Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

አዲስ አበቤ ሆይ! ነጻነት መና አይደለም፤ ከሰማይ አይወርድም! (መስቀሉ አየለ)

$
0
0
ለዛሬው መጣጥፍ መነሻ የሆነኝን የዳኛቸው ወርቁን አደፍርስ ቁራጭ ታሪክ ካሁን በፊት ጠቅሸው እንደሆን አላውቅም። ታሪኩ ቢሆን ግን እስከማስታውሰው ድረስ በደምሳሳው እንዲህ የሚል ሲሆን ዳኛቸው በዚህ መጸሃፍ ውስጥ እስከ እለተ ምጻት የማይነፍስባቸው ቁምነገሮችን አስቀምጦ አልፏል። ሑለት ወንድማማቾች ናቸው፤ የተወለዱት አንኮበር ሲሆን ገና ብላቴና ሳሉ አንዱ እድል ቀንቶት አዲስ አበባ የሚኖሩ አጎቱ ጋር ሲያድግ አንዱ ደግሞ አባቱን […]

«እኔን እጎዳለሁ ብለህ መሃል ሰፋሪውን አድማ አስተማርክ» |አቻምየለህ ታምሩ

$
0
0
ብላታ መርስዔ ኀዘን ወልደ ቂርቆስ በዘመን ታሪክ ትዝታቸው በርካታ ዘመን ተሻጋሪ ወጎችን አስተምረውናል። ብላታ ካስተማሩን ዘመን ተሻጋሪ ወጎች መካከል ዛሬ ቤተ መንግሥት አካባቢ የተከሰተውን የወታደሮች አድማና ትቶት የሚያልፈውን ጠባሳ ከእቴጌ ጣይቱ የመጨረሻ ዘመን ጋር አያይዘው በማውሳት ለትውልድ ያስቀሩት ታሪክ አንዱ ነው። ከዛሬ 108 ዓመታት በፊት በዳግማዊ ምኒልክ አልጋ ወራሽ በልጅ እያሱ ሞግዚትና እንደራሴ በራስ ቢትወደድ […]

የሕግ ባለሙያው በግፍ የታፈሱት የአዲስ አበባ ወጣቶች ላይ የተፈፀመውን ሕገ መንግስታዊ ጥሰት ያብራራል! ደግሞኮ አያፍሩም ስለ ሕገ መንግስትም ያወራሉ

$
0
0
የሕግ ባለሙያው በግፍ የታፈሱት የአዲስ አበባ ወጣቶች ላይ የተፈፀመውን ሕገ መንግስታዊ ጥሰት ያብራራል! ደግሞኮ አያፍሩም ስለ ሕገ መንግስትም ያወራሉ  

ዶ/ር አብይ አህመድ በውጭ ሃገር የመጀመሪያውን ተቃውሞ ሊያስተናግዱ እንደሚችሉ ተነገረ

$
0
0
“የታሰሩ የአዲስ አበባ ወጣቶች ይፈቱ” በሚል ለ3 ቀናት በማህበራዊ ድረገጾች ለ3 ቀናት የሚቆይ የተቃውሞ እንቅስቃሴ zare የተጀመረ ሲሆን የአዲስ አበባ ወጣቶች ካልተፈቱ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጀርመን ላይ ከኢትዮጵያውያን ጋር በሚያደርጉት የመደመር ዝግጅት የመጀመሪያውን የሕዝብ ተቃውሞ እንደሚያስተናግዱ እየተነገረ ነው:: የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በአዲስ አበባ ወጣቶች ላይ የፈጸማቸው የህግ ጥሰቶች: 1ኛ የታሰሩትን ሠዎች በ48 /አርባ ስምንት ሠዓታት/ […]

ዶ/ር አብይን ለመግደል ሰኔ 16 ለተወረወረው የቦምብ ጥቃት ተጠርጣሪ የተባለው የደህንነቱ ሰው ተስፋዬ ኡርጌ ላይ ፍርድ ቤት ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ሰጠ

