Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

የአዲስ አበባ ወጣቶች ክስ ወደሽብርተኝነት ተቀየረ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) የኦነግ አቀባበልን ተከትሎ በቡራዩና አካባቢው የተፈጠረውን ችግር ምክንያት በማድረግ ከታፈሱት የአዲስ አበባ ወጣቶች አብዛኛዎቹ ቢለቀቁም ማስረጃ አግኝቼባቸዋለሁ ያላቸው 83 ያህሉ በፍርድ ቤት ክሳቸው እየታየ መሆኑ ይታወቃል፡፡ እነዚህ ወጣቶች በአራዳ ፍርድ ቤት ጉዳያቸው በጊዜ ቀጠሮ ሲታይ ቆይቷል፡፡ ነገር ግን ከትላንት በስቲያ ምክሰኞ ልደታ በሚገኘው ከፍተኛ ፍርድ ቤት መቅረባቸው ከፍተኛ ውዝግብ አስነስቷል፡፡ በዚህ የተነሳም በታሳሪ ቤተሰቦችና […]

የግብጹ ባለስልጣን የኢትዮጵያ ታላቁ የህዳሴ ግድብ በሚቀጥሉት አመታት እንደሚፈርስ ተናገሩ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) የግብፅ የውሃ ሀብት ምርምር ማእከል የቀድሞ ሃላፊና የአለም አቀፍ ግድቦች ኤክስፐርት የሆኑት አህመድ አል ሸናዊ ለግብፁ አል ማስሪ አል ዩም ጋዜጣ በሰጡት መግለጫ የኢትዮጵያ ታላቁ የህዳሴ ግድብ በሚቀጥሉት አመታት እንደሚፈርስ ተናገሩ፡፡ በአረብኛ ቋንቋ የሰጡትን መግለጫ ኢጂፕት ኢንዲፔንደንት ጋዜጣ ወደእንግሊዘኛ ተርጉሞ ዛሬ ለንባብ አብቅቶታል፡፡ እንደጋዜጣው ምሁሩ ስለግድቡ በሰጡት ትንበያ ግድቡ የተሰራው በተሰነጣጠቀ መሬት ላይ እንደሆነ […]

ወ/ሮ መአዛ አሸናፊ የመጀመርያዋ ሴት የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ሆኑ

$
0
0
ወ/ሮ መአዛ አሸናፊ በኢትዮጵያ ታሪክ የመጀመርያዋ ሴት የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ሆነው ተሾሙ፡፡ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት በመሆን ላለፉት ሁለት ዓመታት ሲያገለግሉ የቆዩት አቶ ዳኜ መላኩ በፈቃዳቸው የሥራ መልቀቂያ በማቅረባቸው ምክንያት ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ወ/ሮ መዓዛ አሸናፊን በዕጩ ፕሬዚዳንትነት አቅርበው አሹመዋል፡፡ ወ/ሮ መአዛ በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ የተወለዱ ሲሆን፤ የመጀመርያ ዲግሪያቸውን […]

ሰው ለጥያቄው መልስ የሚያገኘው ሲያምፅ ከሆነ፥ ኑ እናምፅ –ጌታቸው ኃይሌ

$
0
0
መሣሪያ አንሥተው በኢሕአዴግ ላይ ያመፁ ቡድኖች፥ ኢሕአዴግ “ግቡ” ብሎ ጋብዟቸው አገራቸው ገብተዋል። ስለ አመፁና “አንታዘዝም” ስላሉ፥ ድምፃቸው ተሰማ፤ ጥያቄያቸው ተመለሰ። አንዳንዶቹማ ሲጋበዙ ትጥቅ እንዲፈቱ እንዳልተጠየቁ ሲናገሩ ሰምተናቸዋል። ይህ “የአፍ ወለምታ” ሊሆን ይችል እንደሆነ ነው እንጂ፥ “አሉ ባልታ” ወይም “ተረት ተረት” አይደለም። ይኸው ከመንግሥቱ የጦር ሠራዊት ጋር እየተዋጉ ነው። “ብፈልግ ኢትዮጵያን ልከፋፍላት እችላለሁ” የሚለውና ጠቅላይ ሚኒስትራችንን […]

