Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

የቀድሞው የሕወሓት ባለስልጣን ዓለም ገብረዋሕድ ከተፈታ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ተናገረ

0
0
የቀድሞው የሕወሓት ባለስልጣን ዓለም ገብረዋሕድ ከተፈታ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ተናገረ

የዕለቱ አጫጭር ዜናዎች

0
0
_ የፊታችን ቅዳሜ አዲስ አበባ የሚገበው የኦነግ አቀባበል አስተባባሪ ኮሚቴ በሰጠው መግለጫ የድርጅቱ ደጋፊዎች ከግጭት እራሳቸውን በማራቅ በሰላማዊ መንገድ እንዲንቀሳቀሱ አሳስቧል። ቀለም መቀባት ስሕተት ነበር ያለው ኮሚቴው፣ ከድርጅቱ አቀባበል በኋላ አርማዎችን እንደሚያነሳ ገልጿል። በሌላበኩል ለኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) የሚደረገው የአቀባበል ስነ ስርዓት ሰላማዊ በሆነ መንገድ እንዲጠናቀቅ ህብረተሰቡ የበኩሉን እንዲወጣ የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጥሪ ጥሪውን […]

ህወሃት እጁን ከአፋር ክልል ሊያነሳ እንደሚገባ ማሳሰቢያ ተሰጠ

0
0
በቅርቡ ከእስር የተፈታው መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ የሕወሓት መንግስት እጁን ከአፋር ክልል ሊያነሳ እንደሚገባ ማሳሰቢያ ሰጠ::  “የአፋር ክልል በራሱ አስተዳደር መመራት አለበት። ላለፉት በርካታ አመታት ልክ ሌሎች ክልሎችን ሙሉ ለሙሉ እና በአብዛኛው ህወሃት ሲያስተዳድር እንደቆየዉ አፋርንም እንደ አይናቸው ብሌን የሚያዩት አስተዳደሩን እና የክልሉን ጸጥታ በመያዝ እና በፌደራል ፖሊስ እና መከላከያ ስም የራሳቸዉን አባሎች በመመደብ በአፋር […]

ዶ/ር አብይ ማስጠንቀቂያ ሰጡ

0
0
በዳዑድ ኢብሳ የሚመራው ኦነግ አዲስ አበባ መግባቱን ተከትሎ ከአርማ ጋር በተያያዘ በተነሳ በከተማዋ በተለይም በኮልፌ እና በአዲሱ ገበያ አካባቢ ዛሬም ውጥረት ሆኖ ውሏል:: የፌዴራልና የከተማዋ ፖሊስም በአስለቃሽ ጭስ ወጣቱን እስከመበተን ደርሶ ነበር:: ይህን ተከትሎ ዛሬ መግለጫ የሰጡት የሃገሪቱ ጠቅላይ ሚ/ር ዶ/ር አብይ አህመድ ” በሀገሪቱ እየሰፈነ ያለው ሀሳብን በነፃነት የመግለፅ መብት ባንዲራንም ስለሚያጠቃልል የሌላኛውን አስተሳሰብ […]

የቀን ጅቦች በቅዳሜው አቀባበል ላይ ሕዝብን ከሕዝብ የሚያጋጭ አስደንጋጭ ነገር ሊያደርጉ ስለሚችሉ ሕዝቡ እንዲጠነቀቅ ማሳሰብያ ተሰጠ

0
0
በአዋሳ የሲዳማና የወላይታ ሕዝብን እንዲፋጅ ያደረጉት እንደ ጠቅላይ ሚኒስተር ዶ/ር አብይ አጠራር “የቀን ጅቦች” በቤኒሻንጉል; በሶማሊ, በድሬደዋና በሌሎችም ክልሎች ሕዝብን ከሕዝብ በማፋጀት ቢሞክሩም ጋምቤላ ላይ አቅደውት የነበረው ተንኮል መክሸፉን ጠቅላይ ሚ/ሩ በአደባባይ ነግረውን ነበር:: ከደህንነት ምንጮች እንደተረዳነው የዶ/ር አብይ አህመድን የለውጥ ጉዞ የማይፈልጉና ጥቅም የቀረባቸው የቀን ጅቦች ቀጣይ ኢላማቸው አፋር ክልል እና አዲስ አበባ ከተማ […]

