Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

ሊታይ የሚገባው! የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት ስለአማራ ሕዝብ…

$
0
0
ሙስጠፋ መሐመድ ዑመር፤ የሶማሌ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ፕሬዚደንት ናቸው። ከባህር ማዶ ወደ አገረ ኢትዮጵያ ጠቅልለው የገቡት በቅርቡ ነው። የፖለቲካዊ አመራር ጉዟቸው በጠብመንጃና በፍራቻ ሳይሆን፤ በመፈቃቀር፣ መብቴን አግኝቻለሁ፣ እጠቀማለሁ በሚል ዕሳቤ የሶማሌ ሕዝብ የአገር አንድነትን እንዲያጠነክር ማድረግ እንደሆነ ይናገራሉ። አቶ ሙስጠፋ የግብርና ምጣኔ ሐብት ባለሙያ ሲሆኑ፤ ዘለግ ላሉ ጊዜያት የተባበሩት መንግሥታት ሠራተኛ ሆነው በአፍሪካና መካከለኛው ምሥራቅ […]

በአሜሪካ የመጥለፊያ ገመድ ዉስጥ የገባው ህወሃት

$
0
0
በሳዲቅ አህመድ የማግኒስኪ እርምጃ፦ በመላዉ አለም ያሉ ስርዓትአልበኞችን ለማገድ አሜሪካ የምትጠቀምበት መመሪያ ነው።መመሪያው በቀድሞው የደህንነት ጣራ በጌታቸው አሰፋ ላይ እንደማስጠንቀቂያ ካርድ ተመዟል። የማግኒስኪ እርምጃ (Magnitsky Act) በህወሃት ላይ ይጸድቅ ይሆን? የህወሃት የእብሪት ቤት ተንኳኩቷል። ረጅሙ ዲፕሎማሲያዊ ማሰሪያ ገመድ ከመዲናይቱ ዋሽንግተን ዲሲ ወደ መቀሌ ተዘርግቷል። ገመዱ እያጠረ መሄዱ አይቀሬ ነው።ኤች.አር 128 ኢትዮጵያ ዉስጥ ሰብዓዊ መብት መደገፍና […]

የኢሚግሬሽን ጣጣ! ‘የፍትህ ያለህ –የልጄ እናት እህትህ ነች ተብዬ በደል ደረሰብኝ’ |በታምሩ ገዳ ተተንትኖ ቀርቧል

$
0
0
የኢሚግሬሽን ጣጣ! ‘የፍትህ ያለህ – የልጄ እናት እህትህ ነች ተብዬ በደል ደረሰብኝ’ All Daniel Tadese wants is to be with his wife and child. But as his son Natnael prepares to mark his fourth birthday next week, there is no end in sight to the bureaucratic nightmare that has torn the family apart. Mr Tadese, […]

ለመሆኑ መስዋእትነት ከፈሎ ለውጡን ማን አመጣው ? ግቡስ ምን ነበር ?

$
0
0
ወደኋላ ብዙ ርቀት ሳልጓዝ ህወኃት በትረ ስልጣኑን ከተቆናጠጠበት ጊዜ ጀምሮ ያለውን መልስ ብለን ብንቃኝ ከሽግግር መንግሥት ምስረታው ፣ ህገመንግሥት አወጣጥና አጸዳደቅ ከዚያም እስከ ምርጫ 1997 (2005) በነበረው ጊዜ የሚፈጸመውን የመብት ጥሰትና ሀገር የማፍረስ ተግባርን ሲቃወሙ የወደቁ የታሰሩና የተሰደዱ ጀግኖች አሁን ለምናየው ለውጥ ያበረከቱት ምንም አስተዋጽዖ አልነበረምን ??? ከምርጫ 1997 በኋላ ድምጻችንን አናሰርቅም ብለው ሰልፍ ወጥተው […]

ዶ/ር አብይ አህመድ የጋምቤላን ጉዳይ ትኩረት ሰጥተው መስራታቸው የሚያስመሰግን ቢሆንም ሕወሓት ካሴረው የግንጠላ ሴራ ክልሉን እንዲጠብቁ ማሳሰቢያ ተሰጣቸው

