Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ ጋዜጣዊ መግለጫቸው ከጋዜጠኞች ለቀረቡላቸው ልዩ ልዩ ጥያቄዎች የሰጡት መልስ

$
0
0
ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ ጋዜጣዊ መግለጫቸው ከጋዜጠኞች ለቀረቡላቸው ልዩ ልዩ ጥያቄዎች

ብአዴን ህወሓት ለሱዳን አሳልፎ በተሰጠው መሬት ላይ መግለጫ ሰጥቷል |እነ አባይ ፀሀዬ ፈርመው የሰጡትን መሬት የሚመለከተው አካል ያልተሳተፈበት ነው ብሎታል

$
0
0
ብአዴን ህወሓት ለሱዳን አሳልፎ በተሰጠው መሬት ላይ መግለጫ ሰጥቷል። እነ አባይ ፀሀዬ ፈርመው የሰጡትን መሬት የሚመለከተው አካል ያልተሳተፈበት ነው ብሎታል! ጌታቸው ሽፈራው ……………… “በመተማ ወረዳ ልዩ ስሙ ደለሎ በተባለው አካባቢ ታሪካዊ ዳራውንና ነባር የይዞታ መብታችንን ያላስጠበቀ፣ የሚመለከታቸውን አካላት ያላሳተፈና የጋራ አቋምም ያልተያዘበት ውሳኔ ተሰጥቶ እንደነበር አውቀናል፡፡ ይህ ውሳኔ ብአዴንና አመራሮቹ ለረጅም ጊዜ በህዝብ ዘንድ ባልተገባ […]

የአርበኞች ግንቦት 7 የአዲስ አበባ ደጋፊዎች ዛሬ 6 ኪሎ በሚገኘው የስብሰባ ማዕከል…

$
0
0
የአርበኞች ግንቦት 7 የአዲስ አበባ ደጋፊዎች ዛሬ 6 ኪሎ በሚገኘው የስብሰባ ማዕከል…

የቦምብ ፍንዳታውን ያስተባበሩት የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት ባልደረቦች መሆናቸውን ፖሊስ ለፍርድ ቤት ተናገረ

$
0
0
ለሁለት ሰዎች ሕልፈትና ከ100 በላይ ለሆኑ ሰዎች ከባድና ቀላል የአካል ጉዳት ምክንያት የሆነውን የቦምብ ፍንዳታ ጥቃት ያስተባበሩት፣ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት ተቋም የፀረ ሽብር ግብረ ኃይል ማስተባበሪያ መምርያ ኃላፊ አቶ ተስፋዬ ኡርጌና የተቋሙ ግብረ አበሮቻቸው እንደሆኑ መርማሪ ፖሊስ ለፍርድ ቤት አስረዳ፡፡ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ድጋፍና ምሥጋና ለማቅረብ፣ ሰኔ 16 ቀን 2010 ዓ.ም. በመስቀል አደባባይ […]

የዕለቱ አጫጭር ዜናዎች

$
0
0
የቀድሞ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንዶሚኒየምና የቀበሌ ቤቶች ቆጠራ ቢያካሄድም፣ በውጤቱ ያልረካው የአዲሱ ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ (ኢንጂነር) ካቢኔ በድጋሚ ቆጠራ እንዲካሄድ ትዕዛዝ ሰጠ፡፡ ካቢኔው ከ2003 ዓ.ም.ወዲህ ለመጀመርያ ጊዜ የመሬትና መሬት ነክ አገልግሎት ዘርፍ ኦዲት እንዲደረግ ከወሰነ በኋላ በድጋሚ በኮንዶሚኒየም፣ በቀበሌ ቤቶችና በአጠቃላይ በከተማው ውስጥ የተገነቡ ሕንፃዎች ኦዲት እንዲደረጉ ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ውሳኔ አሳልፏል፡፡  በቀድሞ የአዲስ […]

አርበኞች ግንቦት 7 በአዲስ አበባ ስብሰባ አካሄደ

$
0
0
በቅርብ ቀናት ውስጥ ወደ ኢትዮጵያ የሚመለሰውን የአርበኞች ግንቦት ሰባት አመራር እና አባላትን አቀባበል ሁኔታ ለመወያየት ዛሬ 6 ኪሎ አካባቢ በሚገኘው የስብሰባ ማዕከል “ናፍቆት” በሚል መሪ ቃል ስብሰባ ተካሄደ:: ዮሐንስ መኮንን ከስፍራው እንደዘገበው የንቅናቄው አመራር አቶ ቸኮል ጌታቸው እና ብርሃኑ ተክለ ያሬድ ንቅናቄው ወደ ሀገር ቤት ለመግባት የወሰነበትን ምክንያት እና ስለአቀባበል መርሐ ግብሩ ንግግር አድርገዋል:: ንቅናቄው […]