የኢትዮጵያዊነትና የዜግነት ጠበቃው ታማኝ በየነና ያቆጠቆጠው የአማራ ብሄርተኝነት፤- በባህርዳር (ከኃይሉ በላይ)

0
0
የታማኝን የዜግነት፣ የኢትዮጵያዊነት አስተሳሰብ ቀድመው እንደ ጦር የፈሩት፣ የአማራ ብሄርተኛ ወንድሞቻችን ጀግና ነህ፣ አራያችን ነህ ያሉትን ታማኝ በየነን በቅድመ ማስጠንቀቂያ ዝም ለማሰኘት፣ ቀድመው ለማስፈራራትና የሃሳቡን የንግግሩን ዓይነትና ይዘት ለመወሰን ሞክረዋል፡፡ አለመታደል ነው፡፡ምን ዓይነት አዙሪት ውስጥ እንደምንዞር የሚያስገነዝብ ነው፡፡ አዙሪቱ፣ ችግሩ በብሄርተኛ ፖለቲከኞቻችን የሚጎላ ቢሆንም ህብረ ብሄራዊነትን የፖለቲካ አቋማቸው አድርገው በሚንቀሳቀሱ የሃገራችን ፖለቲከኞች ጭምር በአንድ ወይም […]

ይድረስ ለዶ/ር ዐቢይ አህመድ – (ጥብቅ ምሥጢር!) –ምሕረት ዘገዬ

0
0
ምሕረት ዘገዬ (አዲስ አበባ) በመጀመሪያ – ይሄ በስፋት እየተቀነቀነ ያለ የይቅርታና ምሕረት እሳቤ ላይ ያለኝን ቅሬታና አስተያየት ልናገር፡፡ በመሠረቱ ይቅርታም ሆነ ምሕረት እጅግ ጠቃሚና አስፈላጊም ናቸው፡፡ መጽሐፍ ቅዱስም ልዩ ትኩረት የሚሰጠው የጽድቅ መንገድ መሆኑ አይካድም፡፡ ይሁንና እነዚህን ጽንሰ ሃሳቦች አላግባቡ ጥቅም ላይ በማዋል ትርጉማቸውን እንዲያጡና የተቀደሰ ዓላማቸውን እንዲስቱ ማድረግ አይገባም፡፡ መጽሐፍ ቅዱስ ይህንንም በሚመለከት የሚለው […]

የግፍ አገዛዝ ገበና ሸፋኝ ነበር! –ያሬድ ኃይለማርያም

0
0
መስከረም 4 ቀን 2011 እ.ኢ.አ. የግፍ አገዛዝ በተንሰራፋበት ሥፍራ ሁሉ አለቃው አንድ እና አንድ ሰው ወይም አንድ ቡድን ብቻ ነው። ያሻውን ያስራልም፣ ይገላል፣ ያፍናል፣ ይቆርጣል፣ ይፈልጣል። በአንባገነናዊ ሥርዓት ውስጥ ሁሉም በየቤቱ አልቃሽ፣ ብሶተኛ፣ የግፍ ሰለባ እና ተሰዳጅ ነው። በዙውን ጊዜም የሚከሰቱት ግጭቶች ብሶት ባንገሸገሻቸው ሰዎች እና በአፋኙ ሥርዓት ታጣቂ ኃይሎች ነው። ቢያንስ ባለፉት አርባ አመታት […]

