወት መሰረት የሆነው አባይ ወንዝ በ እንቦጭ አረም እየተወረረ ነው:: አባይ ወንዝንየኑሯቸው መሰረት ካደረጉት መካከል በባሕር ዳር ከተማ የሰባታሚት ቀበሌ ነዋሪዎችም ለአብመድ ጋዜጠኞች  እንደተናገሩት አሁን ላይ እምቦጭ ከጣና አልፎ ለአባይ ወንዝም ሥጋት ሆኗል፡፡ ከሶስት ዓመታት ወዲህ ግን የእንቦጭ አረም በአባይ ወንዝ ላይ በመከሰቱ […]

በዶክተር አብይ የተሾሙት የአምባሳደሮች ምደባ ይፋ ሆነ

$
0
0
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ ወደስልጣን ከመጡ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ 19 አምባሳደሮች መሾማቸውንና ስም ዝርዝራቸውን መዘገባችን ይታወሳል፡፡ ዛሬ ደግሞ እነዚህ አምባሳደሮች የተሾሙበትን ቦታ ለማወቅ ችለናል፡፡ በዚህ መሰረትም: 1. አምባሳደር ሱሌይማን ደደፎ – ዩናይትድ አረብ ኤመሬትስ/ አቡዳቢ  2. ወ/ሮ ሙሉ – ሰለሞን ጀርመን /በርሊን 3. አቶ አብዱልአዚዝ መሐመድ – ጅቡቲ  4. ወ/ሮ ናሲሴ ጫሊ – ካናዳ /ኦታዋ […]

የኢንተርፖልና ዓለም አቀፍ የፖሊስ ትብብር ዳይሬክተር ምክትል ኮማንደር ኢንተርፖል ሰሞኑን አሳልፎ ለኢትዮጵያ መንግስት ስለሰጣቸው 2 ግለሰቦች ያልተሟላ መረጃ ለሚዲያዎች ሰጡ

$
0
0
የኢንተርፖልና ዓለም አቀፍ የፖሊስ ትብብር ዳይሬክተር ምክትል ኮማንደር ኢንተርፖል ሰሞኑን አሳልፎ ለኢትዮጵያ መንግስት ስለሰጣቸው 2 ግለሰቦች ያልተሟላ መረጃ ለሚዲያዎች ሰጡ:: “ዓለም አቀፉ የፖሊስ ተቋም ኢንተርፖል እአአ ከ2014 እስከ አሁን ድረስ 11 ተጠርጣሪ ወንጀለኞችን አሳልፎ ሰጥቷል፡፡ ተጠርጣሪ ወንጀለኞችን አሳልፎ ለህግ ከመስጠት አኳያ ከኢትዮጵያ ጋር በመስራት ላይ ነው፡፡” ያሉት  የኢንተርፖልና ዓለም አቀፍ የፖሊስ ትብብር ዳይሬክተር ምክትል ኮማንደር […]

ጋዜጠኛ በላይ ማናዬ አቶ አየለ ጫሚሶ “ስሜ ጠፍቷል”ብሎ ላቀረበበት ክስ መልስ እንዲሰጥ በፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ተጠርቷል

$
0
0
ከ1997 ዓ.ም ምርጫ ማግስት ጀምሮ ተቃዋሚ ፓርቲዎችን ለማዳከም ከብሔራዊ መረጃ ደሕንነት አገልግሎት ጋር ሲሰራ እንደነበር የሚነገርለትና የቅንጅት ለአንድነትና ለዲሞክራሲ ፓርቲ አመራሮች በታሰሩበት ወቅት ድርጅቱ የተሰጠው አቶ አየለ ጫሚሶ በጋዜጠኛ በላይ ማናዬ ላይ ክስ መመስረቱ ታውቋል። መስከረም 12/2011 ዓ.ም በጋዜጠኛ በላይ ማናዬ (Belay Manaye) ዋና አዘጋጅነት የታተመችው ኢትዮጲስ ጋዜጣ “የአቶ አየለ ጫሚሶና የደሕንነት ግንኙነት ተጋለጠ” በሚል […]

አጫጭር ዜናዎች

$
0
0
የፌዴራል ፓሊስ ኮሚሽን ወንጀል መከላከል ዘርፍ ፈጥኖ ደራሽ ዳይሬክትሬት ባለፉት አራት ወራት ጊዜ ውስጥ 73 ሚሊዮን 192 ሺህ 670 የኢትዮጵያ ብር፣  6510 ዮሮ፣  36 ሺህ 150 የአሜሪካ ዶላር፣ 1 27 ሺህ 760 የደቡብ ሱዳን ገንዘብ እና  21 ሺህ የሱዳን ገንዘብ ተይዞ ለጉምሩክ ገቢ መሆኑን አስታወቀ፡፡  ዳይሬክትሬቱ ዛሬ እንደገለፀው ከሀምሌ 2010 እስከ ህዳር 2011 ዓ/ም ባለው […]

