Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

«እኔን እጎዳለሁ ብለህ መሃል ሰፋሪውን አድማ አስተማርክ» |አቻምየለህ ታምሩ

$
0
0
ብላታ መርስዔ ኀዘን ወልደ ቂርቆስ በዘመን ታሪክ ትዝታቸው በርካታ ዘመን ተሻጋሪ ወጎችን አስተምረውናል። ብላታ ካስተማሩን ዘመን ተሻጋሪ ወጎች መካከል ዛሬ ቤተ መንግሥት አካባቢ የተከሰተውን የወታደሮች አድማና ትቶት የሚያልፈውን ጠባሳ ከእቴጌ ጣይቱ የመጨረሻ ዘመን ጋር አያይዘው በማውሳት ለትውልድ ያስቀሩት ታሪክ አንዱ ነው። ከዛሬ 108 ዓመታት በፊት በዳግማዊ ምኒልክ አልጋ ወራሽ በልጅ እያሱ ሞግዚትና እንደራሴ በራስ ቢትወደድ […]

የለውጥ-ሀይሉ የጅብ እራት እንዳይሆን!!! –አማኑኤል ታደሰ (ከድሬዳዋ)

$
0
0
የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነሩ አቶ ዘይኑ ጀማል ለVOA ጋዜጠኛዋ ፅዮን ታደሰ በገለፁላት አሀዝ መሠረት ወደ 240 የሚጠጉ ቀይ ቦኔት ያደረጉ የመንግስት ወታደሮች በተለምዶ አጋዚ ተብለው የሚጠሩት ደመ-ወዝ እና ሌሎች የጥቅማጥቅም ጥያቄዎችን ለዶ/ር አብይ ለማቅረብ በሚል መነሻ ወደ ብሄራዊ ቤተ-መንግስት መሣሪያ ተሸክመው አምርተዋል፡፡ በመርህ ደረጃ እንደእነዚህ አይነት የአስተዳደር ነክ ጥያቄዎች መቅረብም ካለባቸውም የሚቀርቡት የህግ አግባብን ተከትለው በተዋረድ […]

አውሮፕላን አብራሪው በማንነቱ ምክንያት በሚደርስበት ጥቃት ወደ ግብርና ሙያ ተመልሷል!

$
0
0
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሚባለው ተቋም ውስጥ የሚፈፀመውን ጉድ ተመልከቱ! አብራሪው “ከባርነት ግብርና ይሻለኛል” ይላል! ካፒቴን ዮሃንስ ተስፋዬ ዓለም አቀፍና የሀገር ውስጥ በረራዎችን አከናውኗል። በደረሰበት የዘር ጥቃት በአሁኑ ወቅት በደጀን ወረዳ በግብርና ስራ ላይ ተሰማርቶ ይገኛል!

አዲስ አበባ በተረጋጋ ሁኔታ ዋለች |ፌዴራል ፖሊስ ቴሌን እና ኢቲቭን ተቆጣጥሮ ነበር

$
0
0
በአዲስ አበባና አካባቢው በስምሪት ላይ የሚገኙ የሀገር መከላከያ ሰራዊት አባላት ወደ ቤተመንግስት በመሄድ ከመብት እና ጥቅማጥቅም ጋር የተያያዙ ጥያቄዎችን ማቅረባቸው መብታቸው ቢሆንም ነገር ግን ይህንን ለማድረግ በጅምላ የመጡበት ሁኔታ አግባብ እንዳልነበር ዶ/ር አብይ አህመድ እንዳስጠነቀቋቸው ተገለጸ:: ምንም እንኳ በቴሌቭዥን መስኮት ወታደሮቹ ከዶ/ር አብይ እና ደመቀ መኮንን ጋር ከስብሰባው በኋላ ታቃቅፈው ሰልፊ ፎቶ ሲነሱና ፑሽ አፕ […]

