Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

“…በድል የተጠናቀቀው ዶ/ር አብይን የኢህአዴግ ሊቀመንበር አድርገን የመረጥን ዕለት ነው”–ዶ/ር አምባቸው መኮንን ዛሬ በዋሽንግተን ዲሲ የሰጡት ምላሽ

$
0
0
“…በድል የተጠናቀቀው ዶ/ር አብይን የኢህአዴግ ሊቀመንበር አድርገን የመረጥን ዕለት ነው” – ዶ/ር አምባቸው መኮንን ዛሬ በዋሽንግተን ዲሲ የሰጡት ምላሽ

ትግራይና ጣሊያን (ይሄይስ አእምሮ)

$
0
0
የነገሮች መመሳሰል እንደገረመኝ እኖራለሁ፡፡ “ታሪክ ራሱን ይደግማል” መባሉም ትክክል መሆኑን በዚህ አጋጣሚ ላስታውስ እፈልጋለሁ፡፡ የውጫሌ ስምምነት ለምን እንደሆነ አላውቅም አሁን ትዝ አለኝ፡፡ በተለይ አንቀጽ 17፡፡ አንቀጽ 17 የውጫሌ ስምምነት ብዙ መዘዝ ያመጣች ናት፡፡ የአማርኛና የጣሊያንኛ ይዘቷ መለያየቱ ነበር ኢትዮጵያንና ጣሊያንን ብዙ ዋጋ ልታስከፍል የቻለችው፡፡ ለምን ትዝ እንዳለኝ አሁን ገባኝ፡፡ የአማራው ክልል ፕሬዝደንት አሜሪካ ገብተዋል፡፡ የአቀባበሉን […]

መንግሥት ሆይ ቁስልንና መንስኤን ለይ (ምሕረቱ ዘገዬ)

$
0
0
መንግሥት ሆይ ቁስልንና መንስኤን ለይ ምሕረቱ ዘገዬ ሁሉም ሰው በግልጽ የሚረዳው በህክምናው ዓለም የሚተገበር አንድ አሠራር አለ፡፡ ይሄውም በአንድ ህመም ውጫዊ የስቃይ ምልክቶችና ውጤታቸው ላይ ብቻ ከማተኮርና የህመም ስሜቶችን ብቻ እየተከታተሉ ስቃይን በማስታገሻ መድሓኒቶች ለተወሰነ ጊዜ ፋታ ከመስጠት በተጓዳኝ የበሽታውን መንስኤ ማጥናትና ህመሙን ከሥር መሠረቱ አክሞ መፈወስ ተመራጭ የመሆኑ እውነታ ነው፡፡ ይህ አሠራር በጤናው ዘርፍ […]

በኢትዮጵያ የመፈናቀል ችግርና የመፍትሄ ኣሳብ (ገለታው ዘለቀ)

$
0
0
መግቢያ መረጃዎች እንደሚያሳዩት በዛሬይቱ ዓለማችን ወደ 40 ሚሊዮን ሰዎች በገዛ ሃገራቸው ውስጥ ተፈናቅለዋል ይባላል። ዘወትር ችግር ከማያጣው የሰሃራ በታች ቀጣና ደግሞ ወደ 8.1 ሚሊዩን ሰዎች ባሳለፍነው ዓመት ብቻ የተፈናቀሉ ሲሆን ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ፣ ሶማሊያ፣ የእኛው ኢትዮጵያ፣ ደቡብ ሱዳን እና የማእከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ሃገራት ከፍተኛውን ድርሻ ይዘዋል። ኢትዮጵያን ጨምሮ የሰብ ሰሃራ ሃገራት የመፈናቀል መንስኤ ከሌላው ክፍለ […]

በተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች ሰልፎች ተካሄዱ |የመከላከያ ሠራዊቱ በደምቢድሎ መንገድ ተዘግቶበት ነበር |ከኤርትራ ድንበር አካባቢ የተንቀሳቀሰ ሠራዊት ቤኒሻንጉል እየገባ ነው

$
0
0
በተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች ሰልፎች ተካሄዱ | የመከላከያ ሠራዊቱ በደምቢድሎ መንገድ ተዘግቶበት ነበር | ከኤርትራ ድንበር አካባቢ የተንቀሳቀሰ ሠራዊት ቤኒሻንጉል እየገባ ነው በምእራብ ኦሮሚያ አካባቢ እያጋጠመ ያለውን ችግር ተከትሎ በአካባቢው ህዝብ ላይ እየደረሰ ያለው ጉዳት እንዲቆም የሚጠይቁ ሰላማዊ ሰልፎች በኦሮሚያ ክልል በሚገኙ የተለያዩ ከተሞች ተካሄዱ። ላለፉት ወራት በታጣቂዎች ቁጥጥር ስር ወደ ቆየችው ደምቢ ዶሎ ከተማ የመከላከያ […]

በቢኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ግጭት እንዲነሳ ያደረጉ 208 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

$
0
0
በቢኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ግጭት እንዲነሳ ያደረጉ 208 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ የህግ የበላይነት እንዲከበር እየሰሩ ያሉ አካላት በቤንሻንጉል ጉሙዝ ና ኦሮሚያ ክልሎች ድንብር አካባቢ ግጭት የፈጠሩ 208 ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋላቸው ተገለጸ፡፡ የኦሮሞ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ የገጠር የፖለቲካ አደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ አቶ አዲሱ አርጋ በፌስቡክ ገጻቸው እንደገለጹት የአካባቢው ሰለም እየተረጋጋ መጥቷል፡፡ አቶ አዱሱ የህግ የበላይነትን የማረጋገጥ […]

አጫጭር ዜናዎች

$
0
0
አጫጭር ዜናዎች በወልድያ ከተማ ከአንድ አመት በፊት በዛሬዋ ቀን በመንግስት ታጣቂዎች የተገደሉ ዜጎችን ለማሰብ ያለመ ሰልፍ ተካሄደ። በሰልፉ ልጆቻቸው የተገደሉባቸው ወላጆች ንግግር ያደረጉ ሲሆን፣ ገዳዮች ለፍርድ እንዲቀርቡ ጠይቀዋል። የወልድያ ወጣቶች የተገደሉትን ዜጎች ለማሰብ ህዳር 24ን የመታሰቢያ ቀን ያደረጓት ሲሆን ከሰላማዊ ሰልፍ በተጨማሪ በፓናል ውይይትም ቀኑን ዘክረውታል:: ዛሬ በሰላም ተጀምሮ በሰላም በተጠናቀቀው በዚሁ ሰልፍ «እኛ ሌባ […]

አጫጭር ዜናዎች

$
0
0
አርበኞች ግንቦት ሰባት ለአንድነት እና ለዴሞክራሲ ንቅናቄ በመጪው ምርጫ በ547 ወረዳዎች ዕጩዎቹን ለማቅረብ መዘጋጀቱን አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ተናገሩ። አቶ አንዳርጋቸው ይኸን ያሉት ንቅናቄው በብሪታኒያ እና አካባቢዋ ከሚገኙ አባላቱ ጋር በመከረበት ስብሰባ ላይ ነው። ንቅናቄው በውጭ አገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን በንቃት የሚያሳትፍ ድርጅት ሊመሰርት መዘጋጀቱንም አቶ አንዳርጋቸው ጨምረው ተናግረዋል። አዲስ የሚቋቋመው ፓርቲ መተዳደሪያ ደንብ እና መርሐ-ግብር በሚቀጥሉት […]

ወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሂም ‹‹አሁንም ብዙ ያልፈታናቸው ነገሮች አሉ›› ሲሉ ተናገሩ

$
0
0
የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ የሆኑት ወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሂም ከመንግስታዊው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ጋር ባደረጉ ቃለምልልስ ‹‹አሁንም ብዙ ያልፈታናቸው ነገሮች አሉ፡፡›› ሲሉ ተናግረዋል፡፡ የዘንድሮውን የብሄር ብሄረሰቦች ቀን ለማክበር ዝግጅት የሚደረገው በብሄሮች መሃከል ያለው ችግር ተቀርፎ አለመሆኑን የጠቆሙት አፈጉባኤዋ ‹‹መተማመን የተሸረሸረበት ሁኔታ ታይቷል፡፡ ከዚህም አልፎ በተቀሰቀሱ ግጭቶች የዜጎች ህይወት አልፏል፤ በመቶ ሺዎችም የተፈናቀሉበት አካባቢ አለ፡፡ በማንነታቸውና […]

153 ታጣቂዎች በምእራብ ጎንደር ተያዙ

$
0
0
በምዕራብ ጎንደር ዞን ጭልጋ ወረዳ በትናንትናው ዕለት ጥቃት ከፈጸሙ ታጣቂዎች መካከል 153ቱ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ብርሃኑ ጣምያለው ገለጹ። ዋና አስተዳዳሪው ‹‹በቅማንት ብሔር ስም በህቡዕ ተደራጅተው የሚነግዱ›› ያሏቸው ታጣቂዎች ባደረሱት ጥቃት የአንድ ሰው ሕይወት ማለፋ፤ 8 ሰዎች መቁሰላቸው፤ 39 ቤቶች መቃጠላቸው፤ 50 ቤቶችና 9 ወፍጮ ቤቶች መዘረፋቸው ተገልጿል። “ጌታቸው አሰፋን አንቆ ይዞ […]

