Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ስምምነት ከተደረገባቸው አገራት ውጪ የሚደረግ ሕገወጥ ጉዞ መቆም እንዲቆም ማሳሰቢያ ሰጡ

$
0
0
– ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ባለድርሻ አካላት ኢትዮጵያ ስምምነት ካደረገችባቸው 3ቱ የአረብ ሀገራት የውጭ ሀገር ጉዞ ውጪ የሚደረገውን ሕገወጥ ጉዞ በማስቆም የድርሻቸውን እንዲወጡ ማሳሰቢያ ሰጡ:: ም/ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሕገወጥ የሰዎች ዝውውርን በመከላከል ኃላፊነት ለተሰጣቸው የፌዴራል ፖሊስ፣ ብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት፣ ኢሚግሬሽንና ዜግነት ጉዳዮች መምሪያ፣ ሲቪል አቪየሽን ባለሥልጣንና ኢትዮጵያ አየር መንገድ ማሳሰቢያ ሰጥተዋል፡፡ አቶ ደመቀ […]

የሚሚ ስብሃቱ ራድዮ አደጋ ላይ ነው |ፕሮግራም አቅራቢዎች እየሸሹ ነው

$
0
0
የሕወሓት ጀነራሎች ሜቴክን በሚያስተዳድሩበት ወቅት በሜቴክ ከፍተኛ ስፖንሰርነት የኢትዮጵያን ሕዝብ የሚያናድዱ ዘገባዎች እንዲቀርቡብበት የሚደረገው የቀድሞዋ የአሜሪካ ድምጽ ራድዮ ጋዜጠኛ ሚሚ ስብሃቱና ባለቤቷ ንብረት የሆነው ዛሚ ኤፍ ኤም ራድዮ ጣቢያ የመዘጋት አደጋ እያንጃበበት ሲሆን በራድዮው ፕሮግራም ይዘው ይሰሩ የነበሩ ጋዜጠኞችም ጣቢያውን እየሸሹት ነው:: ዶ/ር አብይ አህመድ ወደ ስልጣን ላይ እንደመጡ የሜቴክ የገቢ ምንጯ የደረቀባት ሚሚ ወዲያውኑ […]

የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ፈንድ ተቋም ምክር ሰጪ ካውንስል መግለጫ

$
0
0
መግለጫ ጥቅምት 10, 2011 (October 20, 2018) የኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ዳያስፖራ ፈንድ ተቋም ሰኞ ጥቅምት 12, 2011 (October 22, 2018) ለሕዝብ መዋጮ መሰብሰቢያ ይከፈታል የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ፈንድ ተቋም ምክር ሰጪ ካውንስል (ኢዲቲኤፍ) ሰኞ ጥቅምት 12 2011 (October 22, 2018) ለሕዝብ መዋጮ መሰብሰቢያ ያዘጋጀዉን ዝግጅት ለሕዝብ ይፋ አድርጎ ስራዉን በኦፊሴላዊ ድረ-ገጽ https://www.ethiopiatrustfund.org  እንደሚጀምር በደስታ ያስታዉቃል። ባለፉት ሳምንታት ካውንስሉ የዲያስፖራ ፈንዱን ሕጋዊና መንግስታዊ ደንቦችን በተከተለ መንገድ ፈንዱን ለመመሰረት በትጋት ሠርቷል። የፈንዱ ካውንስል ምክር ቤት በዓለም ያሉ ዲያስፖራ ኢትዮጵያውያን ክቡር ጠ/ሚ ዶ/ር […]

ጋዜጠኛ ክንፉ አሰፋና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ በምን ምክንያት እንደተለያዩ ያልተሰማ ታሪክ

$
0
0
ከ20 አመት ስደት በኋላ ወደ ሀገሩ የመጣው የሞገድ ጋዜጣ አዘጋጅ እና የኢትዮ ሚዲያ ፎረም መስራቹ ጋዜጠኛ ክንፉ አሰፋ አስገራሚ ታሪኩን ነግሮናል፡፡ “ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ በደህንነት ከተመዘገቡ 23 ሺ ሰዎች መካከል የኔም ስም ነበረበት” የሚለው ጋዜጠኛው አቶ መለስ ዜናዊ ከሆስኒ ሙባረክ ጋር በሚስጥር ያደረጉትን ውል ይፋ በማድረጋችን መከራ ደርሶብናል ይላል፡፡ እንዲሁም በሞገድ ጋዜጣ ላይ አብረውት ይሰሩ […]