ትናንት ምሽት በቤተመንግስት ወታደሮቹ የፈጸሙት ተግባር “አደገኛ እና የደኅንነቱን ድከምት ያሳየ”ነበር ተባለ

$
0
0
ትናንት ቁጥራቸው ወደ 250 የሚጠጋ ወታደሮች የመብት ጥያቄ አንስተው ወደ ቤተመንግስት ከነታጠቁት መሳሪያዎች መሄዳቸውና የተፈጸመውም ድርጊት “አደገኛ እና የመንግስት ደኅንነቱን ድከምት ያሳየ” ነበር ተባለ:: (ቢቢሲ) ቢቢሲ በስልክ ያነጋገራቸው አንድ ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንን ክስተቱን ‘የወታደራዊ ደኅንነቱን ድክመት ያሳየና አደገኛ’ ሲሉ ገልጸውታል። እኚህ መኮንን እነዚህ ወጣቶች ያነሱት ጥያቄ ከሞላ ጎደል የጠቅላላ ወታደሩን ጥያቄ ሊወክል ይችላል ካሉ በኋላ […]

ወይዘሮ ፈትለወርቅ ሞንጆሪንሆ አሁንም ተቃራኒ መግለጫ ሰጡ

$
0
0
ባለፈው ሳምንት የተካሄደው የኢህአዴግ ጉባኤ ግንባሩ ላለፉት 27 ዓመታት ሲመራበት የነበረውን አብዮታዊ ዴሞክራሲን የሚተካ ርዕዮተ ዓለም ተጠንቶ ለመጪው ጉባኤ እንዲቀርብ ተወስኖ ይህም በመንግስታዊ ሚዲያዎች ቢቀርብም የሕወሓት ምክትል ሊቀመንበር ወ/ሮ ፈትለወርቅ ገብረ እግዚአብሔር ግን በ11ኛው ጉባኤ ግንባሩ የሚመራበትን አብዮታዊ ዴሞክራሲ ፕሮግራም ለማጎልበት አቅጣጫ አስቀመጠ እንጂ አብዮታዊ ዲሞክራሲን ለመቀየር አቅጣጫ አልተቀመጠም ብለዋል:: የኢህአዴግ ጽህፈት ቤት ኃላፊ የሆኑት […]

አጫጭር ዜናዎች

$
0
0
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ጠዋት ላይ ባደረገው ስብሰባ የፌደራል መንግሥትን አስፈጻሚ አካላትን ስልጣንና ተግባር ለመወሰን በተዘጋጀ ረቀቅ አዋጅ ላይ መክሮ እንዲጸድቅ ለተወካዮች ምክር ቤት እንዲላክ ወሰነ:: ዘ-ሐበሻ ከዚህ ቀደም በተደጋጋሚ ሲዘግበው እንደነበረው ምክር ቤቱ ትናንት ባሳለፈው ውሳኔ የዶ/ር ዓብይ አህመድ የካቢኔ አባላት ቁጥር ከ28 ወደ 20 እንዲቀንስ ተደርጓል፤ ዋና ዋናዎቹ ለውጦችም:- · የንግድ ሚኒስቴር እና […]

ዐማራ አክራሪ ብሔርተኝነትን አያቅፍም –አንዱዓለም ተፈራ

$
0
0
ሐሙስ ጥቅምት ፩ ቀን፣ ፳፻፲፩ ዓመተ ምሕረት የታሪክን የወደፊት ጉዞ የሚያግድ ማንም የለም። የሀገራችን መሪዎች የያዙት የለውጥ ሂደት፤ ትክክለኛ፣ ጊዜውን የተከተለ፣ አጠቃላይ ገጽታው በጎ ሆኖና መስተካከል ያለባቸውን ድክመቶቹን ይዞ፤ ሊደገፍ የሚገባው ሂደት ነው። የትግሬዎቹ ነፃ አውጪ ግንባር የፈጠረው፤ “የአንድ ሀገር ሕዝብ ሳንሆን፤ የተለያየን ሕዝቦች ነን! ሀገራችንም የኢትዮጵያዊያን ንብረት ሳትሆን፤ የተለያዩ ሕዝቦች በያሉበት ለየብቻቸው ተከልለው የተሰባስቡባት […]

የኢትዮጵያ ወይንስ የትግራይ አየር መንገድ? (ይሄይስ አእምሮ)