አጫጭር ዜናዎች

$
0
0
የጅቡቲ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዛሬ ባወጣው መግለጫ የኤርትራው ፕሬዚደንት ኢሳያስ አፈወርቂ በቅርቡ ጅቡቲን እንደሚጎበኙ ገልጿል፡፡ የውጭ ጉዳዩ ማሃሙዱ አሊ ዩሱፍ ‹‹በትክክል በዚህ ቀን ባልልም በጣም በቅርቡ የሁለቱ አገራት መሪዎች ይጨባበጣሉ›› ሲሉ ተናግረዋል፡፡ ባለፈው መስከረም ወር ሁለቱ ፕሬዚደንቶች ተገናኝተው እንደነበር ያወሱት ሚኒስትሩ ይህኛውን ለየት የሚያደርገው ግንኙነቱ በጅቡቲ ስለሚሆን ነው ብለዋል፡፡ ኤርትራና ጅቡቲ እስከ ጦርነት የደረሰ ጠላት […]

የሜቴክ የቀድሞ ዋና ዳይሬክተር የተጠረጠሩባቸው ሕገወጥ ግዥዎች ይፋ ተደረጉ

$
0
0
Source – Reporter Newspaper: የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) የቀድሞ ዋና ዳይሬክተር ሜጄር ጄኔራል ክንፈ ዳኘው ሕገወጥ ግዥ እንዲፈጸም ትዕዛዝ በመስጠት፣ በመንግሥት ላይ ከፍተኛ ጉዳት እንዲደርስ አድርገዋል ተብለው የተጠረጠሩባቸው ግዥዎች ተለይተው ለፍርድ ቤት ቀረቡ፡፡ እሳቸው የስምንት ሚሊዮን ዩሮ ውል ፈጽመውበታል የተባለው ከተረፈ ምርቶች የናፍጣ ነዳጅ ማምረቻ ፋብሪካ ግዥ፣ የ9.5 ሚሊዮን ዩሮ ውል የፈጸሙበት አሥር ያገለገሉ […]

የአማራ ክልል ምዕራብና ምስራቅ አካባቢዎችን በተቀናጀ መንገድ ለማወክ እየተሰራ መሆኑን ጀነራሉ ገለጹ

$
0
0
‹የክልሉን ምዕራብና ምሥራቅ አካባቢዎች በተቀናጀ መንገድ ለማወክ እየተሠራ ነው፡፡ በአማራና አፋር አዋሳኝ አካባቢ ከሦስት ቀናት በፊት የሰው ሕይወት አልፏል፤ 34 ቤቶችም ተቃጥለዋል፡፡ በምዕራብና ምሥራቅ የክልሉ አካባቢዎች ያሉ ያለመረጋጋት ሁኔታዎችም ተመሳሳይ ናቸው፤ መንገድ መዝጋት፣ መዝረፍ ይስተዋላል›› ሲሉ የአማራ ክልል የሰላም ደህንነት ግንባታ ቢሮ ኃላፊ ጀነራል አሳምነው ጽጌ ገለጹ:: ጀነራሉ በጉዳዩ ላይ ክክልሉ ቴሌቴቭዥን ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ […]

የለማ መገርሳ አስተዳደር  የክልሉን ሰላም ለማረጋገጥ ልዩ ትኩረት በመስጠት እንደሚሰራ ገለፀ

$
0
0
በኦሮሚያ የተለያዩ ከተሞች መንግስት የዜጎችን ደህንነት እንዲያስጠብቅ የሚጠይቁ ሰልፎች እየተካሄዱ ባለበት ወቅት የኦሮሚያ ክልል ካቢኔ 4ኛ መደበኛ ስብሰባውን አካሂዶ በወቅታዊ ሁኔታዎች ጉዳይ በመወያየት ውሳኔ ማሳለፉን የአቶ ለማ አስተዳደር አስታወቀ:: የክልሉ ካቢኒኤ ባካሄደው 4ኛ መደበኛ ስብሰባው የክልሉ መንግስት ካቢኔ በሰላም ጉዳይ ላይ ትኩረት ሰጥቶ የተወያየ ሲሆን፥ በተለይም በምእራብ ኦሮሚያ እና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች ላይ […]

አምስት የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች ታሰሩ

$
0
0
ከባለፈው ሕዳር 22 ጀምሮ ግምግማ እያካሄደ ያለው የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ህዝብ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ በቀጠለበት በአሁኑ ወቅት የፌዴራል ፖሊስ አምስት የክልሉን ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች አሰረ:: እንደ ሀገር የተጀመረውን ለውጥ ለማስቀጠልና በክልሉ እየታዩ ባሉ የሰላምና የፀጥታ ችግሮች እልባት ለመስጠት በሚል ከቅዳሜ ጀምሮ ግምገማ እያካሄደ ያለው የቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል አመራር በሕወሓት ባለስልጣናት መጠለፉ በተደጋጋሚ ሲዘገብ […]