አብዲ ኢሌ ለዶ/ር አብይ አህመድ ደብዳቤ ጻፉ |ስህተቴን አርሜ የለውጡ ቸርኬ ሆኜ ላገለግልህ ቃል እገባለሁ ብለዋል

$
0
0
በበርካታ ሰዎች ሕይወት መጥፋትና ንብረት ማውደም ተጠርጥረው የታሰሩት የቀድሞው የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት አብዲ ኢሌ ለዶ/ር አብይ አህመድ ደብዳቤ ጻፉ:: በታሰሩበት የመጀመሪያ ወራት በአዲስ አበባ ፖሊስ ጣቢያ አንደኛ ፎቅ ላይ የፖሊስ ቢሮ ተለቆላቸው ታስረው የነበሩት አብዲ ኢሌ ከቤተሰብ ጋር በየቀኑ ይገናኙ; ከባለቤታቸው ጋርም አብረው ያመጡላቸውን ምግብ በጋራ እንዲበሉ ተፈቅዶላቸው የነበረ ሲሆን ከ እስር ቤት ለማምለጥ ሞክረዋል […]

ኦዴፓ እና ኦነግ ካድሬዎቻቸውን እንዲያሳርፉ ተጠየቁ

$
0
0
በምዕራብ ኦሮሚያ በኦነግ ሸኔ እና በመንግስት መካከል ያለው ውጥረት ባልረገበበት ሁኔታ የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ ዳይሬክተር ኦዴፓ እና ኦነግ ካድሬዎቻቸውን ሊያረጋጉ እንደሚገባ ጥሪ አቀረበ:: በተለይ በደምቦዶሎ ለሰው ሕይወት ማስከፈል ምክንያት የሆነው ችግር የተፈጠረው በሁለቱ ድርጅቶች መካከል ባለው የካድሬዎች ፉክክር የተነሳ ነው የሚለው ጀዋር በምዕራብ ኦሮሚያ ያለው ችግር ሊፈታ የሚችለው በመሪዎች ንግግር እንጂ በካድሬዎች ሊሆን እንደማይገባው መክሯል:: […]

የደቡብ ክልል ምክር ቤት የሲዳማን ክልል ጥያቄ ተቀብሎ ረፈረንደም እንዲካሄድ ወሰነ

$
0
0
ለቀናት ጉባኤውን በሃዋሳ ሲያካሂድ የቆየው የደቡብ ክልል ምክር ቤት የየሲዳማ ዞን ክልል የመሆን ጥያቄ ህገ መንግስታዊ ሂደቱን ተከትሎ እንዲፈጸም ወሰነ። የሲዳማ ሕዝብ የሀገሪቷ 10ኛ ክልል በመሆን የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት እንዲቋቋም ላለፉት 27 ዓመታት ሲታገል መቆየቱን የሚገልጹ የሲዳማ ተወላጆች ደስታቸውን እየገለጹ ይገኛሉ:: የደቡብ ክልል ምክር ቤት የሲዳማን ክልል የመሆን ጥያቄ ጉዳይ በዛሬው ውሎው 8ኛው አጀንዳ […]

አጫጭር ዜናዎች

$
0
0
መንግስት የራያ ህዝብ እያቀረበ ያለውን የማንነት ጥያቄ ህገመንግስቱን ማዕከል በማድረግ አፋጣኝ ምላሽ እንዲሰጥ የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ትብብር ፓርቲ ጠየቀ፡፡ ከሕወሓት መስራቾች መካከል አንዱ የሆኑትና በአሁኑ ወቅት ተቃዋሚዎችን የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ትብብር በምክትል ሊቀመንበርነት የሚመሩት ኢንጅነር ግደይ ዘርዓፅዮን ለመንግስታዊው አዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደተናገሩት፤ በትግራይና በአማራ ክልል ውስጥ ያሉ አንዳንድ የፖለቲካ አመራሮች ለግል ጥቅማቸው ሲሉ በሚነዙት የጥላቻ ፕሮፖጋንዳ ምክንያት […]

