Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

በብሄር ስም ግጭቶችን ማስፋፋት! |ባይሳ ዋቅ-ወያ

$
0
0
የሕወሓት መራሹን ግፈኛ መንግሥት ሕዝቡ ውድ ዋጋ ከፍሎበት ከገረሰሰው ባኋላ፣ ለኸያ ሰባት ዓመታት ሲናፍቀን የነበረውን ሰላምና መረጋጋትን አግኝተን ገና ሳናጣጥመው አንዴ በሶማሌ ክልል፣ አንዴ ደግሞ በቤኒሻንጉል ከዚያም በደቡብ ሕዝቦች አሁን ደግሞ በአዲስ አበባ ዙሪያ ለዓመታት ተከባብረው ተዋደው አብረው ይኖሩ በነበሩ የተለያየ ብሄር ተወላጆች መካከል በተነሳው “ግጭት” ሳቢያ በርካታ ወገኖቻችን ሕይወታቸውን አጥተዋል፣ የተረፉት ደግሞ ለፍልሰት ተዳርገዋል። […]
↧

↧

የዕለቱ አጫጭር ዜናዎች

$
0
0
ስሙን ከኦህዴድ ወደ ኦዴፓ በቀየረው ጉባኤ ላይ በዶ/ር አብይ እና በፓርቲው እውቅና የተሰጣቸው የጋሞ ሃገር ሽማግሌዎች አራት ኪሎ ድረስ በመሄድ ለጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ ደብዳቤ አስገቡ::  በተደራጀ መልኩ ቡራዩ ላይ የተፈጸመውን ዘግናኝ ጭፍጨፋ ተከትሎ የጋሞ ሀገር ሽማግሌዎች፣ ሙሁራን እና ወጣቶች ተውካዮች በአዲስ አበባ ዙሪያ በኦሮምያ ብሔራዊ መንግሥት ልዩ ዞኖች በጋሞ ብሔር ተወላጆች ላይ የተፈፀመው የዘር ማጥፋት […]
↧

ከአዲስ አበባ ዙሪያ የተፈናቀሉ ዜጎች ወደ ጃንሜዳ ሊወሰዱ ነው

$
0
0
በሰሞኑ ግጭት የተነሳ ከሱሉልታ ተፈናቅለው የነበሩት ዜጎች በትናንትናው ዕለት ወደ መኖሪያቸው የተመለሱ ሲሆን ከቡራዩ ከተማ ከተፈናቀሉት ዜጎች መካከል 1 ሺህ 700 ያህሉ ወደ መኖሪያ ቀያቸው መመለሳቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ።  አዲስ አበባ ዙሪያ የኦሮሚያ ልዩ ዞን ቡራዩ ከተማ በአሁኑ ወቅት  መረጋጋት በመፈጠሩ ነው በአዲስ አበባ ጊዜያዊ የመጠለያ ጣቢያዎች ተጠልለው ከነበሩት ተፈናቃዮች መካከል መመለስ መጀመራቸውን […]
↧

የድሬደዋ ፖሊስ ተጨማሪ ማስጠንቀቂያ ሰጠ

$
0
0
ባልታወቁ ኃይሎች ቤቶች እየተመረጡ በራቸው ላይ 3 ቁጥር ከተጻፈ በኋላ በድሬደዋ ከተማ የሚኖሩ ወገኖች ካለፉት 3 ቀናት በከፍተኛ ስጋት ላይ እንደሚገኙ የታወቀ ሲሆን በዛሬው ዕለት የድሬደዋ ፖሊስ 3 ማስጠንቀቂያዎችን ሰጥቷል::  በተለይ ለፖሊስና ለፀጥታ ሀይሉ አሳዉቆ ተገቢውን ባጅና መለያ ሳያደርጉና ሳይዙ በቡድን ተደራጅቶ የጥበቃ እገዛ ሰጪነን ብሎ መንቀሳቀስ እንደማይፈቀድ ፖሊስ አስጠንቅቋል:: የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን በሰጠው […]
↧

