Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

አቡነ ማርቆሪዮስ ከመንበረ ፓትሪያርኩ አልወጡም

$
0
0
በቅርቡ ከአሜሪካ የተመለሱት ብፁዕ አቡነ ማርቆሪዮስ እስካሁን አራት ኪሎ ከሚገኘው መንበረ ፓትሪያርክ አለመውጣታቸው ታወቀ፡፡ የቤተክህነት የዘ-ሐበሻ ምንጮች እንደገለፁልን ለፓትሪያርኩ ዶ/ር አብይ አህመድ ካዛንችስ አካባቢ የሚገኝ (የቀድሞው ከንቲባ ድሪባ ኩማ የነበረ) ቤት እንዲሰጣቸው አድርው ነበር፡፡ ይሁንና የቤቱ ቁልፍ ከደረሳቸው በኋላ በሁለቱም ፓትሪያርኮች በኩል በተደረገው ውይይት የአቡነ መርቆሪዮስ ከመንበረ ፓትሪያርኩ መውጣት ለክፍፍል በር እንደሚከፍት ስምምነት ላይ በመደረሱ […]

የሕወሓት ሥራ አስፈጻሚ ምርጫ ለአለመለወጥ ዝግጁ መሆኑን ያሳያል ተባለ

$
0
0
በመቀሌ ከተማ ሲካሄድ የቆየው 13ኛው የትግራይ ነጻ አውጪ ግንባር (ህወሃት) ድርጅታዊ ጉባኤ ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤልን የድርጅቱ ሊቀመንበር ወይዘሮ ፈትለወርቅ ገብረእግዚአብሄርን ምክትል ሊቀመንበር አድርጎ በድጋሚ መረጠ:: ወደ ሱዳን ሃገር ፈርጥጠው ጠፍተዋል ተብሎ ሲወራባቸው የነበሩት የቀድሞው የደህንነት ሹም አቶ ጌታቸው አሰፋ የሕወሓት ሥራ አስፈጻሚ ውስጥ ተመርጠዋል:: 1. ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል 2. ወይዘሮ ፈትለወርቅ ገብረእግዚአብሄር 3. አቶ ጌታቸው […]

ከቤኒሻንጉል የተፈናቀሉት ዜጎች ቁጥር 50 ሺህ ደረሰ |ሕወሓት በቤኒሻንጉል ትግራይ ልዩ ዞን ሊጠይቅ ነው

$
0
0
መስከረም 16/2011 ዓ.ም የካማሼ ዞን አመራሮች ከምዕራብ ኦሮሚያ አስተዳደር ጥምር ኮሚቴ ጋር የነበራቸውን ስብሰባ አጠናቅቀው እየተመለሱ በነበሩ የዞን፣ የወረዳ አመራሮችና የፀጥታ ኃይሎች ላይ በተከፈተው ተኩስ የ4 ሰዎች ሕይወት ማለፉን ተከትሎ በተወሰኑ ከኦሮሚያ ጋር በሚዋሰኑ ስፍራዎች በተከሰተ ግጭት ሰዎች መሞታቸውን፣ መፈናቀላቸውን ቤቶች መቃጠላቸውን የቤንሻንጉል ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አበራ ባይታ ለቢቢሲ ተናግረዋል። በተለይ በበሎይ ጅጋንፎይ […]

አጫጭር ዜናዎች

$
0
0
ኤርትራ ለዓመታት በተጣለባት ማዕቀብ ምክንያት ላጋጠማት ችግር የተባበሩት መንግሥት ድርጅት ካሳ እንዲከፍላት ጠየቀች። የኤርትራው ውጭ ጉዳይ ሚንስትር አቶ ዑስማን ሳልሕ በ73ኛው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት መደበኛ ጉባዔ ላይ ተገኝተው ባሰሙት ንግግር ሃገራቸው በተጣለባት ማዕቀብ ምክንያት ኢኮኖሚያዊ ቀውስ እንዳጋጠማትና ለዚህም ካሳ እንደሚገባት ገልፀዋል። በ2009 ላይ የተጣለው የመሳርያ ግዢ ማዕቀብ ላለፉት 9 ዓመታት በመፅናቱ በሃገሪቱ ኢኮኖሚ ላይ ከባድ […]