አባገዳዎች በሚቀጥለው ሳምንት ኦነግን ሊያነጋግሩ ነው

$
0
0
የኦሮሞ አባገዳዎች በምእራብ ኦሮሚያ የሚታየውን አለመረጋጋት ለመፍታት ወደ ስፍራው ሊያቀኑ መሆኑን ገለፁ፡፡ አባገዳዎቹ በመጪው ሳምንት ከኦዲፒና ከኦነግ አመራሮች እንዲሁም ከአካባቢው ህዝብና ከኦነግ ሰራዊት ጋር በመምከር እርቅ እናወርዳለን ብለው ዛሬ ቃል ገብተዋል። ሀዩ ወይም መካሪ እየተባሉት የሚጠሩት ነባር አባገዳዎችም ሆኑ አዳዲስ ተተኪ አባገዳዎች በክልሉ የሚታየው ግጭት ‹‹በዚህ ወቅት ሊኖር የማይገባ ነው›› ካሉ በኋላ ‹‹አሁን ላይ እንደ […]

አጫጭር ዜናዎች

$
0
0
– ነጋ ማማይ ይባላል። የወልቃይት አማራ ነው። ታህሳስ 16/2011 ዓም ወልቃይት አድረመጥ ከተማ ከምሽቱ 1:30 ወደቤቱ ሲገባ በትግራይ ልዩ ኃይል አባላት ድብደባ እንደተፈፀመበት ለበረራ ገልፆአል። አቶ ነጋ ወደ ቤቱ በሚሄድበት ወቅት አንድ ልዩ ኃይል “ቁም” ብሎ ካስቆመ በኋላ ሲደበድበው “ለምን ትመታኛለህ?” ብሎ በመጠየቁ ሌሎች 3 የትግራይ ልዩ ኃይል አባላትም ድብደባ እንደፈፀሙበት ገልፆአል። አራት የልዩ ኃይል […]

በደብረማርቆስ በተደረገ አስቸኳይ ስብሰባ በመለስ ዜናዊ ስም ይጠራ የነበረ ፓርክ ስሙ እንዲቀየር ተወሰነ

$
0
0
የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ዛሬ ጠዋት ባካሄደው አስቸኳይ ጉባኤ በመለስ ዜናዊ ይጠራ የነበረውን ፓርክ ስም ቀይሯል፡፡ በጉባኤው በተደጋጋሚ ከህዝብ የፓርኩን መጠሪያ አካባቢያችንን መሰረት ያደረገ ይሁን በሚል ሲጠየቅ እንደነበር ተነግሯል፡፡ በዚህ መሰረት የነዋሪውን ህዝብና በተለይ የወጣቱን ጥያቄ መመለስ ስለሚገባ ስያሜው እንዲለወጥ ጉባኤው ወስኗል፡፡ በመሆኑም ከዛሬ ጀምሮ ፓርኩ መንቆረር የወጣቶች መዝናኛ ማእከል ተብሎ እንዲጠራ በሙሉ ድምፅ ውሳኔ […]

ጀል መሮ ትዕዛዝ የሚቀበለው ከዳዑድ ኢብሳ መሆኑን ተናገረ

$
0
0
(ቢቢሲ) በኦሮሞ ነጻነት ግንባር እና በመንግሥት መካከል የተፈጠረው አለመግባባት በኦሮሚያ ክልል ውስጥ ከፍተኛ ውጥረትን አንግሷል። ይህን ብቻ አይደለም በቅርቡ በክልሉ ውስጥ ለሚፈጸሙ ግድያዎች እና ዘረፋዎች መንግሥት ኦነግን ተጠያቂ ሲያደርግ ቆይቷል። በቅርቡ የክልሉ ፖሊስ እና ባለስልጣናት በምዕራብ ኦሮሚያ ውስጥ ኦነግን የአከባቢው አስተዳደሮችን ይገድላል፣ ጦር መሳሪያ ይዘርፋል እንዲሁም ሚሊሻዎችን ትጥቅ ያስፈታል ሲሉ ከሰዋል። ኩምሳ ዲሪባ ወይም በትግል […]

በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የጦር መሳሪያ አያያዝና አጠቃቀም ህግ ሊወጣ ነው