በራያ አላማጣ የትግራይ ልዩ ኃይል 4 ሰላማዊ ሰዎችን ገደለ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) በግድ ወደ ትግራይ ክልል ተጠቃለናል ማንነታችን ይመለስ በሚል የራያ ሕዝብ እያነሳ ያለው ተቃውሞ ተጋግሎ እየቀጠለበት ባለበት በዚህ ወቅት በዛሬው ዕለት የትግራይ ልዩ ኃይል በራያ አላማጣ አራት በሰላማዊ መንገድ ጥያቄያቸውን እያቀረቡ ያሉ ወጣቶችን በጥይት ገደለ:: የከተማው ወጣቶች ወደ አደባባይ ወጥተው የትግራይ ልዩ ኃይል ከተማቸውን ለቆ እንዲወታ እየጠየቁ ነው::   የራያን የማንነት ጥያቄ በሰላማዊ መንገድ ከመፍታት […]

ብሔራዊ የእርቅ ጉባኤ አሁኑኑ!!!!! –ጌድዮን በቀለ

$
0
0
ጌድዮን በቀለ Gedionbe56@yahoo.com ከ3 ወር በፊት “ የሽግግር መንግስት ወይስ ብሄራዊ እርቅ ጉባኤ” በሚል ርዕስ በጻፍኩት ጽሑፌ ላይ የዶ/ር አብይ መንግስት የሽግግሩ ጊዜ መንገስት እንደሆነ መቀጠሉ ተገቢና ትክክል ስለመሆኑ አንድ ሁለት ብየ ምክንያቶቼን አስቀምጨ ነበር። ይሁንና በዚያው ጽሁፌ ውስጥ ከዶ/ር አብይ መንግስት ጎን ለጎን የሽግግሩ ሂደት የተሳካና ህዝብ በሚፈልገው አቅጣጫ ይጓዝ ዘንድ የኢትዮጵያ ጉዳይ ያገባናል […]

በራስ አበበ አረጋይ መኖሪያ ቤት የተነሳ የአዲስ አበባ አስተዳደርና የኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተ ክርስቲያን መወዛገባችውን ቀጥለዋል

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) በአዲስ አበባ በሚገኘው ራስ አበበ አረጋይ መኖሪያ ቤት የተነሳ የአዲስ አበባ አስተዳደር እና የኢትዮጵያ ሙሉ ወግኔል አማኞች ቤተክርስቲያን መወዛገባቸውን መቀጠላቸው ተዘገበ:: ካፒታል ጋዜጣ በዛሬው እትሙ እንደዘገበው ቤተክርስቲያኗ የጀግናውን አርበኛ ቤት ከስምንት ወር በፊት አፍርሳ ባለ 14 ፎቅ ህንፃ መስራት ጀምራ የነበረ ሲሆን ግንባታውን አስተዳደሩ በመቃወሙ አስቁሟት ነበር፡፡ ይሁንና አሁን ከአስተዳደሩ ፈቃድ ውጭ ግንባታውን መቀጠሏን […]

ሸገር ደርሶ መልስ –ክንፉ አሰፋ

$
0
0
ከኢትዮጲስ 5ኛ ዕትም የተወሰደ          ገና ጎህ  አልቀደደም። ቅላጼውን የዘነጋሁት የተቀላቀለ ድምጽ በጆሮዬ ውል እያለብኝ በእንቅልፍ እና በሰመመን መሃከል ነኝ። የጥዋትዋ ጸሃይ ጨለማውን ልትገፍ እየዳኸች ባለበት ቅጽበት ከግራና ቀኝ የሚሰማው ነገር ከነበርኩበት ሰመመን ሲያነቃኝ ይታወሰኛል። ወትሮውን ከእንቅልፍ ስነቃ የምሰማው የተሽከርካሪ ድምጽ ስላልነበር ለአፍታ ግራ ተጋባሁ። በዚህች ጣፋጭ ማለዳ አኩኩሉ የሚል የዶሮ ድምጽ ሰማለሁ፣ መንፈስን የሚያድስ […]