አዲስ አበባ ቤቴ |ጌታቸው ኃይሌ (ፕሮፌሰር)

$
0
0
አምስት የኦሮሞ ድርጅት መሪዎች ስለ አዲስ አበባ ብዙዎችን ያስቈጣ መግለጫ ሰጥተዋል። መግለጫውን በጥሞና ቢያዳምጡት ለጊዜው ከድምፃቸው በቀር ሌላ የሚያስደነግጥ ቁም ነገር የለበትም። “ኦሮሞን ነፃ እናወጣለን። አዲስ አበባ የኦሮሞ ከተማ ነች፤ ምክንያቱም፥ የተስፋፋችው በኦሮሞ ርስት ላይ ነው” ሲሉ ቆይተው፥ አሁን አንገታቸውን ደፍተው አዲስ አበባ ሲገቡ ለአታለሏቸው ተከታዮቻቸው ምን ተስፋ ይስጧቸው? ደጋፊዎቻቸውን ያስደስት የመሰላቸውን አንዳች ድምፅ ማሰማት […]

በጎሳ ታጣቂዎች እና በአልሸባብ ወታደሮች መካከል ግጭት ተቀሰቀሰ

$
0
0
ሶማሊያ ውስጥ በጎሳ ታጣቂዎች እና በአልሸባብ ወታደሮች መካከል ግጭት ተቀሰቀሰ። ግጭቱ የተፈጠረው የአልሸባብ እስላማዊ ቡድን ነዋሪዎች የገንዘብ መዋጮ እንዲያደርጉ እና ልጆቻቸውም ቡድኑን እንዲቀላቀሉ እንዲያደርጉ መጠየቁን ተከትሎ ነው። የጎሳ ታጣቂዎች የአልሸባብ ወታደሮችን ከሰፈራቸው ጠራርገው ለማስወጣት እያጣሩ መሆኑን፤ በትንሹ አራት የቡድኑን ወታደሮች እንደገደሉ ተናግረዋል። የጎሳ ታጣቂዎቹ መሪ በተኩስ ልውውጡ መገደሉም ተወስቷል። ታጣቂዎቹ የሶማሊያ መንግስት የሥራዊትና የትጥቅ ርዳታ […]

አዴፓ (የቀድሞው ብአዴን) 9 የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ እና የድርጅቱን 13 ስራ አስፈጻሚ አባላትን መርጧል

$
0
0
ባሕር ዳር፡መስከረም 22/2011 ዓ.ም አዴፓ 9 የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ አባላትን አሳወቀ፡፡ 1.አቶ ደመቀ መኮንን 2.አቶ ገዱ አንዳርጋቸው 3.ዶክተር አምባቸው መኮንን 4.አቶ ብናልፍ አንዷለም 5.አቶ ተፈራ ደርበው 6.ዶክተር ይናገር ደሴ 7.አቶ መላኩ አለበል 8.ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ 9.አቶ ምግባሩ ከበደ አዴፓ የድርጅቱን 13 ስራ አስፈጻሚ አባላት፡፡ 1.አቶ ደመቀ መኮንን 2.አቶ ገዱ አንዳርጋቸው 3.ዶክተር አምባቸው መኮንን 4.አቶ ብናልፍ […]

መላኩ ፈንታና ጀነራል አሳምነው ለአዴፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልነት ተመረጡ

$
0
0
ከወራት በፊት ከእስር የተፈቱት አቶ መላኩ ፈንታ እና ጀነራል አሳምነው ፅጌ ጨምሮ ያልተጠበቁ ግለሰቦች የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልነት ሆነው ተመረጡ። አዴፓ ለቀናት ድርጅታዊ ጉባኤውን ባህርዳር ውስጥ ሲያካሂድ ቆይቶ ዛሬ ይፋ እንዳደረገው ለዕጩነት ከቀረቡት መካከል በፈቃዳቸው ለመልቀቅ ጥያቄ አቅርበው የነበሩት ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር አቶ ደመቀ መኮንንና የክልሉ ፕሬዚዳንት አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ይገኙበታል። ፓርቲው […]