$
0
0
ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በተገኙበት ጋምቤላን እየመራ የሚገኘው የጋምቤላ ህዝቦች አንድነት ዲሞክራሲዊ ንቅናቄ የማዕከላዊ ኮሚቴ በአዲስ አበባ የጀመረውን ግምገማ እንደቀጠለ ነው፡፡ እስካሁን ባደረገው ግምገማም የፓርቲው ሊቀመንበር እና የክልሉ መንግስት ፕሬዚዳንት የነበሩት አቶ ጋትሉዋክ ቱት እና ምክትላቸው አቶ ሰናይ አኩዎር ኃላፊነታቸው በፈዳቸው እንዲለቁ ተደርጓል:: ይህን ተከትሎም ፓርቲው አቶ ኦሙድ ኡጁሉን የፓርቲው ሊቀመንበር አቶ አኙአያ ጃከን […]

በአዲስ አበባ በአንድ ትምህርት ቤት ውስጥ 15 ተማሪዎች ራሳቸውን ስተው ወደቁ

$
0
0
በአዲስ አበባ በሚገኘው ማጂክ ካርፔት ትምህርት ቤት ውስጥ በትላንትናው እለት 15 ተማሪዎች ራሳቸውን ስተው ወደቁ፡፡ ራሳቸውን የሳቱት የጓደኛቸውን ሞት በድንገት በመስማታቸው ምክንያት እንደነበር ትምህርት ቤቱ ተናግሯል። በትምህርት ቤቱ የ10ኛ ክፍል ተማሪ የነበረ ወጣት ከትናንትና በስቲያ ባልታወቀ ሁኔታ በክፍል ውስጥ እንዳለ በጓደኛው ትከሻ ላይ መዝለፍለፉንለአዲስ ዘመን ጋዜጣ የገለጹት ርዕሰ መምህሩ አቶ ወንድሙ እሸቱ አቶ ወንድሙ፤ በወቅቱም […]

የፌዴሬሽን ምክር ቤት በወልቃይትና ራያ ዙሪያ የሰጠው መግለጫ የሕወሓት መግለጫ ነው ተባለ

$
0
0
የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ ወ/ሮ ኬሪያ ኢብራሂም በቴሌቭዥን ወጥታ የሰጠችው መግለጫ ሕወሓት በብአዴን/አዴፓ ላይ ያወጣው መግለጫ ነው በሚል ተተቸ:: “ስለ ወልቃይት የሚቆረቆረው አማራ ክልል ነው” በሚል ወ/ሮ ኬሪያ ኢብራሂም የሰጠችውን መግለጫ ጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራው ሲተቸው “ኬሪያ ኢብራሂም ስለ ወልቃይት መግለጫ ስትሰጥ “የሚቆረቆረው አማራ ክልል ነው” አለች። ይህ በፌደሬሽን ምክር ቤት በኩል ብአዴን ላይ የተሰጠ መግለጫ […]

አጫጭር ዜናዎች

$
0
0
– በነጭሳር ብሔራዊ ፓርክ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች በትናንትናው ዕለት ባደረሱት ጥቃት ቢያንስ 4 ሰዎች ተገለዋል። የነጭ ሳር ብሔራዊ ፓርክ ጽህፈት ቤት በፓርኩ ላይ የአንዣበበው አደጋ ከአቅሙ በላይ መሆኑን ከቀናት በፊት ለመንግስት አስታውቆ ነበር። _ በሕወሓት የትግራይ አስተዳደር “የወልቃይት ጠገዴ፣ ጠለምት፣ ራያ የአፈና እና ግድያ እንዲሁም ማፈናቀል እንዲቆምና የዜጎች ተፈጥራዊ ሰብአዊ ማንነት ይከበር “ና የሕዝቡ ጥያቄ […]