የሕብር ሬዲዮ ጥቅምት 11 ቀን 2011  ፕሮግራም የሰሞኑ ሹምት የጠቅላይ ሚኒስትሩ ያለፉት ስድስት ወራት የስራ አፈጻጸምና የአገሪቱ ተጨባጭ ሁነታ

$
0
0
የሕብር ሬዲዮ ጥቅምት 11 ቀን 2011  ፕሮግራም የሰሞኑ ሹምት የጠቅላይ ሚኒስትሩ ያለፉት ስድስት ወራት የስራ አፈጻጸምና የአገሪቱ ተጨባጭ ሁነታ ላይ መሰረት ያደረገ ውይይት ከሁለት አክቲቪስቶች ጋር አድርገናል። የአክቲቪስት ሑንደ ዱጋሳ እና አክቲቪስት አቻምየለህ ታምሩ ሞቅ ያለ ውይይትን ያደመጡት የኢሚግረሽን ጣጣና የሕይወታችን ፈተና የፍትህ ያለህ:-የልጄ እናት እህትህ ነች ተብዮ በደል ደረሰብኝ የኢትዮጵያዊው ዲያስፖራ ሰሞነኛ እሮሮ (ልዩ ጥንቅር) ሌሎችም ዜናዎቻችን በራያ […]

አጫጭር ዜናዎች

$
0
0
__ የቀድሞው የገንዘብና ኢኮኖሚ ሚኒስተር ዶ/ር አብርሃም ተከስተ ከዶ/ር ዓብይ ካቢኔ ከተሰናበቱ በኋላ የትግራይ ክልል ሹመት ሰጣቸው:: ዶ/ር አብርሃም በምክትል ፕሬዚዳንት መዓረግ የትግራይ ክልል የከተማ ልማትና ኢንዱስትሪ ቢሮ ኃላፊ ሆነው ተሹመዋል:: _ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባህል ማዕከል በፌደራል ፖሊስ አባላት ቁጥጥር ስር ዋለ ። ተጠሪነቱ ለ ባህልና ቱሪዝም ሚንስትር መስሪያቤት የሆነው ይሄው ተቋም በቅርቡ በተደረገው የሚንስትር […]

የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነሩ ዘይኑ ጀማል ከስልጣኑ ተነሳ

$
0
0
ዘ-ሐበሻ ከ3 ሳምንት በፊት ኮሚሽነር ዘይኑ ጀማል ከፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነርነቱ እንደሚነሳ ዘግቦ የነበረ ሲሆን በዚህም መሠረት ኮሚሽነር ዘይኑ ዛሬ ከስልጣኑ መነሳቱ በይፋ ተረጋግጧል:: ኮሚሽነር ዘይኑ በአዲስ አበባ; ድሬደዋ እና በክልሎች የተከሰቱ ችግሮችን ለመቆጣጠር ባሳየው ደካማ አመራር; በብቃት ማነስና በቅርቡም የደህዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል በመሆንም በመመረጡ የተነሳ ከፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነርነት ሊነሳ እንደቻለ የዘ-ሐበሻ ምንጮች ገልጸዋል:: እንደ […]

አንድ ሕዝብ ነን ወይስ አይደለንም – nፕ/ር ጌታቸው ኃይሌ

$
0
0
“እኛ ኢትዮጵያውያን አንድ ሕዝብ ነን” ከሚሉት አንዱ ነኝ። አንድ ከሆንን ለምን እንጋጫለን?  “በልዩነት አንድነት” የሚል አነጋገርም አለን። በልዩነት አንድነት ይቻላል ወይ? ልዩነታችንን ጠብቆ አንድ የሚያደርገን ምንድን ነው? ያንን አንድ የሚያደርገንን ሁላችንም ካልተቀበልነው፥ አንድነትን ምንም ያህል ብንሰብከው እንደማግኔት አሉታ ተራርቀን እንኖራለን እንጂ አንቀራረብም። ባልና ሚስት የተለያዩ ናቸው። እሱ ወንድ ነው፤ እሱዋ ሴት ናት። “አንድ ነን” ሊሉ […]

በራያ ሕዝብ ላይ የሚፈጸመው ወረራ፣ ማፈናቀልና ግድያ በአስቸኳይ ይቁም!