3 ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች በአይስስ ተገደሉ

$
0
0
በሶማሊያ የፑንትላንድ የንግድ ከተማ በሆነችው ቦሳሶ ውስጥ ሦስት ኢትዮጵያዊያን ክርስቲያኖች በአይሲስ ታጣቂዎች ሲገደሉ ቢያንስ አንድ መቁሰሉ ተዘገበ። ስለጥቃቱ በቀዳሚነት የወጡ ዘገባዎች እንዳመለከቱት ታጣቂዎቹ በርካታ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች ይኖሩበታል በሚባለው ሳንቶስ ተብሎ በሚጣራው የከተማዋ ክፍል ውስጥ ባገኟቸው አራት ኢትዮጵያዊያን ላይ ተኩስ ከፍተው ነው ጥቃቱን የፈፀሙት። አንድ ስማቸውን ያልጠቀሱ የአካባቢው ባለስልጣን ኢትዮጵያዊያኑ በተፈፀመባቸው ጥቃት መገደላቸውንና መቁሰላቸውን ለቢቢሲ ሲያረጋግጡ፤ […]

መጤ እየተባሉ በቤኒሻንጉል ከፍተኛ ጥቃት የሚደርስባቸው የኦሮሞና አማራ ስደተኞች ቁጥር 70 ሺህ ደረሰ

$
0
0
ኦሮሞና አማራዎች እየተመረጡ መጤ እየተባሉ በቤኒሻንጉል ክልል የጥቃት ዒላማ መሆናቸው በቀጠለበት በዚህ ወቅት በክልሉ በተፈጠረው ግጭት የተፈናቀሉ ሰዎች ቁጥር ከ70 ሺህ በላይ መድረሱን የመንግስታቱ ድርጅት የሰብዓዊ ጉዳዮች ቢሮ ይፋ አደረገ:: “ችግሩ ተባብሶ ይቀጥላል የሚል ስጋት ያለው ድርጅቱ አስቸኳይ የሰብዓዊ ድጋፍ ያስፈልጋል ሊደረግ እንደሚገባ ማሳሰቢያ ሰጥቷል:: የአካባቢው ነዋሪዎች በሰሞኑ በተፈጠረው ችግር የሟቾች ቁጥር ከአንድ መቶ በላይ […]

አጫጭር ዜናዎች

$
0
0
__ የ2020 የዲቭ ሎተሪ መሙያ ጊዜ በነገው ዕለት እንደሚጀመር የአሜሪካ ኢምባሲ አስታውቋል:: ነገ ኦክቶበር 3, 2018 በምስራቅ አፍሪካ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 7 ሰዓት ጀምሮ ዲቭው የሚሞላበት ድረገጽ ክፍት እንደሚሆን የገለጸው ኢምባሲው እስከ ኖቬምበር 6 ምሽቱ 8 ሰዓት ድረስ ይቆያል ብሏል:: አንድ ሰው አንድ ፎርም ብቻ እንዲሞላ ያሳሰበው ኢምባሲው; በፎርሙ ላይ አመልካቹ ለሚያቀርበው መረጃ ለ እውነተኛነቱ […]

የአዴፓ መግለጫ! –አቻምየለህ ታምሩ

$
0
0
አዴፓ ያወጣውን መግለጫ አዳመጥሁት። የዛሬው የአዴፓ መግለጫ ከዚህ በፊት ብአዴን ያወጣቸው ከነበሩት መግለጫዎች የተሻለ ሊባል የሚችል መግለጫ ነው። በመግለጫው የወጣትነት ጊዜያችንን ሰውተን ላለፉት ዓመታት የታገልንላቸውና ለሞት የቆረጡ የአማራ ልጆች የተዋደቁላቸውን የተወሰኑ አላማዎች ለማካተት ተሞክሯል። በርግጥ ዋናው ነገር መግለጫ ማውጣቱ አይደለም። ትልቁ ነገር መግለጫውን ተግባር ላይ ማዋሉ ነው። መግለጫው ተግባር ላይ እስካልዋለ ድረስ ትርጉም የለውም። ለምሳሌ […]