የኢትዮጵያ ግጭትና ሁከት…. የአማራ ክልል ባለስልጣናት…. ጠቅላይ አቃቤ ህጉ ኃላፊ ማብራሪያ…

$
0
0
የኢትዮጵያ ግጭትና ሁከት…. የአማራ ክልል ባለስልጣናት…. ጠቅላይ አቃቤ ህጉ ኃላፊ ማብራሪያ

በፍርሻ አደጋ ውስጥ ያለው የደቡብ ክልል (በመስከረም አበራ)

$
0
0
የደቡብ ብሄር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ክልል ሃገሪቱ ካሏት ከሰማኒያ በላይ የሚሆኑ ብሄረሰቦች ውስጥ ከሁለት ሶስተኛ በላይ የሚሆነውን የያዘ ነው፡፡ በክልሉ ከሃምሳ ስድስት በላይ ብሄረሰቦች እንደሚኖሩ ይገመታል፡፡የዚህ ክልል አከላለል ከሌሎች ስምንት ክልሎች የተለየ ነው፡፡ ሌሎቹ የሃገሪቱ ክልሎች በቋንቋቸው ስም የወጣላቸው ናቸው፡፡የክልሉ ዋነኛ ባለቤቶችም ክልሉ የተሰየመበትን ቋንቋ የሚናገሩ ብሄረሰቦች እንሆኑ አንዳንዶቹ በየህገመንግስታቸው አውጀውዋል፡፡ያላወጁትም ቢሆኑ በተግባር ይህንን ካወጁት […]

 መሸፈት ደግ ነዉ ለስልጣን ያሳጫል 

$
0
0
ሰመረ አለሙ semere.alemu@yahoo.com እምዬ ኢትዮጵያ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሺ ቀርቶ የገደለሺ በላ የሚባለዉ አባባል ለረጂም ዘመን ስሜት ሳይሰጠኝ ቆይቶ ዛሬ ተግባራዊነቱ ላይ ደርሻለሁ። ቀደም ባለዉ ጊዜ ሰርቶና ጥሮ ግሮ መኖር ያልሆነለት  ዋልጌ ወሮበላ ሰርቶ አዳሪዉን ቀምቶ፤ ገበያተኛዉን አድፍጦና አስበርግጎ፤ መተዳደሪያዉን ነጥቆ፤የሀገር ሰላም አደፍርሶ በዚህም ተፈርቶና ተጠልቶ ተረግሞ ይኖር ነበር። ተፈጥሯዊ ህግ ነዉና በዚህ ዉንብድናዉ እስከ […]

የአማራ ዴሞክሪቲክ ፓርቲ ልዑክ በዋሺንግተን ዲሲ ስብሰባን ተገኝቼ እንዳየሁት |ሽፈራው አበበ (ዶር)

$
0
0
  ያለፈው እሁድ እለት በአማራ ክልል ፕሬዘዳንት በአቶ ገዱ አንዳርጋቸው የተመራው ልዑክ ቡድን ጋር ለመወያየት  በዋሺንግተን ዲሲ በተጠራው ስብሰባ ተገኝቸ ነበር:: በጣም ጥሩ የሆነ ውይይት ነበር:: የአዴፓ አመራር  አባላትም ለተነሱት ጥያቄዎች የሰጧቸው መልሶች የሚያረኩ ብቻ ሳይሆኑ የአመራሩንም ብስለትና ዝግጅት ያስመሰከሩ ነበር ብል ማጋነን አይሆንም:: አንድ በእጅጉ  ያረጋገጥሁት ነገር ቢኖር ለውጡን እየመራው ያለው ቲም ለማ ተቢሎ […]

ዛሬም ዳግም የተከዳችው አዲስ አበባ (ቃል ኪዳን ኃይሉ)

$
0
0
(ቁም ነገር መጽሔት ላይ የወጣ) . እለቱ ሐሙስ ነው፡፡ ወደ ስራ ለመሄድ ታክሲ ውስጥ ነኝ፡፡ ከምኒሊክ አደባባይ በስተግራ በኩል አንዲት እድሜና ዘመን ያደከማቸው እናት ምርኩዛቸውን ይዘው ከአዲስ አበባ መስተዳደር ወደ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ባለው የመሻገሪያ መንገድ ላይ ምርኩዛቸውን እየተደገፉ በቀስታ ይሻገራሉ፡፡ ከእሳቸው ፊትለፊት ሁለት ወንድና ሴት ፖሊሶች ስልካቸውን እየጎረጎሩ እየተሳሳቁ ጎን ለጎን ቆመው ያወራሉ፡፡ ደካማዋ […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live