የዕለቱ አጫጭር ዜናዎች

0
0
የአሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት ኦቦ ለማ መገርሳ በአዲስ አበባ በሰንደቅ አላማ ምክንያት የተፈጠረው ችግር መፈጠር ያልነበረበት እና መቆም ያለበት ነው አሉ:: “መጋጨት በሌለብን ጥቃቅን ጉዳዮች ሊያጋጩን የሚፈልጉ አካላት በመኖራቸው ህብረተሰቡ ጥንቃቄ ያድርግ ያሉት ኦቦ ለማ “የትኛውም አካል ሃሳቡን በነጻነት እንዲገልጽ የዲሞክራሲ ምህዳሩን ለማስፋት መንግስት እየሰራ ይገኛል:: ይህንንም ተከትሎ በውጭ የሚገኙ የፖለቲካ ድርጅቶች ወደ ሀገር ቤት በመግባት […]

 የተሳሳተ መረጃን በማሰራጨት በኦሮሞ ወጣቶችና በአዲስ አበባ ወጣቶች መካከል ግጭት እንዲፈጠር ማድረግ እንደማይገባ ተገለጸ

0
0
አቤኔዘር ይስሃቅ የተባለ ጸሐፊ  የተሳሳተ መረጃን በማሰራጨት በኦሮሞ ወጣቶችና በአዲስ አበባ ወጣቶች መካከል ግጭት እንዲፈጠር ማድረግ አይገባም ሲል የጻፈውን ቀጥሎ ይቀርባል::  ይሄንን የኦነግ ባንዲራ ወይም “የኦሮሞ ሕዝብ የትግል አርማ” ጃዋር መሐመድ ሀገር ቤት ሲገባ አዲስ አበባ ውስጥ በመንገድ ላይ በረጅሙ ተሰርቶ ወጣቶች በቦሌ መንገድ ይዘውት በሠላም ሲንቀሳቀሱ አልነበረም? => ከዚያ በፊትም ሰኔ 16 በመስቀል አደባባይ […]

አዲስ አበባ በውጥረት ውስጥ ውላለች

0
0
ቄሮዎች የአጼ ምኒልክን ሐውልት ሊያፈርሱ ነው የሚል ወሬ በከተማው ከተናፈሰ በኋላ በሐውልቱ አካባቢ ቆመው ተቃውሟቸውን በሚኒልክ ላይ ሲያቀርቡ የነበሩ ቄሮዎች በአዲስ አበባ ወጣቶች በአራቱም አቅጥጫ መከበባቸውን ተከትሎ በአካባቢው ውጥረት ነግሶ መዋሉን ምንጮች ከአዲስ አበባ ዘገቡ:: የቀድሞው የሰማያዊ ፓርቲ አመራር አቶ ዮናታን ተስፋዬ ” “ቄሮዎች የአፄ ምኒልክን ሀውልት ሊያፈርሱ ነው” ተብሎ የሚናፈሰው ወሬ ውሸት ነበር:: የቄሮን […]

የትግራይ ክልል ለኦነግ ወታደሮች የቁርስ እና ምሳ ግብዣ ሊያደርግ ነው

0
0
ኤርትራን መቀመጫቸው አድርገው ትግል ሲያደርጉ የቆዩት የኦሮሞ ነጻነት ግንባር አመራሮች ነገ በአዲስ አበባ አቀባበል የሚደረግላቸው ሲሆን በነገው ዕለት በትግራይ ክልል ዛላምበሳ በኩል አድርገው ወደ ሃገራቸው የሚገቡት ከ1300 ስስከ 1500 የሚሆኑት  ነገ ጠዋት  በአዲግራት የቁርስ እንዲሁም የምሳ ፕሮግራምና አቀባበል ደግሞ በመቀሌ እንደተዘጋጀላቸው  በትግራይ ክልል የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ የሚዲያና ኮሚዩኒኬሽ አቅም ግንባታ ሃላፊ የሆኑት አቶ ወልደ ገብረኤል […]