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአላሙዲ ሜድሮክ አጥሮ ያስቀመጣቸውን ቦታዎችን ለመውሰድ ውሳኔ አሳለፈ

$
0
0
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከ1997 እስከ 2004 በተለያዩ ጊዜያት የተላለፉና እስካሁን ምንም አይነት ልማት ሳይከናወንባቸው ታጥረው የተቀመጡት የሼህ መሐመድ አላሙዲ ሸራተን ሆቴል ማስፋፊያን ጨምሮ ከሚድሮክ ግሩፕ 11 ቦታዎችን፣ በመንግስት፣ በግል ባለሀብቶችና በተለያዩ የዲፕሎማቲክ ተቁዋማት ተይዘው የነበሩ አጠቃላይ ስፋታቸው 4,126,423.83 ካሬ በተለያዩ ቦታዎች የሚገኙ መሬቶች የሊዝ ውላቸው ተቋርጦ ተመላሽ እንዲሆኑ ውሳኔ መተላለፉን የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ […]
↧
↧

በአዲስ አበባ አፈሳው ዛሬም ቀጥሎ ዋለ

$
0
0
በአዲስ አበባ ከተማ አራተኛ ቀኑን የያዘ አፈሳ በተለያዩ ቦታዎች እየተካሄደ መሆኑ ታወቀ:: የፌዴራል እና የአዲስ አበባ ፖሊሶች ተሰብሰበው ያገኟቸውን ወጣቶች ሁሉ እያፈሱ መሆናቸውን የከተማው ነዋሪዎች ለዘ-ሐበሻ ገልጸዋል:: ከታፈሱት መካከል የመንግስት ሠራተኞች የሚገኙበት ሲሆን አንዳንዶቹ የመሥሪያ ቤት መታወቂያ በማሳየታቸው ሲፈቱ መታወቂያቸውን ቤት አስቀምጠው የወጡ ወገኖች ቤተሰብ ወደ ታሰሩበት ፖሊስ ጣቢያ በመሄድ መታወቂያ ቢያደርስም ያልተፈቱ እንዳሉ ሰምተናል:: […]
↧

በዴሞክራሲ ተስፋ መቁረጥ? (አይታሰብም!) –በፍቃዱ ዘ-ኃይሉ

$
0
0
ትላንት አንድ የስዊድን ጋዜጠኛ “ሐሳብን ከመግለጽ ነፃነት ይልቅ ደኅንነቴን እመርጣለሁ” የሚል አስተያየት አዲስ አበባ ላይ እንደገጠማት ነገረችኝ። ዛሬ ደግሞ በጥዋቱ አንዲት አሜሪካዊ ጓደኛዬ በዋትሳፕ “ብጥብጥ ካለበት ዴሞክራሲ ይልቅ ሠላማዊ አምባገነንነት ይሻላል” የሚል ክርክር እንደገጠማት ነገረችኝ። በጣም ነው ያዘንኩት፤ ምክንያቱም እዚህ ድምዳሜ ላይ እንድንደርስ የሚፈልጉ የፖለቲካ ቡድኖች እንዳሉ አውቃለሁ። በመሠረቱ ዛሬ በጉዳዩ ላይ በአጭሩ መሞነጫጨር የፈልግኩት […]
↧

ከአፋር ወጣቶች ዱኮሂና የተሰጠ መግለጫ

$
0
0
13/ መስከረም 2011 ዓ.ም ለሁለንትናዊ ለውጥ የምንታገለው በሀገራችን ፍትህ፣ እኩልነት እንዲሁም የዜጎች ዲሞክራሲያዊና ሰብዓዊ መብቶች እንዲከበሩ ነው። የአፋር ወጣቶች በአጠቃላይ፣ ላለፉት ጥቂት አመታት፣ በተለይ ደግሞ ባለፈው አንድ አመት ከፍተኛ ትግል ውስጥ መሆናችን ይታወቃል። በአገራችን ኢትዮጲያ በብዙ መስዋዕትነት የመጣውን ለውጥ እና ብሔራዊ እርቅ፣ እንዲሁም አገሪቷ ወደ ዲሞክራሲ በምታደርገው ሽግግር ላይ እንገኛለን። በአገሪቷ የዲሞክራሲ ምህዳርን በማስፋት ሁሉም […]
↧