አብዲ ኢሌ ራሱን እንዳያጠፋ 24 ሰዓት ይጠበቅ እንደነበር ተገለጸ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልልን ላለፉት አስር ዓመታት ገደማ ያስተዳደረው አብዲ ሙሃመድ ዑመር (አብዲ ኢሌ) ሶማሌ ክልል ምክር ቤት ትላንት ባካሄደው መደበኛ ያልሆነ ጉባዔ እርሱን ጨምሮ የሰባት አባላቱን ያለመከሰስ መብት ካነሳ በኋላ ዛሬ በፌደራል ፖሊስ ታስሯል:: ላለፉት ሶስት ሳምንታት በቁም እስር ላይ የነበረው አብዲ ኢሌ ቦሌ አትላስ አካባቢ በሚገኘው መኖሪያ ቤቱ ዛሬ በይፋ በቁጥጥር ስር ውሎ […]

በረከት ስምዖን ከብአዴን ለደረሰበት እገዳ ኢሳያስ አፈወርቂን ተጠያቂ አደረገ |ከዶ/ር አብይ ጋር እየሰራሁ ነው ብሏል

$
0
0
ከብአዴን እስከ መጪው መስከረም ድረስ የታገደው አቶ በረከት ስምዖን ከብአዴን የታገድኩት በኢሳያስ አፈወርቂ ምክር መሆኑን ተናገረ:: ከጋዜጠኛ ሰይፉ ፋንታሁን ጋር በኤፍ ኤም ራድዮ ቃለምልልስ ያደረገው በረከት ከዶ/ር አብይ ጋር ዛሬ ጠዋት ተደዋውለን ነበር ብሏል:: ሃይለማርያም ደሳለኝ ወደ ኤርትራ በሄደበት ወቅት ከርሱ ጋር አብረው አንዳንድ የአማራ ክልል ባለስልጣናትም መሄዳቸውን የገለጸው አቶ በረከት ሃይለማርያም ኢሳያስን “ህወሃቶቹና ነባሮቹ […]

የፌደራል መንግስቱ በወልቃይት ጠገዴ ጉዳይ ጣልቃ እንዲገባ ተጠየቀ

$
0
0
(ጌታቸው ሺፈራው) የፌደራል መንግስቱ በወልቃይት ጠገዴ ጉዳይ ጣልቃ እንዲገባ የወልቃይት ጠገዴ አማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ ጠይቋል። ኮሚቴው ነሃሴ 21/2010 ዓም ባወጣው መግለጫ በወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ ላይ ህወሓት እየፈፀመ ያለው በደል ወደአደጋ እንዳያመራ የፌደራል መንግስት ጣልቃ መግባት አለበት ሲል አሳስቧል። “ህዝባችን በተወለደበት አካባቢ እንደ ሁለተኛ ዜጋ ተቆጥሮ በህወሐት ሀብቱ፣ንብረቱን እና መሬቱን ተቀምቶ ለትግራይ ተወላጆች ተሰጥቷል” ያለው […]

የዕለቱ አጫጭር ዜናዎች

$
0
0
የአየር ትራፊክ ተቆጣጣሪ ባለሙያዎች የስራ ማቆም አድማ መቱ። ባለሙያዎቹ አድማውን የመቱት “በተደጋጋሚ ላነሷቸው የሙያ ዕውቅና፣ የደሞዝና ጥቅማ ጥቅም ጥያቄዎች ተገቢ የሆነ ምላሽ ባለማግኘታቸው” እንደሆነ መግለጻቸው ሲዘገብ ቆይቷል:: በሌላ በኩልም በኢትዮጵያ ሲቪል አቬሽን ባለስልጣን በአየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች የተደረገው የስራ ማቆም አድማ ተከትሎ የተስተጓገለ በረራ አለመኖሩን የኢትዮጵያ ሲቪል አቬሽን ባለስልጣን አስታውቋል:: *** በትግራይ ክልል ምስራቃዊ ዞን የጎሎመኻዳ […]

ዋርካ በሌለበት አገር እምቦጮ ……!!! –ከታምራት ይገዙ

$
0
0
ይህንን የቆየ የአባቶቻችንን አባባል ያስታወሰኝ የጠቅላይ ሚንስትራችንን የዾ/ር አብይን የምህራትና የይቅርታ ጥሪ በመስማት ወደ አገራችን የሚገቡት የፖለቲካ ድርጅቶች መሪዎችና አክቲቭስቶች አገራችን ኢትዮጵያ መግባታቸውን ተከትሎ በተለያዩ የመወያያ አውታሮች የምንሰማውና የምናየው በኔ እድሜ ማለት እችላለው ታይቶ የማይታወቅ ነው ብል ከእውነት መራቅ አይመስለኝም:: እንደ እውነቱ ከሆነ ላለፉት አርባ አመታቶች አገራችንን የመሩት መሪዎች አገርንና ህዝብ ከጠቀሙት ይልቅ የጎዱት ሚዛን […]