የኦሮሞ ህዝብ ከሁሉም የኦሮሚያ አከባቢዎች ወጥቶ አቀባበል አደረገ

0
0
የኦሮሞ ህዝብ ከሁሉም የኦሮሚያ አከባቢዎች ወጥቶ አቀባበል አደረገ የኦነግ አባላትና አመራር ቡድንን ለመቀበል በመስቀል አደባባይ እየተከናወነ ያለውን ስነ ስርዓት ቀጥታ ይከታተሉ የኦነግ አባላትና አመራር ቡድንን ለመቀበል በመስቀል አደባባይ እየተከናወነ ያለውን ስነ ስርዓት ቀጥታ ይከታተሉ Posted by FBC (Fana Broadcasting Corporate S.C.) on Saturday, September 15, 2018 የኦነግ አባላትና አመራር ቡድን አዲስ አበባ ገባ አዲስ አበባ፣ መስከረም […]

የዕለቱ አጫጭር ዜናዎች

0
0
ትናንት ስብሰባውን ጀምሮ ዛሬ ያጠናቀቀው የኢህአዴግ ምክር ቤት ሀገራዊ አንድነትን እና ሁለንተናዊ ብልጽግናን ለማረጋገጥ እንደሚሰራ መወሰኑን አስታወቀ:: ኢህ አዴግ “በቀጣይ የዴሞክራሲ ስርዓቱን ይበልጥ ማጠናከር፣ ከግጭት የጸዳ የፌደራል ስርዓት እንዲኖር መስራት፣ ኢኮኖሚውን የሚያሳድጉ የልማት ስራዎችን እና ለውጡን አጠናክሮ ማስቀጠልም ዋና ዋናዎቹ የትኩረት አቅጣጫዎቼ ናቸው እንዲሁም ግዙፍ የልማት ፕሮጀክቶችን አፈጻጸም በተሻለ ደረጃ ማስኬድም በቀጣይ ከማተኩርባቸው አበይት ተግባራት […]

አርበኞች ግንቦት 7 በባህርዳር ስታዲየም አቀባበል ተደረገለት

0
0
ከሃገር ውጭ ያለውን ትግል ጣጥሎ ወደ ሃገር ቤት ጠቅልሎ በመግባት በስላማዊ ትግል እንቅስቃሴ በማድረግ አንደኛ ሳምንቱን ያስቆጠረው አርበኞች ግንቦት 7 ዛሬ በባህርዳር ከተማ አቀባበል ተደረገለት:: በባህርዳር ስታዲየም በተደረገው አቀባበል ላይ የተገኙት የንቅናቄው መሪ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ‹”ለአማራ መብት መሟገት አማራ መሆን አያስፈልግም፡፡ ስለአማራነት ለመሟገት ህሊና ያለው ኢትዮጵያዊ መሆን ይበቃል፡፡” ብለዋል:: “በዘር ፖለቲካ መደራጀት ኢትዮጵያዊነትን ይጎዳል›› […]

አቦይ ስብሃት ነጋ “ዓይነ ደረቅነትም ልክ አለው”ተባሉ

0
0
ከኤርትራ እየተመለሰ ያለው የኦነግ ሠራዊት በትግራይ ክልል በአዲግራት እና በመቀሌ ከተሞች የቁርስ እና የምሳ ግብዣ ተደርጎለታል:: በመቀሌው የምሳ ግብዣ ላይ የዶ/ር አብይን መንግስት በተቃዋሚነት ተሰልፈው ለውጡን አልቀበልም ካሉት መካከል አንዱ ናቸው የሚባሉት አቦይ ስብሃት ነጋ የኦነግን ባንዲራ ይዘው በአቀባበሉ ላይ መታየታቸውን ጋዜጠኛና አክቲቭስት ሳዲቅ አህመድ “አይነደረቅነትም ገደብ አለው!!” ሲል ገልጸው:: ሳዲቅ በስብሃት ነጋ ላይ በሰጠው […]

ዶ/ር አብይ አህመድ ስልጣን ላይ ከወጡ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የኢትዮጵያ አየር ኃይል ጥቃት ፈጸመ