የዕለቱ አጫጭር ዜና

$
0
0
የመብራት ትራንስፈርመር ከኮምቦልቻ እየተነቀሉ ተወስደዋል በሚል ከ3 ቀናት በፊት የአካባቢው ነዋሪዎች ባነሱት ተቃውሞ የተነሳ የኮምቦልቻ ከተማ ዛሬም በልዩ ኃይል ጥበቃ ሥር እንደሆነች ተገለጸ:: ልዩ ሃይሉ በከተማው ሰላማዊ ጥያቄ ያነሱትን ወገኖች እያሸበረ መሆኑን የሚገልጹት የዜና ምንጮች “ሕዝቡ የመብራት ትራንስፎርመሩ ተነቅሎ አይሂድ እንጂ መንግስት ይነቀል አላለምና ይህ ሁሉ ሕዝብን ማሸበር አልገባንም” እያለ ነው ብለውናል:: — የአማራ ብሔራዊ […]
↧
↧

በሚኒሶታ ግዛት የሚገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያናት እርቀ ሰላም አወረዱ

$
0
0
በሰሜን አሜሪካ በርካታ ኢትዮጵያውያን ከሚገኙባቸው ግዛቶች መካከል አንዱ በሆነው በሚኒሶታ ግዛት የሚገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያናት እርቀ ሰላም አወረዱ:: የሚኒሶታው ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤተክርስቲያን ትልቅ ህንጻ ቤተክርስቲያን ለመገንባት በገዛው መሬት ላይ ሁሉም በግዛቱ የሚገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አባቶች እና አገልጋዮች ተገኝተው የአንድነት የሰላምና የፍቅር ጉባኤ ትናንት መስከረም 12, 2018 አካሂደዋል:: አባቶች እና ምዕመናኑም ተቃቅፈው ይቅር […]
↧

ሠሜን ጎንደር የጦርነት አደጋ እያንዣበበ ነው

$
0
0
በሰሜን ጎንደር ጠገዴ ወረዳ የትህነግ የህወሓት /መንግስት ወታደሮችን ወደ አማራ ክልል በማስጠጋት ምሽግ በመቆፈር እና ሎጄስቲክ እያቀረበ እንደሆነ የአካባቢው ነዋሪዎች ገልፀዋል ሲል የቀድሞው የመኢአድ አመራር አባል አቶ ለገሠ ወ/ሃና ገለጸ:: “ይህ አካባቢ ከህወሓት አገዛዝ በፊት ለዘመናት በጎንደር ክፍለ ሀገር ስር ሆኖ ጠገዴ ወረዳ ይባል የነበረ ሲሆን የህውሃት መንግስት ይህንን አካባቢ ለሁለት በመክፈል ጠገዴ እና ፀገዴ […]
↧

ዶ/ር አብይ አህመድ በመጨረሻው ሰዓት የአሜሪካ ጉዟቸው ተሰረዘ

$
0
0
ዶ/ር ዓብይ አህመድ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት 73ኛ ጉባዔ ላይ ወደ ኒዮርክ በሚቀጥለው ሳምንት እንደሚመጡ ሲገለጽ የቆየ ቢሆንም ባለቀ ሰዓት በተደረገ የጉዞ ለውጥ ጉዞው መሰረዙ ተዘገበ:: የአሶስየትድ ፕሬስ ጋዜጠኛ ኤሊያስ መሰረት ምንጮቼ ነገሩኝ ሲል እንደዘገበው በሚቀጥለው ሳምንት በአሜሪካ ከሚደረገው የአለም መሪዎች ከሚገናኙበት የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ስብሰባ የቀሩት “በመጨረሻ ሰአት በተደረገ የጉዞ ለውጥ ምክንያት” የሚል እንጂ ሌላ […]
↧