የሰሞኑ ወሬዎች |ከመሳይ መኮንን (በጽሁፍና በቪዲዮ የቀረበ)

$
0
0
መፈናቀል ኢትዮጵያ በሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ብዛት የዚህን ዓመት ሪከርድ መያዟ እየተገለጸ ነው። ጦርነት ከበጣጠሳት ሶሪያና ማብቂያ ባጣው ግጭት ከምትታመሰው የዲሞክራቲክ ኮንጎ በልጣ በውስጣዊ መፈናቀል ብዙ ሚሊዮን ዜጎች ያላት ሀገር በመሆን ኢትዮጵያ በቀዳሚነት እየተነሳች ነው። በኢትዮጵያ መፈናቀል ያልተከሰተበት አከባቢ ማግኘት ይቸግራል። ባለፉት አምስት ወራት ብቻ ከ1ሚልየን በላይ ዜጎች ተፈናቅዋል። ሰሞኑን ቤንሻንጉል ጉምዝ በተከሰተው ግጭት የተፈናቀሉ ዜጎች […]

ዶ/ር ዓብይ አህመድ ክልላዊ አስተዳደርን ከብሄር ማንነት ጋር ሳናምታታ ከሄድን ለኢትዮጵያ እንደፌደራሊዝም ጠቃሚ ስርዓት የለም አሉ

$
0
0
ክልላዊ አስተዳደርን ከብሄር ማንነት ጋር ሳናምታታ ከሄድን ለኢትዮጵያ እንደፌደራሊዝም ጠቃሚ ስርዓት የለም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በ11ኛዉ የኢሀደግ ጉባኤ መክፈቻ ስነስረአት ላይ ተናገሩ:: “ትናንት የነበረችውን ኢትዮጵያን አለመውደድ መብት ነው፤ የነገዋን ኢትዮጵያን የተዋበችና ለልጅ ልጆቻችን የተመቸች ማድረግ ግን የዚህ ዘመን ኢትዮጵያዊ ግዴታ ያሉት ዶ/ር ዓብይ የብሄር ማንነትና የኢትጵያዊ ማንንት እስከዛሬ በሚዛናዊነት መሄድ አልቻሉም:: እነዚህን […]

የሕወሓቱ ቃል አቀባይ ጌታቸው ረዳ ስለጌታቸው አሰፋ አነጋጋሪ ምላሽ ሰጡ

$
0
0
የሕወሓቱ ቃል አቀባይ ጌታቸው ረዳ ስለሕወሓት እና የደህንነቱ ሰው ጌታቸው አሰፋ በቢቢሲ ተጠይቀው አነጋጋሪ ምላሽ ሰጡ:: ህውሓት ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል አድርጎ የመረጣቸው ግለሰቦች ነባር እና ከሞላ ጎደል የድርጅቱ ታጋዮች መሆናቸው አነጋጋሪ ሆኖ ቆይቷል። በተለይ ደግሞ የቀድሞው የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት ዋና ዳይሬክተር የነበሩት አቶ ጌታቸው አሰፋ ከዐሥራ አንዱ የድርጅቱ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት መካከል አንዱ […]

አጫጭር ዜናዎች

$
0
0
_ ለበርካቶች ሕይወት መጥፋትና 100 ሺሕ የሚጠጉ መፈናቀል ምክንያት የሆነው፣ በኦሮሚያና በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልሎችና በአጎራባች ወረዳዎች የተከሰተው ግጭት አሁንም አለመርገቡ ተገለጸ፡፡ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብሔራዊ ክልል የተፈጠረውን የሰላም መደፍረስ እንዲያረጋጉ ከገቡት የፌዴራል ፖሊስና የመከላከያ ሠራዊት አባላት በተጨማሪ፣ ከፍተኛ መጠን ያለው የመከላከያ ኃይል እንዲገባ ጠይቋል፡፡ የክልሉ የኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ዘለዓለም ጃለታ፣ ጥያቄው ለፌዴራል መንግሥት መቅረቡን ለሪፖርተር […]