የኢትዮጵያ የትምህርት ፍኖተ ካርታ ለአንድ መቶ ዓመታት የተሰሩ ስህተቶች እንዳይደግም ጥንቃቄ ይደረግ

$
0
0
ችግራችን የትምህርት ጥራት ጉዳይ ብቻ ሳይሆን ሀገራዊውን ዕውቀት የመግፋት ችግርም ነው። ጉዳያችን/Gudayachn ጥቅምት 24/2011 ዓም (ኖቬምበር 3/2018 ዓም) ኢትዮጵያ በሌላ ወሳኝ የሽግግር ወቅት ላይ ትገኛለች።ሽግግሩ የፖለቲካ አስተሳሰብ ስርዓትን ብቻ ሳይሆን አዲስ የመጣው ትውልድ አዲስ ዘመናዊ አስተሳሰብን ሁሉ ያካተተ ነው።ለአንድ ትውልድ አዲስ አስተሳሰብ ማምጣት አንዱ እና ወሳኙ ጉዳይ የትምህርት ፖሊሲው ትውልዱን የቀርፀበት መንገድ ነው።ኢትዮጵያ ላለፉት 100 […]

ወ/ት ብርትኳን ሚዴቅሳ ወደ ኢትዮጵያ ልትገባ ነው

$
0
0
ታዋቂዋ እንስት ፖለቲከኛ ብርቱካን ሚደቅሳ ወደ በሚቀጥለው ሳምንት ወኢትዮጵያ እንደምትገባ ታወቀ:: ለረዥም ዓመታት በ እስር ላይ የቆየችው የቀድሞው በስድስት ኪሎና ፈረንሳይ አካባቢ የፓርላማ ተወዳዳሪና የፌደራል ፍርድ ቤት ዳኛ ብርቱካን ሚደቅሳ ወደ ሃገር ቤት የምትገባው በዶ/ር አብይ አህመድ ግብዣ መሆኑ ታውቋል:: በአቶ መለስ ዜናዊ የስልጣን ዘመን የፌዴራል ፍርድ ቤት ዳኛ በነበረችበት ወቅት የህጉን ክፍተት ተመልክታ የሕወሓቱን […]

ፍቅረሥላሴ ወግደረስ “ህወሀቶች ገና አልበነኑም። ገና አልተነቀሉም ገና አልጠፉም”አሉ

$
0
0
የቀድሞው የደርግ መንግስትጠቅላይ ሚኒስትር ፍቅረ ስላሴ ወግደረስ ከዛሬ በአዲስ አበባ ታትሞ ከወጣው ኢትዮጲስ ጋዜጣ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ህወሀት የሚለው ቃል እንደማይስማማቸው ገለጹ። ይህን ሲያብራሩም “በትክክለኛ ስሙ ነው መጠራት ያለበት። ይሄ ህወሀት የሚሉት የትግራይ ነፃ አውጭ ግንባር ነው። ይህ ነው ትክክለኛ ስሙ። ነፃ አወጣለሁ የሚል ድርጅት ነው እስካሁን ሲገዛን የነበረው። ማንን ከማን ነው ነፃ የሚያወጣው? […]

የህዳሴው ግድብ እና አለም አቀፍ ህግ –በስንታየሁ ግርማ

$
0
0
የአሜሪካው ሁፐር ግድብ እ.ኤ.አ በ1929 እና በ1930ዎቹ በአሜሪካ ተከስቶ የነበረው የኢኮኖሚ ድቀት ወቅት በአሜሪካ  የተገነባ ግድብ ነው፡፡ ግድቡን ለመገንባት በ10 000ሰዎች የሚቆጠሩ አሜሪካኖች የተሳተፉ ሲሆን በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ተሰውተዋል ፡፡ ግድቡ ለኔቨድ ለአርዞንያን እና ለካርፎርኒያ ወዘተ ምእራብ ግዛቶች ዋነኛ የሀይል እና የብልፅግና ምንጭ ሲሆን በየዓመቱ በሚሊዬን የሚቆጠሩ ቱሪስቶች መነኽሪያ በመሆን በአሜሪካ ብልፅግናም ከፍተኛ አስተዋፆኦ አድርጓል፡፡ […]

ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ‹‹ዶክተር ዐብይ የምርምሬን ትክክለኛነት መመስከራቸው አስደስቶኛል›› አሉ

$
0
0
‹‹የኦሮሞና የአማራ እውነተኛው የዘር ምንጭ›› በተሰኘ አነጋጋሪ መፅሀፋቸው የሚታወቁት ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ‹‹ዶክተር ዐብይ የምርምሬን ትክክለኛነት መመስከራቸው አስደስቶኛል›› አሉ፡፡ ነዋሪነታቸው በአሜሪካ የሆነው ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ጂግሳ፤ በቅርቡ የኦሮሞ የአማራና የተቀረው የኢትዮጵያ ሕዝብ እውነተኛና ትክክለኛ የዘር ምንጭ ምን እንደሆነ ከ5ሺ ዓመታት በላይ ወደኋላ ተጉዘው፣ ማስረጃ አስደግፈው፣ ምንጭ ጠቅሰው፣ እስካሁን ድረስ የምናውቀውን የኢትዮጵያን ታሪክ የሚሽር፣ አዲስ የኢትዮጵያ […]

የባህል ማዕከል በፌዴራል ፖሊስ አባላት ላይ ክስ መሰረተ

$
0
0
በብሄራዊ ባህል ማዕከል የገቡትን የፌዴራል ፖሊሶች በተመለከተ ዘሀበሳ ተከታታይ ዘገባዎችን ማቅረቧ ይታወቃል፡፡ ጉዳዩ ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ እንደደረሰ ጭምር ባለፈው ሳምንት ዘግበን ነበር፡፡ አሁን ችግሩ በሰላማዊ መንገድ ሊቀረፍ ባለመቻሉ ወደ ፍርድ ቤት ማምራቱን ለመረዳት ችለናል፡፡ የባህል ማዕከሉ የፖሊስ አባላቱ ያረፉበት መጋዘን ውስጥ የነበረ የግንባታ ንብረት ሲጠቀሙበት በመታየቱ ክስ መጀመሩን ገልጿል። የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነት […]

በወልቃይት ምሽግ እየተቆፈረ ነው፣ መሳሪያ እየገባ ነው

$
0
0
በአዲስ አበባ ታትሞ ለንባብ የበቃው ግዮን መፅሄት ‹‹በወልቃይት ምሽግ እየተቆፈረ ነው፣ መሳሪያ እየገባ ነው›› ሲል ገለፀ፡፡ መፅሄቱ ከወልቃይትና ሁራ አካባቢ ተፈናቅለው በአዲስ አበበባ አብን ቢሮ የተጠለሉትን ግለሰቦች አነጋግሮ ነበር፡፡ አቶ አዳነ እሸቴ የተባሉት ከዳንሻ የተፈናቀሉት ግለሰብ ሲናገሩ ‹‹ወደእዚህ የመጣነው በአማራነታችን፣ በማንነታችን የሚደርስብንን በደል መፍትሄ ይሰጡናል ብለን ለምናያቸው የአገሪቱ መሪዎች ለማድረስ ነው፡፡›› ብለዋል፡፡ ጨምረውም ‹‹እኛ ሰላማዊ […]

ታሪካዊው የቴዲ አፍሮ ኮንሰርት በአዲስ አበባ ተካሄደ

$
0
0
_ ላለፉት 5 ዓመታት በአዲስ አበባ ምንም ዓይነት ኮንሰርቶች እንዳያካሂድ በተለያዩ ምክንያቶች ሲታገድ የቆየው ቴዲ አፍሮ በትናንትናው ዕለት በአዲሱ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በተሰጠው ፈቃድ በሚሊኒየም አዳራሽ አካሄደ:: 25 ሺህ ሕዝብ የታደመበት ይኸው ኮንሰርት ታሪካዊ ሆኖ ማለፉን በኮንሰርቱ የታደሙ ወገኖች ገልጸዋል:: በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ አንድ ዘፋኝ ለብቻው የሙዚቃ ኮንሰርት አዘጋጅቶ 25 ሺህ ሰው ገብቶለት አያውቅም; […]