የኢትዮጵያ ወደብ አማራጮች፣ ብሄራዊ የኢኮኖሚ አዋጭነት አጥኝ ኮሚሽን ይመሥረት |‹‹ከኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ ማህበር›› ሚሊዮን ዘአማኑኤል

$
0
0
ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY የኢትዮጵያ ወደብ አማራጮች፣ ብሄራዊ የኢኮኖሚ አዋጭነት አጥኝ ኮሚሽን ይመሥረት!!! ‹‹ከኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ ማህበር›› ሚሊዮን ዘአማኑኤል የኦጋዴን የተፈጥሮ ጋዝ ልማት፣በኢትዮጵያ የነዳጅና የጋዝ መሠረተ-ልማት፣የኢትዮጵያ ኤርትራ የአሰብ ወደብ፣የፌርፋክስ አፍሪካ ፈንድ ሊቀመንበር አቶ ዘመዴነህ ንጋቱ፣የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ሥራ አስኪያጅ አቶ ጌታቸው በትረ፣ተመክሮ ፖለቲካን ሽሮ መብሊያቸው ካደረጉ አድርባይ ምሁራን ተማሩ!!! ከውጭ የመጡ ፖለቲከኞች ‹‹ሆቴል ቤት ለእንቦሳ›› የተባሉ […]

በስልጣን ጥምና ጥቅመኝነት የተንሸዋረረው የአቶ በረከትና የህወሃት ኢህአዴግ ጓዶቻቸው አመለካከት፤ ከኃይሉ በላይ

$
0
0
በትግራይ የመሸጉት ህውሃቶች ያለፈውን ሁሉ በመፋቅ፣ የወደፊቱን መገንባት አይቻልም ይላሉ፡፡ በኢኮኖሚው የተመዘገበው ፈጣን ዕድገት፤ የመሰረተ- ልማት ግንባታ፣ አብዮታዊ ዲሞክረሲ ፣ የብሄር ብሄረሰቦች መብትና እኩልነት፣ ህገ መንግስቱና ሰንደቃላማ ወዘተ እያሉ ነው፡፡ በተመሳሳይ አቶ በረከት በቅርቡ ያሳተሙት መፅሃፍ የኢትዮጵያ ትንሳኤ፣ ከመንታ መንገድ እስከ አፍሪካ ኩራትነት የመፃኢ ሁኔታው ዕድሎችና ተግዳሮቶች የሚል ርዕስ አለው፡፡ ዛሬ ካለው ለውጥ ጋር እድሜዋ […]

«እምብዛ ዝምታ ለበግም አልበጃት» –ግልፅ ደብዳቤ ለብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ብአዴን) ማዕከላዊ ኮሚቴ |ከታደሰ ካሳና በረከት ስምኦን

$
0
0
ከታደሰ ካሳና በረከት ስምኦን ይህን ግልፅ ደብዳቤ ለብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ማዕከላዊ ኮሚቴ የምንፅፈው ላለፉት 37 ዓመታት ካታገለን ድርጅት ጋር እሰጥ አገባ ውስጥ ለመግባት ተነሳሽነት መውሰድ አለብን ብለን በማመን አይደለም። ይልቁንም ረዘም ላለ ጊዜ በእኛ ላይ በሚካሄደው ተደጋጋሚ ጥቃትም ሆነ የስም ማጥፋት ዘመቻ ተገፋፍተን በሚዲያ እሰጥ አገባ ውስጥ ላለመግባት ከፍተኛ ጥንቃቄ ስናደርግ ቆይተናል። ይህም ለመናገር […]

በአዲስ አበባ አራት ቦታዎች ድንገተኛ የህገወጥ ገንዘብ ፍተሻ ተደረገ

$
0
0
በአዲስ አበባ አራት ቦታዎች ድንገተኛ የህገወጥ ገንዘብ ፍተሻ ተደረገ:: የውጭ ምንዛሬ በህገወጥ መንገድ ይመነዘርባቸዋል ተብሎ በሚወራባቸው በጋንዲ ሆስፒታል፣ በኢትዮጵያ ሆቴል፣ በቴሌ ባር እና በአሜሪካን ጊቢ አካባቢ ባሉ ሱቆች ፖሊስ ድንገት ባደረገው ፍተሻ በርካታ የውጭ ና የሃገር ውስጥ ገንዘብ ተይዟል:: በርካታ ሱቆችም ታሽገዋል::