$
0
0
በሰኔ አስራ ስድስቱ ጥቃት ከተጠረጠሩት መካከል አንዱ አቶ ተስፋዬ ኡርጌ ላይ ፖሊስ የሚያካሂደውን የምርመራ አጠናቆ እንዲያቀርብ ፍርድ ቤት ተጨማሪ የሰባት ቀናት የምርመራ ጊዜ ሰጠ። ሰኔ 16 ቀን 2010 ዓ.ም በመስቀል አደባባይ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ በተደረገው የድጋፍ ሰልፍ ላይ የተፈጸመውን ቦምብ ጥቃት በማሰተባበር፣ በመምራትና ለቦምብ ፍንዳታ የሚሳተፉ አካላትን በመመልመል የተጠረጠሩት የብሄራዊ መረጃና ደህንነት ባልደረባ በነበሩት […]

የቀድሞው ብአዴን የአሁኑ አዴፓ በነበረከት ስምዖን ላይ ክስ ለመመስረት የመረጃ ማሰባሰብ ሥራ አጠናቀቀ

$
0
0
አቶ በረከት ስምዖን እና ታደሰ ካሳ ጥንቅሹን በጥረት ኮርፖሬት ውስጥ በፈጸሙት ጥፋት በሚል ምክንያት ከድርጅቱ አግዶ በኋላም ከማዕከላዊ ኮሚቴነት ያባረረው አዴፓ በነዚህ እና በሌሎችም የጥረት ኮርፖሬሽን ባለስልጣናት ላይ ክስ ለመመስረት የመረጃ ማሰባሰብ ሥራውን ማጠናቀቁ ተሰማ:: የአማራ ክልል መንግስት ቃል አቀባይ አቶ ንጉሡ ጥላሁን በስም አይጥቀሱ እንጂ “ከአሁን ቀደም የቀድሞው ብአዴን የአሁኑ የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ /አዴፓ/ […]

አጫጭር ዜናዎች

$
0
0
ከ41 አመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የኢትዮጵያ የንግድ አውሮፕላን ወደ ሶማሊያ ሞቃዲሹ በረራ ጀመረ:: ንብረትነቱ በግል የበረራ ተቋምነት የተሰማራው ብሔራዊ የኢትዮጵያ አየር መንግድ (National Airways Ethiopia) የሆነው አውሮፕላን ቅዳሜ ጥቅምት 3 ቀን 2011 ዓ/ም ሞቃዲሹ አደን አብዱሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ለመጀመሪያ ጊዜ ያረፈ ሲሆን ከዚህ በኋላ በሳምንት አራት ጊዜ መደበኛ በረራውን በቋሚነት ያደርጋል ሲሉ የናሽናል […]

እየተገነባ ያለዉ የአብይ አህመድ አምባገነንነትና አማራ አግላይ ስርዓት

$
0
0
ከደሳለኝ ጫኔ (ዶ/ር) (የአብን ሊቀመንበር) አብይ አህመድና ከመጋረጃ ጀርባ የመሸጉት ስትራቴጂስቶቹ በደንብ የተጠና ፣ ስልታዊ ፣ በመደመር ሰበብ አዴፓን በመሸንገል የተተገበረ የፓለቲካ ጨዋታ በድል ጀምረዋል፡፡ የፌደራል ወሳኝ ሚኒስትር መስሪያቤቶችን በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ በኦሮሞ የመዉረርና የመቆጣጠር ፕሮዢ ለአማራዉ ህዝብ አይን ያወጣ ክህደትና ሸፍጥ ነዉ፡፡ ህዝባችን በአዴፓ ላይ ለሁለት ሳምንት ጥሎት የነበረዉን “ሊለወጡ ይሆን” ተስፋ ጊዜ ሳያባክን ስህተት […]