 እርምጃችን ሁሉ  የለውጡን መነሻና መዳረሻ የሚመጥን መሆን አለበት –ጠገናው ጎሹ

$
0
0
September 22, 2018 ጠገናው ጎሹ መሳይ መኮንን ከሰሞኑ በአዲስ አበባ በመወሰድ ላይ የሚገኙ እርምጃዎችን (በመንግሥት ማለት ነው) በተመለከተ  የተገነዘበውንና ይበጃል ያለውን ” አዲስ አበባ – የህወሃትን ዘመን የሚመስሉ አንዳንድ እርምጃዎች እየታዩ ነው“ በሚል ለአንባቢያን ያደረሰውን ፅሁፍ በጥሞና አነበብኩት። ወደ ዋናው አስተያየቴ ከማለፌ በፊት ከአቀራረባችን ጋር በተያያዘ የሚከተለውን ልበል ፦ ሀ) እንደ እኔ አረዳድ የሚመስሉ ሳይሆን […]
↧
↧

Hiber Radio: የፖለቲካው ፍጥጫና የለውጡ የመቀልብሰ ስጋት ማየል |የተጠናከረው የአዲስ አበባ አፈሳ |የመ/ር ግርማ እገዳ በከፊል መነሳት |ከኢህአደግ የአዋሳ ጉባዔ በፊት የተጨማሪ ግጭት ሰጋት |ቡራዩ |ሌሎችም

$
0
0
የሕብር ሬዲዮ መስከረም 13 ቀን 2011 ፕሮግራም የመብት ተከራካሪዎች በወቅታዊ የአገሪቱ አጣበቂኝ ሁኔታ ላይ የሰጡት ማበራሪያ(ያድምጡት) በኤርትራ በምርኮ ላይ የሚገኙ የቀድሞ ሰራዊት አባላትና መኮንኖች መጨረሻ አለመታወቁን ማህበራቸው ለዶ/ር አብይ አስተዳደር ያቀረበውን ጥያቀ አስመልክቶ ከቀድሞ የአገር መከላከያና የፖሊስ ሰራዊት ማህበር ም/ል ፕሬዝዳንት ጋር የተደረግ ቃል መጠይቅ በአዲስ አበባ ዙሪያ በቡራዩ እና በለሎችም አካባቢዎች የተፈጸመው ግድያና ማፈናቀል […]
↧

አጫጭር ዜናዎች

$
0
0
ፖሊስ የአዲስ አበባውን ወጣት አይን በአፈሙዝ ማጥፋቱን ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት ገለጹ:: ኢንጂነር ይልቃል ጉዳዩን እንዲህ ይገልጹታል:: “ወጣት አስፋው ጭብሮ ሽሮሜዳ አከባቢ ወጣት ማእከል ለተጠለሉ የቡራዩ ተፈናቃዮች ምግብና ውሀ በማቅረብ ሲያስተናግድ ውሎ ማታ ወደ ቤቱ ሲገባ ጠብቀው ደብድበው በመኪና ወደ መነን ፖሊስ ጣቢያ ከወሰዱት በሁዋላ ከመኪና ጎትተው በማውረድ በጠመንጃ አፈሙዝ አይኑን አፍስሰውታል ።ተጎጂው በስልክ እንደነገረኝ ሃሙስ […]
↧

በአዋሳ ከተማ መኖሪያ ቤቶች ተመርጠው ብሔር ተኮር መጠራጠር እንዲሰፍን በበሮች ላይ ቀለም በመቀባት የተሰራው ሴራ መክሸፉ ተገለጸ