$
0
0
በአሁኑ ጊዜ በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች ክፍላተ-ሀገር) የሚገኝ ሕዝብ በጅምላ ለዘመናት ከኖረበት ቦታ ኃይልን በመጠቀምና በጉልበት እንዲፈናቀል፣ ንብረቱን እንዲቀማና እንዲገደል ሁኔታዎችን ያመቻቸው ከምንም በላይ ኢሕአዴግ የተባለው ስብስብ ያሰፈነው መዘዘኛው ጎሳን መሠረት ያደረገ መንግሥታዊ ሥርዓት መሆኑ ሊታወቅ ይገባል። የኢትዮጵያ ከፍላተ-አገር ኅብረት ይኽ በማንነት ላይ ያነጣጠረ አስከፊ የወንጀል ተግባር ይበልጥ እየተስፋፋ እንዲሄድ መደረረጉን አጥብቆ ሲያወግዝ፣ ጉዳት ለደረሰባቸው ኢትዮጵያዊ […]

የወቅቱ ፖለቲካ አሰላለፍና የመደመር ፖለቲካ ፈሊጥ!!

$
0
0
አገራችን ኢትዮጵያ ከቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ መንግሥት መውደቅ በኋላ እስከ ዛሬ ድረስ በቁልቁለት መንገድ ላይ እየተጓዘች በአሁኑ ወቅት በውድቀት እና በመበታተን አፋፍ ላይ ታጣጥራለች። በመሆኑም ዛሬ የምንገኘው ይህቺን አሳዛኝ አገር እየመተሩ ወደ ተስፋ ምድርነት ለመቀየር ሩብ ጉዳይ እንደቀራት እድለኛ አገር አድርገው በአሰልቺ የሀሰት ፕሮፓጋንዳቸው ሲያደነቁሩን የኖሩ ሁለት ነውረኛ አገዛዞች ተፈራርቀውብን ወደ ሦስተኛው የከፋ ምዕራፍ እየተሸጋገርን ባለንበት […]

ከትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የተሰጠ መግለጫ

$
0
0
የትግራይ ክልል መንግስትና ህዝብ ሰላሙን አስጠብቆ የክልሉን ውስጣዊ ችግሮች ለመፍታት ሌትና ቀን በሚረባረብበት ወቅትየአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዛሬው ዕለት (ጥቅምት 13 ቀን 2011ዓ.ም) ባወጣው መግለጫ “ የአማራ ብሔራዊ ክልል ከትግራይ ብሔራዊ ክልል ጋር በሚያዋሰኑት የወልቃይትና የራያ አላማጣ አካባቢዎች በተፈጠሩ ግጭቶች የሰላም መታወክ እየገጠመ ይገኛል። •••.አያይዞም ሁኔታው “ለክልላችን ትልቅ የፀጥታ ስጋት ሆኗል” ብሏል። የትግራይ ክልል ከመግለጫው […]

አምባሳደር ሳህለወርቅ ዘውዴ የመጀመሪያዋ የኢፌዴሪ ሴት ፕሬዝዳንት በመሆን ዛሬ ተሹመዋል

$
0
0
አምባሳደር ሳህል ወርቅ ዘውዴ የመጀመሪያዋ የኢፌዴሪ ሴት ፕሬዝዳንት ሆነው በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው እለት ተመርጠዋል። አምባሳደር ሳህለወርቅ ዘውዴ በምክር ቤቱ ተገኝተው ቃለ መሀላ የፈጸሙ ሲሆን አስቀድሞ ዶ/ር ሙላቱ ተሾመን ይተካሉ ተብሎ በስፋት ዘሐበሻን ጨምሮ ተዘግቦዋል። አዲሱዋ ፕሬዝዳንት በአፍሪካ ህብረት የተመድ ዋና ፀሀፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ልዩ ረዳት እና በአፍሪካ ህብረት የተባበሩት መንግስታት ሀላፊ ሆነው ሲያገለግሉ […]

