Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

አጫጭር ዜናዎች

$
0
0
መቀመጫውን ኤርትራ አድርጎ ሲታገል የቆየው የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) እና የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች ንቅናቄ (አዴኃን) ተዋሓዱ:: የቀድሞው ብ አዴን የአሁኑ አዴፓ በመግለጫው እንዳስታወቀው የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች ንቅናቄች(አዴኃን) ወደ በረሀ ወርዶ የታገለላቸው ሀሳቦች አዴፓም አቋም ይዞ የሚታገለው ሀሳብ ነው፤ስለሆነም ሁለቱ ድርጅቶች መዋሃዳቸው ለአንድ ዓላማ መቆማቸውን ያሳያል፡፡ከዛሬ ጀምሮም የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ(አዴፓ) እና የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች ንቅናቄ(አዴኃን) ውህደት […]

ይህን የዐደራ መልእክት ለጠ/ሚ ዶክተር ዐቢይ አድርሱልኝ! –ነፃነት ዘለቀ

$
0
0
ነፃነት ዘለቀ (አዲስ አበባ – netsanetz28@gmail.com)   ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ኢትዮጵያ ሀገራችን እያገባደደችው ከነበረው ተያይዞ ውድቀት እንድትላቀቅ ፈጣሪ ፈቅዶ የላከልን የለውጥ ምክንያት እንደሆነ በበኩሌ ምንም ጥርጥር የለኝም – ተወደደም ተጠላ ይህን አለማመን ውለታቢስነት ይመስለኛል፡፡ ከዘመናት ችግሮቻችን መጥነን (መክበድ) የተነሣ እግዚአብሔር ይህን ብላቴና አንስቶ ሙሤ እስራኤላውያንን ከፈርዖን የግፍ አገዛዝ ነፃ እንዳወጣ ሁሉ እኛንም ፈጣሪያችን ከምድራውያን አጋንንት […]

ሜጀር ጀነራል ክንፈ ወደ ሱዳን ሊያመልጡ ሲሉ ሁመራ ላይ ተያዙ

$
0
0
የቀድሞ የብረታ ብረት እና ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጀነራል ክንፈ ዳኘው ከቀድሞ የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት ኤጀንሲ (ኢንሳ) ዋና ዳሬክተር ከነበሩt ሜጀር ጀነራል ተክለብርሀን ወልደአረጋይ ጋር በመሆን ከሃገር ሊሸሹ ሲሉ ተያዙ:: ጄነራሎቹ ትናንት ከሰዐት በኅላ፣ በወልቃይት አዲረመጥ ከተማ ወደ ባዕከር ሁመራ ማምራታቸውን ሕብረተሰቡ ለወታደሮች ጥቆማ እንደሰጠ ተሰምቷል። ወደ ሱዳን ለማምለጥ እየሄድይ ባለበት ወቅት በተደረገባቸው […]

በምእራብ በግጭት ምክንያት ኦሮሚያ 26 ትምህርት ቤቶች ተዘጉ

$
0
0
የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ በምዕራብ ኦሮሚያ በተፈጠረው ግጭት ምክንያት 26 ትምህርት ቤቶች መዘጋታቸውን አስታወቀ፡፡ በቢሮ ምክትል ሀላፊ የሆኑት አቶ ኤፍሬም ተሰማ ዛሬ በሰጡት መግለጫ በምዕራብ ወለጋ በተፈጠረው ግጭት 15 ትምህርት ቤቶች መዘጋታቸውን ገልፀው ከመካከላቸው የተቃጠሉና የመማሪያ ክፍልና ወንበሮቻቸው የተሰባበሩ እንዳሉ አስረድተዋል፡፡ በምስራቅ ወለጋ የተዘጉት 11 ትምህርት ቤቶች ግን በስጋት ምክንያት ተማሪ ስላጡ መሆኑን አቶ አፍሬም ተናግረዋል፡፡ […]