$
0
0
May 3, 2016 ማስታወሻ፡- ይህን ጽሑፍ የጻፍኩትና ለድረገፆች የላክሁት የዛሬ ሁለት ዓመት ገደማ ነው፡፡ አሁን ከአንድ ድረገፅ ጠልፌ በድጋሚ የላክሁበት ምክንያት በትናንትናው ዕለት በአማራ ቲቪ የተከታተልኩትን በብሔሩ ሰበብ የአንድን ፓይለት ወደ ገበሬነት የመለወጥ ዘግናኝ እውነት ለማጠናከር ነው፡፡ ሀገራችን የለዬላት የጉድ ሀገር ናት፡፡ የምንጽፈው ሁሉ በአብዛኛው ሃቅ መሆኑን የዚህን ወጣት ፓይለት ታሪክና ዛሬ ጧት ደግሞ በኢሳት […]

የጠ/ሚ አብይ አመራር ከታጠቁ ወታደሮች ይልቅ “የሰይጣን ጠበቆች” ያስፈልጉታል! (ስዩም ተሾመ)

$
0
0
በመጀመሪያ ደረጃ “የሰይጣን ጠበቃ” ማለት ምን ማለት እንደሆነ ለማወቅ በቅድሚያ ታሪካዊ አመጣጡን በዝርዝር ማየት ያስፈልጋል። ከዚያ በመቀጠል የጠ/ሚ አብይ አህመድ አመራር ለምን የሰይጣን ጠበቃ እንደሚያስፈልገው እንመለከታለን። የምዕራባዊያን ህዳሴ ለማረጋገጥ ከፍተኛ ትግል ሲደረግ የነበረው በዋናነት ከሮማ ካቶሊካዊ ቤተ-ክርስቲያን ጋር ነው። በተለይ ከ16ኛው ክፍለ ዘመን በፊት በሰዎች መንፈሳዊ እና ዓለማዊ ህይወት ላይ ሙሉ ስልጣንና ቁጥጥር ነበራት። በመሆኑም […]

አዲስ አበቤ ሆይ! ነጻነት መና አይደለም፤ ከሰማይ አይወርድም! –መስቀሉ አየለ

$
0
0
ለዛሬው መጣጥፍ መነሻ የሆነኝን የዳኛቸው ወርቁን አደፍርስ ቁራጭ ታሪክ ካሁን በፊት ጠቅሸው እንደሆን አላውቅም። ታሪኩ ቢሆን ግን እስከማስታውሰው ድረስ በደምሳሳው እንዲህ የሚል ሲሆን ዳኛቸው በዚህ መጸሃፍ ውስጥ እስከ እለተ ምጻት የማይነፍስባቸው ቁምነገሮችን አስቀምጦ አልፏል። ሑለት ወንድማማቾች ናቸው፤ የተወለዱት አንኮበር ሲሆን ገና ብላቴና ሳሉ አንዱ እድል ቀንቶት አዲስ አበባ የሚኖሩ አጎቱ ጋር ሲያድግ አንዱ ደግሞ አባቱን […]

መስተጋብር፡- አማራጭ አይደለም ሕልውና ነው –ዳንኤል ክብረት

$
0
0
እጅግ ተቀራራቢ የሆነ ዘረመል ያላቸው(የቅርብ አያት ካላቸው) ወገኖች በሚመሠርቱት ግንኙነት ዝርያ የሚፈጠርበት ሂደት ኢንብሪዲንግ(Inbreeding) ይባላል፡፡ በዚህ መልኩ የሚፈጠሩ ዝርያዎች ተፈጥሯዊ ጥንካሬያቸውን ማጣት ብቻ ሳይሆን ሌሎች ውስብስብ ችግሮችም ይገጥሟቸዋል፡፡ ይህ የተፈጥሮ አቅም ማጣትም ቀስ በቀስ የዝርያውን የመባዛት ዕድል እየቀነሰው ይመጣና ከምድረ ገጽ እንዲጠፋ ሊያደርገው ይችላል፡፡ ቀደምቶቻችን የቅርብ ዘመዳሞች እንዳይጋቡ የከለከሉት ይህ ችግር በሰው ዘር ላይ እንዳይከሠት በማሰብ […]