የኢትዮጵያ የፕሬዚዳንትነት ምርጫ በኢህአዴግ ፓርቲዎች ከፍተኛ ንትርክ አስነስቶ እንደነበር ተሰማ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) ዶክተር ሙላቱ ተሾመ በአራት አመታቸው ራሳቸውን ከፕሬዚዳንትነቱ ካገለሉ በኋላ በዛሬው ዕለይ አምባሳደር ሳህለወርቅ ዘውዴ በኢህአዴግ ዘመን የመጀመሪያዋ ሴት ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ:: ፕሬዚዳንቷ ዛሬ ከመመረጣቸው አስቀድሞ በኢህአዴግ ፓርቲዎች መካከል ፕሬዚዳንት ማን ይሁን የሚለው አጨቃጫቂ ሆኖ እንደነበር የዘ-ሐበሻ ምንጮች ገልጸዋል:: እንደምንጮች ገለጻ ከስድስት ወር ጀምሮ በተደረገ ክርክር ዶ/ር ሙላቱ ተሾመን ለመተካት በቅድሚያ የተመረጡት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስተሩ […]

የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግምባር ሊቀመንበር ኦቦ ሌንጮ ለታ ከኦነግ ጋር ለምን እንደተለያዩ ለመጀመሪያ ጊዜ ተናገሩ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) ዶ/ር አብይ አህመድ ለተቃዋሚዎች ጥሪ ሲያቀርቡ ለመጀመሪያ ጊዜ ከተቃዋሚዎች ጥሪውን ተቀብሎ ሃገር ቤት የገባውን የኦሮሞ ዴምክራሲያዊ ግምባር ኦዴግን የሚመሩት ኦቦ ሌንጮ ለታ ከኦነግ ጋር ተለያይተው ለምን ኦዴግን እንደመሰረቱ ለመጀመሪያ ጊዜ ተናገሩ:: ከኤፒ ጋዜጠኛ ኤሊያስ መሠረት ጋር የተነጋገሩት ኦቦ ሌንጮ  የመሰረቱትን የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ለምን ለቀው እንደውጡ ሲናገሩ  “ከኦነግ ጋር የተለያየሁት አንደኛ ከኢትዮጵያ የመገንጠል ሀሳብን […]

የኢትዮጵያ ህዝብ ቁጥር ከ108 ሚሊዮን በላይ ደረሠ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) በአለም ባንክና መሠል አለም አቀፍ ተቋማት በዚህ ሳምንት ይፋ የሆነው መረጃ የኢትዮጵያን ህዝብ ብዛት ከ108 ሚሊዮን በላይ አድርሶታል። በዚህ መሠረት ኦክቶበር 22 ቀን የህዝቡ ብዛት 108,354,282 መሆኑ ተገልፇል። ይኸው መረጃ በብሄሮችም ደረጃ ያለውን የህዝብ ስብጥር ዘርዝሯል። በመሆኑም የኦሮሚያ ህዝብ 34.4 ሚሊዮን በመሆኑ በቀዳሚነት የተቀመጠ ሲሆን ቀጣዩ የአማራ ህዝብ ደግሞ 27 ሚሊዮን መሆኑን መረጃው አስረድቷል። […]

አጫጭር ዜናዎች

$
0
0
ጥቅምት 18, 2018 በጎንደር እና በወልዲያ እንዲሁም በሌሎችም የአማራ ክልል ሰላማዊ ሰልፎች ይካሄዳሉ:: በነዚህ ሰላማዊ ሰልፎች ሕዝቡ በወልቃይት ጠገዴና ራያ ላይ የሚፈፀመውን በደል እንዲቆም; ስለ ላሊበላ; ፋሲል ግምብ እና ስለ ጣና ድምጹን ያሰማል ተብሏል:: በወልዲያና በጎንደር የሚደረጉትን ሰላማዊ ሰልፎች የአካባቢው ወጣቶች የሚያስተባብሩት ሲሆን የከተማ አስተዳደሮችም እውቅና እንደሰጡት ለማወቅ ተችሏል:: በሚደረጉት ሰልፎች ዙሪያ ተከታታይ ዘገባዎችን ይዘን […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live