ሰሞኑን በቁጥጥር ስር የዋሉትን ግለሰቦች በተመለከተ በአዲስ አበባ የሚገኙ የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች አስተያየታቸውን ሰጡ

$
0
0
ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና የእስር ውሳኔውን ‹‹ጥሩ ነው›› ካሉ በኋላ ‹‹ስጋትም አለኝ›› ብለዋል ሰሞኑን በቁጥጥር ስር የዋሉትን ግለሰቦች በተመለከተ በአዲስ አበባ የሚገኙ የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች አስተያየታቸውን ሰጡ፡፡ በሙስናና በሰብዓዊ መብት ጥሰት ተጠርጥረው ሰሞኑን በቁጥጥር ስር የዋሉትን ግለሰቦች በተመለከተ ከአዲስ ዘመን አስተያየታቸውን የተጠየቁት የሰማያዊ ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ አበበ አካሉ ‹‹ባለፉት ሁለት አሥርት ዓመታት ስርዓቱ በሙስና […]

የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ እስካሁን በቁጥጥር ስር የደህንነትና የፖሊስ ኃላፊዎችን ዝርዝር ይፋ አደረገ

$
0
0
የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ እስካሁን በቁጥጥር ስር የደህንነትና የፖሊስ ኃላፊዎችን ዝርዝር ይፋ አደረገ:: 36ቱ ተጠርጣሪዎች  የብሔራዊ  መረጃና ደህንነት፣ የፌዴራል ፖለሲ ምርመራ ቢሮ፣ ከአዲስ አበባ ፖሊስ፣ ከፌዴራል ማረሚያ ቤቶች በስራ ሃላፊነትና በሰራተኛነት ሲያገለግል የነበሩ ናቸው። በዚህም መሰረት በሰብዓዊ መብት ጥሰት ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር የዋሉት፦ 1. አቶ ጉሃ አጽበሃ ግደይ – የአዲስ አበባ የደህንነት ኃላፊ 2. አቶ […]

አጫጭር ዜናዎች

$
0
0
– ዘሪሁን ህንፃ ሊፈርስ በአዲስ አበባ 22 አካባቢ የሚገኘው ዘሪሁን ህንፃ ሊፈርስ ነው፡፡ በከተማው ህንጻዎች ባልነበሩበት ወቅት እንደትልቅ ፎቅ ይታይ የነበረው ይህ ህንፃ ለከባባቢው መጠሪያነትም ለብዙ አመታት አገልግሏል፡፡ የህንፃው ባለቤቶች ግን አሁን ሊያፈርሱት ወስነዋል፡፡ ምክንያቱም በቦታው ላይ ረጅም የመኖሪያ አፓርትመንት ለመገንባት ስላሰቡ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በህንፃው ተራይተው ይሰሩ የነበሩ የተለያዩ ቢሮዎችና ሱቆች እየለቀቁ መሆኑ ታውቋል፡፡ […]

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የተሸከመው ጉድ ሲጋለጥ

$
0
0
ላለፉት አራት ቀናት እየተሰሙ ያሉት ልብን ፈካ የሚያደርጉ መረጃዎች ኢትዮጵያውያንን እያስደሰቱ የሌባ ደጋፊዎችን እያሸማቀቀና እያቃጠለ እንዳለ እሙን ነው:: በተለይ በሜቴክ ዙሪያ የሚሰሙ መረጃዎች ምንም እንኳ አብዛኞቹ ቀደም ሲል በዘ-ሐበሻ ላይ የተገዘገቡና ሕዝብ ቀደም ብሎ የሚያውቃቸው ይሁኑ እንጂ አስገራሚ ናቸው:: አሁን እየተደገ ያለው ዘመቻ ወደ ኢትዮጵያ አየርመንገድም እየሄደ ይመስላል:: ወደ ኢትዮጵያ አየር መንገድ ከመሄዳችን በፊት ሚኪ […]