አጫጭር ዜናዎች

$
0
0
ከአዲስ አበባ ተወስደው ጦላይ ወታደራዊ ማሰልጠኛ የሚገኙ የአዲስ አበባ ወጣቶች በሳምንቱ መጨረሻ እንደሚለቀቁ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ብርጋዲየር ጄኔራል ደግፌ በዲ ለቢቢሲ ገለፁ። ወጣቶቹ የተያዙት “በጎዳና ላይ ንብረት ሲያወድሙና ሁከት ሲፈጥሩ ነው” ያሉት ኮሚሽነሩ መጀመሪያ ከተያዙት ተጣርቶ አሁን በማሰልጠኛ ያሉት 1174 እንደሆኑ ገልፀዋል። (BBC) እሳቸው እንደሚሉት የፈፀሙት ተግባር በህግ የሚያስጠይቃቸው ቢሆንም መታነፅ እንዳለባቸው በማመን […]

አሥር ሴቶች የተካተቱበት የጠቅላይ ሚኒስትሩ አዲሱ ካቢኔ በፓርላማ ፀደቀ |በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ሴት መከላከያ ሚ/ር መረጠች

$
0
0
100% ኢህ አዴግ የሚቆጣጠረው ፓርላማ ማክሰኞ ጥቅምት 6 ቀን 2011 ዓ.ም. የአስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን የቀረበው ረቂቅ አዋጅ ላይ ሰፊ ውይይት ካደረገ በኃላ፣ እስካሁን የነበሩትን 28 የሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች ወደ 20 በማጠፍ በሙሉ ድምፅ አፀደቀ፡፡ ከዛሬ ጀምሮ የጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ካቢኔ ለመጀመሪያ ጊዜ አሥር የሴት ሚኒስትሮች ሲኖሩት፣ አዳዲስ የሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች ተዋቅረዋል፡፡ […]

ኦሮሚያ ክልል ለማ መገርሳን አለቅም አለ

$
0
0
የኦሮሚያ ክልላዊ ፕሬዚዳንት አቶ ለማ መገርሳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩን ወርቅነህ ገበየሁን እንዲተኩ ወደ ፌዴራል መንግስት ለማዘዋወር የተሞከረው ሙከራ ሳይሳካ ቀረ:: አቶ ለማ መገርሳን ከኦሮሚያ ክልላዊ ፕሬዚዳንትነት አንስቶ በሌላ ለመተካት 3 ምክትል ፕሬዚዳንቶች ባለፈው ሳምንት እንዲሾሙ ተደርጎ የነበረው አቶ ለማን ወደ ውጭ ጉዳይ ሚኒስተርነት ለማምጣት የነበረ ቢሆንም ክልሉ “በአሁኑ ሰዓት ለማ መገርሳን የሚተካ የለንም; ስለዚህ ወደ […]

ኮለኔል አያናው መስፍን ቤተመንግስት ከሄዱት የወታደሮች ጀርባ አሉበት ተብለው ተጠርጥረው ታሰሩ

$
0
0
ከወራት በፊት ከአጋዚ ጦር ጋር የሚመሳሰል ‘ማበል ግብረሃይል’ የተባለ በዶ/ር ዓብይ አህመድ አማካኝነት እንዲቋቋም የተደረገ ሲሆን ከዚህ ከማበል ግብረሃይል አንዱ ሻምበል ወደ ቤተመንግስት ከነጠመንጃው መሄዱ ለዘ-ሐበሻ የደረሰው የውስጥ መረጃ ይጠቁማል:: ከማበል ግብረሃይል በኮለኔል አያናው መስፍን ከበላይ ሆኖ የሚያዘውና ማዕረጋቸው ለጊዜው ማዕረጋቸው ያልተገለጸ ሞሲሳ እና በምክትሉ ፈቃዱ የሚመራው ሻምበል ጦር ወደ ቤተመንግስት በመሄዱ ከበስተጀርባው ያለው የደመወዝ […]