የአውራ ፓርቲው መሪነትና የ ”አጋሮች”እጣ ፈንታ (ዩሱፍ ያሲን –ኦስሎ)

$
0
0
በሟቹ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ እረፍት ማግስት የህልፈታቸው እንደምታዎችን አስመልክቶ ኢሳት ለአንጋፋው ጋዜጠኛ ሙሉጌታ ሉሌና ለእኔ ቃለ መጠይቅ አድርጎ ነበር። የዛሬ 6 ዓመት መሆኑ ነው። በእሳቸው ሞት አባት አልባ (Orphan የእሳቸው ቃል ነው) እጓለ መውታ ይሆናሉ ያሏቸው ቅርበት የነበራቸው የሁለት ሰው ስም ጠቅሷል። ወይዘሮ አዜብ መስፍንንና አቶ በረከት ስምዖን። ትንበያው የያዘላቸው ይመስላል። ሁለቱን የፖለቲካ ስዎች […]

አቶ በድሩ አደም ዝምታቸውን ሰበሩ

$
0
0
በ1997ቱ ምርጫ ቅንጅቶች ተሳተናል፣ኢህአዴግ የምርጫ ኮሮጆን ይሰርቅ ዘንድ ሁናቴዎች የተመቻቹ ነበሩ ሲሉ ሒደቱን ያስታዉሳሉ። «ወደ መጡበት እንመልሳቸዋለን» ብዬ የተናገርኩትን በሌላ በመተርጎም ህወሃት መራሹ ቡድን አሰቃይቶኛል በማለት የ12 አመት መከራን ያወሳሉ።ኢህአዴግ የሙስሊሙ ወዳጅ ተደርጎ ይታይ ነበር፣እኔ እስከማውቀው ድረስ የሙስሊሞች ጠላት ነበር በማለት በሐይማኖት ዉስጥ የተደረገውን ጣልቃ ገብነት ያወሳሉ።አማራና ኦሮሞ ኢትዮጵያዉያን ሲጠመሩ የህወሃት መራሹን ከፋፋይ ቡድን ተጽእኖ […]

ቴዲ አፍሮና ሚሊኒየም አዳራሽ ተስማሙ

$
0
0
ለአዲስ አመት ዋዜማ በሚሊኒም አዳራሽ ሊያደርገው የነበረው ኮንሰርት የተስተጓጎለበት ቴዲ አፍሮ አሁን መስከረም 5 ቀን 2011 ኮንሰርቱን ለማድረግ መወሰኑ ታውቋል፡፡ በዚህ መሰረት በዛሬው እለት ለሚሊየም አዳራሽ አስፈላጊውን ክፍያ መፈፀሙ ታውቋል፡፡ የሚቀረው ከመንግስት የሚሰጠው ፈቃድ ብቻ ነው፡፡ ቴዲ ለአዲሱ ዓመት ዋዜማ በሚሊኒየም አዳራሽ የሙዚቃ ኮንሰርቱን ለማቅረብ ጠይቆ አዳራሹ ለሌላ ፕሮግራም ይፈለጋል ተብሎ ሳይፈቀድለት መቅረቱ ይታወሳል::

የዕለቱ አጫጭር ዜናዎች

$
0
0
  የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ አባላት በኦሮሚያ የተለያዩ ከተሞች ደማቅ አቀባበል እየተደረገላቸው ነው:: ደንቢዶሎ ከተማ የደረሱት በቅርቡ ከ እስር የተፈቱት በቀለ ገርባ; ደጀኔ ጣፋ; አዲሱ ቡላላ; ደስታ ዲንቃ; ጉርሜሳ አያና እና ደጀኔ መርጋ ሕዝብ አደባባይ ወጥቶ ደማቅ አቀባበል ያደረገላቸው ሲሆን አመራሮቹም ንግግር አድርገዋል:: ሕዝቡ በአቀባበሉ ላይ የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ እና በዳኡድ ኢብሳ የሚመራው ኦነግ በአንድነት እንዲታገሉ […]

6 ባለስልጣናት ታሰሩ

$
0
0
የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ አብዲ ኢሌ ትናንት ከቁም እስር ወደ መደበኛ እስር ቤት ከተወሰዱ በኋላ ተጨማሪ ስድስት ባለስልጣናት መታሰራቸው ታወቀ:: የታሰሩት ስድስት የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ባለስልጣናት አቶ አብዲ ጀማል ቀሎንቢ – የክልሉ ጠቅላይ ዓቃቤ ህግና ፍትህ ቢሮ ኃላፊ ወይዘሮ ራህማ መሀሙድ – የሴቶችና ህፃናት ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ አቶ አብራሂም መሀመድ – የትምህርት ቢሮ ኃላፊ አቶ […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live