አጫጭር ዜናዎች

$
0
0
– የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በሚያስተዳድራቸው ንግድ ቤቶች ላይ የኪራይ ተመን ሊጨምር ተገለጸ:: የኮርፖሬሽኑ ሃላፊ ረሻድ ከማል ከደንበኞቹ ጋር በካፒታል ሆቴል ምክክር ባደረገበት ወቅት እንዳሉት ክለሳው ያስፈለገው የኪራይ ተመኑ ለረጀም ጊዜ ሲሰራበት በመቆየቱ፣ የተከራይ አከራዮች በመበራከታቸው እና ተመኑ ከግል አከራዮች ጋር ሲወዳደር በጣም አነስተኛ በመሆኑ ነው፡፡ በቤቶች ኮርፖሬሽኑ ስር ከ18 ሺህ በላይ መኖሪያ ቤቶች አሉ፤ ሲሶዎቹ […]

ማናቸውም ብሔር ላይ ያነጣጠረ ጥቃት እንዳይፈፀም የትግራይ ህዝብ በከፍተኛ ኃላፊነት እንዲታገለው የትግራይ ክልል መንግስት ጥሪ አቀረበ

$
0
0
የክልሉ መንግስት ትናንት አመሻሽ ላይ ባወጣው መግለጫ የትግራይ ህዝብ ለፍትህ ሲል ከፍተኛ መስዋእትነት መክፈሉን አስታውሶ አሁንም በሚሰሩ ሴራዎችና ችግሮች ሳይንበረከክ በአንድነት ትግሉን እንዲቀጥልበት ያሳስባል። “አሁን እየተወሰደ ያለው እርምጃም በማናቸውም ብሔር ላይ የተለየ ጥቃት የሚፈፀምበት እንዳይሆን፣ መስመር እንዲይዝና ህግን የተከተለ እንዲሆን የትግራይ ህዝብ በከፍተኛ ኃላፊነትና ጥንቃቄ እንዲታገለው” በማለት ጥሪ አድርጓል። ከሌሎች የአገሪቱ ዲሞክራሲያዊ ኃይሎች ጋር በአንድነት […]

ኦነግ እና መንግስት ተስማሙ

$
0
0
አቶ ለማ መገርሳና አቶ ዳውዲ ኢብሳ በዛሬው እለት እንደተስማሙ አስታውቀዋል፡፡ የኦነግ ሊቀመንበር አቶ ዳውድ በሰጡት መግለጫ ድርጅታቸው ከኦሮሚያ ክልልና ከፌዴራል መንግስት ጋር በጋራ ለመስራት ስምምነት ላይ እንደደረሰ ተናግረዋል፡፡ ኦነግ ከመንግስት ጋር ስምምነት ላይ የደረሰው በቀጣይ ሊታዩ የሚገባቸው ጉዳዮች ላይ በመነጋገር ለአገር እድገት በጋራ ለመስራት እንደሆነ ያስረዱት አቶ ዳውድ የኦነግ ሰራዊትም በሰላማዊ መንገድ ከመንግስት ጋር በአንድነት […]

ሜጀር ጀነራል ክንፈ ዳኘው የሰው እጅ እንዳላይ መንግስት ጠበቃ ያቁምልኝ አሉ |ወንድማቸውና የቀድሞዋ የETV ጋዜጠኛ ታሰሩ

$
0
0
የቀድሞው የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ዋና ዳይሬክተር ሜጄር ጄኔራል ክንፈ ዳኘው ወንድማቸው ኢሳያስ ዳኘውን እና ለሜቴክ ዘጋቢ ፊልም የሰራችው ጋዜጠኛ ፍጹም የሺጥላን ጨምሮ 8 ተጠርጣሪዎች ፍርድ ቤት ቀረቡ። ሁለቱም 10ኛ ወንጀል ችሎት ቀርበው የ14 ቀናት የጊዜ ቀጠሮ ተሰጥቷቸዋል:: የሜጀር ጀነራል ክንፈ ዳኘው ወንድም አቶ ኢሳያስ ዳኘው የኢትዮቴሌኮም ከፍተኛ የስራ ኃላፊ ሆነው ሳሉ የግዢ ስርአቱን በጣሰ […]