ኢሕአዴግ በቀጣዩ ምርጫ ያሸንፋል? –በዶ/ር ተክሉ አባተ

$
0
0
መቅድም ሀዋሳ በተካሄደው የኢሕአዴግ 11ኛ ጉባኤ ዶ/ር ዐቢይ ከ177 ድምጾች ውስጥ 176ቱን በማግኘት የኢሕአዴግ ሊቀ መንበርነታቸውን አስጠብቀዋል። ዶ/ሩ እንደሚያሸንፉ ብዙ ኢትዮጵያውያን ሲገምቱ ነበርና ውጤቱ ብዙም አላስደነቀም። የእርሳቸውን ያህል አቅምና የሞራል ልዕልና ያለው ሰው እስካሁን ድረስ ከኢሕአዴግ ውስጥ አላየንምና! ይልቁንስ ብዙ ያወያየ የምክትሉ የአቶ ደመቀ ጉዳይ ነበር። እርሳቸውም 149 ድምጽ በማግኘት ወንበራቸውን አስጠብቀዋል። ምርጫውን ተከትሎም የኢትዮጵያን […]

ከኢፌዴሪ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት የተሰጠ ሳምንታዊ የአቋም መግለጫ

$
0
0
ጥቅምት 2 ቀን 2011 ዓ.ም. የህዝብ አገልጋይ መንግሥታዊ ተቋማትን ለመገንባት እየተደረገ ላለው ጥረት ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ ይገባል! አዲሱን ዓመት በአዲስ የለውጥ መንፈስ በመቀበልና በዋና ዋና የዓመቱ ትኩረቶች ላይ መሠረት ያደረገውን የኢፌድሪ የመንግስት አቅጣጫዎች በሳምነቱ መጀመሪያ በግልፅ መገንዘብ መቻላችን ግልጽ ነው፡፡ በእርግጥ ለበርካታ ዓመታት በአገራችን የታዩ ኢፍትሃዊና ኢዲሞክራሲያዊ አሰራሮች መቀጠል እና የኢፌዴሪ መንግሥት የህዝቡን መሰረታዊ የፖለቲካና […]

ፍትህ ለተሾመ ቢምረው –በላይነህ አባተ

$
0
0
በላይነህ አባተ(abatebelai@yahoo.com) ተሾመ ቢምረው ሳር ውስጥ እንደ ወደቀ መርፌ የወደቁበት ካልታወቁት ወገኖቻችን አንዱ ነው፡፡ ተሾመ ቢምረውን የማውቀው የሥራ ባልደረባዬ የሆነ ዘመዱን ሊጠይቅ ሲመጣ ከእኛ ጋር በቆየባቸው ጊዚያት ነው፡፡ ተሾመ ቢምረው እንደሌሎች የወንበዴዎች ሰለባዎች ወገቡን ተሰብሮም፣ ዓይኑ ጠፍቶም፣ በአጥሙ ቆሞም፣ እግሩን ተቆርጦም፣ ህሊናውን ስቶም ቢሆን ይወጣል የሚል ተስፋ ብናረግዝም ተስፋው አልተወለደም፡፡ ሰሞኑን በማህበራዊ ሜዲያ የተራወጠው ሥሙና […]

ሀገራችን ወደ እርስ በርስ ጦርነት እንዳትገባ ምን ይደረግ? –ቴወድሮስ ኅይለማርያም (ዶ/ር)

$
0
0
መግቢያ በአሁኑ ወቅት በሀገራችን ውስጥ በዓይነታቸውም ሆነ በመጠናቸው ከዚህ ቀደም ታይተው የማይታወቁና ታላቅ ብሔራዊ ቀውስ የሚያስከትሉ የእርስ በርስ ግጭቶች እየተከሰቱ ነው፡፡ እነዚህ ግጭቶች ባለፉት ሁለት ዓመታት ብቻ ወደ 3 ሚሊዮን የሚጠጉ ዜጎችን ለዘመናት ከኖሩበት ቀያቸው እንዲባረሩ፣ ቤትና ንብረታቸው እንዲዘረፍና እንዲወድም፣ ሕይወታቸውን በበጎ አድራጎትና በጊዜያዊ መጠለያዎች በአሳሳቢ ሁኔታ እንዲገፉ አስገድደዋል፡፡ በሺህዎች የሚቆጠሩ በአሰቃቂ ሁኔታ ተጨፍጭፈው ተገድለዋል […]