$
0
0
ከጊዜ ወደጊዜ እየተባባሰ የመጣውን የህገ ወጥ የጦር መሳሪያ ዝውውር ለማስቀረት የጦር መሳሪያ አያያዝና አጠቃቀም ህግ ሊወጣ መሆኑ ተሰማ፡፡ በፌደራል ጠቅላይ አቃቤ የህግ ጥናት ማርቀቅና ማስረፅ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ በላይሁን ይርጋ ለፖሊስና ርምጃው ጋዜጣ እንደተናገሩት እስካሁን ጦር መሳሪያን የተመለከተ ህግ አለመኖሩ ክፍተት ስለፈጠረ ይህን ህግ በዚህ አመት ለማውጣት እየተሰራ ነው፡፡ ህጉ ሲወጣ የጦር መሳሪያ ፈቃድ ማን […]

አቡነ መልከጼዴቅ ነገ ኢትዮጵያ ይገባሉ

$
0
0
ቅዱስ ሲኖዶስ ወደ አንድ ከመጠቃለሉ በፊት በውጭ በነበረው ሲኖዶስ በዋና ጸሐፊነት ሲያገለግሉ የቆዩት አቡነ መልከጼዲቅ ዛሬ ወደ ኢትዮጵያ ተሸኝተዋል:: ነገ አዲስ አበባ ይገባሉ ተብሎ ይጠበቃል:: አጭር የሕይወት ታሪክ አቡነ መልከጼዴቅ በጎንደር ክፍለ ሀገር በደብረታቦር አውራጃ  በፋርጣ ወረዳ፣ ልዩ ስሙ መገንታ ቁስቋም በተባለ ሥፍራ ከአባታቸው ከቄስ ወርቅነህ ትኩና ከእናታቸው ከወ/ሮ አንጓች አታሌ እንደ ኢትዮጵያ አቶጣጠር በ1916 […]

በአንድ ሳምንት ውስጥ ከ300 የማያንሱ የዳኡድ ኢብሳ ኦነግ ወታደሮች ሰላማዊ ትግሉን ተቀላቀሉ

$
0
0
በምዕራብ ኦሮሚያ የሚንቀሳቀሱና በዳኡድ ኢብሳ ትዕዛዝ የሚንቀሳቀሱ ከ300 የማያንሱ የኦነግ ወታደሮች በአንድ ሳምንት ውስጥ ብቻ ትጥቁን በመጣል በሰላማዊ መንገድ ትግሉን ለመቀጠል ተስማሙ:: የኦሮሞ ቄሮዎች ሕይወታቸውን ገብረው ላመጡት ለዚህ ለውጥ እንቅፋት አንሆንም:: እንደውም ይህን በትግል የመጣውን ለውጥ እንጠብቃለን በሚል ሰላማዊ ትግሉን የተቀላቀሉት እነዚሁ ወታደሮች ቄሮ ደሙን አፍሱ ያመጣውን ለውጡን ለማስቀጠል ሰላማዊ ትግሉን መቀላቀላቸውን አስታወቀዋል:: በሳምንቱ አጋማሽ […]

ሻለቃ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ ‹‹በሰላም እንታገላለን ከተባለ የኦነግ ሰራዊት የሚባል አይኖርም›› አሉ

$
0
0
ከ33 አመታት ስደት የስደት ህይወት በኋላ በቅርቡ ወደአገራቸው የተመለሱት ሻለቃ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ ዛሬ በአዲስ አበባ ለንባብ ከበቃው ኢትዮጲስ ጋዜጣ ጋር ቃለምልልስ አድርገዋል፡: የደርግን ስርአት ተቃውመው በ1979 ወደውጭ ለስራ በተላኩበት ወቅት በዚያው የቀሩት ሻለቃ ዳዊት በስደት ቆይታቸው የህወሀትን አገዛዝ አጥብቀው ሲቃወሙ መቆየታቸው ይታወሳል፡፡ ወደአገር ቤት የተመለሱበትን ሁኔታ ሲያስረዱ በእነዶክተር አብይ የተካሄደው ለውጥ ለስፋ ስለሰጣቸው እንደሆነ ተናግረዋል፡፡ […]

አቶ ግርማ ዋቄ ወደ ኢትዮጵያ አየር መንገድ ተመለሱ

$
0
0
የቀድሞው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ግርማ ዋቄ የአየር መንገዱን ዳይሬክተሮች ቦርድ ተቀላቀሉ፡፡ ቦርዱን የተቀላቀሉት በጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ትእዛዝ ነው፡፡  ባሳለፍነው ሳምንት ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ሶስት የቦርድ አባላትን የሾሙት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከግርማ ዋቄ በተጨማሪ የናሽናል ኦይል(ኖክ) ዋና ስራ አስፈፃሚውን አቶ ታደሰ ጥላሁንን እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታውን አቶ አክሊሉ ሀይለሚካኤልን ወደቦርዱ […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live