“አጥብቆ ያሰረ ዘቅዝቆ ይሸከማል!” – አምስቱ የህወሓት ገመዶች

$
0
0
መስከረም አበራ በ1983 ዓ.ም አዲስ አበባን የተቆጣጠረው ህወሃት ቀጣይ ሥራ ያደረገው የትግራይን ግዛት ማስፋፋት ነበር፡፡ ይህ የረዥም አመት ፕሮጀክት የተጀመረው ከጎንደር ወልቃይትን የመሰሉ፣ ከወሎ ራያን የመሰሉ ለም መሬቶችን ልምላሜ ወደ ሚያጥራት ትግራይ ክልል በማካለል ነው፡፡ ይህ ህወሃት በአማራው ህዝብ ላይ ከሰራቸው በርካታ ግፎች ውስጥ በከፍተኛ በጥንቃቄ የተሰራው ነው፡፡ ቀን እንደዞረለት የተረዳው ህወሃት ግዛቶቹን ወደ ትግራይ […]

ኢትዮጵያ  ዝንታለሟን ከምታለቅስ ሰማንያችን ቢቀደድስ? (አምበርብር ምትኩ (ከካላኮርማ)

$
0
0
አንዳንድ የተናጠልም ይሁኑ የቡድንና የማኅበረሰብ ውሳኔዎች በፊት ለፊት ገጽታቸው ሲመለከቷቸው ሊቀበሏቸው የሚያሰችግሩ ይመስላሉ፡፡ ሌላኛውን ጎን ባለማየት ወይም ለማየት ባለመድፈርና ባለመፈለግ ብዙ ጉዳቶች ሲደርሱ ይስተዋላል፡፡ እኛን እየጎዳን ያለው ይህ ዓይነቱ ነገሮችን በተለያዩ አቅጣጫዎች ያለማየት ችግር ነው፡፡ አንድ አፈ ታሪክ ልንገራችሁ፡፡ ዱሮ ፍቺ አይታወቅም ነበር አሉ፡፡ አንድ ሰው ከሚስቱ መለየት ሲፈልግ የቁም ተዝካር ያወጣና ራሱን ይገድላል እንጂ […]

ለውጡ እና እንቅፋቱ በንጉሡ ጥላሁን

$
0
0
የቀድሞው የአማራ ክልል ኮሚኒኬሽን ዳይሬክተርና የክልሉ መገናኛ ብዙሃን የቦርድ ሊቀመንበር አቶ ንጉሱ ጥላሁን የለውጡን ተግዳሮቶች ነቅሰው አውጥተዋል።ከለውጡ ግንባር ቀደም ሀይሎች አንዱ የሆኑትን ምልክታ ማንበብ ጠቃሚ የውይይት ሀሳብ ያጭራል።ያንብቡት ያጋሩት። ___ “በህዝብ ቀስቃሽነት እና በድርጅት መሪነት የጀመርነው ለውጥ አልጋ በአልጋ ሊሄድ አይችልም፤ ወይ ይሳካል አለዚያም ሊቀለበስ ይችላል” ስንል በርካቶች እንደዋዛ ሲመለከቱት ይስተዋላል። ለውጡ በራሱ በመሪ ድርጅቱ […]

አጫጭር ዜናዎች

$
0
0
ደብረፅዮን ተሰብሳቢ አጥቶ ወደ ትግራይ ተመልሰዋል የትግራይ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል ወደ ወልቃይት አቅንቶ ነበር። በትናንትናው ዕለት ሁመራ ላይ ከትግራይ የመጡትንና ካድሬዎቹን ሰብስቦ የነበር ሲሆን ዛሬ ወደ ዳንሻ፣ ዓድረመጥና ቃብቲያ ዞሯል። የዓድረመጥ፣ ዳንሻና ቃብቲያ ሕዝብ አቀባበል እንዲያደርግለት ቢወተወትም ወጥቶ ሳይቀበለው ቀርቷል። ስብሰባም ላይ አልተገኘም። ዳንሻ ተሰብሳቢ ሲያጣ፣ ወደ ዓድረመጥ፣ ከዛም ወደ ቃብቲያ ቢሄድም አቀባበል […]