ሰባተኛው ንጉሥ ጉድ አፈላ! –ዳግማዊ ጉዱ ካሣ

$
0
0
ቀድሞ ማመስገን ለተከታይ ወቀሣ አመቺ አለመሆኑ ተዘውትሮ ይጠቀሳል፡፡ ቢሆንም የየዕለቱ ነባራዊ ሁኔታዎች ተለዋዋጭ እንደመሆናቸው በዚህ ነጥብ ረገድ ግትርነት ወይም ይሉኝታ አስፈላጊ አይደለምና እውነቱን ተናግሬ እመሸብኝ ማደርን መርጫለሁ፡፡ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ አሊን ወደማምለክ ደረጃ የደረሳችሁ ሰዎች ታገሱኝ ወይንም ይህንን ጽሑፍ አታንብቡ፡፡ እኔም ላመልከው ደርሼ ነበርና በሀገራችን ሰውን ማምለክና ለሰው መስገድ ብርቅ አይደለም፡፡ ከቅዠት ቶሎ መንቃት ግን […]

የአዲስ አበባ ወጣቶችን በህገ ወጥ መንገድ በካምፕ አጉሮ በጀርመን በአዳራሽ ለማስጨብጨብ መሞከር የማይሰራ ጨዋታ ነው

$
0
0
የማይሰራው ጨዋታ የአዲስ አበባ ወጣቶችን በህገ ወጥ መንገድ በካምፕ አጉሮ በጀርመን በአዳራሽ ለማስጨብጨብ መሞከር የማይሰራ ጨዋታ ነው። ከአለም አቀፍ የፍትህ ግብረሃይል ግልጽ ደብዳቤ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ያሰሩዋቸውን የአዲስ አበባ ወጣቶች ባስቸኩዋይ ይፍቱ!!! የአዲስ አበባ ወጣቶች ባስቸኳይ ይፈቱ!!! ፍትህ ለአዲስ አበባ ወጣቶች !!! ይህ የህግ ጥሰት ባስቸኳይ እንዲመረመር እንጠይቃለን!!! ኮሚሽነር ዘይኑ በህግ ይጠየቅ!!! ከጀርመን […]

ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢንሳ ዳይሬክተር አቶ ተመስገን ጥሩነህን በአባዱላ ገመዳ ቦታ ሾሙ

$
0
0
ትግራይ ክልል ገብቶ የተደበቀው የቀድሞው የዶ/ር አብይ አህመድ አለቃ ጀነራል ተክለብርሃን ወልደአረጋይ ተንስቶ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህነነት ኤጀንሲ (ኢንሳ) ዋና ዳይሬክተር አቶ ተመስገን ጥሩነህ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሄራዊ ደህንነት ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ:: ዶ/ር አብይ አህመድ አቶ ተመስገንን ከኢንሳ አንስተው አማካሪያቸው ያደረጓቸው አቶ አባዱላ ገመዳን በመተካት ነው:: አባዱላ ገመዳ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የደህንነት አማካሪ ሆነው ተሹመው ወራት […]

በአዲስ አበባ ከፍተኛ የሆነ የነዳጅ ወረፋ ተከሰተ

$
0
0
በአዲስ አበባ ከተማ ከትናንት ማምሻውን ጀምሮ ከፍተኛ የሆነ የነዳጅ ወረፋ በመከሰቱ አሽከርካሪዎችን ለምሬት እንደዳረገው ዘ-ሐበሻ ተዘዋውሮ ያነጋገራቸው የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ገልጹ:: በአዲስ አበባ ትናንት ማምሻውን ከፍተኛ የሆነ ዝናብ ጥሎ የነበረ ሲሆን አሽከርካሪዎች ነዳጅ ወረፋ ከመከሰቱ የተነሳ ለመጫን አለመቻላቸው ተጨምሮበት ከዚህ ቀደም ለታክሲ የሚሰለፈውን ሕዝብ ቁጥር በ እጥፍ ጨምሮት አይተናል:: ሕዝብ በዝናብ እየተደበደበ ለታክሲ ወረፋ ሲጠብቅ […]