ኦነግ  (OLF) በአስቸኳይ ትጥቅ ይፍታ!! (ከሙሉቀን ገበየሁ)

$
0
0
ከ 27  አመታት  መራራ ሰላማዊ የኢትዮጲያ ህዝብ ትግል ቦኋላ የትግሉ መንፈስ በ ኢሕአዲግ (EPRDF)  ተብሎ በሚጠራው ግንባር ውስጥ ሰንጥቆ ገብቶ   በተለይም በቀድሞ ስሙ  ኦህዴድ (OPDO) እና      ብአዴን (ANDM)   አመራር አባላቶች ትግሉን ተቀላቅለው ለውጡን እውን በማድርጋቸው ባለፉት 6 ወራት በአገራችን የሚታየውን የዲሞክራሳዊ መንገድ ጅምር ለማየት ደርሰናል።   በዶ/ር አብይ አሕምድና በተለምዶ “Team Lemma”  የሚባሉት አመራሮች ባሳዩት […]

አጫጭር ዜናዎች

$
0
0
__ በትግራይ ክልል በዳንሻ፣ ወልቃይት ጠገዴ አካባቢዎች የሚገኙ በአማራ የወልቃይት ህዝቦች ላይ ዘርን መሰረት ያደረገ ጥቃት እንደተፈፀመባቸው በመግለጽ በርካታ ወገኖች ወደ ጎንደር እየተሰደዱ መሆኑን በተከታታይ ዘግበን ነበር:: በዚህም መሠረት የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ከወልቃይት ጠገዴ ለተፈናቀሉት ድጋፍ እንዲያደርግ የወልቃይት ጠገዴ አማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ በኮለኔል ደመቀ ዘውዱ በተጻፈ ደብዳቤ ጥያቄ አቀረበ:: “ጉዳዩ ከወልቃይት ጠገዴ ተፈናቅለው […]

በቡራዩና አካባቢው ለተፈጸመው ወንጀል ፖሊስ አዳዲስ መረጃዎችን ለፍርድ ቤት አቀረበ

$
0
0
ፖሊስ በቡራዩ ከተማና አካባቢው ከተፈጸመው ወንጀል ጋር በተያያዘ የተለያዩ መረጃዎችን መያዙን  ለፍርድ ቤት አስረዳ:: በቡራዩ ከተማና አካባቢው በተፈጸመ ወንጀል በማስተባበር፣ በማነሳሳት፣ ገንዘብ በማከፋፋል እና በመኪና በመሸኘት የተጠረጠሩ እነ ሳምሶን ጥላሁን ጨምሮ ስድስት ተጠርጣሪዎች ላይ ሃሰተኛ መታወቂያ፣ የመንግስት መሃተምና ቲተር እንዲሁም በቤት ውስጥ 74 ገጀራና ቢላ መያዙን ፖሊስ  ለፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድቤት ተረኛ ወንጀል ችሎት አስታውቋል:: […]

በቤኒሻንጉል 10 የክልሉ የልዩ ፖሊሰ አባላት ታሰሩ

$
0
0
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በተፈፀመው ጥቃት እጃቸው አለበት የተባሉ የክልሉ 10 የልዩ ፖሊሰ አባላት በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የምሥራቅ ወለጋ ዞን አስተዳደርና ፀጥታ ሃላፊ አቶ ታከለ ቶሎሳ ለቢቢሲ ቢናገሩም የቤኒሻንጉል ምክትል አስተዳዳሪ አቶ አበራ ባየታ ግን የክልሉ ፖሊስ በድርጊቱ ውስጥ እንደሌለበት ተናግረዋል። የኦሮሚያ ፖሊስና መከላከያ ሁኔታውን ለማረጋጋት ሲሞክሩ የታጠቁ ኃይሎች ተኩስ በመክፈት ጉዳት አድርሰውባቸዋል ሲሉ የምስራቅ ወለጋ […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live