ከዳዑድ ኢብሳ ኦነግ ጋር ከዓመታት በፊት በአስመራ የተለያዩት ብርጋዴር ጀነራል ከማል ገልቹ ቲም ለማን ተቀላቀሉ

$
0
0
የኦሮሚያ አንድነትና ነፃነት ግንባር መሪ ብርጋዴር ጀነራል ከማል ከዳኡድ ኢብሳ ኦነግ ጋር ከተለያዩ በኋላ ከኤርትራ ወጥተው በኡጋንዳ እንደቆዩ ይነገራል:: “የትጥቅ ትግል ሲያደርጉ የነበሩ የፖለቲካ ድርጅቶች የትጥቅ ትግል ፋሽን ያለፈበት በመሆኑ ሰላማዊ ትግል ለማድረግ ወደ ሀገር ግቡ” በሚል የተረበውን የዶ/ር ዓብይ ጥሪ ተቀብለው ወደ ኢትይፖጵያ ገብተው የነበሩት ጀነራል ከማል ቲም ለማን በመቀላቀል የኦሮሚያ ፀጥታና ደህንነት ቢሮ […]

ወደ ቤተመንግስት የጦር መሳሪያቸውን እንደታጠቁ የሄዱትን የመከላከያ ሠራዊት አባላት ከጀርባ ሲያነሳሱ የነበሩ የጦር መኮንኖች ታሰሩ

$
0
0
ወደ ቤተመንግስት የጦር መሳሪያቸውን እንደታጠቁ የሄዱትን የመከላከያ ሠራዊት አባላት ከጀርባ ሆነውሲያነሳሱ የነበሩ ናቸው የተባሉ የጦር መኮንኖች ታሰሩ:: ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀነራል ሰዓረ መኮንን በዛሬው እለት አጠቃላይ የመከላከያ ሰራዊቱን አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ ባሳለፍነው መስከረም 30 2011 ዓ.ም ጥቂት የሠራዊት አባላት የጥቅማ ጥቅም እና ሌሎች የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን ለማቅረብ ወደ ቤተ መንግስት የሄዱበት አካሄድ ተገቢ አልነበረም ብለዋል:: […]

የጎጃም ክልል ይመስረት ስንል ዘረኝነትን መዋጋታችን ነው (ከይገርማል)

$
0
0
ከጥቂት ቀናት በፊት የጎጃም ክልል ይመስረት በሚል ያስነበብሁት ጽሁፍ እንደነበር ይታወሳል። በጽሁፉ ውስጥ ያነሳኋቸውን ነጥቦች ተመርኩዘው አስተያየት የሰጡኝን ሁሉንም ሰዎች አከብራለሁ። አብዛኞቹ አስተያየቶች አስተማሪም ተቀባይነት ያላቸውም አይደሉም። በዴሞክራሲ አምናለሁ የሚል ሰው ባነሳኋቸው ምክንያቶች ላይ አሉታዊ ምላሾችን እንዴት ሊሰጥ እንደሚችል አይገባኝም። በሕወሀት ውስጥ የትግራይ የበላይነት አለ ብሎ የሚከስ፣ አዲስ አበባ በራሷ ሰው ነው መተዳደር ያለባት ብሎ […]

ነገረ-ሸገር (በመስከረም አበራ)

$
0
0
በኦነግ የሚመሩት የአዲስ አበባ ባለቤትነት ይገባኛል ባይ የፖለቲካ ሃይሎች ባለቤትነትታቸውን ለማስረገጥ የሚያቀርቡት ማስረጃ የሚመዘዘው ከታሪክ እና ከህገ-መንግስቱ አንቀፅ ነው፡፡እነዚህ ወገኖች ታሪክን የሚጠቅሱት ጥያቄያችንን እውነተኛ ያደርግልናል ብለው ከሚያስቡበት የታሪክ ምዕራፍ ነው፡፡ህገ-መንግስቱንም ቢሆን የሚያነቡት ልባቸውን በሞላው የባለቤትነት መንፈስ ስለሆነ ክርክራቸው ህገ-መንግስቱን ራሱን የሚጣላ ነው፡፡ ታሪክን ከወገቡ ጎምዶ፣ህገ-መንግስታዊ አንቀጾችን “ለራስ ለመቁረስ” በሚመስል መንገድ እየተረዱ መሄዱ ብዙ አዋጭ አይደለም፡፡ታሪክ […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live