አፋር ሰመራ ስትናወጥ ዋለች |የቀድሞው የክልሉ መሪዎች ከስልጣናቸው ታገዱ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) “ለውጥ እንፈልጋለን; ከሕወሓት ጋር ያበረው ተላላኪው የክልሉ አመራር ይውረድ” በሚል በአፋር ክልል ሲካሄድ የቆየው ሕዝባዊ ትግል ዛሬ በስፋት ቀጥሎ በዛሬው ዕለት ደም አፋሳሽ ተቃውሞ ሲስተናገድ መዋሉ ተገለጸ:: በዛሬው ዕለት በአፋር ሰመራ ሲካሄድ የነበረውን ተቃውሞ ሰለፍ በሕወሓት ደህንነት ስውር እጆች ይመራል የሚባለው የክልሉ ልዩ ኃይል ጥይት ወደ ህዝቡ በመተኮስ ለመበተን ሞክሯል:: በዚህም በሰላማዊ መንገድ ተቃውሟቸውን […]

ኦነግ በወለጋ ነቀምትና ደምቢድሎ ጠመንጃ እንዳይፈታ በሰልፍ አስጠየቀ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) በወለጋ ነቀምት እና ደምቢዶሎ በዳኡድ ኢብሳ የሚመራው ኦነግ ጠመንጃ እንዳይፈታ የሚያስጠይቅ ሰላማዊ ሰልፍ አካሄደ:: ይህን ተከትሎ መግለጫ የሰጡት የኦዴፓ አመራር አቶ አዲሱ አረጋ ይህ ሰልፍ የተደረገው በሃገሪቱ የተጀመረውን ለውጥ ላለማስቀጠል ነው ብለዋል:: ኦነግ በአሪሲ ባሌ ተመሳሳይ ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ አስቦ በሕዝቡ ተቀባይነት ቢያጣም በወለጋ ከፍተኛ ገንዘብ በማፍሰስ በነቀምት እና በሌሎች የምዕራብ ኦሮሚያ ከተሞች የኦነግን […]

“ለማና አብይ አሁንም ከእግዜር የተላኩ ናቸው ብዬ ነው የማምነው”–ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም (ዛሬ በአ. አ. ለንባብ ለበቃው ኢትዮጲስ ጋዜጣ)

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም ዛሬ በአዲስ አበባ ለንባብ ከበቃው ኢትዮጲስ ጋዜጣ ግር ባደረጉት ቃለምልልስ ‹‹ለማና አብይ አሁንም ከእግዜር የተላኩ ናቸው ብዬ ነው የማምነው›› አሉ ፕሮፌሰሩ በዚሁ ቃለምልልሳቸው ‹‹እነለማ መገርሳ፣ አብይ አህመድና ሌሎች ጥቂቶች ከእግዚአብሄር የተላኩ እንጂ ፖለቲከኛ አልመሰሉኝም ነበር፡፡ አሁንም ስለእነዚህ ሰዎች እንደዚሁ ነው የሚሰማኝ፡፡ ከእግዜር የተላኩ ናቸው ብዬ ነው የማምነው፡፡ እነዚህ ሰዎች እርምጃ ወስደቃል፡፡ […]

አጫጭር ዜናዎች

$
0
0
– አርበኞች ግንቦት 7 በአርባምንጭ ከተማ ደማቅ አቀባበል ተደረገለት:: በአርባ ምንጭ ስታዲየም በተደረገው በዚሁ አቀባበል ላይ የአርበኞች ግንቦት 7 መሪ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ እና የጋሞ ጎፋ ዞን አስተዳደሪዎች ንግግር ማድረጋቸው ተሰምቷል:: በሺዎች የሚቆጠር ሕዝብ በአረንጋዴ ቢጫ ቀይ ባንዲራ ተንቆጥቁጦ በስታዲየሙ ውስጥ የተገኘ ሲሆን የንቅናቄው መሪ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ባደረጉት ንግግርም “ከዚህ በኋላ ሰው ጥሮ ግሮ […]