$
0
0
በአዋሳ ከተማ መኖሪያ ቤቶች ተመርጠው በከተማዋ ብሔር ተኮር መጠራጠር እንዲሰፍን በበሮች ላይ ቀለም በመቀባት የተሰራው ስራ በህብረተሰቡ እና በመንግስት ንቃት መክሸፉን የአዋሳ ከተማ ምክትል ከንቲባ አቶ ስኳሬ ሹዳ ገለፁ፡፡ በአዋሳ ከተማ ባለፉት 3 ቀናት በተለያየ አካባቢ በተለይም በታቦር፣ በምስራቅና በመናህሪያ ክፍለ ከተማ የተለያዩ ቀለሞችን በመኖሪያ ቤት በሮች ላይ በመቀባትና ቀለሙን ተከትሎ የብሔር ግጭት ሊኖር እንደሚችል […]
↧

በጋምቤላ ሰላማዊ ሰልፍ የወጡ ዜጎች ተገደሉ

$
0
0
“በሀገሪቱ የታየው ለውጥ ወደ እኛ አልደረሰም; የታሰሩ የሕሊና እስረኞች ይፈቱ” በማለት በጋምቤላ ወጣቶች በትናንትናው ዕለት በሰላማዊ መንገድ  የተቃውሞ ሰልፍ ቢያደርጉም በጋምቤላ ልዩ ክልል ልዩ ሃይል እና በመከላከያ ሠራዊት ልብስ በለበሱ ወታደሮች ግድያና ማቁሰል ተፈጸመባቸው:: በጋምቤላ ባለፉት 4 ዓመታት የተቃውሞ ሰልፍ ያልተደረገበት ብቸኛ ክልል እንደሆነ የሚነገር ቢሆንም አሁን የጋምቤላ ወጣቶች ዶ/ር ዓብይ እያመጡት ያለው ለውጥ ክልላችን […]
↧
↧

በአዲስ አበባ እየተፈጸመ ስላለው አፈሳ የከተማዋ ፖሊስ ኮሚሽነር መግለጫ ሰጡ

$
0
0
የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ሜጀር ጄነራል ደግፌ በዲ “በሶሻል ሚዲያ እንደሚወራው አይደለም:: በሌብነት እንጂ በአፈሳ ያሰርኩት ወጣት የለም።” አሉ:: “መታወቂያ እንኳን ሳይጠይቁ አግበስብሰህ የምታፍሰው ወጣት ሌባ ብሎ መፈረጅ አይከብድም?” ወይ ሲሉ አስተያየት ሰጪዎች እየተናገሩ ነው:: በአዲስ አበባ ከተማ በቅርቡ ተከስቶ በነበረው አለመረጋጋት በድምሩ የ28 ሰዎች ህይወት ማለፉን የገለጹት ኮሚሽነገሩ በመዲናዋ ባንዲራ ከመስቀል እንዲሁም ከሌሎች […]
↧

የዶ/ር ዓብይ አህመድ መንግስት በሰንደቅ ዓላማው ዙሪያ ተከታታይ ውይይት ሊጠራ ነው

$
0
0
ብዙዎችን እያነጋገረ በቆየው የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ዙሪያ ተቃዋሚ ድርጅቶች እና ባለድርሻ አካላት የሚሳተፉበት ውይይት እንደሚደረግ ታወቀ:: “11ኛው የሰንደቅ አላማ ቀን በብሄራዊ መግባባትና ስምምነት ላይ በሚያደርሱ ውይይቶች” እንደሚከበር የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ሽታዬ ምናለ የሰንደቅ ዓላማ ቀን አስመልክቶ ዛሬ በሰጡት መግለጫ አስታወቀዋል:: የሰንደቅ ዓላማ ቀን ዘንድሮ ጥቅምት 5፣ 2011 በመላው ኢትዮጵያ እንደሚከበር […]
↧

ቃላቸውን በበሉ ወገኖች የተነሳ የኢንጂነሩ አባት ያሉበት አሳዛኝ ሁኔታ

$
0
0
ቃላቸውን በበሉ ወገኖች የተነሳ የኢንጂነሩ አባት ያሉበት አሳዛኝ ሁኔታ
↧
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live