“ሰላሳ የሆነው በምክንያት ነው” ~ቴዲ አፍሮ (ያሬድ ሹመቴ)

$
0
0
ሚልንየም አዳራሽ በታሪኩ እንዲህ የሙዚቃ ድግስ ሰምሮለት አያውቅም። የባንዱ ውህደትና ፍቅር የተሞላበት ጉልበት፤ ከቴዲ የማይነጥፍ ብቃት ጋር ተደምሮ ልዩ ምሽት ነበር። ወትሮ የሙዚቃ ድግስ ላይ ሲታደሙ እምብዛም ታይተው የማይታወቁ ብዙ ሰዎችን አስተውያለሁ። በእድሜ የገፉ አዛውንቶች፤ አባትና ልጅ፤ በአረንጓዴ ቢጫ ቀይ ጥለት የባህል ልብስ የዘነጡ ጎልማሳ እንስቶች፤ ከነጠባቂዎቹ ከማረሚያ ቤት የመጣ ታራሚ፤ የኢትዮጵያ ቡና እና የቅ/ […]

ነቀምት መንገድ ተዘጋግቶ የተኩስ ድምጽ ሲሰማ ዋለ |ምስራቅ ወለጋ መንደሮች ተቃጠሉ

$
0
0
ከቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል መጡ የተባሉ ታጣቂዎች በምስራቅ ወለጋ ዞን ጥቃት ማድረሳቸውን ተከትሎ፣ መንግስት ደህንነታቸን አላስከበረም ያሉ የነቀምት ከተማ ነዋሪዎች ተቃውሞ በማሰማት ላይ ይገኛሉ። በከተማዋ ከፍተኛ የጥይት ድምጽ እስከ ማምሻውን ድረስ ኢሰማ እንደነበር እማኞች ለዘ-ሐበሻ ገልጸዋል;; ከቤኒሻንጉል መጡ የተባሉ ታጣቂዎች በምስራቅ ወለጋ ጥቃት ከማድረሳቸውም በተጨማሪ መንደሮችንም ጭምር አቃጥለው የሄዱ ሲሆን የወደደመው ቤትና ንብረት በገለልተኛ ወገን አልተጣራም::  […]

አጫጭር ዜናዎች

$
0
0
ባሳለፍነው ቅዳሜ በምዕ/ጎንደር ዞን የአዳኝ አገር ጫቆ ወረዳ እንደ አዲስ መመሥረቱን አስመልክቶ በነጋዴባሕር ከተማ የተከናወነን ስነስርዐት ተከታትለው እየተመለሱ በነበሩ አርሶአድሮች ላይ በተከፈተ ተኩስ 3 ቄሶችን ጨምሮ የ6 ሰዎች ህይወት አልፏል። አለመረጋጋቱ ወደ ብሔር ግጭት የተቀየረ ሲሆን፣ በቅማንትና በአማራ አርሶ አደሮች መካከል በተደረገ የተኩስ ልውውጥ ሰዎች ተጎድተዋል። ዛሬ የምዕራብ ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሞላ መልካሙ […]

የቀድሞው የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ታምራት ላይኔ በኔፓል ጉብኝት እያደረጉ ነው

$
0
0
የኔፓል ጋዜጦች ዛሬ እንደዘገቡት አቶ ታምራት ላይኔ የቀድሞውን የአሜሪካን ኤክስፕረስ ሃላፊ ጨምሮ 12 አባላት ካሉት ቡድን ጋር አገሪቱን እየጎበኙ ይገኛሉ፡፡ ኔፓል እንደገቡም በአገሪቱ የቱሪዝም መስህብ የሆኑትን ሩፓኮትና ቤግናስ ሃይቅን እንደተመለከቱ ታውቋል፡፡ ከትላንት ጀምሮ ሶስት ቀናት በሚፈጀው ጉብኝታቸው አቶ ታምራት ከባለቤታቸው ጋር በኔፓል ታይተዋል፡፡ የጉብኝታቸው አላማም በኔፓል ፖክሃራ ከተማ የአሜሪካ ባለሀብቶች ለማድረግ ላሰቡት ኢንቨስትመንት ጥናታዊ ግምገማ […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live