ራያና የትግራይ ህዝብ ነጻነት ግንባር/ ትህነግ/ ተላላኪዎች ጉዳይ –ምስጋን በላይ

$
0
0
ቅድመ ኢህአዴግ ኢትዮጵያ ራያ በሁለት አስተዳደር ተከፍሎ አንደኛው ራያ፣ ራያና አዘቦ በትግራይ ክፍለ ሐገር ሌላኛው  ደግሞ ራያና ቆቦ ተብሎ በወሎ ክፍለ ሐገር ይተዳደር እንደነበር የቅርብ ጊዜ ትዝታ ነው። በትግራይ ህዝብ ነጻነት ግንባር /ትህነግ/ የተመራው ኢህአዴግ በ1982 ዓመተ ምህረት ነሐሴ ላይ የራያን አካባቢ ተቆጣጠረ። ልክ እንደሌሎች የሰሜን ወሎ አካባቢዎች የራያና ቆቦ አውራጃ ዋና መቀመጫ የነበረው የአላማጣ […]

ኮለኔል ጎሹ ወልዴ ወደ ኢትዮጵያ ሄዱ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) ኮለኔል ጎሹ ወልዴ ወደ ሃገራቸው አቀኑ:: የቀድሞው መንግስት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የነበሩት ኮለኔል ጎሹ ወልዴ የጠቅላይ ሚኒስትር አብይን የለውጥ ጉዞ እንደሚደግፉ ከወራት በፊት በዘ-ሐበሻ ድረገጽ በለቀቁት የ6 ደቂቃ የድምጽ መልዕክት ማስታወቃቸው ይታወሳል:: (ይህን ዜና በቪዲዮ ለማየት እዚህ ይጫኑ) በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲና በአሜሪካ ዬል ዩኒቨርስቲ የመጀመሪያና 2ተኛ ዲግሪያቸውን ያገኙት ኮለኔል ጎሹ ወልዴ የቀዳማዊ ሃይለስላሴ ጦር አካዳሚ/ሐረር […]

አጫጭር ዜናዎች

$
0
0
ቁጥራቸው 20 የማይሞላ የትግራይ ክልል ተወላጅ የሆኑ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በመቐለ ሮማናት አደባባይ ሰላማዊ ሰልፍ  አካሄዱ::  የትግራይ ባለአዳራ ሲቪክ ማህበረሰብ የተሰኘ ተቋም ባዘጋጀው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ የተገኙት ተማሪዎቹ በሌሎች ክልሎች ሄደን ለመማር ለሕይወታችን ስለሚያሰጋን  በአካባቢያቸው በሚገኙ ዩኒቨርስቲዎች ተመድበው እንዲማሩ ጥያቄያቸውን በሰላማዊ ሰልፉ አቅርበዋል:: “በሀገሪቱ ያለው ማንነትን መሰረት ያደረገ ጥቃት ሳይቆም እና አስተማማኝ ሰላም ሳይሰፍን በተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች […]

የቴዲ አፍሮ የኮንሰርት ትኬት ፎርጂድ ተሰራ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) ከዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በአዲስ አበባ የሙዚቃ ኮንሰርቱን ለአዲሱ ዓመት ዋዜማ ለማቅረብ ፍቃድ አግኝቶ በኋላም ለአዲሱ ዓመት ዋዜማ መንግስት አዳራሹን ይፈልገዋል በሚል ኮንሰርቱ ለአንድ ሳምንት የተራዘመበት ቴዲ አፍሮ የቡራዩ እልቂት እንደተከሰተ “ወገኖቼ እየሞቱ አሁን መዝፈን አልችልም” በማለት ኮንሰርቱን ማራዘሙ ይታወሳል:: : (ይህን ዜና በቪዲዮ ለማየት እዚህ ይጫኑ) በተለይም ይህ የተሰረዘው ኮንሰርት ትኬት ተሽጦ ያለቀ በመሆኑ; ትኬት […]