0
0
አልሻባብ በአካባቢው በሚንቀንሳቀስው የኢትዮጵያ ሰራዊት ላይ ጥቃት ለመክፈት መዘጋጀቱን ተከትሎ መረጃው የደረሰ የኢትዮጵያ አየር ኃይል ጥቃት ፈጽሞ ድል መቀዳጀቱ ተነገረ:: የኢትዮጵያ አየር ሃይል ከመገናኛ ብዙሃን በበተነው መረጃ እንዳስታወቀው የምስራቅ አየር ምድብ ተዋጊ ሄሊኮፕተር ስኳድሮን ነው በአሸባሪው ቡድን ላይ ጥቃቱን የፈጸመው:: “ሰሞኑን የተዋጊ ሄሊኮፕተር ስኳድሮን ከደቡብ ምስራቅ ዕዝ እግረኛ ሰራዊት ጋር የጋራ ቅንጅት በመፍጠር በአሸባሪ ቡድኑ […]

የአዲስ አበባ ወጣት እና ቄሮ በቀን ጅቦች የተጠነሰሰውን ሴራ አከሸፉ |አቀባበሉ በሰላም ተጠናቀቀ

0
0
ከአዲስ አበባ እና ከአካባቢው ካሉ ከተሞች የተወጣጡ በርካታ የኦሮሞ ሕዝብ ትግል ደጋፊዎች ኦነግን በመስቀል አደባባይ ተቀበሉ:: ዝግጅቱ በሰላም እንዲጠናቀቅ የአዲስ አበባ ወጣት እና ቄሮ ትልቁን ድርሻ መወጣታቸው ተገለጸ:: ለውጥ የማይፈልገውና የዶ/ር አብይን ስልጣን በድጋሚ ለመቆጣጠር የሚፈልገው ኃይል ከዚህ ቀደም በሌልሎች ክልሎችና ከተሞች ሕዝብን ከሕዝብ በማጋጨት ሲሰራው የነበረውን ተንኮል በአዲስ አበባ በማድረግ ትርምስ ሊፈጥር አስቦ የነበረ […]

የአንዱአለም አራጌ መፅሐፍ በብሔራዊ ቲያትር አዳራሽ መስከረም 7ቀን /2011 በይፋ ይመረቃል

0
0
በቅርቡ ለንባብ የበቃዉ በዘመናት መካከል የአንዱአለም አራጌ መፅሐፍ በብሔራዊ ቲያትር አዳራሽ መስከረም 7ቀን /2011 ዓም በአዲስ አመት መጀመሪያ የለውጥ ኃይሉ ከፍተኛ ባለስልጣን አንጋፋ ፖለቲከኞች ታዋቂ ሙሁራን የተለያዩ እንግዶች ባሉበት በይፋ ይመረቃል፡፡ ለአንባቢያን ምርጥ አጋጣሚ በዘመናት መካከል ታላቅ ቅናሽ ተደርጎበታል፡፡ የመፅሀፍት አውደ ርእይ በሚሊኒዮም አዳራሽ በተለያዩ ቦታዎች ይኖራል። በዘመናት መካከል ጨምሮ አብዛኞቹ መፅሀፍት እስከ 50% ድረሰ […]

*ሁሉን አቀፍ የለውጥ ጉዞ* የውይይት መድረክ በኢንተር ኮንትነንታል ሆቴል (ዘገባ –በስንታየሁ ቸኮል)

0
0
አገራችን ኢትዮጵያ ካለችበት ወቅታዊ ሁሉን አቀፍ የለውጥ ጉዞ ውስጥ አንዱ የሆነው አማራጭ ሃሳብ ያላቸው ፖለቲከኞች እንዲሰባሰቡና እንዲጠነክሩ ለማድረግ እንዲሁም በአገራችን ወደ ዲሞክራሲ የሚደረገውን ሽግግር አቅጣጫ ሊያሳይ የሚችል የውይይት መድረክ በኢንተር ኮንትነንታል ሆቴል ተጀምሯል። አቶ አንዱዓለም አራጌ፣ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ፣ ወ/ሪት ብሌን ሳህሉ እና ዶ/ር ክንድዓለም በመድረኩ ተሰይመዋል። …. የመግቢያ ንግግር በአንዱዓለም አራጌ፣ በግንቦት ሰባት የፖለቲካ […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live