ግብፅ የህዳሴው ግድብ ድርድሩ እንዲፋጠን ጠየቀች

$
0
0
ግብፅ በህዳሴው ግድብ ዙሪያ የሚደረገው ውይይት እንዲፋጠን እንደምትፈልግ ማስታወቋን አልሻረቅ አል አውሳት የተሰኘው የአገሪቱ ጋዜጣ ዘገበ፡፡ የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳሜህ ሽኩሪ ለአፍሪካ ህብረት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ አዲስ አበባ በተገኙበት ወቅት ይህን ማስታወቃቸውን ጋዜጣው አስረድቷል፡፡ ሚኒስትሩ ከኢትዮጵያው አቻቸው አቶ ወርቅነህ ገበየሁ ጋር በአዲስ አበባ ተገናኝተው በግል ባደረጉት ውይይት የግብፅን አቋም እንደዳስረዱ የዘገበው ጋዜጣው ወደፊት […]

የቀድሞው የብሄራዊ መረጃ ደህንነት አገልግሎት ምክትል ኃላፊ ጠበቃ አቁመው እንዲከራከሩ ጊዜ ተሰጠ

$
0
0
ወደ ኬንያ ሊያመልጡ ሲሉ ዱከም ላይ የተያዙትየቀድሞው የብሄራዊ መረጃ ደህንነት አገልግሎት ምክትል ኃላፊ እና የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል የነበሩት አቶ ያሬድ ዘሪሁን በዛሬው ዕለትም በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 10ኛ የወንጅል ችሎት የቀረቡ ሲሆን አሁን በቁጥጥር ስር ካልዋለው የቀድሞ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገለግሎት ዋና ኃላፊ አቶ ጌታቸው አሰፋ በመመሳጠር እና ቀጥተኛ ትዕዛዝ በመቀበል […]

ኮሎኔል አሰፋ ዮሃንስ 2 በሚሊዮን ዶላር ሌብነት ተከሰሱ

$
0
0
የቀድሞው የመከላከያ ፓዎር ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ስራ አስኪያጅ ኮሎኔል አሰፋ ዮሃንስ ከ2 ሚሊዮን ዶላር በላይ የህዝብ ሀብት በማባከን መጠርጠራቸውን ፓሊስ አስታወቀ፡፡ ተጠርጣሪው የበለስ ቁጥር 1 የስኳር ፕሮጀክት ከቻይና ኩባንያ ጋር የነበረው ኮንትራት ያለጨረታ በ640 ሺህ ዶላር እንዲሻሻል አስደርገዋል ተብለው ተከሰዋል፡፡ ኩባንያውም ገንዘቡን ተቀብሎ ምንም ሳይሰራ ከሀገር እንዲሸሽ በማድረግ ራሳቸውንና ኩባንያውን ብቻ አላግባብ ተጠቃሚ አድርገዋል በዚህም የአገር […]

አራት ቀጣይ የኢትዮጵያ ህዝብ የትግል ምዕራፎች

$
0
0
ከብርሃነ መስቀል አበበ ሰኚ Four Steps Roadmap on how the Ethiopian People could establish Democratic Government in Ethiopia! ———————– በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለውን ለውጥ በአራት ምዕራፎች ከፋፍሎ መመልከት ህዝቡ ለትግሉ ስኬት እንዲሰራ እና በጠቅላይ ሚንስትር አብይ ለሚመራው የለውጥ መንግስት ሁለንተናዊ ድጋፍ እንዲሰጥ እንዲሁም የለውጡን ጎራ እንዲያጠናክር ከፍተኛ ሚና አለው። Step One: The Popular Movement, the removal […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live