ኃይሌ ገብረሥላሴ ጎንደር የሚገኘውን ላንድ ማርክ ሆቴል ወሰደ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) በአትሌት ኃይሌ ገብረሥላሴ ባለቤትነት የሚተዳደረው ሐይሌ ሪዞርት በጎንደር የሚነኘውን ላንድ ማርክ ሆቴል ወሠደ።  (ይህን ዜና በቪዲዮ ለማየት እዚህ ይጫኑ) በጐንደር ከተማ ጐህ ተራራን ተንተርሶ የዛሬ አምስት ዓመት ገደማ ተገንብቶ የተመረቀው ላንድ ማርክ ሆቴል 75 ሚሊዮን ብር እንደወጣበት ባለቤቱ ኢንጂነር ነጋ ሀዲስ ተናግረው ነበር:: ሆቴሉ በወቅቱ የጠቅላይ ሚኒስትሩ አማካሪ አቶ በረከት ስምኦን ተመርቆ መከፈቱን ተከትሎ በኢህ […]

በአማራ ክልል ዛሬ የተከናወኑት ሰላማዊ ሰልፎች በሰላም ተጠናቀቁ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ)  ከአስር በላይ የአማራ ክልል ከተሞች በዛሬው ዕለት የተካሄደው ሰላማዊ ሰልፍ በሰላም መጠናቀቁ ተሰማ::  በባሕር ዳር፣ ጎንደር፣ ደብረ ታቦር ፣ ወልድያ፣ ደብረ ብርሃን፣ ሃይቅ፣ ሰቆጣ፣ ደሴ፣ ላልይበላ እና ሌሎችም ከተሞች ነበር የተካሄዱት፡፡ (ይህን ዜና በቪዲዮ ለማየት እዚህ ይጫኑ) የወልቃይትና የራያ ሕዝብ መብት እንዲከበር; ለላልይበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናትና ለጣና ሐይቅ ደኅንነት ትኩረት እንዲሰጥ በሚል በከተሞቹ በተደረጉት ሰላማዊ […]

ዶ/ር አብይ አህመድ ስትፈጠርም የዳቦ ቅርጫት የሆነች ኢትዮጵያን ሀብቷን አቀናጅተን እንሥራ ሲሉ ጥሪ አቀረቡ

$
0
0
ርብ የመስኖ ልማት ፕሮጀክትን ለመመረቅ ወደ አማራ ክልል ያቀኑት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በዛሬው ዕለት በአማራ ክልል ከአስር በላይ ከተሞች በተካሄደው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ሕዝብ መንግስት አይቶ መፍትሄ እንዲሰጥበት የጠየቃቸውን የጣና ኃይቅ እምቦጭን እና የላሊበላ አብያተ ክርስቲያናትን የጎበኙት ዶ/ር አብይ አህመድ በርብ የመስኖ ልማት ፕሮጀክት ምረቃ ላይ ባደረጉት ንግግር  ‹‹ጠላቶቻችን በዚህች ቅድስት ሀገር ላይ […]

አቤቱታ!! ለክቡር የኢትዮጵያ ህዝብ !! ለክቡር የኢትዮጵያ ፌድራላዊ መንግሥት ጠ/ሚር አብይ አህመድ

$
0
0
ጉዳዩ፦ የህ.ወ.ሓ.ት.መስፋፋትና መሬት ነጠቃ!! ገብረመድህን አርአያ ገብረመድህን አርአያ ክቡር የእትዮጵያ ህዝብ ሆይ ፤ ክቡር የእትዮጵያ ጠ/ሚር ዶ/ር አብይ አህመድ ፡ የማቀርበው አብዮቱታየ በኢትዩጵያ ህዝብና በርሶው አስተዋይ መሪነት የእልባት መፍትሄ እንደሚያገኝ በመተማመን ነው ። ክቡራን!! ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ ፡በየካቲት ወር 1967 ዓ.ም ደደቢት በረሃ ከመውረዱ ጥቂት ቀደም ብሎ አዲስ አበባ ውስጥ ሆኖ በንድፈ ሃሳብ ያዘጋጀው […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live