አጫጭር ዜናዎች

$
0
0
_ ከራያና ከወልቃይት በማንነታቸው የተነሳ ስለተፈናቀሉ ዜጎች በተደጋጋሚ በዘሐበሻ የሰማው አርቲስት መሐሪ ደገፋው ከሁለቱም አካባቢ ለተፈናቀሉ ዜጎች የአርባ ሺህ ብር ድጋፍ አደረገ:: “ችግራቸውን ባይቀርፉም ለ2ቱ አካባቢዎች ለእያንድንዳቸው 20ሽ የኢትዮጵያ ብር በድምሩ 40 ሽ በተወካዯቻቸው እንዲደርስ አድርጌለሁ” ያለው ድምጻዊ መሐሪ ደገፋዊ “ማንኛውም ኢትዮጵያውያዊ በተለይ የክልሉ ተወላጅ የሆነ ሁሉ በሚችለው እንዲረዳቸውና የሚመለከተው የመንግስት አካል አስቸኳይ መፍትሄ እንዲሰጥ […]

ትኩስ ዜና ልንገርህ፤ ዘረኝነት በዘረኝነት ተተካልህ! –ይሄይስ አእምሮ (ከአዲስ አበባ)

$
0
0
ከምሣ ስመለስ ከፊት ለፊቴ አንድ ሰው በሞባይል ስልክ ያወራል፡፡ እንደአጋጣሚ ሆኖ በዚያኛው ጫፍ ያለው ግለሰብ ድምጽ በደምብ ይሰማል – “ላውድ ስፒከር” ላይ ነበር፡፡ የዚህን ወሬ እውነትነት ለማስረገጥ “እውነቱን እውነት፣ ሀሰቱንም ሀሰት” ከማለት ውጪ መሃላ በሃይማኖቴ አይፈቀድም እንጂ በልጆቼ ብምል ደስ ባለኝ፡፡ ከዚያላችሁ እኔም ወሬያቸውን በጉጉት እያዳመጥኩ ጠጋ ብዬ መከተሌን ቀጠልኩ፡፡ የሰውን የግል ወሬ ማዳመጥ ብልግና […]

አብዲ እሌ የፖሊስ አባልን አንቀው ከ እስር ቤት ሊያመልጡ እንደነበር ፖሊስ ተናገረ

$
0
0
የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልልን ሲመሩ ቆይተው በክልሉ ለተፈጸሙ ግድያዎችና ማሰቃየቶች ተጠያቂ ናቸው በሚል ተ endihum ከሐምሌ 26-30 ቀን 2010 ዓ.ም በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ በተፈጠረው ሁከትና ብጥብጥ ሳቢያ teጠርጥረው የታሰሩት አብዲ መሀመድ (አብዲ ኢሌ) የፖሊስ አባል አንቀው ከእስር ቤት ሊያመልጡ ሲሉ መያዛቸውን ፖሊስ ለፍርድ ቤት አስረዳ:: አቶ አብዲ ዛሬ በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የቀጠሮ ችሎት በቀረቡበት ወቅት […]

የአዴፓ መሪዎች ምን ይላሉ? –ፋሲል የኔዓለም 

$
0
0
ሰሞኑን ከሚኒስትሮች ሹመት እና ከዶ/ር አምባቸው መኮንን ጋር በተያያዘ አዴፓ ( ብአዴን) ከፍተኛ ትችት ሲቀርብበት ቆይቷል። በእነዚህ ሁለት ጉዳዮች ዙሪያ በቅርብ ከማውቀው የድርጅቱ ቁልፍ ሰው ጋር ውይይት አድርጌ ነበር። የነገረኝን እንደወረደ አቀርበዋለሁ። (ልብ በሉ በዚህ ጽሁፍ ውስጥ የእኔ አስተያየት አልተካተተበትም።) 1ኛ- ዶ/ር አምባቸውን በተመለከተ “ዶ/ር አምባቸው ፕሬዚዳንት ለመሆን ጥያቄውን ያቀረቡት ራሳቸው ናቸው። ጥያቄውን እንዳቀረቡ አቶ […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live